Ethiopia: እንዴት ሃጫሉ አምኖሽ በዛ ጨለማ አብራችው ብቻችሁን ልትሆኑ ቻላችው ? የላምሮት ከማል የፍርድ ውሎ አዲስ መርጃ አወጣ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • Addis out Media Provides wide range of programs on entertainment, News and other Ethiopian related issues.
    We produce Original, reliable Entertainment and News about #Ethiopia. well prepared information for #Ethiopians in every corner of the globe.
    We would like to thank you for choosing our Channel. Please subscribe, share and like our videos.
    Facebook: / addidout
    Ethiopia: እንዴት ሃጫሉ አምኖሽ በዛ ጨለማ አብራችው ብቻችሁን ልትሆኑ ቻላችው ? የላምሮት ከማል የፍርድ ውሎ አዲስ መርጃ አወጣ | Hachalu Hundessa | Lamrot Kemal

ความคิดเห็น • 414

  • @Addisout
    @Addisout  4 ปีที่แล้ว +32

    ለምን ብቻችወን በዛ ድቅድቅ ጨለማ ? እንወያይ...

    • @user-pn1jz7eg8z
      @user-pn1jz7eg8z 4 ปีที่แล้ว +1

      እይ ስንቱን ልስማ ፍርድ ለእግዚአብሔር ግን ለምን ሰውን ገድሎ ጽድቅ መሰላቸው ወይ 😥😥

    • @booni7034
      @booni7034 4 ปีที่แล้ว +5

      Ene enda mimslegn konee iswa akedabet iza bota yewsdachiw nw mimslegn mekgnatum haccaluu bemata mewtat aywdim aluu silzi bezan ken iswan lemshegnt watoo bezaw ker 😥😥😥😥🤷‍♀️

    • @nardosb
      @nardosb 4 ปีที่แล้ว +4

      ውሽማው ናት ጨለማ ውስጥ የሄዱት ሊላላሱ ይሆናል🤔🤔

    • @user-ou8wj9qh7d
      @user-ou8wj9qh7d 4 ปีที่แล้ว

      @@nardosb 😁😁😁😁😁😁😁

    • @caterinaenrico5470
      @caterinaenrico5470 4 ปีที่แล้ว +3

      Esun gelew esuan endet tewuat gin?? Esu Moto esua enditinor lemin tefelege??? Endet mistir tawetabinalech bilew alasebum? So it's my question too!? Medemdem baychalim kegedayochu gar contact endalat begilts yemitay neger ale.

  • @maysatedy2468
    @maysatedy2468 4 ปีที่แล้ว +47

    እርግጠኛ ነኝ ምንም ግኑኝነት የላቸዉም ግን ላምሮት ከዚህ በፊት ብዙ ሰዉ አስገዳይ ናት ተላላኪ ነች

    • @hiwotchala3264
      @hiwotchala3264 3 ปีที่แล้ว

      ልጅቷ ብር ትወዳለች

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 4 ปีที่แล้ว +101

    ላምሮት ወይ ገዳይ ነች አለበለዚያ ደግሞ አስገዳይ ነች አራት ነጥብ

    • @Amen2216
      @Amen2216 4 ปีที่แล้ว +1

      ::

    • @yoombaria6239
      @yoombaria6239 4 ปีที่แล้ว

      Enatu hij Amchi tabila eko nawu kabetu yawatachiwu!😢

    • @sirabizu2046
      @sirabizu2046 3 ปีที่แล้ว +1

      Correct ewent new

    • @user-ui5tn8wr1g
      @user-ui5tn8wr1g 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @jonybegashaw7823
      @jonybegashaw7823 3 ปีที่แล้ว

