ሀገሪቷን የሚበጣጥሱት ጢማም ህጻናት ናቸው! | ልዘምት ነበር! | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 91

  • @MichaelMike-o2t
    @MichaelMike-o2t หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምወድህ ትክክለኛ እመነት እና ህይወት የገባህ ጎበዝ ነህ ያንተ አይነት አስተሳሰብ ያለው 20 ሰው በሀገራች ቢኖር የት ትደስ ነበር

  • @atsedealemayehu1983
    @atsedealemayehu1983 หลายเดือนก่อน

    Pastor Chere always I listen to each of your preaching 34 times, tell it like it is lots to take away . BLESS YOU MORE.

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 หลายเดือนก่อน +6

    እናንተ ሁለታችሁ የእገራችን የምድራችን ቅመሞች ናችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ❤

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 หลายเดือนก่อน +10

    ቸርዩ ስወድህ❤❤❤

  • @MeskermKetema-z2f
    @MeskermKetema-z2f 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው ትልቅ መረዳት አሁን የሃገሪቱ የመበጥበጥ ምክንያቱ በጣም ነው የገባኝ ወገን እንደግ እንለወጥ ሰው ለመሆን እንወስን ጌታ ይርዳን

  • @ethopian3947
    @ethopian3947 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልኝ ፓስተሪ ቸሪዬ እግዛብሔሪ ከአደበትክ ቃል ይስራ ስዉ አዎ ወደቀልቡ ይመለስ ።።

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @Sami-jo4uc
    @Sami-jo4uc หลายเดือนก่อน +2

    በምወደው ቃል ልግለፅህ ልግለፃቹ ስራችሁ ያውጣችሁ ስማርት ማለት ይሄ ነው ቅዱስ መንፈስ አይለይህ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole หลายเดือนก่อน +4

    ከወደል ጥሬ ህፃን ይሰውረን::

  • @sonofGodVA
    @sonofGodVA หลายเดือนก่อน +3

    እንደ ክርስቶስ ሳምራ እግዚአብሔርና ሰይጣንን አስታርቃለሁ ብላለች ተብሎ ተረት እንደሚነገርላት ፤ የያዝከው የአገልግሎት መንገድ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን ያስተዋልክ አትመስልም። የክርስቶስን ወንጌል ሳይሆን ትኩረትህ ማርያምና ጻድቃን ሰማዕታት ከሆኑ ውሎ አድሮአል። ወይ ኤጳፍራ ምናምን የምትለውነ ትተህ አንደኛውን ከእስረኛው ሚካኤል ኦርቶ ቤክ ጋር ቅርብህ ስለሆነ ብትቀላቀል ሳይሻልህ አይቀርም። ቢንያም ሽታዬ 2.0 ለመሆን አንድ ሐሙስ የቀረህ ትመስላለህ። እኛ ክርስቲያኖች የተወለድነው ከአባታችን ከእግዚአብሔር እንጂ ከእናት ቤክ አለመሆኑን ላስታውስህ። ስማ እንደ ይሁዳ ክርስቶስን በ30 ብር ለውጠኧውም እንደሆነ መጨረሻህ ከእርሱ የተለየ አይሆንምና ሳይረፍድ ቶሎ በንሰሐ ወደ ጌታ እንድትመለስ እመክርሃለሁ። "ማርያም በሽልም ታውጣሽ ተብላችሁ ተወልዳችሁ ማርያምን ጠመዳችኋት" ብለሀል። ምን እያልከን ነው ወንድም? ወደዚች ዓለም በዘላለማዊ ዕቅዱ ያመጣን እግዚአብሔር እንጂ ማርያም ናት እንዴ? እንዲህ ዓይነት ክህደት ከአንተ አንጠብቅም። ምህረት የእግዚአብሔር እንጂ በፍጹም የፍጡራን አይደለም። የሚምር የሚራራም እግዚአብሔር እንጂ በፍጹም ማርያም አይደለችም ስለዚህም "እንኳን ማርያም ማረችሽ" አይባልም ።

    • @SofiCaramel-r3o
      @SofiCaramel-r3o หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ምን ጉድ ነህ

    • @sonofGodVA
      @sonofGodVA หลายเดือนก่อน +1

      @@SofiCaramel-r3o ቀላል!!

