Memeher Girma Wondimu Video 285 የስድብና የደም መተት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 255

  • @ለሰዉምትአነሰዉ
    @ለሰዉምትአነሰዉ 2 ปีที่แล้ว +17

    ወላዲት አምላክ ለነሱ የደረሰሽ ለኔም ለሀጢያታኛዉ ለወልደ ጊወርጊስ ድረሽልኝ አሜን አሜን አሜን!!! አባ በፀሎትዎ አስቡኝ ያገልግሎት ዘመንወ ይባረክልን አሜን

  • @የመርቆሪዎስልጅነኝ
    @የመርቆሪዎስልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባ እኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 2 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን ለቅዱሱ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ አርቶዶክዊያን ፀሙ የሰላም የፍቅር ያንድነት ያድርግልን አሜን ፫✝️🤲🕯
    እንሁም ለእመቤታችን ለቅድስት ንፅሕት ወሕርይት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫🤲✝️🕯

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እርሶን ለሰጠን ቸሩ መዲኋኒዓለም ምስጋና ይግባው አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @sosnasisay2006
    @sosnasisay2006 2 ปีที่แล้ว +6

    እደው ቁመን ስንሄድ ጤነኛ እንመስላለን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተው ድረስልን እደው ማስተዋልንም ስጠን አምላኬ!!!
    #ሁሉም ባይነቃም እግዚአብሔር የፈቀደለት በአባታችን ተጋድሎ እና ፀጋ እንደዚህ ተምሮ መፈወስ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እርሰወን ስለ ሰጠን ከሪ ዘመነወት በጤና እድሜወን ያርዝምልን !!! እኔም በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ከስራቴ የምፈታበትን ቀን ያቅርብልኝ ዘድ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ አስብኝ ከኔ የበረታችሁ እህት ወድሞቼ!!!!

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልለእናንተ የደረሰችን እማምላክ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን የኔ የዋህ መልካም አባቴ እንኳን ለአብይ ፆም አድረሶት የኔ አባት ሺህ ዓመት ኑሩልኝብ ፀጋውን ያብዛሎት የድካሞትን እግዚአብሔር ይክፈሎት ክፉ አንካዮት ከነቤተሰቦ

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት እንኳን በሰላም መጡልን ኣባታችን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን

    • @finally7664
      @finally7664 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Kenfe Gebriel please pray for me thank you very much

    • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
      @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ነው የሚኖረው የሚመትቱን እግዚአብሔር እጥፍ ያሰቃያቸው ትንሽ ብቅ ሲል እስር እየሆነ

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 2 ปีที่แล้ว

      @@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ አሜን በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚያብር ልቦ ይስጣቸው

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +3

    ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አባታችን በርከተወት ይደርብን አሜን ፫👏👏❤ለናተ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድርስ አሜን ፫👐👐🕊
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማሐርን ይቅር በለን👐😭😭

  • @uae1023
    @uae1023 2 ปีที่แล้ว +10

    አባቴ ልተኛ ስል ድክም ብሎ እንኳን ሳልተኛ መጡልኝ የኔ አባት በፀሎት አስቡኝ ሠላሞትን ያብዛልኝ💕💞❤🙏💞🙏❤

  • @Makii631
    @Makii631 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም መጡልን አባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት የኔ አባት በጾሎት ያስቡኝ ወለተ ኪዳን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ እርሶ አይነት አባት ያብዛልን ።እኔም በእጆ ለማባረክ ያብቃኝ አሜን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለአብይ ፆም አደረሶት አባታችን እና መላ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እገዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እደሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚዎ ታዲያ በዚህ ክፉት እግዚያብሄር እንዴት ይለመነን አረ ልብ ይሰጠን በሰውድል የሚገባ ይቅር የማይለው ሀጢያትነው አባታችን አባ ግርማ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ፀጋውን ያብልዎት አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว +11

    ኡይ እኔ መቼ ነው የሚድነው 😢 እህቶቻችን የእናንተ የደረሰች እመ ብርሃን ለኛም ትድረስልን እምዬ ማርያም ነይ ድረስልኝ አንቺ ነሽ ከህማሜ የሚታድንኝ

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን በፀሎት አስብኝ እህተ ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እኳን በሰላም መጡልን እግዚሐብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንቁ አባታችን የነሱ የደረሰ አምላክ የኛም ይድረስልን እኛም በስደት ተሰቃየን ኡፍ 😢😢

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ብርክታት ይድርብኝ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ
    @የማርያምኔኝየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት አባቴ እርሶን ላይ አድሮ የአስተመረን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @Mነኝየወልደያዋ
    @Mነኝየወልደያዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን በድሜ በጤና ያቆይልን🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔስ መቼ ይሁን የምታድነኝ ጌታ ወይ
    አባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 ปีที่แล้ว +4

    ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠወት
    እንኳን ለታላቁ ለአቢይ ፆም በሰላም አዴረስን አዴረሳችሁ -የበረከት ፆም ያድርግልን
    -አምላካችን በምህረቱ ይጒብኘን
    -የታመሙትን ይማርልን
    -የተጨነቁትን ያረጋጋልን
    -የተራቡትን ያጥግብልን
    -መተሳሰብን ሰላምና ፍቅርን ይሰጠን
    -መልካም የፆም ግዜ ይሁንልን። አሜን አሜን አሜንንንንንንን.. .

