አነጋጋሪው የቦሌ መድሐኔዓለም ፀሐፊ ጉዱን ዘከዘኩት | ደብዛው የጠፋው የቤተክርቲያኑ 40 ሚሊዮን ብር ጉዳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @elisabethbirhanu4017
    @elisabethbirhanu4017 ปีที่แล้ว +62

    ተክልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እንደዚህ ግልፅ የሆነ ቃለመጠይቅ ስላደረክ።

    • @DejeneNegusse
      @DejeneNegusse ปีที่แล้ว

      የውሸቱን ነው

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว

      @@DejeneNegusse 😂😂😂😂😂ኣዱሌባ ኣተ ነህ

    • @yemaryam654
      @yemaryam654 ปีที่แล้ว

      @@DejeneNegusse ማለት ምኑ ነው ውሸት እእ

  • @alemtsehaykinfe5987
    @alemtsehaykinfe5987 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ተክልዬ በርታ ዋና ጸሐፊውም በርታ እውነተኛ ሰው ይገፋል

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 ปีที่แล้ว +116

    ወይ ዘንድሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ጨርሶ እግዚአብሔርን መፍራት አቁሟል ለዚህም ነው መከራችን የበዛው አቤቱ ርንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይሁንልን 🙏🏽

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

      በትክክል በቤተክርስቲያን ሽፋን ሌባ በዝትዋል የአዲስ አበባ ህዝብ ምስኪን ነው ቤተክርስቲያን መገንባት በዛ አጋጣሚ ገንዘብ መጨፍጨፍ እስቲ በየገጠሩ ሂዱእንይ ቤተክርስቲያን ስሩ ምንድነው አዲስ አበባ በጠበበ ሀገር መገንባት!!!

  • @seidendris7366
    @seidendris7366 ปีที่แล้ว +60

    እኔ ሙስሊም ነኝ ጉዳዩ አይመለከተኝም ግን ለእግረኛው ሚድያ ያለኝን ክብርና አድናቆት ሳላደንቅ አላልፍም ሙሉ ፕሮግራሙን ተከታተልኩ ፍትህ ለባለቤቷ ስትሆን ደስ ይለኛል በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ጸሀፊውንም ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ አቅም ያለው በመረጃና በማስረጃ የሚጓዝ የተማረና የሰለጠነ ወጣት ነው
    :-ግን ግን ይህ ቻናል አድጎ በቲቪ አየርሰአት ቢኖረው ምኞቴ ነው ።
    ምክኒያቱም ተጽኖ ፈጣሪ እና ለሀቅ የቆመ ሚድያ ነው በርታ ቀጥልበ ❤❤❤

    • @menberekinfe4944
      @menberekinfe4944 ปีที่แล้ว

      Kalitemeleketehi tewewu asitayayetunim

    • @solomonamede2884
      @solomonamede2884 ปีที่แล้ว +3

      Minew ketkemegnoch neh asetyayet mesetet mebetu new

    • @muluemebetwoube6494
      @muluemebetwoube6494 ปีที่แล้ว +1

      Ere..Tewe Enjy qale yetegebaleh neh wey

    • @ermiasgirma6514
      @ermiasgirma6514 ปีที่แล้ว

      የሌሎቹን ሳትሰማ ምነው ለመፍረድ ቸኮልክ?

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C ปีที่แล้ว

      ​@@ermiasgirma6514ሌላ እምነት ነው የመጣለትንነው የተናህገረው

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว +40

    የሚገርም ነው ጠርዝ ያለው ውይይቶች ነበረ ።
    ለሁሉም ጊዜ አለው ። ግን ሰማይና ምድርን የዘረጋ አምላክ ይፍረድልን ።

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว

      የሚገርመዉ ሁሉም ሀይማኖት ዉሥጥ ሆዳምና ሌባ ኣለ ማጋለጥ ነዉ በቃ መፍራተ ኣያሥ ፈልግም

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu ปีที่แล้ว +31

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነቷ ወደርየለሽ ናት።ግን ሙስና ገኖባታል።እግረኛው ሚዲያ ጥሩ ምንጠራ ተያይዞታል ።ደስ ብሎኛል።ቀጥሉበት።አርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @alemuseyum
    @alemuseyum ปีที่แล้ว +86

    ጊዜው ደርሷል እግዚአብሔር ይፈርዳል።
    አዲስ አበባ ከተማ ያሉ አብያተ ክርስቲያናት የግለሰቦች መፈንጫና ሀብት መሰብሰቢያ ሆነው በየገጠሩ ያሉት አብያተክርስቲያናትና ገዳማት በችግር ይሰቃያሉ !
    ኢትዮጵያ ያለችው በእነሱ "ጾም ፀሎት ነው"።
    ምእመናን እናስተውል ፤ ለቤተክርስቲያን ማድረግ ለራሳችን ጥቅም እንደሆነ እናውቃለን ግን በየገጠሩ ያሉትን እንመልከት!!!
    እግዚአብሔር ይፍረድ እያልን እኛም ስተት ውስጥ አንክተታቸው።
    ይሄን ውስጠ ሚስጥር ስለሚያውቁ ነው የጠላት ፈረሶች ቤተክርስቲያናችን ላይና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ላይ እየቀለዱ የሚገኙት ።
    "ለሁሉም ጊዜ አለው" ሁሉም ሠማያዊ ፍርድ ያገኛል።

    • @seyoum917
      @seyoum917 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 ปีที่แล้ว +4

      በጣም በጣም ጭራሽ ጧፍና እጣን አልባሳት ማግኘት አቅቷቸው መቀደስ ማገልገል ያልቻሉ ቤተ እምነቶች አሉ ከከተማ ወጣ እንዳልን እዚህ እየተሰገሰጉ አንዱ አንዱን በገንዘብ እየጠሩ ተሰግስገዋል

    • @AgewKemant
      @AgewKemant ปีที่แล้ว +1

      የጎንደር ማፌያዎች 👹🔨👹🔨👹🔨

    • @MashoAli-tr4gf
      @MashoAli-tr4gf ปีที่แล้ว

      ​@@AgewKemantበትክክል

  • @tadaseeth1
    @tadaseeth1 ปีที่แล้ว +4

    ተክልዬ እውነቱን እንድናውቅ ስላደርከን እናመሰግናለን፡፡ ሌላውም ወገን ልክ እንደ ጸሓፊው ማስረጃውን አቅርቦ ቢያሳየን ደስ ይለናል፡፡ በአጠቃላይ እኔ እንደተረዳሁት እንደማየው እስራኤሎች ኢየሱስን አንዴ ሰቀሉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተክርስትያን አገልጋዮች ግን ያለምንም ፍርሃት የእግዚአብሔርን ቆዳ አንድ ግዜ አይደለም አስር ግዜ በጭቃኔ ገፈው እየደጋገሙ እየሰቀሉት ነው፡፡ ግፍን አይፈሩ ነገ ቤተክርስቲያናችንን የሚያጠፉትም እንዚሁ ናቸው፡፡ እኛም ቤተክርስትያንን የምንረዳበት ሁኔታን ማሰብ ይኖርብናል፡፡ ሌላው ሃብታም ለማረግ መሆን የለበትም፡፡ ወድ ቤተክርስትያን ስንመጣ እግዚአብሔርን ፈልገን ወይንም ልናገለግል እንጂ እንዴት ለመስረቅ እንመጣለን፡፡ በጣም ያሳዝናል፡፡