    • @MegdelawitTadesse
      @MegdelawitTadesse หลายเดือนก่อน +1

      ​@@SofiCaramel-r3oእውነቱን ነው brother

    • @MegdelawitTadesse
      @MegdelawitTadesse หลายเดือนก่อน +1

      ሲያደናንቁት ግዜ መፅሐፍ አጥቦ ቁጭ

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 หลายเดือนก่อน +3

    የመርኬ አሰፈሬ ልጅ የገባው ፓስተር ችሬ እንቅጭ እንቅጫን ነው እኮ የሚነግረን 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿በጣም አክባር ነኝ❤❤❤👌🏾👌🏾

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ቸሬ❤ በጣም የምወድህ❤ የማከብርህ❤ ምርጥ ❤ የኢ/ያን ሁሉ መልካም ወንድማችን ኑርልን❤ አምላክ በሰላም በጤናም ከነ ቤተሠቦችህ ያኑርልን ቸርዬ እጅግ መልካም ሠው ነህ❤ የዋህ ቅን ልበ_ቀና❤ሠው ወዳጅና አክባሪም ነህ❤❤❤የምትጠቀማቸው የአንደበትህ ፊደሎች የሚጣፍጡ❤ የሚወደዱ❤የሚያስተምሩ❤ ናቸው። ቸርዬ❤ የብዙ እውቀት ባለቤት ነህና ደስ ይበልህ💪 ከስራዎችህ ሁሉ ትልቁ ስራህ የተጣሉ በቃኝ ከዚ በኋላ ከሱ ጋር ከሷ ጋር የተባባሉትን ሁላ ልዩነታቸውን አቅርበህ አንድ የምታደርጋቸው ቸርዬ እድል መታደል ነው❤! ፓስተር ቸሬ የታደልክ ነህ ወንድሜ እመብርሀን ትባርክህ ሠላም ጤና ፍቅር ላንተና ለቤተሠቦችህም ሁሉ❤❤❤

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx หลายเดือนก่อน +7

    ደስ ያለኝ ቃል . ጢማም ህፃን 😜😜😜

    • @KimberlyPablo-iz9qo
      @KimberlyPablo-iz9qo หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😊

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 หลายเดือนก่อน

      ​@@KimberlyPablo-iz9qoእኔ አንድ ሁለት አውቃለሁ

  • @ZelalemAbera-w4q
    @ZelalemAbera-w4q หลายเดือนก่อน

    paster chere ena astu enkuwan aderesachewe fetare ethio yetebekelen 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @haregtube7706
    @haregtube7706 หลายเดือนก่อน

    Amazing speech, yes each of us has to contribute , by collecting those fishes
    On the sand and throw them in the ocean to make them survive.
    That’s exactly what we have to do for our country 🙏🤞Amen

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 หลายเดือนก่อน

    Pastor Chere, what an insight. Indeed, our leaders and politicians are immature, childish and shortsighted. Hope they listen to this interview and correct their mistakes.

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም አዲስ ዓመት ቸሬ ፍቅር❤❤

  • @YeshiDange-su1ys
    @YeshiDange-su1ys หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወድሽ አስቴር በዳኔ ዛሬ ያንቺና የፓስተር ቸሬ ንግግር እጄን በአፌ አስጫነኝ የእውነት ጌታ ዘመን ይጨምርላችሁ❤

  • @abrahamhailu8668
    @abrahamhailu8668 16 วันที่ผ่านมา

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @AzebTamene
    @AzebTamene หลายเดือนก่อน +1

    አይ ፓስተር ንግግርህ ሁሉ እንዲደመጥ የተፈቀደልህ ከአምላክ ይመስለኛለህ። ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ። ጠያቂዋ ግን ??? ብዙ የአፍ ወለምታ አለሽ ከይቅርታ ጋር።

  • @zd820
    @zd820 หลายเดือนก่อน +1

    እና መሰግናለን ፓስተር ቸሬ ❤❤❤❤❤

  • @hewan1317
    @hewan1317 หลายเดือนก่อน

    እውነትህን ነው ፓስተር ቸሪ እኔ እያቴ ሁሌ እማ ለነገ እኮ ይህ ያስፍልገናል ስላት እሷ ሁሌ እምላክ ያውቃል ትለኝ ነበር ዛሬ ግን እኔ እውቃለሁ ነው ።

  • @MameDenke
    @MameDenke หลายเดือนก่อน +1

    ቸሬኮ ፊልዱን ቢቀይር ይሻላል ወንጌል ለአስመሳዮች እይሆንም

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ሰው እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ መታደል ነው እንደገናም መባረክ ነው ። አንተ ጥሩ ነገር ይዘሃል የሚቀኑብህ ናቸው ተቃራኒ ነገር የሚያወራብህ። ምችት ይበልህ እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይፀብቅህ !!!