      Bakeh ledekele gebeto newe so what hulugeze eyehede yemebedabette newe

  • @hannabh2935
    @hannabh2935 4 ปีที่แล้ว +71

    እኔ ያልገባኝ ነገር አጫሉ ገድሎት እሳን ለምን ለቀቁት ትክክለኛ የአጫሉ ገዳይ ላምሮት ናት

    • @fatimasaeed7492
      @fatimasaeed7492 4 ปีที่แล้ว

      ሚስጥር ታወጣለች ብለው ይተዋትናበር እሶነች ማለነው

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 4 ปีที่แล้ว

      በነ ጀዋር ጉዳይ ፍርድ ተሰጠ፡፡የሀጫሉ ገዳይ በድብደባው ጆሮዬ ላይ ታምቡሬ..
      th-cam.com/video/_SnY1t4jT1I/w-d-xo.html

    • @user-sr3yi2fr5h
      @user-sr3yi2fr5h 4 ปีที่แล้ว

      ምናልባት የነሱ ጉደኛ። አስተባባሪ ልኮን ትችላለይ

    • @wubalemhunde4315
      @wubalemhunde4315 4 ปีที่แล้ว

      Endet melyet chalech bemetet afzawu new enjy eza yewesdechew fexary yesrawan yesaxat yaslefelefat ewunatun yaswexat hacceen manendegedlew

    • @fatimasaeed7492
      @fatimasaeed7492 4 ปีที่แล้ว +1

      የልጆቹ እንባ ይፈርዲ እውነት ሰው ገዳወች ምን ይጠቀማሉ

  • @amlemalemekonen3721
    @amlemalemekonen3721 4 ปีที่แล้ว +64

    ገዳዮቹ ከእሷጋር ግኑኝነት ስላላቸዉ እንጂ እሷንም ይገድሏት ነበር

    • @wubalemhunde4315
      @wubalemhunde4315 4 ปีที่แล้ว

      Esewu tehonalch gadayum endet aweqechachew gedayochun endet aldengexechem endet qoma maninetun leyech fexary demun yewxalet

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 4 ปีที่แล้ว

      አስገራሚው የ2013 አዲሱ የነብይ ይድነቃቸው ብርሃኑ |ለምን እንደዘገየ| ቪዲዮ ክሊፕ(የአይደለሁም ለብቻዬ) ዘማሪ
      th-cam.com/video/JYYnTmqjSpo/w-d-xo.html

    • @Rana-qf4hd
      @Rana-qf4hd 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @umminas6947
    @umminas6947 4 ปีที่แล้ว +27

    ሀቁ/እውነቱ ማውጣት ቢፈልግ ኖሮ እስካሁን አይቆይም ነበር ሀስቢየሏህ በሱ ሰበብ የሞቱትንም ጭምር አሏህ ደማቸውን ይበቀልላቸው

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 4 ปีที่แล้ว

      አስገራሚው የ2013 አዲሱ የነብይ ይድነቃቸው ብርሃኑ |ለምን እንደዘገየ| ቪዲዮ ክሊፕ(የአይደለሁም ለብቻዬ) ዘማሪ
      --ተባረኩበት
      th-cam.com/video/JYYnTmqjSpo/w-d-xo.html

  • @beketube9852
    @beketube9852 4 ปีที่แล้ว +36

    እራሷ ነች የገደለችው ሲጀመር ሌላ ስው አልገደለውም ደሙን ያውጣለት

  • @djhabtomentertaiment7545
    @djhabtomentertaiment7545 4 ปีที่แล้ว +24

    ስለጨለማው ግለሰቦቹ ይጨነቁበት። ገዳይ ማስረጃ አጥፍቶ ነው የሚሄደው። እንደምትጠቁምባቸው እያወቁ ለምን እሷን አልገደሏትም? ያልጠረጠረ ተመነጠረ

  • @MaNa-yo5fw
    @MaNa-yo5fw 4 ปีที่แล้ว +14

    እኔቻ እኔ በባኩሌ ለሷ ቃል የለኝም እነት ነት እህትነት ሴትነት ብቻ እግዝአብሔር አምለክ ፍርዱን ይስጠት ስለ እሷ ስነሰ በጠም ያማኘል አለቅም ምንደምለት እሱን እድሜውን እንደሰጠራች ካልጆቹ እንደነጠለቹ እሷም ወልደለች እግዝአብሔር አምለክ እንደስዋ ይስጠት ይች አረማኔ ሴት