  • @-siratekidasie6910
    @-siratekidasie6910 ปีที่แล้ว +6

    አንተ ጀግና ሰው ለቤተክርስቲያን ታስፈልጋታለህ ጀግና ነህ ብዙ ቤተክርስቲያንን ነፃ ታወጣለህ ብዬ አምናለሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ፀሀፊው ጎበዝ የተረጋጋ እውነትን የያዘ ሰው ይመስላል ለዚህ ነው አንዳንድ አጭበርባሪዎች እንዳያጋልጣቸው ነው በህብረት ተነስተው? ከቤተ ክርስትያኑ ሊያባርሩት የሚፈልጉት:: አንዳንድ ቦታ ህቀኛ ሰው አይፈለግም እና እግዚአብሔር እውነቱን ያወጣል::

  • @eftah21
    @eftah21 ปีที่แล้ว +142

    እኔ ለከተማ ቤተክርስቲያን 😢አስራቴን በኩራቴን መባየን ለገጠራ ቤተክርስቲያን ጡዋፍ ላጣችዉ ነዉ የምሰጠዉ የካህናት ደመዎዝ የሌላቸዉ አለሉ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MrFreshman-ei8hc
      @MrFreshman-ei8hc ปีที่แล้ว +4

      1000000% እስማማለዉ

    • @senaitabagaz4743
      @senaitabagaz4743 ปีที่แล้ว +1

      ​@@MrFreshman-ei8hca😊😊😊

    • @ruthDesta
      @ruthDesta ปีที่แล้ว +3

      በትክክል

    • @ruthDesta
      @ruthDesta ปีที่แล้ว +2

      እኔም እንደዛው

    • @Tsinat1459
      @Tsinat1459 ปีที่แล้ว +3

      በአዲስ ኪዳን እኮ አሁን የምትሉት አስራት በኩራት የሚል የግዴታ ስጦታ የለም የምታደርጉትን በእውቀት አድርጉ የህይወት ጉዳይ ነው

  • @negashlegesse3003
    @negashlegesse3003 ปีที่แล้ว +1

    እግረኛው ሚዲዬ ግን ትልቅ ጋዜጠኛ ነህ።እድሜህን ያብዛው

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 ปีที่แล้ว +9

    መላከ መውይ ይበርቱ እውነትን ይዘው ስለተነሱ መድሀኑአለም ከእርስዎ ጋር ይሁን እውነትን ይዘው ስለሚከራከሩ

    • @rekikmoges
      @rekikmoges ปีที่แล้ว +1

      ewunetin mermere mikniyatum ene kelijinet eskewuket yezichin betechristian ediget awukalehu lemamogesim lemenkefim gra ena kegne enye

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 ปีที่แล้ว +7

    I think he is the man of principle.
    Good job brother. Keep it up.

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +11

    ወንድሜ በርታ እውነትን የያዘ ፈተናው እንደክርስቶስ ይበዛል። እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትጠፋም። ቤትክርስቲያን ታሸንፋለች። እነዚህም ለተወሰነች የምድር እድሜአቸው ነፍሳቸውን የሸጡ እውሮች የዘላለም ቤታቸውን ያዘጉ የእግዚአብሔርን ቤት የተደፋፈሩ ይቅር ይበላቸው ለንስሀ ያብቃቸው፣ ለኛም ለንጹሀኑ ፣እንባቸውን በዱር በገደሉ ለሚያፈሱት ሲል እውነቱን ያውጣልን።

  • @alemeshetgebremariam4935
    @alemeshetgebremariam4935 ปีที่แล้ว +8

    ስንት የገጠር ገዳማት እጣን ጣዋፍ መባዕ አጥተው ይፈታሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ገንዘብ ውስጥ እየዋኙ የሀገራችንን የ ቤተ-ክርስትያናችንን መከራ ያራዝሙብናል።እባካችሁ ባለ ሀብቶች የኔ ብጤ ደሀዎችም በአቅማችን በአስራታችን ረዳት የሌላቸው ከከተማ በርቀት ላይ ላሉ ገዳማት እንድረስላቸው።

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว +14

    በስመ ሥላሴ። እንኳን በሰላም መጣህልን ተክልዬ !!!
    በጣም ጠፍትሃል ተሎ ተሎ ናልን እባክህ
    ቸሩ ሆይ ቸር ወሬ አሰማን ። ወደ ማዳመጡ ልሄድ
    የተክልዬ ቤተሰቦች ላይክና ሼር አድርጉ ገባ ገባ በሉ።

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 ปีที่แล้ว +27

    አቤቱ የኔ መዳህኒያለም ስንቱን ጉዳችንን ስንቱን በደላችንን ችሎን እኮ ነዉ የሚኖረዉ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 ปีที่แล้ว +16

    ወይ ጊዜ ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው የተባለበት ጊዜ ደረስን 🙏🏻እኛ ተመዝነን;ቀለን እንገኝ ይሆናል እንጂ😊የእግዚሐብር ክብር ምንም አይለውጠውም🙏🏻🛐

  • @solomontesfaye497
    @solomontesfaye497 ปีที่แล้ว +60

    ዋና ፀሐፊው ፡ እግዚአብሔር ያበርታዎት ፡ እውነትን እግዚአብሔር ያውጣው ፡ ሌላም ደብሮች ይፈተሹ ፡ ዞሮ ዞሮ ሀይማኖታችን ትጠበቅ !!

    • @tedyteklu8195
      @tedyteklu8195 ปีที่แล้ว +2

      ምህመናን እናስተውል፣ቤ/ክርስቲያን የሌባ መናህርያ ሆናለች።

    • @DagmawitMo
      @DagmawitMo ปีที่แล้ว +1

      Tawqewaleh ende kedemu nexu negn selale nexu new wey ?

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 ปีที่แล้ว +3

      ምነው ቆረቆረህ?? ይህ ሰው ከስንት ደብር ተባሮ እንደመጣ ታውቃለህ??