  • @ermiassebsibe8687
    @ermiassebsibe8687 หลายเดือนก่อน

    If all religious leaders thought about the noblity of man and respecting humanity first, we would not have been in the current situation. 'Sew ke bahilm, ke haimanotm, kezerm yiqedmal' Rophnan. I'm glad to hear pastor Cherie emphasized that. Rophnan is a better memihr than most religious leaders. Because they teach enemity, hatred and division. He sang about noblity of man and unity.
    ' The earth is but one country and mankind its citzen' Baha'u'llah. Christian religious leaders should emphasize the most important teachings of Christ: Amlakehin befitsum nefsih, ahmroh ina libih wided balinjerahn inderasih wuded. If all religions emphasized this central teaching, we would have a more peaceful country. With like minded people like pastor cherie unity in diversity is possible. ine, ine, igna, igna budin astesaseb new yegedelen. Thanks both.

  • @marthatefera2152
    @marthatefera2152 หลายเดือนก่อน +7

    አስቱ አንቺ ዝም በይ

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx หลายเดือนก่อน +5

      ለምን እሷ ዝም ትበል ? ይሄ ኢንተርቪ አይደለም. ይሄ ነፃ ውይይት ነው

    • @siaw5419
      @siaw5419 หลายเดือนก่อน

      😂😂​@@RT-hw9lx

  • @mulugetadamamo2561
    @mulugetadamamo2561 หลายเดือนก่อน

    I wish all human beings understood what does life means the way P. Chere understood. We don't have to die to see the heaven.

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy หลายเดือนก่อน +1

    Pastor chere and astu nurulin

  • @DMYA370
    @DMYA370 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ብትሉ ኦርቶዶክስ አትሆኑም አይዟችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በሉ አስቱ❤

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 หลายเดือนก่อน

    I love pastor cherry

  • @MessiMessy-vb2wy
    @MessiMessy-vb2wy หลายเดือนก่อน

    እናተ የዘራቹት አደለም ማነው የዘራ እናተ ሊላ ፕላኔት ነዋሪ ናቹ እኮን እናተ በምላሳቹ ብዙጋ የምደርሱ ማንኛውም ለማንም ድርሻ አለው ሕገር ሰው እጂ ሓገር ያለሰው ሒወት የለውም ሓገር ይገላሉ ትያለሽ ሰው ኣጋለሽ በምላስሽ

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏🙏

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 หลายเดือนก่อน

    ፖስተር ቸሬ ሁሌ የትም ቦታ ሄደህ የምታስተምራቸው ትምህርቶች በቀላሉ ሰውነታችንን የሚያስታውሰንና በዚች ዓለም ስንኖር የግልም ሆነ የጋራ ግዴታችንን ፈጣሪያችን በሚፈቀደው አይነት ተገቢውን በጎ ሥራ ሰርተን ግዴታችንን በአግባቡ እንድንወጣ የሚያበረታታ በጣም አስታዋሽ መልክት ነው።

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤heran alemesmat no no,,,,

  • @MikoMiko-tb6tc
    @MikoMiko-tb6tc หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹

  • @tigistwoldegiorgis424
    @tigistwoldegiorgis424 หลายเดือนก่อน +2

    አስቱ እባክሽን ፀጥ ብለሽ አዳምጪ እንግዳሽን አታቁዋርጪ

  • @tesfayebedane4164
    @tesfayebedane4164 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክሶችን ደስለማሰኘት ፕሮቴስታንቶችን አክብሮት በጎደለው መንገድ የምታደርገውን ትችት በጣም ነው የማዝንበት

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 หลายเดือนก่อน

    Dio benedica Grandemente ❤

  • @zenithbhier5634
    @zenithbhier5634 หลายเดือนก่อน

    👍🎉

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 หลายเดือนก่อน

    ቸር ቸሩ ቸርነት ፣ ሙሉ ሰው የአራዳ ትርጉም

  • @YosefebekeleAmed
    @YosefebekeleAmed หลายเดือนก่อน +7

    ኦፍ ፓስተር ውለህ ግባ ሌላ ምን ይባላል

  • @Tybatube
    @Tybatube หลายเดือนก่อน

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ የስደት እህታች ነኒ በማደም ኩሸናነኒ😢😢❤❤❤❤❤

