በሳቅ ብዛት እራሴን ታምሜአለሁ!! ጀግና መፍጠር ፡ Comedian Eshetu and Comedian Asres

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 397

  • @dandi704
    @dandi704 3 ปีที่แล้ว +6

    አስረስ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ በጣም ነው የማደንቅህ በአካልም አግኝቼአለሁ ሰላምህ ይብዛልኝ ።ግን ለምድነው የኢትዮጵያ አርቲስቶች በፈለግን ጊዜ ደውለን አድናቆታችንን ውዴታችንን እንድንለግፅላቺ ስልካቹን ለምን ግልፅ አታረጉልንም ??? እስቲ በሀሳቤ የምትስማሙ ላይክ።

  • @Happy-780-
    @Happy-780- 3 ปีที่แล้ว +6

    እሼ ምርጥ ሰው !!አስረስ በቀለ አነፈርከኝ ገራሚ ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @filmbate6679
      @filmbate6679 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ራሄልዬ ፦
      አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ?
      *እናንተ የፊልም አድናቂዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም !
      *እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ምንም አልጠገብኩም ወይኔ ማር ነው ብቻ በሰፊው የሱ ወሬው መስማት እፈልጋሎ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ አስርየ ማር

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 ปีที่แล้ว +13

    እሼ እንደ ዛሬ አላለቀስሙ በሳቅ አስረስ አመሰግናለሁ በጣም አዝናናሃኝ የእኔንም ታሪክ አስታወስከኝ ሲደበድቡኝ አራት ኪሎ አጎቴ ሄጄ ጠፍቼ እናቴ ሁለተኛ ጣብያ አመልክታ በየቦታው ስፈለግ መጨረሻ አጎቴ ተገኘውህ ወደ ሃላ ትዝታ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว +1

    አስረስ በጣም ጎበዝ ኮመዲህ ነህ ትንሽ እያለው አውቃለሁ ዘና ታረጋለህ፣ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጥ፣አግዚአብሔር ይባረክ ፣እሼ እናመሰግናለን ሰላም ይብዛ

  • @እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ
    @እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ 3 ปีที่แล้ว +12

    የኢትዮጵያ ሕይወቷ ናችሁ እግዚአብሔርዬ እነዚህን ታሪክ የሆኑ ቅርሶቻችንን በእድሜ በጤና አቆይልኝ

  • @እናቴኢትዮጲያዬ
    @እናቴኢትዮጲያዬ 3 ปีที่แล้ว +5

    እሼ ጎበዝ..ታሪክን የሚያስታውስ..የሚያዝናና እጅግ በጣም የሚያስቅ በለዛ የተሞላ ፕሮግራም ነበር...
    ተስፋዬ ሲማን በቪዲዮም ቢሆን መጋበዝ ግድ ነው...ምን እየበላ ቀኑን ሙሉ እየተራቡ እዳሰለጠናቸው መጠየቅ ሊኖርብህ ነው:: ተስፍሽ እጅግ አገር ወዳድ ጀግና ኢትዮጲያዊ ነው🇪🇹🇪🇹

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว +44

    ዉዱ አስረስ የጥንቱ የጠዋቱ ከምወዳችው Comedy አንዱ ነው እና ደረጀ፣ ሃቡቴ፣ ልመንህ ያላችሁትን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ🙏🏽 ሃቡቴ ኑቡስ ይማር✝️ በአጭር ቀረ!!!

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዳወርቅም የጥንቶ ነፍስሽን ይማር🙏🏽✝️

  • @esubalewabraham2917
    @esubalewabraham2917 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ እጅግ በጣም ነው የተመቸኝ እኔም ወታደር ነኝ ምን አስታውሰኝ ዉትድርና ስገባ የገጠመኚን ነገረ አስታውሰኝ እንዴት ደስየሚል ላይፍነው ዉትድርና

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አስረስ ጨዋታው እንዴት ደስ ይላል ውይ በሳቅ ደከምኩ ትዝታን የዋሊት