    • @Amen2216
      @Amen2216 4 ปีที่แล้ว +1

      የትም ትሁን የትም አትኖርም ትደፍለች::

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o 4 ปีที่แล้ว +56

    እኔ ከላምሮት ውጭ ማንም ሰው ሀጬን አልገደለውም እራሷ ናት

    • @MaNa-yo5fw
      @MaNa-yo5fw 4 ปีที่แล้ว +2

      ልክነሽ መቶ በመቶ እራሷ ነት የገደለችው

    • @RubelMia-og2qf
      @RubelMia-og2qf 4 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍

    • @hadasyonas3734
      @hadasyonas3734 4 ปีที่แล้ว

      ሳቢ ከዚህ ሌላ ማሰብ አችይም ደነዝ

    • @Amen2216
      @Amen2216 4 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ..የኔ ምስኪን ሊሸኛት ወቶ እንደወጣ አስቀረችው😭😭😭😭

    • @ayishabedru6204
      @ayishabedru6204 4 ปีที่แล้ว

      በክክክክል

  • @haniyemaryamlij4861
    @haniyemaryamlij4861 4 ปีที่แล้ว +35

    እራሷ ነች የገደለችው

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 4 ปีที่แล้ว +7

    ለሃጫሉ ግድያን ለማውጣት የግድ ፖሊስ መሆን አያስፈልግም ብቸኛ አብሯው ነበረች በጨለማ በቅፅበት ተኩሰው ሲገሉት ሳትደናገጥ ሳትፈራ የማታውቃቸው ገዳዮችን ማወቅ አትችልም እራሷን ለማትረፍ ትጥራለች ድንጋጤም አለ

  • @mesimesi5661
    @mesimesi5661 4 ปีที่แล้ว +15

    ፈጣሪ ይመርምራት ግን እሷም አለችበት እሷን ይገሏት ነበር ትናገርብናለች ብለው አጫሉ የዋህ ይገሉኛል ብሎ ስላላሰበ ነው በዛ ሳት የተገኝው በጫካው አንዳንድ ወዳጆች የወደዱ መስለው በጎን የሞት ድግስ ይደግሱልናል ልክ እንደላምሮት

  • @tadessefeleke7651
    @tadessefeleke7651 3 ปีที่แล้ว +2

    የልጅቷን ጉዳይ ለፈጣሪና ለፖሊስ መተው ነው
    ሀጫሉ ግን ለፖለቲካ ሴረኞች ጉዳይ ማስፈፀሚያ ሆነ እግዚአብሔር ልጆቹን ያሳድግለት

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 4 ปีที่แล้ว +14

    ጨለማውን ምናምን ተወውና ልጁ ብብቱ ስር ነው የተተኮሰበት ስለዚ እሷ ነች ከጎን የነበረችው በቃ እዛው ነው ዶሽ ያደረገችው

  • @user-bf7hb3wq5w
    @user-bf7hb3wq5w 4 ปีที่แล้ว +5

    ላምሮት ከማል መሀመድ
    ለምን አልተገደለችም ገዳዮቹና ላምሮት በደንብ ይተዋወቃሉ ማለት ነው ድሮም እኮ ጠላት ከሩቁ አይመጣም አላህ ሀቁን ያውጣው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 4 ปีที่แล้ว +5

