Memeher Girma Wondimu Video 95 ሀኪሟ ለታማሚዉ ጸበል አዘዘችለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ሀኪሟ ለታማሚዉ ጸበል አዘዘችለት
    Copyright © Tamirtsion Studio. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

ความคิดเห็น • 527

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n 3 ปีที่แล้ว +58

    የልዑል እግዚአብሔር አምላክ ሰራ ድንቅ ነው
    የናዝሬት ኢየሱስ ክርስቶስ ለአባታችን እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ

  • @user-em4lr1lu8f
    @user-em4lr1lu8f 3 ปีที่แล้ว +91

    ምነው እኛገረ በመጡ አባታችን እኔ እወዳቸዋለሁ አባታችንን እከታተላለሁ ከሥደት መልሥ ለማየት ጎጉቻለሁ ግን ክረሥቴን አይደለሁም ሥከታተል ሣወራ ሠወች ጎዶኙቸ ይሠረብኛል እኔግን እረጂም እድሜ ከጤናጋረ❤

    • @leave3594
      @leave3594 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ማር😥😥👏👏👏😥

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 ปีที่แล้ว +3

      Yene marr sint melkam ale tebareki yene wuddd emnet yegil hager yegara new😘😘😘😘😘😘

    • @meaziroyal8914
      @meaziroyal8914 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን የእኔ ኢትዮጵያዊ

    • @abrishbirhanu9717
      @abrishbirhanu9717 3 ปีที่แล้ว +5

      እሕታችን አንድ ቀን እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ በረከታቸው ይደርሰናል፡፡

    • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
      @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን እህታችን. እድሜ ጤና ይስጣቸው አንችንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ. እምነት አያግድም. የስው ልጅ. በሙሉ መዳን አለብን. እህት በርች.

  • @wedishiftag3227
    @wedishiftag3227 3 ปีที่แล้ว +92

    እዲዚ ኣይነት ምስጥር የሰይጣን ተንኮል መዳን በእግዚአብሔር ላስተማሩን አባት እግዚአብሔር ይመስገን

    • @miopmiop4226
      @miopmiop4226 3 ปีที่แล้ว +1

      @@dawit3135 ልኡል እግዙአብሄር አምላክ ይገስፅህ ።ምክንያቱም ከዚህ ውጭ የምልህ ምንም ነገር የለም።ወንድም Dave አንዳንድ ጊዜ ስንናገ ማስተዋል የሚባልም ነገር አለ።ምናለበት አንዳንድ ጊዜ ከመናገራችን በፊት ላንደበታችን ለከት ቢኖረን።በጣም ያሳዝናል። ወንድምዬ ማስተዋሉን ያድልህ

    • @sammywolde8580
      @sammywolde8580 3 ปีที่แล้ว

      I really don't understand way dislike this video

  • @kefjalwzewditu7989
    @kefjalwzewditu7989 3 ปีที่แล้ว +47

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት በቸርነቱ ይጉብኘን ጠፍተናል አባታችን እህተማርያም ብለው በፀሎቶት አስብኝ

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว

      phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @user-qs4pr9en5d
    @user-qs4pr9en5d 3 ปีที่แล้ว +14

    አባታችን አያሳጣን ፈጣሪ 🤲🤲🙏🙏አገሬ ገብቼ ቤተሰቦቼን ለዚህ መዳን በረከት ቢያድለን እግዚአብሔር ጥዋት እና ማላ ልመናየ ነው መምህር እድሜ ጤና ሰጥቶ ያቆይልን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 3 ปีที่แล้ว +10

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን እውነት በርስዎ ላይ አድሮ የሡ ድንቅ ስራ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ለእርስዎ ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን፫።

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +14

    አባታችን ሺአመት ኑሩልን እናንተን የስማእኛንም ያስማን እፍፍ ግን ስው ምን ሁኖነው። ለስው መልካም እማያስበው ስይጣን እንካን ተልኮ። እንደውም አላሳልገን ብሎል

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 3 ปีที่แล้ว +17

    አባቴ በረከቶ ከነቤተሰቤ ይደርብን ልኡል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-pk7ts3sf5z
    @user-pk7ts3sf5z 3 ปีที่แล้ว +69

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ. እባታችን።እሜንንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እባታችን።እረጅምእድሜና.ጤናይስጥወት.እባታችን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን ።እሜ

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว

      @@sofiyamessaywondwossen704 phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

    • @user-um1ps9bz9v
      @user-um1ps9bz9v 3 ปีที่แล้ว

      Yete new yalute aebatachnge

    • @user-pn9xv8ze5z
      @user-pn9xv8ze5z 3 ปีที่แล้ว

      @@user-um1ps9bz9v የካ አባዶ መድሃኒያለም

    • @betibeti72
      @betibeti72 3 ปีที่แล้ว

      አባታችን እግዚአብሄር ያክብሪሊኒ🙏🙏🙏💋💋💋💋😭😭😭😭

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 3 ปีที่แล้ว +6

    የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ስራ ይጠብቀን! አባታችን እድሜን ከጤና ያድልልን!