  • @yodtikebede3491
    @yodtikebede3491 3 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ እሽቱ በጣም ነው የማመሰግን እንደዚህ ከሳኩ በጣም ቆየው የእውነት እንዴት እንደ ሳኩ እስከ መጨረሻው ባያልቅ እያልኩ ነበር ያየውት አምላክ ጤና ይስጣቹ አገራችንን ስላም ያርግልን እሽ አንደኛ ነክ ምርጥ ነገር ይዘ የመጣከው በርታ አለን

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว +25

    ኡፍፍፍፍ...... ሆዴ ቁስል ነው ያለው!!!!!! አስረስዬ ስወድህ!!!! ገና ልጅ እኮ ነህ ሽበትህ ትልቅ አስመሰለህ!!! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @hasetdamtew7646
    @hasetdamtew7646 2 ปีที่แล้ว +1

    OMG it's amazing . Good bless you . comedian Asres thank you

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው ፣አጋፋው አስረስ በቀለ ብዙ ጊዜ የማውቃቸው በተለይ በህፃናት ፕሮግራምና ጭውውት ከተለያዩ ኮመዲያን ጋር ሲያቀርቡ ነው የማውቃቸው የተለያየ ባለሙያ እና ምርጥ የመፅሀፍ አዘጋጅ መሆናቸውን አሁን ያወኩት እንደነዚህ አይነት ጀግኖችን እያቀረብክ እያስኮመኮምከ አሳውቀን

  • @hameleteelias7092
    @hameleteelias7092 2 ปีที่แล้ว +1

    አስረስን እማቀው ስላሴ ትምህርት ቤት ድራማ አስተማሪ ሆኖ ነው ጎበዝ ነበር

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 3 ปีที่แล้ว +3

    አስረስ ደረጄ ክበበው ሌሎችም በዚያ ዘመን የነበሩ ኮሜዲያኖች እኛ እናንተን እያየን ስላደግን ስነምግባራችን እንደ እናንተ ነው ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጣችሁ አስረስ ኑርልን💕💕💕👍👍👍👌

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 3 ปีที่แล้ว +6

    Er motkge besak. To bad my American kids dont understand what this man represents. Asres Long live. ❤

  • @bizuayehuaseffa4193
    @bizuayehuaseffa4193 3 ปีที่แล้ว +21

    ወይ ወንድሞቼ የድሮዎቹ ወጋችሁ ሁሉ ያማረ ቀልዳችሁም ለዛ ያለው በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን:: ከክብር ጋር እናመሰግን:: 🙏🙏

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 3 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እኔ ትዝ የሚለኝ ፕሮግራሙን የአሥረሥን ለማየት ሠው ቤት ሄደን ገና መልኩን ስናየው ነው በሣቅ የምንሞተው አቤት የበፊቱ ቀልድ ሢያምር

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 3 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ መርጥ።ሰው እናመሰግናለን ተሼ አረጅም እድሜ ከጤናጋር ለአስረስ

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 2 ปีที่แล้ว +1

    አስረስ በቀለ ለሙያው የተፈጠርክ እግዚአብሔር በተስጥኦ የባረከህ ውድ ኢትዮጵያዊ በቀልድ ቁምነገር አስጨባጭ ብርቱ ሰው ስለስራዎችህ በሙሉ እጅግ እናመሰግናለን!
    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 3 ปีที่แล้ว +18

    ቸሩ መዳኒአለም በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ 😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @lema9174
    @lema9174 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼቱ፣ኑርልን፣ብዙ፣የሚያስቁ፣ሰዎችን
    ታቀርብልናለህ፣ከልብ፣እናመሰግናለን
    በተለይ፣ለኛ፣ለስደተንኞች፣ተባረክ

  • @namename2997
    @namename2997 3 ปีที่แล้ว +29

    እሼ ወሳኝ ሰው ሳስብህ ነበር እንኳን ደና መጣህ❤❤❤❤❤❤🇪🇹👈 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜንንንን

    • @hftfgdffhgftft5358
      @hftfgdffhgftft5358 3 ปีที่แล้ว +1

      አሹ ልጄ የሙባየል ቁጥርህን አሳውቀኝ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +3

    ለዛ ያለው ኮሜዲያን በና ንተ ግዜ ቀረ ቀልዱ ሁሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ ህ🙏🏾❤️

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ትንባለልን በጣም ነው እምወዳት አስረስዬ 👍🏼❤

    • @filmbate6679
      @filmbate6679 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሄሉዬ ፦
      አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ?
      *እናንተ የፊልም አድናቂዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም !
      *እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !

  • @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ
    @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ቆይታ ነበር እሸት እግዚአብሔር ያክብርህ አቢታችን እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 2 ปีที่แล้ว +1

    አስረስልጅነቲችንን አስታወስከን
    እሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    አሜን
    ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @tadleche6974
    @tadleche6974 3 ปีที่แล้ว +4

    😀😀😀😀😀የውትድርናው ግዳጅ አሁን ራሱብኖር አሪፍነው አስረስን ሳያው ቼሪ ነው የማስታውስ😘😘

    • @filmbate6679
      @filmbate6679 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ቆንጅዬ ፦
      አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ?
      *እናንተ የፊልም አድናቂዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም !
      *እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 3 ปีที่แล้ว +1

    betam yemewedeh yemakebereh komadi aseres fekr tana selam yiseteh besak gedelkgne

  • @sheger6344
    @sheger6344 3 ปีที่แล้ว +3

    Asres a legendary comedian i will never forget ur old drama, u did it wiz engdazer and samjo, every month I watch it to refresh myself pls keep on ur work.

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ እሼ ስራህ ድንቅ ነው ዛሬ የምነግርህ ኳላህ የማየው ቅጠል የደረቀ የደረቀውን ብትቆርጡት እስቲድይህን እብ
    ንዳያበላሽብህ ብዬ ነው የእናትነት ምክር ነው። ከቶሮንቶ ሐሚ ነኝ።

  • @yordanoskmariam7330
    @yordanoskmariam7330 3 ปีที่แล้ว +1

    አስረስ ከአባባ ተስፋዬ ቀጥሎ ልጅነታችንን ያሳመርክ ምርጥ ሰው!!!ዕድሜ ከጤና ይስጥህ!

  • @eyerusalemabera1808
    @eyerusalemabera1808 3 ปีที่แล้ว +20

    🤣😂🤣🤣🤣 በሳቅ ሆዴ ቆሰለ። መሳሪያ ጥሎ የሚመጣው ወታደር ታሪክ። 🤣🤣🤣 👏🏽

    • @filmbate6679
      @filmbate6679 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እየሩሳሌምዬ፦
      አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ?
      *እናንተ የፊልም አድናቂዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም !
      *እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    Endet enedemewedew egezyabeher edemewen yarezemew thanks eshetu .

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ አስረስ ገደልከኝ በሳቅ ውህ ስንት ግዜየ ስቄ አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ እሸ😍

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว

      Sebleya betesbe enhuene

    • @kiru_2406
      @kiru_2406 3 ปีที่แล้ว +1

      Ersan esekmyameg nw ysakote

  • @zinethabshawit8405
    @zinethabshawit8405 3 ปีที่แล้ว +1

    እሽ መልካም ሰዉ ተባረክ 👌👍👍👍
    ስለምታደርገዉ ነገር ሁሉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 3 ปีที่แล้ว +5

    እረጅ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @soliyanasoliyanayasin2459
    @soliyanasoliyanayasin2459 3 ปีที่แล้ว +2

    አሥረሥየ እድሜና ጤና ጨምሮ ይሥጥህ

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳቅ በሳቅ። በጣም ነው የምወደው። እንኳን ም አቅረብከው ።

  • @semegntariku3503
    @semegntariku3503 3 ปีที่แล้ว +8

    I can’t wait for part 2 thank you donkey team 👍🏾👍🏾

  • @danelhagos4902
    @danelhagos4902 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ማመሰግንክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ያቀረብከው

  • @firdewssefa7792
    @firdewssefa7792 3 ปีที่แล้ว

    እሼ በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ላንተና ለምወድህ አስረስዬ የኔ ቼሪ

  • @danelhagos4902
    @danelhagos4902 3 ปีที่แล้ว +3

    መቼም ማትሰለች አስቂኝ አስረስ ስወድህና ሳከብርህ ጥግ ድረስ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለሁ (ደሱ ነኝ የኪሎ ልጅ)

