Reo Ferdinand Being Mom And Dad! የዩናይትዱ ኮከብ የህይወት ፈተና! Fikir Yilkal Tribune Sport

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 16

  • @MameMan-Utd
    @MameMan-Utd 7 หลายเดือนก่อน

    እውነትም ፍቅር ይልቃል ትለያለህ ልብን ቀጥ የሚየረግ እውነታ ነው ❤

  • @AbdiJamel-d3d
    @AbdiJamel-d3d 13 วันที่ผ่านมา

    Life is full of the crises and bad side good side this is vary emotional histroy of the legend

  • @surafelketema-df3wr
    @surafelketema-df3wr 11 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ጀግና እኮ ነህ መቼም ማትደገም ልጅ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 11 หลายเดือนก่อน +3

    እባክህ ፍቅር ስለ ናኒ ❤❤❤❤❤ ስራል ተመሳሳይ የሚሳዝን ታሩክ አለው

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 11 หลายเดือนก่อน

    ሪዮ ብቃት ያለው ምርጥ ዘመናዊ ተከላካይ ነበር። በህይወቱ ያለፈበት መንገዶች ልብ ይሰብራል።
    በእግርኳስ ላይ በሚሰጠው አስተያየት ግን ስሜት እንጂ ብቃት የለውም። ኦሌን "ወረቀት ስጡት፤ የሚፈልገውን ዓመት ኮንትራት ይፈርም!" ብሎ ነበር። ፔዤን ሲያሸንፍ በደስታ ሰክሮ። ራሽፎርድና ሊንጋርድን ወርልድ ክላስ ያለ ሰው "ሳካ ወርልድ ክላስ አይደለም" አለን። ምክንያቱም ከራሱ ቡድን ውጪ ያሉትን ማድነቅ ያንቀዋል። ሳካ በ22 ዓመታቸው ሮናልዶና ሳላ ያላሳኩትን አድርጓል። ካለ ምንም ተቀያሪ ብቻውን ለሚደክመው ሳካ ክብር ሳይሰጥ እያረፈ ለሚጫወተው ፎደን ወግኗል። ሪዮና የማንቼ ጓደኞቹ ማሰልጠንም አስተያየት መስጠትም አይችሉም።

  • @sentayehufenta6309
    @sentayehufenta6309 11 หลายเดือนก่อน +1

    I think he’s age is 45 I guess but your you are the best sport journalist brother

  • @obsaahmed3639
    @obsaahmed3639 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tks bro

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤#1

  • @OumerMustefa-yw4wm
    @OumerMustefa-yw4wm 8 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @zekeyahmed1529
    @zekeyahmed1529 11 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ማኛ እባክህ ሥ ለኒማኒያ ቪዲች ሥራልን

  • @motloutsitheona4871
    @motloutsitheona4871 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mulalove0106
    @mulalove0106 11 หลายเดือนก่อน

    Rio❤❤

  • @tegegnchane6582
    @tegegnchane6582 10 หลายเดือนก่อน

    እንዴትጨልብ ይነካል ለካ ለዚህ ነበር ሳንጠግበዉ ከግር ኳስ የጠፋዉ ኘይ የሂወት ዉጣ ዉረድ ይገርማል

  • @Kamsur-hc9wt
    @Kamsur-hc9wt 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለሙ ዎንድሜ ምርጥ ገዜጣኛ ነክ ከነጌ በስታ ስለ አርሳነል ኢጣብቅሀለን Ok

    • @mdjamel103
      @mdjamel103 11 หลายเดือนก่อน

      የለም የምን አርስናል?

  • @zeynuabdurahman
    @zeynuabdurahman 10 หลายเดือนก่อน

    Vidic