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +15

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በረከታቸው ይደርብን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 7 หลายเดือนก่อน

    አቤት እፁብ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ ይህንን ሁላ ሚስጥር እንድናውቅ የረዳን በአባታችን ላይ አድሮ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን ለመምህራችን ቃላት ያጥረኛል በታሬክ የምንሰማው ዛሬ ላይ በተግባር ስናይ ይገርመኛል እንደአለመታደል ሆኖ ግን አልተጠቀምንባቸውም ነብይ በሀገሩ አይከበርም እንዲሉ በሰይጣን ላይ እንድንሰለጥን ያረጉን አባት ናቸው ምን ቃል ይገልፆታል እርስዎን ያወኩባት ቀን የተባረከች ትሁን የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልን እወዶታለው በጣም አከብሮታለው ልዮ ስጦታችን ኖት👉❤❤❤ ለሚያደርጉልን ነገር ሁላ እናመሰግናለን
    ''

  • @user-to9ft8is6t
    @user-to9ft8is6t 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 3 ปีที่แล้ว +14

    የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚያብሄር ይጠብቀዎት አባቴ በረከትዎ ይደርብን

  • @user-gs9dl8yy5l
    @user-gs9dl8yy5l 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚኦ የሰው ክፋት ኦኦኦኦ😭😭😭 አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 ปีที่แล้ว +19

    አባ እባክወን አንድቀን ወደ ቤተመንግስት ይግቡ እና ያለውን እርኩስ መንፈስ ይንቀሉልን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x 3 ปีที่แล้ว +13

    አቤት እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ😭😭😭😭 ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥላ ክላል ህንልኝ 😭😭😭😭አባትችን በረክትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅደሰ ይደረሰበኝ አሜን

    • @meaziroyal8914
      @meaziroyal8914 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว

      phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว +12

    አ ባ ታ ችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ርጅም አድሜ ጸጋውን ይብዝልት

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 3 ปีที่แล้ว +10

    አባ ምንልበልዎት ቃል አጣሁሎት እኮ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እንጂ አጋንንት ያለበት ነው እርሶን የሚቃወም #ንቁ እንንቃ #ንቁ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን በጸሎት ያስቡን ወለተ ማሪያም ልጄ ሀይለ ሚካኤል በቤተሰቤን አመሰግናለሁ

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜዋትን ያርዝምልን
    ከጤና ጋር ሁሌ አዲስ አዲስ ትምህርት ነዉ
    የምንማረው ወንድማችን እንዳለው በቅድስት ድንግል ማርያም ብቅዱስ ሚካኤል ስም አዞ እንደሚያሰራው ።
    እኔም 2 ቀን ሰርቼ ያንተ ድርሻህ ዛሬ ለቅዱስ ገብርኤል ሌላጊዜ ለእፍስት ድንግል ማርያም ለቤተክርስትያ እሰጥልህለው ብል አሰራዋለው እንዲናደድ

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዑል እግዚአብሔር ሥራህ እጹብ ድንቅ ነው ።አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ አሜን(፫)

  • @kaanmaaryyam1257
    @kaanmaaryyam1257 3 ปีที่แล้ว +17

    ውድ ያሀገሬ ልጆች ስይጣን እየተፈታተነኝ ነውና በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @mesekeremlegese694
    @mesekeremlegese694 3 ปีที่แล้ว +6

    አባ ኑሩልኝ ሰው ሲድን ማየት ለኔ ደስ ታዬ ወደር የለውም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว

      phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባይዬ በጣም ደስ ይላል ጠላት እንዲ ከእግር ስር ወድቆ ለሰው አገልጋይ ሲሆን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ወላዲተ አምላክ ክብር ይግባሽ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ አባት ረጅምምምም እድሜ ያድልልን እነደማቱሳላ እድሜ ያርግልን የእግዚአብሔር ን መንገድ አስተማሩን ።ሁላችንም እንደ አባታችን መሆን እንችላለን እምነት ይኑረን እንጅ ።የጠፋነዉ ሊመልሰን እግዚአብሔር አባታ ሰቶናል አይተንም የማናምን ልብ ይስጣቸሁ።