    በቅድሚ ጋዜጠኛው አቀራረቤህ ቀጣም ደስ ይላል አንደበተ ርጉ ነህ በቀጣዩ ላምሮት በዛ ምሽት ቤት ሄዳ እንዲሸኛት መጠየቋ ለምን አስፈለገ? እና ጫካውስጥስ ለምን ሄዱ? ገዳዮቹንስ በዛ ጨለማ አጣርታ እንዴት አወቀች ቀድሞ አብራ ያቀናበረቹ ነገር ስላለ እንጂ ደሞ ሄዳ ታፅናናለች ባለቤቱን የስራሽን ይስጥሽ አቦ ደሞ ሆቴል ተዘጋ ብላ ትጨማለቃለች እንዴ ጎጎሮሽን ይዝጋው አቦ ደፍር በደንብ ትጠየቅ የሰው ነብስ ቀልድነው እንዴ ህፃናቱቹን ጥሎ ሄደ ለሰጠህን መረጃ እናመሰግናለን በርታ

  • @ritakongo3873
    @ritakongo3873 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩነው የምታቀርበው ሁሉ ብቻአ ሁሉንጌታአ ይፍታአ ሌላአ አልልም እሱአለፈ ግን በሱምክ ንያት የንፁሀንደም እውነት ትክክለኛውን ፍርድ እሱይስጠን

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 4 ปีที่แล้ว +10

    ይሄን ደነዝ ስሙልኝ... ስለሴትየዋ ላስረዳችሁ ካለ በሁዋላ እኛኑ መልሶ ይጠይቀናል...

    • @raheldebesay5052
      @raheldebesay5052 4 ปีที่แล้ว +1

      አኔ ራሴ ገርሞኛል ምን ሊነግረን ነው ብዬ ምንም ሳይናገር በጥያቄ ቸረሰው

    • @user-og4bu2or5k
      @user-og4bu2or5k 4 ปีที่แล้ว

      እኔም፣ገራሞኛል፣ጀለሴ

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q 3 ปีที่แล้ว +1

      ብዙ አድማጫ ለማግነት ሲሉ አስደሳች አሳዛኝ ይባል እና በመጨረሻም የተሰማው የምናቀውን መልሰው ይነግሩናል

  • @khan-kr5sn
    @khan-kr5sn 4 ปีที่แล้ว +5

    ላምሩ ት አልገደለችውም ቢባል ገዳይውች እዛቡታመሁኑን እንደትአወቁ ቀጥይ የሀጫሉሚስት አምሩትን እንደት ተቀበለቻት እንደትአመነቻት እኔብሁን አንቂነበርየምገላት

  • @nasariyamabaza6498
    @nasariyamabaza6498 4 ปีที่แล้ว +20

    እራሷናት የገደለችው ወይም ወጥመድ እንደተዘጋጀለት ታውቃለች ጫካውን ድረስ አምጪውተብላነው

    • @mandefrohabtewolde4197
      @mandefrohabtewolde4197 4 ปีที่แล้ว +1

      Abet filsfina Endet adrgachihu new yemitakenebabrut Esua yelechibetim wode chelemaw yewosedat and gize Libe__t new

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 4 ปีที่แล้ว

      አስገራሚው የ2013 አዲሱ የነብይ ይድነቃቸው ብርሃኑ |ለምን እንደዘገየ| ቪዲዮ ክሊፕ(የአይደለሁም ለብቻዬ) ዘማሪ
      --ተባረኩበት
      th-cam.com/video/JYYnTmqjSpo/w-d-xo.html

    • @keetikiya7069
      @keetikiya7069 3 ปีที่แล้ว

      @@mandefrohabtewolde4197 esua kelelechebet tadya lmn altegedelechm bakeh esti matakewen atawra alakem manen gedele.ewnetu ande kn mewtatu aykerem.

    • @mandefrohabtewolde4197
      @mandefrohabtewolde4197 3 ปีที่แล้ว

      @@keetikiya7069 esua bithon yegedelechiw zenaw wodíaw nebr yemiwotaw

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 4 ปีที่แล้ว +13

    ድራማ? በአንድ ገቢና ሁነው እሷን ለምን አልገደሏትም?
    ፍርድ የፈጣሪ ነው።

    • @keetikiya7069
      @keetikiya7069 3 ปีที่แล้ว

      yegedelechew esua natkemengest teleka bezu masreja ale fetari yefredebat esuanm yelakuatnm yefredebachew yehachalu demna yelijochu enba yefredebachew.

