ለቲክቶከሮቹ የማያዳግም ምላሽ Vs ለኦርቶዶክሳዊያን | | ከጳውሎስ ፍቃዱ ጋር | Ephrem Balegize

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @Biruk-r7c
    @Biruk-r7c 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኤፊዬ የአባቴ ብሩክ አንተ የተባረክ ነህፀጋ ይብዛልህ❤እንወድሀለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መንፈስ ቅዱስ እንደረዳህ ስትናገር ያስታዉቃል ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ተከናዉን እንወድሀለን

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኤፋ ድንቅ ሰው የተባረክ አስገርመህናል የሚገርም ጊዜ ነበር።

  • @DeberoSamuel-yc8rm
    @DeberoSamuel-yc8rm 2 วันที่ผ่านมา

    ያምሰነከል ከሌላ ብዙም አያሳስብም ጰውሎስ እኔ ያምበለው ስጋ ውንድሜን ያምየሰነክል ከሆነ ይቅር ብሎዋል

  • @HabameAmanuel
    @HabameAmanuel วันที่ผ่านมา

    Please let Ermias get this answer--Some scholars suggest that the Greek wording in Mark 6 (e.g., ei me, often translated as “except”) can imply permission to retain what they already have, rather than take new items.
    • In this reading, Mark aligns more closely with Luke because Jesus would be saying: “Don’t acquire extra items for the journey; use what you already have.”

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n 2 วันที่ผ่านมา

    mechem yemayrsa ken nebr kibr misgana legetachin le eysusi yun wengel yashnfal❤❤

  • @MahletFares
    @MahletFares 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ere jossy wedet wedet viral Wengel atsebkm ende memesasel titek

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 วันที่ผ่านมา

    ኤፍሬም የሚባል ሰውየ በጣም በጣም አሳዘነኝ። አንድ ጥያቄ እንኳን በስርአት መመለስ አልቻለም። ድብልቅልቅ ያለበት ሰው ነው።

    • @andargachewsiyoum3965
      @andargachewsiyoum3965 2 วันที่ผ่านมา

      Ere bakihe 😂 gena meche ayitehe አልጠጣ ካልክ እንደ ልጅነትክ ትጋታለክ

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ วันที่ผ่านมา

      @andargachewsiyoum3965 ወንጌልን በሃሰት ቃል መለወጥ አይቻልም። እኔ ለሱ አፈርኩ። አብርሃም ለመልከጼዲቅ መስገዱ ጣኦት አምላኪነት ነው ብሎ ሲናገር የማይቀፈው ከሃዲ ነው። ጌታ ይቅር ይበለው።

  • @keredin5642
    @keredin5642 2 วันที่ผ่านมา

    Lebab becha 👔 melse wefff 😂😂

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ወጣቶች አስደምመውኛል። ኤፍሬም የተባለ ዋቴ ድብልቅልቅ ያለበት የተወዛገበ ሰው ነው። አንድ እንኳን መልስ ሳይሰጥ ሲለፈልፍ ነበር። ጴንጤነት ማለት አንድም የጠራ እምነት የሌላቸው አሳፋሪዎች ለመሆናቸው ኤፍሬም የተባለ ሰው ትልቅ ማረጋገጫ ነው።

    • @yade716
      @yade716 2 วันที่ผ่านมา +1

      ጆሮህ ስላልተገረዘ እውነት መስማት አይችልም። ከልጅነትህ ጀምሮ ጆሮህ ላይ የተጠቀጠቀው አጋንንታዊ ትምህርትና ልምምድና ደፍኖሃል።

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ วันที่ผ่านมา

      @@yade716 ኤፍሬም የተናገረውን መጀመሪያ አድምጥ። አብርሃም ለመልከጼዲቅ መስገዱ ጣኦት አምላኪነት ነው ብሎ ተናገረ እኮ። ኢያሱ ለመልአኩ መስገዱም ጣኦት አምላኪነት ነው አለ። በእውነት በኤፍሬም አፍረናል።

    • @yade716
      @yade716 วันที่ผ่านมา

      @@መሃመድሸሁ ኤፍሬም የተቃወመው በአጠቃላይ ከአምላክ ውጭ የሚሰገደውን ስግደት ነው። የክርስትና ሃይማኖት የተመሰረተው በሰዎች ውድቀትና ልምምድ ላይ ሳይሆን ከእግዚአብሔር በሚወጣው ቃል ነው። እግዚአብሔር " አትስገድላቸው !"*ካለ እከሌ ሰግዷል ብዬ መስገድ የለብኝም። እራሱ የሰገደው ይጠየቅበት እንጂ። የኦርቶዶክስ የስግደት ስርአት ምሳሌ ካደረጓቸው ሰዎች ፍጹም የተለየ ነው። ለምሳሌ፦ ሉጥ ሰግዶ ከመላኩ ከተለየ ቦሃላ እቤቱ ገብቶ እነሱን በመንፈስ ወይንም ስዕላቸውን አስቀምጦ መስገዱን አልቀጠለም። እንደ ተለያቸው ነው ያቆመው። ኦርቶዎች ግን የሃይማኖቱ መስረት አድርገውለት ስርአት አበጅተውለት በየቀኑ ከስግደት ያለፈ ነገር ያደርጉላቸዋል። ይህ አይነት ልምምድ በአዲስም በብሉይም ኪዳን የለም።

  • @naodteklehaimanot6764
    @naodteklehaimanot6764 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂 ምኑ ነው የተመለሰው ኣባቶች ኣምላኪ ጣኦት ኣላቸው የሴቶች ሲጠየቅ ወንድ ካለ ኣይስተምሩም ከሌለ ያስተምራሉ ኣለ and ብዙ ኣለ ኣሁን ይሄ በጌታ ስም ራሳቹ ፍረዱ እስቲ መልስ ነው 😮😮😮