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s 3 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ፈጣር
    ፀጋዎትን ያብዛልን 🙏

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ማህረነ ክረስቶስ በየቤታችን ተይዘናል አምላካችን ፈጥነህ ማረን አባታችን በረሶ ለይ አድሮ የእግዛቤር ፀጋ ህዝቡ እዲፈስ የደረገልን አምላክ ክብሩ ይስፋ አንድሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ አቤቱ ማርን ይቅር በለን ጌታ ሆይ በምርት በቸርነትህ አስበን ጌታሆይ የስራኤል ጌታ ለኔ ለሀጤተኘዋ አቤቱ አባ እድሜወን ያርዝመው ፀለተወ ይድርሠን

  • @tadaseeth1
    @tadaseeth1 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ሰላሙን፣ ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት ስለኛ ሲል ፈጣሪ የሰጠን ስጦታችን ኖት

  • @emayenafkote7913
    @emayenafkote7913 3 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ለእኛም በረከትዎት ይድረስልን የእስራኤል አምላክ ይታረቀን የምህረት ፊትህን መልስልን🙏🙏🙏

  • @user-cw8it4ss3j
    @user-cw8it4ss3j 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ቀናሁበት መጨረሻ ላይ ያለው መካኒኩ መንፈሳዊ አርበኛ ጀግና ብየዋለሁ መናፍስትን ባሪያዎች ያደረገ ለዚህ ሁሉ ምክንያት ለሆኑት ለአስማተኛው አባታችን ረጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 ปีที่แล้ว +16

    እባየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይመስግን እባየ በፆለት እስቡኚ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-eh3ou8hi3s
      @user-eh3ou8hi3s 3 ปีที่แล้ว

      አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ከንሳቸው ጋራ ትሁን ብርክት ፅሎታችው አይለየን አሜን አሜን አሜን

    • @tesfaimosfene4343
      @tesfaimosfene4343 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @Aa-hy7sm
      @Aa-hy7sm 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว

      phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እማኣምላክ እናትየ ለቤቴሶቦችየ ኣማልድን በፆሎትሽ ኣስብን ኣባ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣገልግሌት ዘመኖት ይባረክ ኣቤቱ ኣባት ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርክልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @avrhmkbdah5432
    @avrhmkbdah5432 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዞዞዞዞዞዞ የፈጠረህኝ አምላክ ከንደዚህ አይንት ሰይጣን ሰዉረን የኔ አባት የህዝብ መዳኔት እርዥም እድሜ ከጤነ ጋር ።

    • @miopmiop4226
      @miopmiop4226 3 ปีที่แล้ว

      @@dawit3135 ወንድምዬ መጀመሪያ የእራስን ጉድፍ ማጥራት ማፅዳት መልካም ነው ብዬ አስባለው።የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል ምን ይላል መሰለህ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሰናፍጭ ያህል እምነት ቢኖራችሁ ይሄን ተራራ ሂድ ብትሉት ይሄዳል ይላልና መጀመሪያ የሰው ጭንቅላት ላይ ጉብ ከማለትህ በፊት እራስህ ላይ ያለውን ጉድህ አጥርተህ ስታበቃ ወደ ሰው ትሄዳለህ ማለት ነው ። ስለዚህ ወንድም ከይቅርታ ጋር ከመናገርህ በፊት እራስህ ጉድፍ ዞር ብሎ መልካም ነው ብዬ እላለው።አመሰግናለው ።

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአባታችን ውጪ ህነንም ድነናል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እያዘጋጃችሁ እምታቀረቡልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ✝️

  • @esataidube6776
    @esataidube6776 3 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጠወት
    ከስደት ተመልሸ እስካገኘ ወት ቸኩያለሁ

    • @yenetube4927
      @yenetube4927 3 ปีที่แล้ว

      Amen hulachunim ⛪😭🤲🤲

    • @Aa-hy7sm
      @Aa-hy7sm 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว

      phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

    • @user-pn9xv8ze5z
      @user-pn9xv8ze5z 3 ปีที่แล้ว

      @@abushgetachew2007 ያባ ቁጥር ነው

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጣችሁልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እባካችሁ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ😢😭

