🛑ቦሪቶ የቁርስ የምሳ አማራጭ//Burrito🌯 recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏❤ ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
    @Sosiyeyetadelij-fw4dz 22 วันที่ผ่านมา

    Wow betiyeeee bexam desa yilal an ye qondo berbere azegejajet sirelan

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia หลายเดือนก่อน +1

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  28 วันที่ผ่านมา

      @@AsniEthiopia አስናዬ ውዴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Beni-w3m
    @Beni-w3m 28 วันที่ผ่านมา

    Wow betam yamral ejesh yebarek ❤👍👌🏽🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  28 วันที่ผ่านมา

      @@Beni-w3m የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @FrehiwotHMGebreselassie
    @FrehiwotHMGebreselassie 23 วันที่ผ่านมา

    Dear thank you for your interesting recipes ! always trying after watching you and always good. Here I failed to make this recipe because of the red be beans, I soke it overnight and cooked it for several hours but never cooked or soft so please could you tell me how to cook it soft? sorry my Amharic key bord is not working to write it in Amharic. Thanks again dear.

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 29 วันที่ผ่านมา

    ዋው ቤቲዬ ❤❤😋😋

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  28 วันที่ผ่านมา

      @@adona21adona16 አዶናዬ ሰላም የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @seblealemu2890
    @seblealemu2890 หลายเดือนก่อน

    ዋው! ሲያዩት ራሱ ሲያምር!
    በእርግጠኝነት እሞክረዋለሁ ።
    እጅሽ ይባረክ!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน +1

      ሰብልዬ ሰላም የእኔ ውድ እሺ ሞክሪው ፆም የሌለ ጊዜ በዶሮ ክንፍ ጠብሰሽ ሞክሪው ይበልጥ ይጣፍጣል በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 28 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ነው👌
    በቦሎቄው ምትክ ሌላ ነገር ለምሳሌ ድፍን ምስር ቢሆንስ?

  • @Hawitmamo
    @Hawitmamo 7 วันที่ผ่านมา

    እንቅመሰው

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እጅሽ ይባረክ 🎉 መጥበሻውን የት አገኘዋለሁ ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      አሜን በጣም ነው የማመሰግነው አለ መርካቶም ሳሪስም አይቼዋለሁ ፍላቷ መጥበሻ ብሎ መጠየቅ ዛሬ ለቤተሰብ ከሳሪስ ገዝተነዋል🙏😍❤

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 หลายเดือนก่อน

      @bettwascorner እሺ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @zeemirza8823
    @zeemirza8823 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም በጣም ተመችቶኛል አዲስ ተከታይሽም ለመሆን ተቀላቅያለሁ
    በዚህአጋጣሚ ግን መጥበሻውን በትክክል ሳሪስ ምኑ ጋር መርካቶም ከሆነ ምኑ ጋር እንደሆነ በትክክል ብታስረጂኝ ለከተማው አዲስ ስለሆንኩ ነው
    አመሠግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  28 วันที่ผ่านมา

      @@zeemirza8823 የእኔ ውድ በመጀመሪያ ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ ሳሪስ ዕቃ የሚሸጡት ጋር ወደውስጥ ስትገቢ በስተቀኝ ሁለተኛው ቤት ነው እኛ የገዛነው ግን ስትጠይቂያቸው ብዙሀኖቹ አላቸው 🙏😍❤

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  29 วันที่ผ่านมา +1

      ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ 🙏😍❤

  • @HailuTefera-z5h
    @HailuTefera-z5h หลายเดือนก่อน +1

    💖💖💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      ሐይሉ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ ❤ ፍቅር ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  29 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የሁሌ ብርታቴ🙏😍❤

  • @tigestalemu-c1u
    @tigestalemu-c1u 29 วันที่ผ่านมา

    እውነት እሰራዋለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  28 วันที่ผ่านมา

      @@tigestalemu-c1u ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 หลายเดือนก่อน

    ቂጣውን የጋገርሽበት መጥበሻ ማለቴ ነው ይቅርታ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ገብቶኛል እኔም እሱን ነው የገዛነው🙏😍❤

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 หลายเดือนก่อน

      @bettwascorner እሺ አመሰግናለሁ