    • @mekke6544
      @mekke6544 ปีที่แล้ว

      እንዴት ይፈተሽ እውነት እነዳይወጣ ሌቦቹ ኦርቶዶክስ ተደፈረች ብለው በጩኸት ምኧመኑን ከጎናቸው ያስልፋሉ።

    • @bethelhemkifle2599
      @bethelhemkifle2599 ปีที่แล้ว +1

      ​@@amenyihun2418 የሚገርመው ነገር ቀድሞ ስለወጣ ጻድቅ ነው አሉት ያስታውቃል አጭበርባሪ ነው በርግጠኝነት

  • @hanareadymade6147
    @hanareadymade6147 ปีที่แล้ว +8

    ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልዎት በእውነት እውነት ብትዘገይም አትጠፋም በጊዜው ጊዜ እግዚአብሔር በተመረጡ ሰዎች ላይ አዶሮ ፍትው ያደርጋታል እውነት!። ብትመርም ስታጭበረብሩ የነበራችሁ ሰዎች ዋጥ አድርጓት እና ወደ ንስሃ ቅረቡ እውነትን መሸፈን ሃጢያት ስለሄነ። መላእከ መዊ በድጋሚ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @ermiyaseenyew6104
    @ermiyaseenyew6104 ปีที่แล้ว +25

    ክርስትየኖች እምነታችሁን ቤተክርሰትያንን የምትወዱ በርትታቹ ፀልዬ

  • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
    @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ ปีที่แล้ว +7

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እንግዲህ በቅዱስ ደሙ ያነጻት ቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሸሽገው ያሉትን ጉደኞች ባደባባይ ጉዳቸውን እያወጣ ነውና በመንፈስ ቅዱስ አይን የታዩትን ምዕመኑን የሚጠብቁ እረኞችን በሥጋ ያቁምልን

  • @farfannaageetuuf-pd7cu
    @farfannaageetuuf-pd7cu ปีที่แล้ว +7

    ምርት የእግዝኣብሄር አገልጋይ ነህ በርታ እሱ የጠብቀህ፡፡

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 ปีที่แล้ว +21

    ❤”ድንግል ትባርክልን “ ❤🙏 ተክልዬ 🙏❤️ መዚጋህ በጣም ተመቸኝ ። አከተመ ። ሐዋራዊት ቀዳማዊት በሁነችው እምነታችን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ያፅናን🙏❤️🙏❤️

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu ปีที่แล้ว +5

    ያሣዝናል ለመናፍቃን መዘባበቻ ሆንን እኮ ጎበዝ እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦ።

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 ปีที่แล้ว

      በደንብ እናውቃለን አንድ ቄስ ወደ አዲስ አበባ ለመዛወር ከመቶሺ በላይ ጉቦ ከፍሎ እንደሚዛወር ዘረኞች እንደሆኑ ቄሶቻችሁ እንደ ሚባሉ በየቤተክርስቲያኑ ብዙ እናውቃለን ግን አያገባንም እናንተ የራሳችሁን ቤት ሳታጠሩ የሰው እምነት በመስደብ አንደኛ ናችሁ

  • @yengusasratie699
    @yengusasratie699 ปีที่แล้ว +17

    መላከ መውይ በቃሉ በጣም እናመሠግናለን ጀግና ነዎት ግሩም ውይይት ነበር ።እግረኛው ሚዲያ በጣም በርታልን የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ።

  • @marysam9193
    @marysam9193 ปีที่แล้ว +8

    አይዞህ በርታ እግዛብሄር ካንተ ጋር ነው ጸረ ኦርቶዳክሶች በጊዜውና በስአቱ በቆፈሩት ጉድጓድ ይገባሉ የቀን ጉዳይ ነው።

  • @nolinoli9641
    @nolinoli9641 ปีที่แล้ว +20

    እግዚኦ እግዚአብሂር እውነቱን ያውጣ ፍርዱንም ይስጣችሁ።

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 ปีที่แล้ว +9

    መላከ መውይ ይበርቱ እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን ይበርቱ ስርዓት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ግን ብየ ቤተክርስትያን ያለውን ዘራፊ ሁሉ እየገርፍ ያውጣው መድሀኒአለም

  • @ermi7983
    @ermi7983 ปีที่แล้ว +104

    ኦርቶዶክሰ!!!ልጆች! ጧፍ ያጣ ቤተክርሰትያን ሲዘጋ ከተማ ያሉ ቤተክርስትያን በዝርፊያ ተጠምደዋል!!!!!!!አይ......በV8 ይዝናኑ ይህን የሚጠይቅ ትውልድ እየመጣ ነው!!!!!!!!!

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l ปีที่แล้ว +1

      Min mezegat bicha !! Orthodoxawyan be Pente eyetetelefu eyefelese new !! Kessochu selemaykelakelu new hizbu yemihedew...ahun debub akababi orthodox eyetefa new...enkwan des alachew enezih weshoch leboch

    • @mekke6544
      @mekke6544 ปีที่แล้ว

      እናንተ በሁለት ሊቀጳጳስ ተበተኖ የነበረችውን ኦርቶዶክስ አስታርቆ አንድ ያረገውን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ላይ የኦሮሞ መንግሥት ነዉ ብላችሁ የንቀት ፣የዘረኝነት ዘመቻ መዝመት ነው።

  • @azebazeb4827
    @azebazeb4827 ปีที่แล้ว +31

    ንቁ ምህመናን እስራት በኩራት ለገጠር ቤተክርስቲያን እዚ ያለውን ስማነው ምን እንጠብቃለን

  • @zemlakemulat-vm5yx
    @zemlakemulat-vm5yx ปีที่แล้ว +44

    በጣም ይገርማል ጩኸት እውነት ሊሆን አይችልም ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ አጥፊዎች በጩኸት እውነትን ለመደበቅ የተሄደበት ርቀት ሚዳዮች እንዲህ ማስረጃ የተደገፈ ነገር ጀግና ጸሐፊ ነው።

    • @rekikmoges
      @rekikmoges ปีที่แล้ว +1

      jegna tsehafi??

    • @yeshi3345
      @yeshi3345 ปีที่แล้ว

      ​@@rekikmoges11q222222222222222222222222222222222222222222222222

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 ปีที่แล้ว +9

    እግዚኦ ነው የሚባለው። ቤተክርስቲያን ውስጥ ይሄ ሁሉ ሹኩቻ። ጌታ ሆይ ቶሎ ና።

  • @yegondergetmezgebu6045
    @yegondergetmezgebu6045 ปีที่แล้ว +36

    ወንድምዬ በዛሬ ጊዜ እውነት የሚናገረርና የሚሰራ ከምድረ ገጽ ነው የሚያጠፉት እርስዎ እውነተኛው አምላክ ከእርስዎ ጋር ስለሚቆም እስከ መጨረሻው ለእውነት ቁሙ።

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc ปีที่แล้ว +1

      አፌን ሞልቼ የምናገረው ነገር ቢኖር እግዚአብሔር ከእነደዚህ አይነት ሌባ ጋር አይኖርም

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ስለ ሰውየው የኋላ ታሪኩን አጥና ከዚያ በኋላ ትተቻለህ

    • @zionzerihun2862
      @zionzerihun2862 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አንድ ነገር የምናገረው ይሄ ስውዬ በጣም አስመሳይ ነው እባካችሁ ሴጣን ነው

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 ปีที่แล้ว +12

    እንዲት ይገርማል! ለካ ቤተክርስቲያንን እኛ እራሳችን ነን እየሰጠን ያስበጠበጥናት መፍትሄው ግን ምን ይሆን አበቱ በመህረትህ አስበን😭😭😭

  • @መፍቀሬሰብእ
    @መፍቀሬሰብእ ปีที่แล้ว +174

    መፍትሔው አንድና አንድ ነው። ምእመናን ገንዘብ ከመስጠት እጃቸውን መሰብሰብ አለባቸው። ለማንም ወንበዴ መንፈላሰሻ ከመስጠት ለተቸገሩ የጎዳና ተዳዳሪዎች መርዳት።

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 ปีที่แล้ว +2

      Tekekele 🎉.