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว

      phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @GhadamSebsbe
    @GhadamSebsbe 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እድሜና ጤና ይሥጥወት አባቴ ከመሞቴ በፊት በእርስዎ እጅ መባረክ ያብቃኝ አአባቴ በፆሎት አስቡኝ

  • @southgondarmesno5237
    @southgondarmesno5237 3 ปีที่แล้ว

    እ/ር ይመስገን እሪፈር ወደ መምህር ግርማ ወንድሙ ደስ አይልም ተመስገንንንንንንንንንንንንንንንንን ሀኪሞችም ሁሉይዩት

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታሆይ መንግስትህን የምናብበትን ቀልበ ልቦናችንን አብርልን በምህረትህ ጎብኘን አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን....አሜን...

  • @ahabte
    @ahabte 3 ปีที่แล้ว +2

    Abayee , Melake menkirat Girma wendemu ,
    ersewon yeseten Amelak !!!!🙏❤
    Medhanalem Kerstos
    Yikber yimsegen !🙏🙏🙏
    AMEN

  • @martatube118
    @martatube118 3 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይመስገን

  • @medanitalehegn5101
    @medanitalehegn5101 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን የርስዎ በረከት እደሚደርሰኝ ተስፋ አደርጋለሁ በግዚአብሄር ፍቃድ
    በጣም ተሰቃየሁ በርኩስ መፈስ ተሰዉ ተስማምቶ መኖር አቃተኝ መኪና ዉስጥ ግቢ ግቢ ይለኛል ምናባቴ ላድርግ እግራ ገባኝ

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s 3 ปีที่แล้ว +3

    የኛ አባት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልሁ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
    በረከትሁ ይድረሰን አባታችን

  • @user-gw6be1fo4j
    @user-gw6be1fo4j 3 ปีที่แล้ว

    አባ በእውነት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ብዝዝዝዝት ያድርግሎዎት አሁንስ አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው በስደት አምጥቶ አባቴ በአንቱ ላይ አድሮ ብዙ አስተምሮኛል በፊት ባለመንቃት እራስን በአምልኮት ህይወት ባለማስጠበቅ የእኔንም ቤተሰብ ብትንትን ያደረገብኝ ያለንን ሀብት ንብረት ያወደመብን እንደዚሁ ብኩን አድርጎ ያስቀረን የደብተራ እርኩስ መንንፈስ ነው የዚህ አለም ንብረት ለጊዜም ለእለት ከእለት ኑሮ ቢጠቅምም እርሱ ባለው ያኖረናል ሀብት ንብረትም ያለ እግዚአብሔር ሁሉ የከቱ ከቱ አላፊ ጠፊ ነው ግን ከጠላት ወጥመድ እየተዋጉ ነፍስን ማትረፍ በመለኮታዊ ኃይል ውስጥ ማለፍ እጅግ ደስተኛ ያደርጋል ትልቅም በረከት ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @tsegitube1907
    @tsegitube1907 3 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር ባሉበት በሰላም የጠብቆት ሰላም ምመናን እንደምን አላቹ እባካችሁ አባታችን አገልግሎት የት እንደሆነ ንገሩኝ እባካችሁ

  • @netsanettadessefulle1059
    @netsanettadessefulle1059 3 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ ደረሥልን የሣጥናኤል አሰራሩ ሁሉ ይፋረስበት አባ የእኛ ሰዉ አይማርም ህዝቡ ሁሉ መተተኛ ሆኖል ግን እኛ ከበረታን አሸናፊ እንሆናለን ሕዝቦች እረ በርቱና ትጉ በፀሎት

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶ ይድረሰን እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን

  • @user-qf3cf8fy4q
    @user-qf3cf8fy4q 3 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት አባ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥወት አባ በሰወ እጅ ለመባረክ ያብቃን

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว

      phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይፍታን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @afratauae5886
    @afratauae5886 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን🙏🙏🙏

  • @redeactef
    @redeactef 3 ปีที่แล้ว +26

    አባታችን ድንግል ትቁሙሎት በርቱ አይዞት። እግዚአብሔር ከክፍ ይሰውሮት።
    በርቱ አይዞት።

    • @eteneshhailu2122
      @eteneshhailu2122 3 ปีที่แล้ว +1

      e/r edmena xena leabatachin yadlachew ebakachhu yalubetn ngerugn

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 3 ปีที่แล้ว

      አየ ሰው ለሰው አነሰው

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว

      phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 3 ปีที่แล้ว +3

    ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚኣብሄር ለእርስዎ ስለሰጠን ትልቅ ክብርና ምስጋና ይድረሰው።