  • @seki1508
    @seki1508 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፈጠርልን ለአባታችን ፀጋውን ያብዛላቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ በረከቶ ይድረሠን አሜን አሜን አሜን

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልን አሜን የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ የናተ የደረሰች እመቤቴ ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 ปีที่แล้ว +1

    ን አባታችን ኤግዚአቢሄር ያክብርልን ረጅም እድሜ ይስጥልን በጤና በበረከት ይጠብቅልን አባቴ ይፍቱኝ በጣም ታሚመ ነዉ ያለሁት በጾሎትዎም ግዜ ያስቡኝ ወልድ አማኒኤል

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 ปีที่แล้ว +2

    እካን ደህናመጡልን አባታችን. እድሜከጤና ጋ ይስጥልን በእውነት እኛንም ለዚህ. ያብቃን

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከፉ አይንካብን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን🤲🕊🌾
    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ😢🤲

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የጉበኛ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም ይጉብኝን አሜን የመቤታችን አማላጅነቶ አይለየን አሜን ላባታችን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን አሜን፫

  • @raheel368
    @raheel368 2 ปีที่แล้ว +2

    አባዬ አባቴ አግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልኝ ⛪️✝️❤😭

  • @devan8265
    @devan8265 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ኑሩልንንንን

  • @aniaania2741
    @aniaania2741 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ጠርቶ ያፈረ የለም ክብር ይገባሽ ያምላኬ እናት እመብርሀን ድንግል ማርያም
    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @malekamuaserat6990
    @malekamuaserat6990 2 ปีที่แล้ว +4

    አባ እንኮን ደህነ መጡ እንኮን ለፈሰካ ጸም በሰላም አደረሶወት አደረሰን ገብረ ሰላሴ ነይ ጸልይልኝ አባ

  • @rahelgebregiorgis3941
    @rahelgebregiorgis3941 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን፤ መልካም ሱባኤ ያድርግልን
    በፀሎት አስቡኝ እኔና ልጄ (ወልደዮሐንስን ) አፍ አልፈታ ብሎኛል

  • @LinaLina-yo9wr
    @LinaLina-yo9wr 2 ปีที่แล้ว +2

    አሚን ቃለ የሰማነውን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችንን

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለድንግል ማሪያምልጅ ይሁን እየሱሰ ክርሰቶሰ ይሁን በእውነት አባዬኤ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን በረክቶት ይደርብን

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታቸን እድሜና ጤና ያድላቸሁ እግዚያብሔር አሜን ለኔም ለሙሉ ቤተስቦቼ እሄን ፈውስ አድሊን እመብርሃን እማ ፈቅር

  • @ephremtedla2394
    @ephremtedla2394 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር እና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን። ለአምላክ እናት ለድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይድረስ አማላጅነቷ ተራዳይነቷ አይለየን ሀያሉ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን።

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቁት ያኔ አባት ነው

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን የኛ ዕንቁ አባት እመብርሀን ትጠብቅልን💐💚

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +22

    አባታችን ፀጋወት ይብዛልን 🙏🏽🙏🏽
    መልካም የፋሲካ ፆም ይሁንልን እንደቸርነቱ ምህረት ይላክልን ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለዓለም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😢😢😢

    • @martaali8465
      @martaali8465 2 ปีที่แล้ว +1

      የት አካባቢ ነው የሚያገለግሉት

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 ปีที่แล้ว +2

    እንካን በሰላም መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️

  • @recojovanirecojovani8416
    @recojovanirecojovani8416 2 ปีที่แล้ว +1

    አባ በረከቶዎ ይደርብን ለደጆ ያብቃን አሜን እረጅም እድሜ ከኔ ቀንሶ ይስጦት

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว +1

    አባ በውነት እግዚአብሔር እኮ አሳፈራቾው መተተኞችና ደበተራዎች ጦንቃዬች በእርስዎ አድሮ ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኛም ይድረስልን መድሃኒ ዐለም የድንግል ማርያም ልጅ