    • @abeytilahun9248
      @abeytilahun9248 ปีที่แล้ว +3

      ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው የተናገሩት ግዝት ገና ያባላችዋል የኛ የምስኪን አባት እንባ ሀዘን የአቡነ እንድርያስ ሀዘን እንባ ይፈርድባችዋል ይሄ ምስኪን ምእመናን ተጫወቱበት ፈጣሪ ይፈርዳል እሩቅ አይደለም

    • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
      @ከራድዮን-ጨ5ጨ ปีที่แล้ว +6

      በንፅህና የተሠጠ ገንዘብ በሌባ አይበላም ንፁህ የላብህን ፍሬ ስጥ ስለሊላው ግን ,,,

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs ปีที่แล้ว

      ይህን ነው የሚስፈልገው ቤተክሪስቲያን ማለትሰው ነው ሰው ከሌለ ደግሞ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ቢደራረብ ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው ይልቅ በመከራ ውስጥ ያሉትን ጎስቆሎችን መርዳት ተገቢ ነው

    • @bibianamanyazewal9110
      @bibianamanyazewal9110 ปีที่แล้ว +3

      እስማማለሁ

  • @HolyFireTv147
    @HolyFireTv147 ปีที่แล้ว +1

    ምገርም ነው እኔ የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ። ነገር ግን በእውነት ሙሉ ቭድዮውን ታለመሰልቸት አይቸዋለው። ምክንያቱም ወንድሜ የምያቀርበው ነገሮች ሁሉ በመረጃና በማስረጃ በመሆኑ ነው። ሌላው ደሞ ለካ ሁሉም ቤተ እምነት ተከታዮች ላይ ለካ አለ ማለት ነው አልኩኝ። 😮ገርሞኛል ግን ደሞ ሰውየው ለእውነት ሟች ነው ተባረክ ስራውን በእውቀት ነው የምመራው ወድጄሃለው።

  • @ruthDesta
    @ruthDesta ปีที่แล้ว +12

    ባለማተቡ የደጋጎቹ እምነታቸው ፍፁም ፍቅራቸው ፍፁም እና እዉነት የሆኑት የአባቶቻችን ልጅ የመድሃኔዓለም ልጅ መልዓከ መዊዕ በርታ እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ነው 🙏

  • @GeniAsqual
    @GeniAsqual ปีที่แล้ว +9

    አቤቱ አባት ሆይ ይቅር በለን

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere7757 ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል፡፡ አኔ ጎንደሬ ነኝ ኣባ አገሌ ጎጃሜ ናቸው፣ ኣባ አገሌ ጎንደሬ ናቸው፡ ። የሃይማኖት ጉዳይ ላይ ይሄን ምን ኣመጣው፡፡ ይህ ወንድም በጸሃፊነቱ በታማኝነት ሊሰራ ይችል ይሆናል። ሆኖም ግን ጎጥን ደጋግሞ በማንሳት ሌላ ኣላማ ያላቸው ኣስመስሎባቸዋል፡፡ ከመንፈሳዊነትም ወጣ ያሉ ይመስላል። ስለሁሉም አግዚኣብሔር ይርዳን።

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ቦሌ ለካ በወርቅና በዶላር ስለሰከሩ የኔ የሚስኪኖ የሰለት በግ ይዠ ሲሄድ ማን ባርኮት ይስጠኝ መቸም ይዠው አልሄድ ከግቢው አስሬው ሄድኩኝ ያመጣሁትም ለሱ ለባለውሌታየ ለመዳሀኒአለም ነው እሱ አይቶኛል እነሱ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው

  • @SefereSelam
    @SefereSelam ปีที่แล้ว +4

    I really appreciate the knowledge and media ethics of this host. Keep up the good work.

  • @tesfayedres6036
    @tesfayedres6036 ปีที่แล้ว

    ፀሐፊው በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምን አልባት እነሱ በ2ተኛው ዙር ሊቀርቡ ሰለሚችሉ የበለጠ በርትተህ በሚዲያ እነድታበርክካቸው በርታ በእውነት ድንግል ማርያም ከተወደደው ልጅዋ ጋር ከአነተ ጋር ትሁን በርታልን በመንፈስ ከአንተ ጋር ነን በርታ ጀግና ነህ

  • @milan8639
    @milan8639 ปีที่แล้ว +39

    ልጁ እውነተኛ ነው ሁሌም እኮ ሌቦች የሚያጋልጣቸው ሰው ሲመጣ አግልለው እና ከሰው ወንጀለኛ ማድረግ ልማዳቸው ነው!

    • @ja-ge6498
      @ja-ge6498 ปีที่แล้ว +2

      አይመስለኝም ታሪኩ ብዙ ነው ጠይቁ በተጨማሪ ያልተነገረ ጉድ አለ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 ปีที่แล้ว +1

      እረ የዚህ ስውየን ጉድ ብዙ ሲዘረዘር ነበር። አትመኑ

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 ปีที่แล้ว +1

      የጥቅም ተጋሪ ነህ መሰለኝ ያለፈ ታሪኩንስ ምን ልትል ነው??