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ በምህረትክ አስበን አሜን

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h 3 ปีที่แล้ว +12

    አምላኬ እኔስ መቸ ይሆን እምፈወሰው ??
    አምላኬ የመዳኔን ቀናት አቅርብልኝ
    አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว +1

      phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

    • @hlimahrr6880
      @hlimahrr6880 3 ปีที่แล้ว +1

      @@abushgetachew2007 አምላኬ ሆይ እናቴን አድንልኝ እባክህ ፀሎቴን ስማኝ

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእዉነት በረከተዎ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን፫

  • @honeymar3982
    @honeymar3982 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ቢዚህ ዘመን እንድንድን እኝህ አባት ስለሰጠህን ።ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሁላችሁም ዳኑ አገራችን ትባረክ
    ዳቢሎስ ይዋረድ።

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ከፈጣ እንጂ ከሌላ ምህረት እና ጥበቃ የለም የመናፍስት መጨወቻ አታርገን ካንተ ስንርቅ ጉዳችን ብዙ ነው ሰርተን አናበረክት በምንም አንባረክም ጌታ ወይ አንተን ጠብቀን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እርሶን የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ አሜን

  • @user-pj6yl1vc7g
    @user-pj6yl1vc7g 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሒር ረጂም እድመና ጠና አብዚቶ ይስጥልን ፀጋዎቶን እግዚአብሒር ያብዛሎት

  • @user-dw6dg8dt3w
    @user-dw6dg8dt3w 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ታአምርነው ክብር ምስጋና ይሁን ለድግል ማሪያምልጂ በፆለትወ አስቡኝ ስደተኛነኝ በፆለት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ልጀ አፀደ ማርያም

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @ziduziduzizu3602
    @ziduziduzizu3602 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እመቤታችን ድንግል ማርያም እድሜ ትስጠልኝ

  • @mesfinasrat2974
    @mesfinasrat2974 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን

  • @fajarkebeda5794
    @fajarkebeda5794 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ የሰራውይት አምላክ ማረን ስው ምንኛ ጨካኝ ነንየእውነት በጣም ያዝናል አባታችን እረጅም እድሜ ያገልግሎት ዘመኩን ይባርኮልት

  • @wendmimechemarsahmhulimbel9633
    @wendmimechemarsahmhulimbel9633 3 ปีที่แล้ว +1

    የህ ነው እምየን ኢትዮጵያ የማባላት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታችንን በሂልሜ አየኋቸው ከመለአኩ ከቅዱስ ገብሬል ጋር ከጎኔ ቆመው ምንድነው ህልም መፍታት የሚችል ሰው ፍቱልኝ ሁሌም ትምርታቸውን እከታተላለሁ

    • @tesfaalemtekle61
      @tesfaalemtekle61 3 ปีที่แล้ว +1

      Kezi befiet memhri grma sistemru yesemahut behlm keyehachew kesachew ga tgenagnlesh wey demo westsh yalew menfes tasrol malet new ayzosh teru new yalemshw

    • @user-ws5lj7il9h
      @user-ws5lj7il9h 3 ปีที่แล้ว

      @@tesfaalemtekle61 egziabehar yimesgen eshi amesegenalehu

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว

    አባታችን በውነት የእስወን ሲዲ ስሰማ ሁሌም በእባ ነው እምጨርሰው በውነት ኑሩልን

  • @demekemebratu8173
    @demekemebratu8173 3 ปีที่แล้ว +2

    Oh , GOD Keep our father Memehir Girma Wondemu !! Long Live for our father PLC.

  • @waltamikael4523
    @waltamikael4523 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen egiziyabere xenan edime yestilin abatachin

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት ዛሬ በህልም አይቾት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @selamylove7060
    @selamylove7060 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታቸን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦችህ ጋር ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
    ረጅም እድሜ ያድልልንነ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ
    እኛም የበረከት ተሥፋ ያድርገን
    ምን አለበት የኮሮና ድራሹ እንዲጠፋ ጉባኤ ቢከፈት ህዝቡ ከሚያልቅ
    የምህረት አምላክ በምህረት አስበን አሜን ፫

  • @user-cc4gc9kw2f
    @user-cc4gc9kw2f 3 ปีที่แล้ว

    አባ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጦት አንድ ቀን በእጅዎ ሳልባረክ አልመት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት 🙏