  • @ethopian3947
    @ethopian3947 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍♥♥♥👏👏👏💞❤💞🙏

  • @mengeshamereb3668
    @mengeshamereb3668 หลายเดือนก่อน

    Cerye❤❤❤❤❤❤❤

  • @frelucy9820
    @frelucy9820 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ስዉ ወደ ቀልቡ ይመለስ ይህ ትውልድ ሁልምባይሆንም 90 % እጭጭ ብቻ ስይሆንክዝምያነስ ነው

  • @MessiMessy-vb2wy
    @MessiMessy-vb2wy หลายเดือนก่อน

    ነብሰ ገዳይ ኣፍጅ አስመሳይ መር ነሽ የምፅፊ ምላሳቹ ለፈጋቹት ቅቢ ልባቹ እባብ

  • @eyobgebrerufael9564
    @eyobgebrerufael9564 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ታጥቦ ጭቃ ስትል ደነገጥሁ፤ ስትደጋግመው ደግሞ ቀፈፈኝ። ይህንን እያለ ያለው ደግሞ ቸር መሆንን ሳስብ አመመኝ። እኔ እንደተሰማኝ ተሰምቶህ ይሆን?

  • @efremkiflu5763
    @efremkiflu5763 หลายเดือนก่อน

    This guy is very rude!
    He undermined people.
    He doesn’t even choose words he used..

  • @gediyonbiruk
    @gediyonbiruk หลายเดือนก่อน

    astu ena cheri wesagi sewoche enkuwan adersachu anekaki sewochachen

  • @gosaneshbazezew7490
    @gosaneshbazezew7490 หลายเดือนก่อน

    እወነት ብለሃል 100 ምናምን ሚሊዮን ሰው ያልከው አባባል የምር እውነት ነው አንቺ ተገርመሽ መሳቅሽ ግን ትንሽነትሽን ያመላክታል።

  • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
    @MelatyohannesMaramawit-cr4ol หลายเดือนก่อน

    Wow🤣🤣🤣🤣

  • @yayahala615
    @yayahala615 หลายเดือนก่อน

    ቸሬ ❤❤❤😁

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 หลายเดือนก่อน

    እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ
    አንዱም ሌላውን ያንጸው። 1ተሰ 5 ፡ 11

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነወ ጢማም ህፃን ኦፍፍ

  • @alemayalew5074
    @alemayalew5074 หลายเดือนก่อน

    አንተ ትልቅ ሰው አስተዋይ አስተማሪ ስለሆንክ አስተምራት በደንብ ትንሽ ጥሬ እየሆነች አላዋቂ ሳሚ የሚሉት

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 หลายเดือนก่อน +1

    ነጭ ነጯን ማለት አንተ ነህ!!!!

  • @moaz6007
    @moaz6007 หลายเดือนก่อน

    Practice what you preach! Talk is cheap if you don’t practice it.

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 หลายเดือนก่อน

    Poster chere anten neber tekelay minster mareg

  • @hiwotschlapfer158
    @hiwotschlapfer158 หลายเดือนก่อน

    እንደዉ ሰልክ ቍጥሩን ሚይቅ ካለ please

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +1

      ኤጳፍራ ይክርስቶስ ቤተክርስቲያን ብልህ ጉግል አርግ ስልኩን ታገኛልህ

  • @MulukenKebede-b8w
    @MulukenKebede-b8w หลายเดือนก่อน

    ቢጋቡሸ ጥሩ ነው አንተ ታላቅ ሰው ነህ አማክረተ ብታድግ

  • @etaferahuasfaw9548
    @etaferahuasfaw9548 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቂ ለፓስተር ቸሬ ፣ ለመሆኑ እንደ ክርስቲያን የአንድ ሚስት ባል ነኝ ብሎ እንዴት ራሱን ያስተዋዉቃል ? ይህ ማለት ሁለት አይን ፣ሁለት ጆሮ ወዘተ...... እያለ ራሱን አንደሚያስተዋውቅ አይሆንም ወይ?
    በቅንነት መልስ ባገኝ ደስይለኛል

    • @Koranziza
      @Koranziza หลายเดือนก่อน

      This was in reference to the bible scripture in 1 corinthians chapter 7, where a church leader should be a husband to one wife. Because at that time, many men were polygamous. Please read the whole chapter for better understanding of the context🙏🏽

  • @Ashenafi-ek7hu
    @Ashenafi-ek7hu หลายเดือนก่อน

    Sekis zim bilek 0 mind new yalek ,wey keaymanotu alhonk

  • @TesfuYimer
    @TesfuYimer หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ሰው

  • @MegdelawitTadesse
    @MegdelawitTadesse หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክሶች ሲያደናንቁህ መፅሐፍ አጥበህ ቁጭ አልክ.... አዛ ሰፈር ለመወደድ ወገኖችህን ስትሳደብ ዘገነነኝ! ያሳፍራል በውነት

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 หลายเดือนก่อน

    አስቴር ጴንጤ ነሽ እንዴ?