    • @G80192
      @G80192 ปีที่แล้ว +1

      ለዚ ነዋ በውድ ዋጋ መኪና ሚዝናናው😂😂😂😂😂😂😂

    • @abelsilas6474
      @abelsilas6474 ปีที่แล้ว

      masereja amtu were becha malet mendenew@@emebetzewde7492

  • @sinwerqant-qy4lr
    @sinwerqant-qy4lr ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @HonyHony1282
    @HonyHony1282 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ከእዉነት ጋር ይቆማል ለቤተክርስቲያን ከሚሰሩት ጋር ይቁም የሚጎዷትን ከሀዲዎች እያጋለጠ ይጥረግልን እኔ መፍረድ አልችልም ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ግን እንደሰዉ ሳመዛዝን ፀሀፊ በቃሉ ሰነድ መስረጃ ይዘዉ ስለቀረቡ እዉነት አላቸዉ ብዬ አሰብኩ ሌሎቹም ከሳሾቻቸዉ በየቦታዉ ከመጮህ ማስረጃ በሰነድ ይዘዉ ይቅረቡ ። በተረፈ በቢሄር ለይቶ ማሳደድ መቆም አለበት ቤተክርስቲያንን ስለማይመጥናት ባለፈዉ በትግራይ ተወላጆች ላይ የተፈፀመዉ ማሰደድ ነው ዛሬ አማራ ስለሆኑ በፀሀፊ በቃሉ ላይ እየሆነ ያለዉ ብዙ የአማራ ተወላጆች እየተሳደዱ ነው በአሁኑ ሰአት።

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 ปีที่แล้ว +2

    ተክሌ መልካም ሰዉ ለእዉነት የቆክ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @meseretjiru4079
    @meseretjiru4079 ปีที่แล้ว +27

    የቤተክርስትያን አምላክ ውስጧ ቁጭብለው ቤተክርስትያንን የሚያደሟትን እሱ ልቡና ይስጣቸው::

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 ปีที่แล้ว +27

    In Ethiopia the church, the government, the school system, banks, agriculture all have problems. It’s a blessing the country is still standing 💔

    • @mekke6544
      @mekke6544 ปีที่แล้ว

      What problems? Tell us all problems. Not back biting.

    • @mercyz6252
      @mercyz6252 ปีที่แล้ว +2

      Yep! The church becomes the government, it is the system of Egypt 🇪🇬

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 ปีที่แล้ว

      ​@@mekke6544do you think that there is no problem and everything is fine?? Pls lets be honest and pray for the good of our country in all aspects 🙏🙏🙏

  • @alehegnenegussie2136
    @alehegnenegussie2136 ปีที่แล้ว +9

    I wish Ethiopian Orthodox Church have more like you that’s what happened every where no one is checking our church leaders good luck to you brother.

  • @TekaHailu
    @TekaHailu ปีที่แล้ว +1

    *ጥሩ ኣድርገሃ ወንድማችን❤ይአደረሰህ ያሳዝናል🙇ቢሆንም ዕዉነት ኣትቀበርም።(እግረኛዉ ሚድያ👍)መልካም🇪🇹ነው*

  • @meridkifle9050
    @meridkifle9050 ปีที่แล้ว +16

    መድሀኔአለም በቀራንዮ ካየው መከራ ያልተናነሰ በቦሌ መድሀኒአለም ቤ/ክ እያየ ነው። ተክሌ ጥሩ አገላለፅ ነው ።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ ปีที่แล้ว +5

    ለእግዚአብሔር የሚገዛ እውነትን የሚኖር የእውነት የሚሰራ ማን ይሁን !??

  • @typingtyping1617
    @typingtyping1617 ปีที่แล้ว +28

    200% this guy has a point and truths. I trust him. Well explained

    • @edenmuluneh7748
      @edenmuluneh7748 ปีที่แล้ว +1

      Yakestu lij slehonk

    • @G80192
      @G80192 ปีที่แล้ว

      ምነው ልሰሻል እንዴ? አሽካባጭ

    • @edenmuluneh7748
      @edenmuluneh7748 ปีที่แล้ว

      Esti mejemeria come with a name...ateshegot..ye Groceryw beer derdari neh meselegn?dinkem ye haymanot sew...endenante aynetu new asedabi...demo eketlebetalehu yilal..kift af

    • @DejeneNegusse
      @DejeneNegusse ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪኪኪ

    • @DejeneNegusse
      @DejeneNegusse ปีที่แล้ว

      ብርጭቆ ኪኪኪኪኪኪ

  • @fekadumoreda5825
    @fekadumoreda5825 ปีที่แล้ว +3

    I appreciate the presentation of Bekalu.

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ፡፡ ንቃችሁት አይደል እንደዚህ የምታደርጉት፡፡ እሱ ይፍረድባችሁ፡፡

  • @Mesobetsidq
    @Mesobetsidq ปีที่แล้ว +5

    ገራሚ ሰው ነው እውነት ያዝ ፡ እኔ ምለው በየ ደብሩ እንዲህ ዓይነት ሙስና እና ጥፋት አለ ስለዚህ ጥፋት ኣለ እና ኦዲት መደረግ ኣለበት

  • @messelechyemane4135
    @messelechyemane4135 ปีที่แล้ว +6

    ያሳዝናል እንዲህ በመዳፍራችን መዳህኔአለም ችሩ አምላክ ይመርምረው ስለቤቱ ይመልስ በዚህ ዘመን እናዝናለን

  • @yenekonjo2314
    @yenekonjo2314 ปีที่แล้ว +2

    ገና የትግራይ ካሕናት😭😭 ግፍ አስራችው ስታሰቃዩ ቦታቸውን ስትሸጡ $ የነሱ እምባ 😭😭ገና ያባላችዋል ። ጉዳችው ይወጣል ጁንታ ስትሉ ቀሳውስቱን🙏🙏

  • @solomonratie8707
    @solomonratie8707 ปีที่แล้ว +7

    አባ መላኩ እሁን ዋሽንግተን ዲሲ ሚካኤል ቤተክርስትያን ይያሉ ከመሰረቱ የዘረፍትና አስተዳደሩን ከመጀመርያው መሰረቱን ደበላ ልቀውት የወጡት ችግሩ ብዙ ነው ስንት የቤተክርስትያን በዘረፋ ቤት የሚሰሩ ስለ መኪና የሚራራጡ አሜሪካ አገርም ፍርድ ቤቶች ጉድ እስከሚሉ ድረስ በመካሰስ በመደባደብ ይኖራሉ ከባድ ነው

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ናችው ክርስትያን ወገ
    ኖቼ የአሁን ዘመን የመጨረሻ
    ው ዘመን ነው ምልክቱ ማቲ
    ዎስ ምዕራፍ 24 አንብቡ ።
    ሁሉ ሐይማኖትጋ ሁሉም
    ባይባል አብዛኛው የገንዘብ
    መጭበርበር አለ ከ12 ደቀመ
    ዝሙር 1 ነው ይሁዳ ጌታውን
    የሸጠ ገንዘብ ቦታ ያላችው ተጠ
    ንቁ ይሁዳ አልበላም ይህን አስቡ።

  • @SamsonAmdu
    @SamsonAmdu ปีที่แล้ว +6

    አምላኬ ታረቀን

  • @Amen-47
    @Amen-47 ปีที่แล้ว +54

    ይሄን ምስኪን ምእመናን ተጫወቱበት በጣም ታሳዝናላችሁ😮😮😮😮

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 ปีที่แล้ว

      በጣም ተጫወቱብን ቤተክርስቲያን ሽፋን እያደረጉ ህዝቡን ደሀ አደረጉት ሁሉም አስመሳይ ነው ጳጳሳት አያስፈልግም ካህንና ዲያቆን ብቻ ነው ሚያስፈልጋት እግዚአብሔር ይፍረድ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว +10

      ምእመናንማ ሁሌ ኘቻወቻ ነን አባቴ አባቴ እያልን 16 ሰአት እየሰራን እኛ በውጭሀገር እንክዋን ሞርጌጅ እንከፍላለን!! እነሱ ይፍነሸነሻሉ ሌባ ሁሉ!!! ይሄም አንድ ሌባ ነው!!