  • @tsegaabrham149
    @tsegaabrham149 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን የርሶን ጉባኤ ለመካፈል እመኛለሁ

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว

      phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @melkamethiopia9587
    @melkamethiopia9587 3 ปีที่แล้ว +9

    አባይ እረድቱ ይደረሰን

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn egthabehr edema ena Tanta yistatu

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 3 ปีที่แล้ว

    Memeher egziahber tsegwun yabzlot rigem edime yestot nurilgn ye swu lij kefat gn betam yaszenal ewunet egziahber yimaren teyzenal

  • @we-ms2vt
    @we-ms2vt 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ የበዛ የተትረፈረፈ በረከተ ስጋና በረከተ ነፍስ ይሰጥሀል

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 3 ปีที่แล้ว

    ይህን የሴጣን ስረ ላሚሰሩት ፋጣሪ ልቦና ይስጣቹ በጣም ያሰዝንል የኛ ዛማን ሰው ካሴጣን ብሷል አምለክ ሆይ እበክህን ደጉን ዛማን አምጣልን አንተ ታረቃን አበተችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን እርሶን በማያቴ ታድያለሁ

  • @gosloww297
    @gosloww297 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባታችንን ከክፉ ይጠብቅልን ጠላታችንን ጣልልን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከጤና ይስጦት አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን እንወድዎታለን ይኑሩልን እስከዘላለም አሜን አሜን አሜን

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว

      phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @user-yi9op2dg5v
    @user-yi9op2dg5v 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት በፀሎታቹ አስቡኝ እኔም እርኩስ መንፈስ አስቸግሮኛል አገሬ ለመግባት ከወሰንኩ 2ተ አመት አለፈኝ ግን መንገዱ ሁሉ ተዘጋብኝ አገሬ በሰላም እንድገባ አስቡኝ በፀሎታቸው

  • @melkamethiopia9587
    @melkamethiopia9587 3 ปีที่แล้ว +8

    የእኔ አባት እንኳ ደህና መጡ

    • @kalsisay9252
      @kalsisay9252 3 ปีที่แล้ว

      የትነው የሚገኙት በእናታችሁ አድራሻቸውን ንገሩኝ

  • @user-ys3tk5tu7n
    @user-ys3tk5tu7n 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከቶ ይደረብኝ በጸሎት አሰብኝ ወለተ መድህን ከነቤተስቦቼ ዘላለም ኑሩልኝ

    • @abushgetachew2007
      @abushgetachew2007 3 ปีที่แล้ว

      phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በቤተክርስቲያን ሸምቀው በዕውቀት አድገው ግን መናፍስት እየጠሩ የሰው ሕይወት የሚያበላሹትን አገልጋይ መሳይ የአጋንት ፈረሶች ክርስቶስ ኢየሱስ ከመቅደሱ እየገረፈ ያውጣቸው

  • @besthuawei414
    @besthuawei414 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን የተዎሕዶ እንቁ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሠን አሜን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @anduamlakayalew8497
    @anduamlakayalew8497 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዛብሄር ፍቃዱ ቢሆን ወደ ጎጃም ቢመጡልን እባክወ በረከተወ ይድረሰን!!! እግዚአብሄር እንደርስዎ አይነትን አባቶች ያብዛልን.

  • @aidateshalelemma3927
    @aidateshalelemma3927 3 ปีที่แล้ว

    የዲያቢሎስ ስራ ሁሉ በናዝሬቱ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይቆረጥ

  • @halemahalema5104
    @halemahalema5104 2 ปีที่แล้ว

    ወለተሚካኤልበጸሎትዎአስቡኝ

  • @tiblezwoldu6748
    @tiblezwoldu6748 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @daniya4773
    @daniya4773 3 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወይኔ ትዝ ኣለኝ በኛ ቤት ቀን በቀን በግ ስጋቸውን ኣይበላም ደማቸው ኣይጠጣ ይሞቱ ነበር ከብቶች ኣይቆጠሩም ፈረስ የእህቴ ቤት እንደዛ ላሞች ደግሞ ዘጠኝ ወር ሲሞላ ሲወልዱ ይሞታሉ መንፈስ ነው እስከ ዛሬ እንደዛ ነው መቼ ይሆን የምንላቀቀው እህህህህህ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ከዚህ አይነት መአት ሰውረን እግዚኦ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ እርሰዎን ያቆይልን