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia8602 3 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተጋር ይሁን እሺ
    ስለምትሰራው መልካም ስራ እግዚአብሔር በረከቱን ይስጥህ
    አስረስ እጅህ የምናከብረው ምንወደው ህፃናትን በመልካም ትምህርት የሚያንፅ መልካም ሰው ነው
    እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ
    ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you eshe abo ataquaretewu
    Des yilal asres tiztawu
    Edimena tena temegnehu

  • @ewenteewentun2918
    @ewenteewentun2918 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ በእውነት የምታዘጋጀውን ሁሉ ፕሮግራሞችህን ሁሉ እወደዋለሁኝ በርታልን ወንድማችን
    ይቅርታ አድርግልኝ እና ቻፕስቲክህ በጣም በዛብህ በሳቅ ብዛት ነው የቫዝሊን እቃ ውስጥ ገብተህ የወጣህ ነው የምትመስለው ትንሽ ቀነስ ታደርገው

  • @zaritutafara6926
    @zaritutafara6926 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ምርጥ ሰው ኑርልን በጣም ዬምወደው ዬማደንቀው አርትስት አስረስ በቀለን ስለጋበዝከው ደስ ብሎኛል በሳቅ ድክም ብዬአለሁ እድሜ ይስጥህ ጄግናችን 😍

  • @abebechbekila4896
    @abebechbekila4896 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥ ምርጥሰው አስረስ በቀለ

  • @feventessema4057
    @feventessema4057 3 ปีที่แล้ว +5

    What a wonderful experience and life ...wish you to have long live Aseesreyae.....and our beloved Brother Eshe with a team

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 3 ปีที่แล้ว +3

    እሹ ምርጥ ሰው ኑርልን እናመስግናለን ለምታደርገው ነገር ሁሉ 💓💓💓💓💓

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 3 ปีที่แล้ว +3

    Asres Bekele - Living legend.
    One of all time comedians.
    🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @seble1020
    @seble1020 3 ปีที่แล้ว +49

    ያገሬ የሰፈሬ ልጂ በጣም አሞታል
    በስደት ይከብዳል
    በፅለት አስብልኝ😭😭

  • @tedytesfimariam7217
    @tedytesfimariam7217 2 ปีที่แล้ว

    አስረስ እባክህ ስታወራ ፊትህን አትንካ እጃችን በጣምቆሻሻ ነው አፍህን እና ፊትህን አትንካ በተቻልህ ።
    ሁሌም ቃለመጠይቅ ስታደርግ እጆችህን ታፍህ ላይ ተዋቸው ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ ፈታ አስረስ ገደልከን በሳቅ ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @addisken24
    @addisken24 3 ปีที่แล้ว +1

    አስረስ ስላየሁህ ደስብሎኛል ሳቄን መለስክልኝ አመሰግናለሁ።እንግዳዘር በጣም የማደንቃት አርቲስት ነበረች ነፍሷን ይማረው።

  • @ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ
    @ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ግሩም ነው ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን

  • @tube-gv7et
    @tube-gv7et 3 ปีที่แล้ว

    አስረስ ሳታወራ እኮ ነው ምታሰቀው አከብርሃለው እድሜ እና ጠና ይስጥክ

  • @destamedia6678
    @destamedia6678 2 ปีที่แล้ว

    አስረስ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን አስረስ የምርጣች ምርጥ ን ሰላቀረጣችሁልን !!!!

  • @oneethiopia7689
    @oneethiopia7689 3 ปีที่แล้ว +3

    አረ ክፍል ሁለት ናፈቀኝ 🤣🤣🤣🤣🤣 አስረስዬ ስወድህ ❤️❤️

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 3 ปีที่แล้ว +2

    ፑሉሉሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዉይ ሆዴ ቆሰለ ኡህ "😂😂😂😂😂😂😂😂ውይ አስረስ ገደልከን ኡህ

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 3 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ወጣቶች ግን በለጋነታቸው ለአገራቸው ተዋድቀው አልፈዋል R.I.P ❤️❤️❤️