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 ปีที่แล้ว +11

    ምንም ውጣ ውረድ ዬለውም እሷ እራሷ ናት የገደለቺው ይቺ ሰው በላ ምን ታድርግ ቁጭ ብላ የመገስት እንጀራ እየበላች ነው አፈር ትብላ

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 4 ปีที่แล้ว +2

    የሀገራችን የቁልቁለት መገለጫ
    ጠቅላዩ ለኖቤል እናቱን አማራ ከዛ እናቴ የ እንትን ኦሮሞ
    ለምሮት እናቷ የእንትን ኦሮሞ
    አባቷ የእንትን ኦሮሞ
    መቼ ነዉ እንደ ሰለጠነ ሰዉ ማነህ ስንባል ሰዉ ከዛ ኢትዩጲያዊ ደግሞ ከጠየቁ አፍሪካዊ ወደ ሚል የ21ክፍለ ዘመን አገላለፅ የምንገባዉ በዛ በኩል አለም ግሎባላይዜሽን ይላል በዚ በኩል እኛ አጥንት እንቆጥራለን በጣም ሼም ሼም

  • @hiwotchala3264
    @hiwotchala3264 3 ปีที่แล้ว +1

    ከታሰረች በኃላ አልተፈታችም 100% እራሷ ናት በዛ ጭለማ 3 ገዳዬቹን እንዴት ትለያለች አጬ አብሮ አደግ የአምቦ ልጆችን በጣም ያምናል እራሱን እንዲጠብቅ ቢነገርም አይሰማም ነብስን ይማር ደሙን እግዚአብሔር ይፈልግለት

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 4 ปีที่แล้ว +36

    እንደምታያቸው እያወቁ አሷን እንዴት ሳይገሏት ቀሩ?

  • @FerihaAbdurman
    @FerihaAbdurman 13 วันที่ผ่านมา

    Wow.yesznla

  • @danielnegera3348
    @danielnegera3348 3 ปีที่แล้ว +8

    በጨለማ ዉስጥ እንደ ገዳዮቹን መለየት ቻለች።

  • @samitube3288
    @samitube3288 4 ปีที่แล้ว +5

    Waaqayyo waayee dhiiga hacef haafaradu /hin farada

  • @MaNa-yo5fw
    @MaNa-yo5fw 4 ปีที่แล้ว +6

    ስጀማር ይሆን ያህል የሀጨሉ እውነት ለምን እስካዛሬ እልበት አጠ ለሁሉም ነገር ተጠየቅ የነበረችው እሷ ነት ምክንያቱም እሷ ሁሉም ተቃለች ለምንስ በማታ እቤቱ መጠች ለምንስ እዛ ቦታ እንደዋሰደቹ ገደይም እሷ እራሷ ነት ብቻ ፍርዱን ይስጠት

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ሣሥበዉ በቅናት ይመሥለኛል ያሥገዴለችዉ
    ይህ እሧ ያዴረገችዉነዉ በዉነት ቀጥተኛ ጥላትኮ
    ያሥዴሥታል ግን እንዴዚህየልብ እሾኩን ዴብቆ በለሥላሣ ምላሡ ሢበላ
    ምላሥ ሢሞላ

  • @jasmine2439
    @jasmine2439 2 ปีที่แล้ว

    ገዳዬ ተገኘ ታሰረ የሞተ ሞተ ነው ተመልሶ አይመጣም ምን ዋጋ አለው ይሄን የመሰለ ጀግና ተበላ ምን አንጀት ነው ግን ሰውን የመሰለ ክቡር ለመግደል የሚያስችል ፈጣሪ ነብስህን ይማር ልጄ ይሄ አይገባህም ነበር ተቀጠፍክ ታሪክህ አይረሳም ሀጬኮ ሌንጨኮ እኔን