    • @G80192
      @G80192 ปีที่แล้ว +1

      እና እነሱ በv8 ላጥ ነዋ😂😂😂

  • @BelayAsfaw-mo2fi
    @BelayAsfaw-mo2fi ปีที่แล้ว

    የእግረኛው ሚዲያ ጋዜጠኛን እንዴት ብዬ እንደማደንቀው ቃላት ያጥረኛል። ተጋባዡ እንግዳው ደግሞ ድርብ ጀግና ነው። በመረጃና በማስረጃ የሚሞግት ጀግና ነው።

  • @tesfayetechane7717
    @tesfayetechane7717 ปีที่แล้ว +24

    ወንድሜ መላከ መዊ በቃሉ በርታ ጠንክር እውነትን የያዘ በሌቦች ይፈተናል ይህ ድርጊት በኮንዶምንየም ውስጥ በሰፊው በተደራጁ ሌቦች በኔት ወርክ ተደራጅተው ነዋሪውን ግራ በማጋባትና በማደናገር ለአመታት ኮሚቴ ሆነው ኦዲት የማይደረጉ ደጋግመው እየተመረጡ የሕዝብን ገንዘብ እየበዘበዙ ይገኛል የጠቅላላ ጉባኤ ሲጠራ ስብሰባውን ለሌቦቹ እንዲመች ባለቤት ያልሆኑ ለዚሁ አላማ ተደራጅተው የሚገቡ ባለቤት ያልሆኑ ተከራዮች ጥቂት ባለቤቶች ብቻ በተገኙበትበማይመ ለከታቸው ለሌቦቹ ድጋፍና ውሣኔ ድምጽ እየሰጡ እያወናበዱ ይገኛሉ ለዚህ ማህበራት በስብሰባ ቀን ጥሩ አበል ስለሚከፈላቸው እውነቱ ቢገለጽም ያድበሰብሣሉ ። ለእውነት የቆሙ ንጹሐንን በደባ ብዙ እየተሠራ ስለሆነ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ በርታ እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም።

    • @tube6037
      @tube6037 ปีที่แล้ว

      ትንሽ እግዚአብሔር አትፈሩም?

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 ปีที่แล้ว +1

      የጥቅም ተካፋይ ስለሆንክ አይፈረድህም

    • @tube6037
      @tube6037 ปีที่แล้ว +1

      @@amenyihun2418 የማን ወንድሜ ?
      የሌባ አይነደረቅ ማለት ይሄ ነው።

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 ปีที่แล้ว

      አንተ የጥቅም ተካፋይ ሌባ ሞላጫ እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 ปีที่แล้ว +1

    EWENETE NEWE YEMENAGEROOT FETARE YEBAREKOTE❤🙏🙏🙏LEBA SEWE SENAGERE YASETAWEKAL... YE KEDESTE B/KERESETEYANE GENZEBE !!!YEBELAGE LEBELAWE

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ ปีที่แล้ว +9

    የአዲስ አበባ አብያተ ክርስትያናት በሙሉ በአዲስ አበባ ተወላጅ ኦርቶዶክሳዊያን መመራት አለባቸው ምትሉ።

    • @mekdisgjjk3686
      @mekdisgjjk3686 ปีที่แล้ว +1

      ዘረኛ ቤተክርስቲያን የክርስቲያን ናት። እንጂ አ.አ ምናምን የሚባል የለም ሌላው ሌባ

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ ปีที่แล้ว

      @@mekdisgjjk3686
      ጥፊ ጥምብ ጎጃሜ ዘረኛ. መምህሩን በጎንደሬነቱ መሰለኝ ከስራው ልታስወግድት ምታሴሩት ተዋውቀናል

  • @habtamumamoleben1365
    @habtamumamoleben1365 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ መልካሙን አሰማን።

  • @sshegay8134
    @sshegay8134 ปีที่แล้ว +7

    ቅንና ጀግና ነህ በርታ

  • @ethioalove5995
    @ethioalove5995 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for this imperative interview. He seems genuine and innocent we need to support who speak up for the truth and bring integrity. May God bless you all❤

  • @Hani30898
    @Hani30898 ปีที่แล้ว +6

    It’s heartbreaking that our church is going through all this mess because of few greedy people💔 Dear Lord forgive us 🥹🙌🏽

  • @hewanalemayew1622
    @hewanalemayew1622 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ እግረኛው ሚዲያ ጋዜጠኛ ተክለሐይማኖት
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ
    አሁንም ወሳኝና አንገብጋቢ ጉዳይ አለ
    ደብረ ሀይል ቅዱስ እራጉኤል ቤ/ክርስትያን የደብሩ አለቃና ዋና ፃፊ ተባብረው ደብሩን ዝርፍ ሙልጭ እያረጉት ነው አባክህን በፈጠረህ ድረስለት ባይገርምህ የሚከራዩ ሱቆችን ተከራዩን የሆነ ያልሆነ ምክንያት እየፈጠሩ ገንዘብ መቀበል እያማረሩ ያስወጡና ተከራይ የጨነቀው ሲመጣ ፈጣሪ ምስክሬነው ተከራዩ ለጃችን 200000 ሺ ካልሰጠህ ዞርበል አየተባለ ከኪራዩ ውጪ የጃቸው አንዲ እየተቀበሉ ነው ጥቅምት ወር ብቻ 4 ሱቆች አከራይተው 800000ብር ተቀብለዋል እባክህን እኔን እንኳን ባታምን እዛው ተገኝተህ መረጃ መሰብሰብ ትችላለህ እባክህን ድረስ ስንት ቤ/ክርስቲያን እርዳታ እየጠየቀ እነዚህ ለሁለት ኪሳቸውን ይሞላሉ የግል ንብረታቸው ነው ያረጉት እባክህን በፈጠረህህህህህህህ

  • @enatneshworku3945
    @enatneshworku3945 ปีที่แล้ว +69

    በጣም ያሳዝናል አሁን ሀገራችን ላለችበት ትልቅ መቅሰፍት ያደረሷት እንዲ እምነት ቦታ የተቀመጡ ጥቅመኞች ናቸው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 ปีที่แล้ว +4

      እነሱ ናቼው መቅሰፍት ያመጡት ለህዝባችን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠን

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc ปีที่แล้ว +2

      እዛው ጎንደር ጎጃም ሄዳችሁ ደብራችሁን አስተዳዳድሩ ከአዲስ አበባ ውጡልን ባላገሮች ስማችሁን በስርአት የማትጽፉ

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l ปีที่แล้ว

      @@tt-lk3jc demo sim yematetsefu tilaleh ? Enesu eko nachew ye Liqawint memhiran ! Antema fidel enkwan yematiley..hager atifi..betekrstyan be MONTARBO hizbun eyadeeneqork yemitabarir neh....denkoro leba