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 ปีที่แล้ว +1

    አስረስ እውቀት እያለው የተደበቀ ፊልም እንኳን የሚሰሩት አንድ ቀንም ጋብዘውት አያውቁም ባያውቁት ነው እንጂ እንደአስረስ ጥሩ አድርጎ የሚጫወት የለም እንኳንም አየውህ እረጅም እድሜ ተመኘሁ አዋርድ መሸለም ነበረበት ለአንድ ሰው 10 ሽልማት ከምትሰጡ ምን አለ አስረስን ለሽልማት ብትጋብዙት የኢትዮጵያ ሕጻናትን ኮትኩቶ ያሳደገ ጀግና ነው ቼሪ

  • @ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ
    @ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ 3 ปีที่แล้ว

    እሸቱ የልጅ አዋቂ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ደሞ ለወንድማችን አስረስም እድሜክን ያርዝመው

  • @simegneterefe6021
    @simegneterefe6021 3 ปีที่แล้ว

    አስረስዬ ስለአየሁህ ደስ ብሎኛል።
    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @ሜዳቲዩብ-ቘ8ነ
    @ሜዳቲዩብ-ቘ8ነ 3 ปีที่แล้ว

    እሼ አቦ ይመች የምወደውን ጀግና ነው ያቀረብከው ተባረክ

  • @samrinasamrina697
    @samrinasamrina697 3 ปีที่แล้ว +1

    Gena sayew new hode yekoselew yemir fetar tilik edimena tena yisitik asiretye abate betam new miwedachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹fetar Ethiopian yitebikat 🇪🇹❤❤🙏🙏🙏✌

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 3 ปีที่แล้ว

    It's so funny interview!!! Asres legend.....eshetye....shikor thanks

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +3

    አስረስ ምርጡ 😂😂😂😂ዘና እኮ ነበር እምታደርገን ጠፋህ ግን አሁን

  • @zedotubeziana8525
    @zedotubeziana8525 3 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ ኮሜድያን የሳቅ ንጉሥ በላቸው ገብዝልን የት ገብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ባተረፈው ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን

  • @AA-114
    @AA-114 3 ปีที่แล้ว +2

    One of the best comedians. He imitates almost any character presented to him.

  • @eliasnegussie738
    @eliasnegussie738 3 ปีที่แล้ว +7

    I respect Asres ... you our childhood's memories... thank you Esha!!

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ,,,,,,,,,

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣክ እሼየ መልካም ሰው💞💕💕

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 ปีที่แล้ว

    እሼ ምንካህ አስጨርስው ጃምብ አታርገው ታሪኩን ይጨርስልን እባክህ ። አስረስዬ ዕድሜህን ያርዝምልን ውስጤ ነህ በጣም ነው የምታስቀኝ ይመቺህ አስረሴ

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 ปีที่แล้ว

    አሰረሰ እደምነህ አቤት ደሰ ሲል የድሮ ነገር ተመልሶ ቢመጣ ሰላሙን ጢናውን
    ይሰጥህ እላለሁ ወነድሚ

  • @mekdestilahune9375
    @mekdestilahune9375 3 ปีที่แล้ว

    betam dese belonal betam egzabehare edme yeseh tnx eshi

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም የሚያስቅ ጊዜ ነበረ ተባረኩ

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 3 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkk aseres betam new sake be' sake betam siwera yemiske setota alew

  • @debritumamo6046
    @debritumamo6046 3 ปีที่แล้ว +1

    You are write. I always fight with my daughter. Can u pls bring this. She said okey but even after one hour she didn’t bring. I always fight. Thank you Asres. I taught it is the problem of my daughter only.

  • @charientertainment
    @charientertainment 3 ปีที่แล้ว +13

    ምድረ ኮሜንታም ሰላምአችሁ ይብዛ / የ እሽት ቤተሰቦች ጤና ይስጣችሁ _ ይሄን ኮሜዲያን የማቀው ገና ልጅ እያለሁ ነበር ግን አለህ ❤️

  • @tigistmekuria5054
    @tigistmekuria5054 2 ปีที่แล้ว

    ስላየውህ ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።ብሔራዊ ውትድርና ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር አለበት ካልሆነ ወጣቱን ከመጥፎ ነገር መጠበቅ አይቻልም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ 3 ปีที่แล้ว

    እሸየ ሁሌም ሳቅ ወንዲሜ አንድም ቀን አይክፋህ ጀግኖቻችን ኑሩልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያረግልን💚💛❤️

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂 ሆዴ ቆሰለ በሳቅ አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @teta8527
    @teta8527 2 ปีที่แล้ว

    Gerum zegejet! Ebakeh semhen keyerew be Amaregna!