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 4 ปีที่แล้ว +6

    መኪናው ምንም ሳይሆን እንዴት ይገደላል እራሷ ሳትሆን አይቀርም

    • @marthashegute3009
      @marthashegute3009 3 ปีที่แล้ว

      Betami,yasaznal,gadenian,mamen,yikebdal,begenet,yinurln,hacalu,nebsu::

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 4 ปีที่แล้ว +5

    ሃጫሉ የተገደለው ለፖለቲካ ታርጌት ነው ዋናው ተዋናይም ላምሮት ናት እሬሳውንም ለቀናት ማቆየት ሲቻል እንደ ጎርፍ ወደሚመጣ ህዝብ አውቀው ነው የላኩት ሁከት እንዲነሳ የሚፈልጉት ሆነላቸው ማሰር የሚፈልጉትን አሰሩበት

    • @keetikiya7069
      @keetikiya7069 3 ปีที่แล้ว

      Betam lik belehal👍👍👍👍👍👍👍

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 3 ปีที่แล้ว +2

    ለምን የአጫሉን ባለቤት ስለልጅታ አትጠይቁም ውነት አይመስለኝም

  • @user-ws9eo1cw6s
    @user-ws9eo1cw6s หลายเดือนก่อน

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @AbdalaHaji-w4e
    @AbdalaHaji-w4e หลายเดือนก่อน

    Hay

  • @as-vs8zm
    @as-vs8zm 4 ปีที่แล้ว +5

    ሲጀመር ገዳዮቹ ፀብ አጫሪ ስድድብ ትግል ድብድብ ቢኖራቸቸው በወቅቱ እሷ የመለየት ገዜ ይኖራታል ተኩሰው ገድለው ከጠፉ ድንጋጤ እራስ ያስታል አንኳን ገዳይ ሊለይ እጇ አለበት

  • @abnetkebede9451
    @abnetkebede9451 2 ปีที่แล้ว

    እራሷ.ናት.የገደለችው.እሱን.ብቻ.ገለው.እንዴት.እሷን.ተዎት.ቢያስኮ.ትጠቁማለች.ብለው.ስለሚያስቡ.አይተዋትም.ነበር.

  • @anafrank4570
    @anafrank4570 3 ปีที่แล้ว

    ለማሰተኮስ ብዙ ሰውር ነገር ነበረ በበሰለ ከሄደች አብራው መሆኗ ጥርጣሬን የቀንሳል እሷ ናት ለማለት እንዴት አሰችሉዋት እዚጋ ሞያ እና ጥበብ ይጠይቃል አላማ በሰርህ ያለውን አሳልፎ ያሰጣል እንዲረዳቸው መርማሪዎች ቀደምሲል በባህሪዋ የዋህነት መወላዋል አለመወሰን መወሰን የመሳሰሉት ላይ ይሰሩ

  • @sggffgghy3278
    @sggffgghy3278 3 ปีที่แล้ว +3

    የሆነች.ነገርማ.አለች.እጅ.አብርው.ተሆኑ.እሷንም.አይተዋትም.ትነግርብናለች.ሲሉ..ይገሏት.ነበር

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ምን ጥቅም አለው ከሞተ ሀላ የኔ ሳቅታ አፈሩን ገለባ ያርግልህ አንጀተን በላ ፈጣሪ ይፍረድ

  • @jamilahussen9216
    @jamilahussen9216 4 ปีที่แล้ว +6

    የማናገርክ ነገር አለ ካለባቸው እሺ. ከመገደ ወጣ በለን ካለቸው
    ወይም. ተዘገጀተውበተ. እሱካላወቅ. ላምሮተ በደንብ ታወቃለቸ
    ፎንቱ ደመሴ ለመን አትጥየቅም እወነቱ እሱዋጋ ይኑራል. ላመሮት መታለቸ አልመጣቸም የሚለውን

    • @genethailu3187
      @genethailu3187 4 ปีที่แล้ว

      ጨለማውስጥ ከሆነ እዴት ልትለይቻለች ቀደምሲል ታቃለች ወይምእራሳነች።

  • @blentube7010
    @blentube7010 3 ปีที่แล้ว

    እኔ እንደ ምመስለን ላምሮት ከሀጫሉ ጋራ የፍቅር ግኑኝነት ይኑራት ይሁን?