  • @madinamd7228
    @madinamd7228 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጡልን ኣቤቱ ጌታ ሆይ የድንግል ልጅ ከሚድኑት አርገኝ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንካን ስላም መጡልን እባዬ እድሜና ጤና ይስጦት ለናተ የድርስን እምላክ ለሁላችንም ይድርስ🤲

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለአብይ ፆም አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች
    አባታችንን ያቆይልን በፆሎት አስቡኝ

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፍለፊት አግኝቼት በእጆት እግዚአብሔር በሰጧት ፀጋ ለመዳን ያብቃኝ አምነዋለሁ ጌታዬን የልቧናዬን መሻት እንደሚፈጽምልኝ አባቴ በፀሎቶት ያስቡኝ እኔን አፀደ ማርያምን ፀጋዉን ያብዛሎት አመሰግናለሁኝ 🙏

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችንን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ሁላችንም እኮ ተይዘናል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን አሜን አሜን አሜን

  • @ווסןטפרה
    @ווסןטפרה 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እንካን ደና መጡልን ቃልዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት ሉዑል እግዚአብሔር

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🕊🕊🌾🌾🕊🌾🕊ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን እንደበደላቼን አይቶ ዝም ላላለን ጌታችን ይክበር ይመሥገን
    አባታችን ዕረዥም ዕድሜ ይስጥልን
    ፈውስ ለተደረገላችሁ ወገኖቻቻችን እንኳን ደስ አላችሁ በማናውቀው ነገር ተይዘን መሠቃየት አቤቱ ህዝብህን ሁሉ ማር

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባዬ እንኳን ደህና መጡልን 💒💒💒እኛንም ይፈውሰን🤲🤲🤲

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @solomongebresellasie9199
    @solomongebresellasie9199 2 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አትርሱን አሜን አሜን አሜን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኣብሄር በረከቱና ጸጋው ያብዛልን።

  • @Bነኝየድንግልማርያምል-j1y
    @Bነኝየድንግልማርያምል-j1y 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ይጠብቅልን
    በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን. ፫

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ9ጨ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    እባታችን እንኳን በሰላም መጡ አባዩ እረጅም እድሜ ከጡና ገ ጋ አብዝቶ ይሰጥልን አባይ ሸ አመት ይኑር 🙏🙏❤❤❤

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @eskedarberihun1053
    @eskedarberihun1053 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን በሠላም መጣህ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ጾም አደረሳቹህ የፍቅር የስላም የአንደነት አደረግልን አሜን💒አሜን💒አሜን💒❤💛💜

  • @minyahilabera3110
    @minyahilabera3110 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ለኔም አንድ ቀን የርሶን ጸጋ በርከቱ ይደርብኝ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
    አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ያምዳንችን ቅን አቅረበልን😭😭😭😭😭😭😭

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረስት ለአብይ ፆም አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @ሳራየድንግልንማርያምልጅ
    @ሳራየድንግልንማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +2

    Aba qala hiwote yasemalin xagawen yabizalin yagelegelote zemanechhu yebarekelin bademe baxen yanurelin ✝️✝️✝️ameeen

  • @astergebremedhin3164
    @astergebremedhin3164 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️

  • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
    @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት እመብዙሃን ትጠብቆት አባታችን እርሶ የስንቱን ህይወት ታደጉ ከዳቢሎስ እስር እንዴት መውጣት እንዳለብን አስተማሩን አባታ እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +2

    ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ የሰው ክፋት ከሰይጣን ይበልጣል ምን ጉድ ነው እመብርሀንዬ ጠብቂን
    አባ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት በረከቶ ይደርብን 🤲🤲🤲🌹💗🌺

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +4

    Ameeen ameeen ameeen lenate yaderes amalaka lehulachihum yedares abatachiiin egazabiher amalak yetebakrlen ameeen

    • @singitanabera7663
      @singitanabera7663 2 ปีที่แล้ว +1

      Naaga waaqa si haa baaya'tu bakka jirtuti me adaarasha yoo bete yokani laakofsa mamire girma naafi keeni dhifama guda

  • @zebibkehase646
    @zebibkehase646 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ፀጋወት ይብዛልት በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ይድረስ አሜን
    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +3

    Ameeen ameeen ameeen enekwen beselam metulen abatachiiin yefetun yebarekelin

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በርከታቹ ይደርብን

  • @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ
    @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ እንካን በሰላም መጡሉን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎት እግዚአብሔር ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @odeeg4337
    @odeeg4337 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለፋሲጋ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አባ እንኳን ሰላም መጡልን እራጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልችሁ አሜን