  • @cardijezzy1699
    @cardijezzy1699 3 ปีที่แล้ว

    Eshye gobez neh sirah setsera bekath yastawkal gin ቻፒስቲኩን ቀንሰው betam shin yadergal

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ እሸቱን ይሄንን የመሰለ እንግዳ በማቅረቤ ሁሌ አድናቂ ህ ነኝ እግዚአብሄር ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡ አስረስዬ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልን፡፡ አስረስዬ በጣም ከገረመኝ ነገር ፅዳት እንደዛ በልጅነትህ መድከምህ ደስታ ሆናችሁ መስራታችሁ በጣም ይገርማል በፊት በፊት ሰው ሁሉ በተሰማራበት ቦታ ደስተኛ ሆኖ ነው ሁሉም ሰራሁ የሚል ሰው ይበዛል አሁን ግን ሥራ እያለው በአብዛኛው ሰው ተማራሪ ነው ስንቱ እውቀት እያለው ሥራ ያጣ በጣም ብዙ ሰው እያለ ሥራ እያለው በተሰማራበት መስክ ደስተኛ ያለመሆን ፈጣሪን ማማረር ይኖራል ፈጣራ ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን፡፡

  • @waltagerezghier2017
    @waltagerezghier2017 3 ปีที่แล้ว +3

    This guy makes me cry . Very funny.

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አስረስየ ልጅ ሆኘ የሱንኮሜዲ እያየሁ ነው ያደኩት long time bro

  • @kerrykerrykerry55gmailcome93
    @kerrykerrykerry55gmailcome93 3 ปีที่แล้ว +1

    Eshe mirt ethiopiawi edemen yirzem yene asteway

  • @misxer21
    @misxer21 3 ปีที่แล้ว

    እሼ ምርጥ ሰው ወደ ለሰጅነቴ መለስከኝ እረጅም እድሜና ጤና ለጀግኖቻችን❤❤

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 3 ปีที่แล้ว

    አስረስ በጣም ማደቅህ አርቲስት ነህ እግዛብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @tgyibeltal4935
    @tgyibeltal4935 3 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂 😆😆😅endet endetemereku yeawerawn sinte eyetemelesku endayehut,,enba benba nw yaregegn,,long live asres❤

    • @filmbate6679
      @filmbate6679 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቲጂዬ ፦
      አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ?
      *እናንተ የፊልም አድናቂዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም !
      *እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !

  • @netserehabteselasie503
    @netserehabteselasie503 3 ปีที่แล้ว

    አስረሴ እድሜና ጤና ይስጥህ የምትደ ነ ቅ ባለ፣ሙያ ነህ

  • @kalishwowow7526
    @kalishwowow7526 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @ሁሉምበአንድ7
    @ሁሉምበአንድ7 3 ปีที่แล้ว +2

    እሼ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ። 💚💛❤

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 ปีที่แล้ว

    Selameh yabezzalen wedamachen teru kuoyeta nebere enamesgenalen kebareyestelan👍👍👍👍💞💞💞💞

  • @mulugetayitayih2202
    @mulugetayitayih2202 2 ปีที่แล้ว

    betam des yemilu sewu nachewu Comedian Asres

  • @weyenmilo
    @weyenmilo 3 ปีที่แล้ว +1

    አደከመኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ርጅም እድሜሜሜ

  • @muhemedshukur6837
    @muhemedshukur6837 3 ปีที่แล้ว +5

    درجت السلام لايمكينونا نعرف الا بعد فقدانه الله يحفظ بلادنا اثيوبيا የሰላምን ደረጃ አናውቁም ከጣነው በሃላነው allhi hegerachin yitbikin amin