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 หลายเดือนก่อน +2

    እዚህ ላይ የተጠቀሱት ህፃናት ዮኒ ማኛ ሞት ቀራንዮ ዳለቻ ከብቱ ጂጂ ኪያ ናቸው እግዛቤር ይስጥህ

    • @KidestLegne
      @KidestLegne หลายเดือนก่อน

      Mengstachuse😅😅😅😅

  • @abenezerberhanu1382
    @abenezerberhanu1382 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ሀገር የሚበጠብጡ ያልበሠሉ ትልልቅ ግን ህፃኖች ላስቅ ብለው ቀልዳቸው እንጨት እንጨት የሚል አንዱን ሀይማኖት ከሌላው ሀይማኖት የሚያባሉ ለምሳሌ ማርያምን የጠመዳችሁ፣ ጌታን ተቀበሉ የምትሉ እነሱ ጌታ የላቸውም ወይ ? እነዚህን የመሳሰሉ ትንሽ የሚመስሉ ግን ትልቅ የፀበ እሳትን የሚፈጠሩ ቀልድ መሠል ንግግሮች በሌላው ወገን ለመወደድ የሚደረግ ሽኩቻ ጌታን በቀጥታ ከመስበክ ይልቅ አላስፈላጊ ቀልዶች እራስን ጠልፈው ይጥላሉ መሀል ላይ ሆኖ ዝዋዝዌ መጫወት አወዳደቁ የከፋ ነውና ስለዚህ መጀመሪያ ፓስተር ቸሬ እራስህን እይ በህዝብ ሳይሆን በጌታ ተወደድ ስብከትህ የሞተልህን ጌታ ብቻ ይሁን

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 หลายเดือนก่อน

    Ante gegena anta arada endabelu enze etsanoch

  • @hdhjsjns
    @hdhjsjns หลายเดือนก่อน

    Yehe sew ye zare 3-4 amet be tigray tornet be meto shiwoch yakl hizb eyaleke , be and ye youtube channel kerbo " semonu madingo bememotu aznenal " sel semahut . Ye zendro Patoroch bayoch .

  • @Ashenafi-ek7hu
    @Ashenafi-ek7hu หลายเดือนก่อน

    Ante manew asteyayet sechi yaregek

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx หลายเดือนก่อน

      እውቀት ስላለው . እውነቱን ነው የሚናገረው

  • @hdhjsjns
    @hdhjsjns หลายเดือนก่อน

    Yehe afe klate Pastor !!! And egru Protestant lelagnaw egru be ortodox . Andem ke moslimoch ga yetayal . Hulunm masdeset ena ye Egzabher agelgay mehon aychalem . Ante lehodek le zina yemtnor asmesay nek .

    • @mega8101
      @mega8101 หลายเดือนก่อน

      ክርስቶስ ሀይማኖቱ ምን ነበር???

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka หลายเดือนก่อน

    ደግሞ ስርአት የለሽ ቤተክርስቲያን የሚሳደብ. . . . በዘፈን መንደር የሚገኝ ክብሩን የሚፈልግ ሰፍሳፋ ነው

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka หลายเดือนก่อน

    አስቱ በሰላምነው ይህን ሰውዬ ያመጣሽው ክብር የጠማው የሰው ስህተት የሚከታተል

    • @eliaslingo2688
      @eliaslingo2688 หลายเดือนก่อน

      The truth is hurt 💔

    • @aidasem3952
      @aidasem3952 หลายเดือนก่อน +1

      ሰው እኮ ስህተቱን የሚነግረውን አይወድም

    • @bethlehemseboka
      @bethlehemseboka หลายเดือนก่อน

      @@aidasem3952 የዘፈን ደጋፊ ሲሻው የሚመስለውን ተናጋሪ ራሱን ከማያይ ሰው ይሰውረን

    • @KidestLegne
      @KidestLegne หลายเดือนก่อน

      ​@@bethlehemseboka😅😅😅😅