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @yihdegorufael5657
      @yihdegorufael5657 ปีที่แล้ว

      ​@@tt-lk3jc😊

  • @AtsedeDemeke-b8h
    @AtsedeDemeke-b8h ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ። ክፉ ሰው ትመስላለህ

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 ปีที่แล้ว +3

    ያሳዝነል ይህንን ህዝብ ይወቅ የትግራይ ህዝብ የደረስበት ስቃይ ያሳዝነል

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የዬስራችሁን ይስጥልን። የሚገረረም እንዲህ አይነት ታሪክ በእድሜዬ አይቸም ሰምቸም አላቅም እውነት በእግዚአብሔር ዘንድ ነው ምንን እንመን ቤተክርስቲያን ልቀቋት ሁሉም ትክክል ቢሆንማ ፀብም አይኖርም ይባረክ ነበረ ዘር ውስጥ አትወተፉ ሁሉም የመንፈሳዊ ህይወትን ትቶ በፓለቲካ ተጠምጥሞ በምን ይፈታ እወነቱ ወቶ እንድናለን አለያም እንጠፋለን እግዚአብሔር በጎቹን እርዳን

  • @wasera09
    @wasera09 ปีที่แล้ว +7

    ለሁሉም ትምህርት የሚሆን እርምጃ ያስፈልጋል

  • @adu-genet
    @adu-genet ปีที่แล้ว +1

    ቦሌ መድሀኒ አለምን ደብሬን ካቴድራሉ እንዳይሰራ ከላይ ከረስተዳዳሪው እስከ ሰበካ ጉባኤው ሌብነት ተብትቦ ይዞት ምንም የማናውቅ ወጣቶችን እግዚያብሄር አነስቶን ቤቱን ረፅድተን ያሬድ ተሾመ እና እነ ወድአሰን ንጉሴ እኔንም ክልዬንም ጨምሮ ብሎ ወጣቶች ላይ እግዚአብሔር ስራውን ሰርቶ ብዙ ሌቦች ተመንጥረው ወጥተው ህንፃ ቤተክርስቲያን መሰረት ለመጣል የበቃ የነበረው የሌቦቹ ድፍረት አሁን ፀበል ቤት ያለበትን. ቦታ ቆርጠው ለነዳጅ ማደያ ሁሉ ሸጠውት እንደነበር የ ሀጥያትን ጥግ ታዩበታላችሁ እናም ይህንን በሌብነት የተበተበ ድሩን በጣጥሰን ለመጭው ትውልድ አስረክበን አሁን ላይ ይህንን ስሰማ እጅግ አነባሁ እግዚአብሔር ሆይ ቤተመቅደስህን አፅዳ ነው የምለው ምን አቅም አለኝ።

  • @mekdisgjjk3686
    @mekdisgjjk3686 ปีที่แล้ว +19

    እግዞ 4 ሚሊዋን ለደሞዝ። በየወሩ ባይጋደሉ ነው የሚገርመው። ድርጅት እንኳን ይህን ያህል አይከፍልም። እረ ክርስቲያን እንንቃ ለደሀ እንስጥ ለተቸገረ እንስጥ።

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 ปีที่แล้ว +3

      ይህ እኮ በቤተ ክርስቲያኗ ለሚገኙ ከዘበኛ እስከ አስተዳዳሪ በየ ክፍሉ ላሉ ሰራተኞች የሚ
      ከፈል ነው ሲከፋፈል እንደ ቁጥሩ ላይበዛ ይችላል

    • @ethiofam7643
      @ethiofam7643 ปีที่แล้ว +1

      እና የቤተክርስቲያን ሰራተኛ በነፃ ይገልፃሉ እያልክ ነዉ? ልጆቻቸውን ምን ያብሉ???

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 8 หลายเดือนก่อน

    Brother bekaku @ you are doing great
    Clean orthodix church from corrupted thieves

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 ปีที่แล้ว +14

    አይ ያልጠፋን እግዚአብሔር ችር ስለሆነ ነው 😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ማረን, እንድህ ወንበዴ አባቶች ከበትክርስቲያን እስካልጠፉ ድርስ መከራችን ይቀጥላል 😢😢 ብቻ እግዚአብሔር በቸርናቱን ይመልክተን 😢

  • @kukutube1550
    @kukutube1550 ปีที่แล้ว +1

    የአንድ ወገን ብቻ መስማትና መፍረድ ህዝቡ ማቆም አለበት!! እዉነት ከባድ ሚዛን ናት እንደ አፍ አትቀልም !! ያወራን ሁሉ ማመን ማቆም አለብን !!

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 ปีที่แล้ว

      ሁለቱንም መስማት ጥሩ ነው።ነገር ግን መረጃ እያሳየን እኮ ነው።

  • @mulunegusse8021
    @mulunegusse8021 ปีที่แล้ว +67

    ይህ ሰው እውነተኛ ነው በሐገራችን እውነት የሚናገር ሰው ለማጥፋት አንደኛ ነን

    • @Bini.....
      @Bini..... ปีที่แล้ว +2

      ምኑ ነው እውነቱ ይሄ ሌባ ዱርዬ የሌባ ዐይነ ደረቅ ምላሱን እና እጁን ምዕመን ላይ አውጥቶ የሚሳደብ፣ እስኪ የሰባቱ አድባራት ባለበት በስልክ ይግቡና ይናገሩ ቁጭ ብሎ መልስ ይስጥ ያኔ እውነተኛነቱ ይታያል

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 ปีที่แล้ว +2

      ምኑ ነው እውነተኛነቱ

    • @merkebtamiru7313
      @merkebtamiru7313 ปีที่แล้ว +2

      Tikikil he is a right man

    • @merkebtamiru7313
      @merkebtamiru7313 ปีที่แล้ว

      ​@@Bini.....6

    • @mulunegusse8021
      @mulunegusse8021 ปีที่แล้ว +3

      @@Bini..... አንተ ባለጌ መሆንህ መልስህ ያስታውቃል በትክክል እንደሱ ማስረዳት ስድብን ምን አመጣው የቤተ እምነት ሰው ክሆንክ

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 ปีที่แล้ว

    The secretary looks truthful. I can tell he became by God. Zerafiwochn be ewunet jiraf ligerf new. Keeping it

  • @tegestgebremedhin7558
    @tegestgebremedhin7558 ปีที่แล้ว +17

    ቤተ ክርስቲያን የጥቅም መሸመቻ እንጂ እግዚአብሔርን ማምለኪያ ቦታ እንዳልሆነች ይሔ ጥሩ ማሳያ ነው ሌሎችም አብያተ ቤተክርስቲያንም የዚህ አይነት አሰራር መኖሩ አይጠረጠርም

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l ปีที่แล้ว

      Hizbu wede Pente yemifelsew benesu lebnet new eko wanaw....