  • @werkabebagebremariyamwerka9381
    @werkabebagebremariyamwerka9381 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥዎት እመአምላክ ወላዳተ አምላክ እኔና ቤተሰቦቼን ከአባታችን ከመላክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ጋር አገናኝን እላለሁ የዘወትር ጸሎቴ ነዉ እህተ ማርያም ነኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እርስወን ለሠጠን። 🙏🙏🙏

  • @tube4753
    @tube4753 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የመሰለ አባት የሰጠን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ወልደአረጋዊ-ኸ6ኈ
    @ወልደአረጋዊ-ኸ6ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
    @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ 2 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ ተከፈት
    ኣባታችን ፀጋው ያብዛሎት እግዚኣብሔር ኣምላክ
    እኛም ከስደት መልስ ለመፈወስ ያብቃን ሃገራችንም ሰላም ያርግልን ኣሜን ፫👏👏👏

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 ปีที่แล้ว +2

    አበተችን እድሜ ይስጥልኝ 😘የቈይልኙየህል ግዙ ዱዓዩነወ እርሱወ በሞየሞኖት💞 ነገር ብዙ ሰዎችን እየፈወሱነወ ይህንን ቾሉተ ለርሱ የሰጠ😍 ለአንድ አብ ለእግዚአብሔር ሞስገነ ይገበወ አለሀሞድልለህ አንድ አብ እግዚአብሔርነወ ይህንን የደረግወ እየሱስ አይደለም እየሱስሞ አመለከችህሞ አመለከችንሞ አንድ አብ እግዚአብሔርነወ ብሉነወ የተነገረወ በብዙ ወንግሉቸ ዎስጥሞ እረሱን ነብይ መህኑን ተነግሮወል ሉለሞ ነብይ እንደ ሞመጠ ተነጉወል በመርየሞ መህፁን ዎስጥ ስፈጠርሞ ልጅ ተብሎነወ የተሰጠት እጁ አሞለክ አልተበለሞ የእግዚአብሔር ልጅ ነኘሞ አለለሞ መደህን የሞገኘወ በስቅላት ነወ ብለወሞ አልተነገረሞ የሰው ልጅ ህሉሞ ስፈጠር በእስልምኖነወ የተፈጠረ ክርስቲያን ወገነወቸቾን በወሀ ተጠሞቀቾነወ ወደ ክደት የሞትቀየሮት እንጁ አንድ አብ እግዚአብሔር ስፈጠረን በእስልምና ሃይማኖትነወ የፈጠረን ወደዙቾ ሞድረ ነብይት ህሉሞ ስመጡሞ ሙስሊሞች ነበሩ አንደቾዉሞ አሞለክነን አለለሞ ለነይብይ እየሱስ የወረደ ወንግል አንጀልነነ ለነብይ መሀመድ የወረደ አንድ መፅሐፍነወ ከአንድ አብ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ ተለኩነወ የሞነገሩት እኘ ሙስሊሞች አለህ እንለሉን እነቱ እየሱስነወ እግዚአብሔር የሞትሉት እሱ ሰወነወ ሞንሞ መደረግ አይቾልሞ እኙ ሙስሊሞች አንድ አመለክ አብነወ የሞነመልኩወ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 2 ปีที่แล้ว

      Lesem ateraru mesgana yehunena Eyesus kirstos ye amlakoche amlake yegetoche geta ye nigusoche Niguse new anchi yemiteyew esa Eyesus aydelem yelayayalu yemnetemekew degmo yeselasiene ligenet lemagnet new enji selaletemeken Muslim selomenehone ayedelem

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲ አይነት አባት ስለ ሰጠህን!!!

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 2 ปีที่แล้ว +3

    በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Nነኝየማርያምልጅ
    @Nነኝየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣባታችን ፀገዉን የባዜሊን 🙏😢

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
    @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 2 ปีที่แล้ว

    ለናተ የደረሰ የአባታችን እንባና ፀሎዎት ለኛም ይድረስልን ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ
    @አየሱስክርስቶስአምላኬ 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher ymesgen. Temesgen bcha new lela mn ilalow. Wuy abaye erson yeweledech mahsen yetebarekech nat. Nurln Aba. Egziabher legnam ydresln🙏

  • @senayitlemma3140
    @senayitlemma3140 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher amlak tsegawun bereketun yabzalot. Ebakachehun abatachin ahun yet eyagelegelu endehone yemiyawuk yingeregn

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 2 ปีที่แล้ว

    ቅድሰ ገብርኤል ይጠብቀን ከከጠላት ውግያ ተንኮል

  • @sima_2321
    @sima_2321 2 ปีที่แล้ว

    😭አቤት የሰው ልጅ ፈተና እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማይነገር ስጦታው

  • @tesfaygebru2944
    @tesfaygebru2944 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሔር ይመስገን ደግ አባት ስለ ሰጠሀን

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @gelilabedo2426
    @gelilabedo2426 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen berekatechu yedarabin