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የሚገርመኝ ሰውየው ሲያወሩ አንድ የእግዚአበብሄርን ቃል የጌታን ምህረት ሲናገሩ አይሰሙም አቤት ኢየሱስ የዋልከው ውለታ የእለት እንጀራ መሆኑ...
    “ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤”
    - ኤፌሶን 4፥15

  • @betelbbb3884
    @betelbbb3884 ปีที่แล้ว +13

    ሰውየው ሀቅ አለው ቤተክርስቲያና ግን ታሳዝናለች😊

  • @aseffadefersha457
    @aseffadefersha457 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ፀሐፊ ነኝ ባይ ወደዚህ ትልቅ የመድሐኒአለም ደብር ዋና ፀሐፊነት ለመመረጥ ያበቃው የግሮሰሪ እና የሬስቶራንት ባለቤት መሆን ነው ወይስ ከበስተጀርባው ያለ ነገር አለ

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 ปีที่แล้ว +16

    ወጣት ነው ሚያጥምቀው ሚያጥነው ኧረ ወዴት ወዴት የሄድን ነው በፈጣሪ😢😢😢😢

  • @hailiyekifle8117
    @hailiyekifle8117 ปีที่แล้ว

    የሶስቱንም ቃለመጠይቅ ሰማሁት። የፀሀፋውን የሰበካጉባኤ አባላትን እንዲሁም የወጣቶቹንም።ሲናገሩ ሁሉም እውነተኛ ይመስላሉ ።እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ።ምእመናን ግን ገንዘብ መስጠት ላይ እራሳችንን መፈተሽ ያለብን ይመስለኛል። ስንት የተቸገሩ አብያተ ቤተክርስቲያን እያሉ ለከተማ ሀብታሞች እየሰጠን ሠላም ነሱን።

  • @wasera09
    @wasera09 ปีที่แล้ว +18

    እውነት የያዘ ሁሌም ይገፋል ግን እንዳትተዋቸው በጪሆት የሚሆን የለም

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ 40 ሚሊዬን ቁጥር ደስ እንዳላቹዉ ነው የሚጠሩት የሀገሬ ህዝብ

  • @elsabetbekele7642
    @elsabetbekele7642 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ አንተን አለማመሰገን አይቻልም ያደኩት በቦሌ መድሃኔአለም ነዉ :: አሁን ያለሁት እዉጪ ነዉ በአንድ ወቅት መጥቹ ወደሰንበት ተምህርት ቤት ብሄድ ያገኘሗቸዉ ግን እቆርቆሮ ቤት ዉስጥ ነዉ ::እና ይህ ሁሉ ብር ወደት ነዉ የሚሄደዉ ??? የሰንበት ትምህርት ቤት ካልተጠናከረ እና ምእመኑን በስብከት ካላነፃቸሁት ምኑን ነዉ አገልጋይ የሆናችሁት

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 ปีที่แล้ว +2

    እግረኛው ዘመንህ ይባረክ

  • @elianoelijah1958
    @elianoelijah1958 ปีที่แล้ว +11

    ብቃት እና እውነት ያለው ጀግና ፀሐፊ ነው። አቡነ አብርሃም የሚሉት ሰውዬ ግን የማይፈተፍትበት ቦታ መቼም የለም። አቡነ አብርም ወደ ስልጣን ከመጡ ጊዜ ጀምሮ ቤተ ክርስቲያን ሠላሟን አጥታለች። ፀሐፊ በቃሉ ግን በመረጃና በማስረጃ በተጨባጭ ማስረጃ አስደግፈህ ስለነገርከን እናመሰግናለን ።

    • @alem-c1i
      @alem-c1i ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/s7pliJTEb4U/w-d-xo.htmlsi=FDyfrhmNmQ__bZ1k

    • @swjee
      @swjee ปีที่แล้ว +3

      ነው እንዴ ይህ ሰውዬ ብዙ ሰዎች ለያቁት ይችላሉ። በደብራችን ፀሐፊ የሆነ ግን ያውቁታል የለየለት ሌባ ነው። አንተ የጥቅሙ ተጋሪ ነህ ወይ ደግሞ የሰፈር ሰው ነው። ደግሞ ዘለህ አቡነ አብርሃ ግን ምን አስኬደ? ሌባና ዘረኛውን ሲነካኩት ጩህት ግድ ነው

    • @swjee
      @swjee ปีที่แล้ว +1

      ነው እንዴ ይህ ሰውዬ ብዙ ሰዎች ለያቁት ይችላሉ። በደብራችን ፀሐፊ የሆነ ግን ያውቁታል የለየለት ሌባ ነው። አንተ የጥቅሙ ተጋሪ ነህ ወይ ደግሞ የሰፈር ሰው ነው። ደግሞ ዘለህ አቡነ አብርሃ ግን ምን አስኬደ? ሌባና ዘረኛውን ሲነካኩት ጩህት ግድ ነው

    • @mekke6544
      @mekke6544 ปีที่แล้ว

      ጳጳሱ ጎጃም ደብረ ማርቆስም ሆነው ስብከታቸው የሰላም ሳይሆን የብጥበጣ ቅስቀሳ ነው።እንዴት ጠቅላይ ቤተክህነት CIA ወክለው እነደ ገቡ ይገርመኛል።ፆም ፀሎት ሳይሆን ነገር በመጎንጎን የቀጠለ ናቸው።

    • @iloveethioipa2872
      @iloveethioipa2872 ปีที่แล้ว

      ዋዉ ምጡቅ እይታ 🤓😉🤬🥶🤮

  • @bestfriend1871
    @bestfriend1871 ปีที่แล้ว

    የዛሬ አማጺ ጎጃሜዎች ግን ጎንደሬውን የራሳችሁን አምኻራ ነኝ የሚል ይህን ያክል ካስመረራችሁት የኦሮሞን ህዝብ እንዴት እንደምታዩት እያሰብኩት ነው !!
    በጣም ያሳዝናል ብሄርተኝነት አይኑን አፍጥጦ ሊያጨራርሰን ነው እጅግ ልብ ይሰብራል 💔

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 ปีที่แล้ว +5

    ይሄን ሚዲያ መደገፍ አለብን ውነት ያለችው እዚህ ቤት ነው

  • @ይትባረክ-ፀ8ረ
    @ይትባረክ-ፀ8ረ ปีที่แล้ว

    ለሁለተኛ ጊዜ ተመልሼ አየሁት መድሀኒዓለም ካለ እርሱ እውነቱን ይግለፅ ግራ የገባው ዘመን

  • @MimiKabeda
    @MimiKabeda ปีที่แล้ว +8

    እደኔ እንደኔ ግን ምናለ ምእመኑ ብሩን ባይሰጥ ስንት ሰው አለ በልቶ የማያድር በተለይ በአሁን ሰአት