  • @user-nu7pl6ck1n
    @user-nu7pl6ck1n 4 ปีที่แล้ว +1

    የአብይ አፍቃሪ ነች ምንም አያደርጎትም ፍትህ ሳይሆን አገራችን የሰፈነበት ሀሰት ነዉ እጂ መገደል ነበረባት

  • @user-ym8kc4tp8b
    @user-ym8kc4tp8b 4 ปีที่แล้ว +5

    ሌላ ማንም አልገደለዉ እሧ ናት

    • @qweasqqwwee570
      @qweasqqwwee570 3 ปีที่แล้ว

      Kaa magistii gara Nauu Yalhuu iraswaa Natii Lamrotii 👎👎👎👎👎

    • @keetikiya7069
      @keetikiya7069 3 ปีที่แล้ว

      Aw esua nat echi nefse bela

  • @rediwan6208
    @rediwan6208 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት አምላክ ሁሉን ያውቃል.... እንደ ባለአእምሮ ነገሮችን ስታስብ ላምሮትና ገዳይ የተባሉት ሰዎች 100% ግንኙነት አላቸው ። ይዘገይ ይሆናል እንጂ የሰው ደም....!!!

  • @fethyamansur3846
    @fethyamansur3846 3 ปีที่แล้ว

    ተባባሪ መሆንአለባት

  • @tamemaseseid5625
    @tamemaseseid5625 4 ปีที่แล้ว +12

    ኢራሶናት፣የሲገዳለችው

  • @user-og4bu2or5k
    @user-og4bu2or5k 4 ปีที่แล้ว +4

    እሳ፣ነች፣ገዳይ፣ምክንያቱም፣ገዳዬቹ፣እሱን፣ገድለው፣እሳን፣እንዴት፣ተዋት፣እሳ፣እጅ፣አለባት፣አፋቅራው፣ይሆናል

  • @hawi3131
    @hawi3131 4 ปีที่แล้ว +3

    እሷ ናት የገደለችው ይች አረመኔ

  • @badryaadam2880
    @badryaadam2880 3 ปีที่แล้ว

    Sharmuxiti I'ma fanifamtaturtulee qeron imaa sifanisaabirifijete gotanyatee

  • @salem4086
    @salem4086 3 ปีที่แล้ว +2

    እሳ ነቸ እዛ ወሰደ ያሰገደለቸዉ ገዳዮቸ እንደት ያዉቃሉ በእስ እቅድ ነዉ

  • @alamsewalmsew6172
    @alamsewalmsew6172 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ እየቆየ-----

  • @chaltukeno6908
    @chaltukeno6908 4 ปีที่แล้ว +1

    Go ask Hachalu,be isu yecheleme lantem yiun

  • @alemuabebe9148
    @alemuabebe9148 4 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር ግንኑነት አላቸው

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 4 ปีที่แล้ว +3

    ለምን ይዋሻል ወይ ገዳይ ነች ወይም አስገዳይ ነች የፊልም ቀረፃ ነው እንዴ ገዳዮችን ቆማ ምታየው የሌለ ነው እግዚአብሄር ይፍረድባቸው ከልጆቹ እደነጠሉት

  • @user-fd2jp9pv1k
    @user-fd2jp9pv1k 4 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ጨለማ ያስኬደችው እንዲያመቻትየምነግርህ አለ ትልና ወይገልድላው ወይም አወይገአስገድላው ይሆናል ምንእሱ ብቻ መዘዙ ኢትዪጲያዊየ አያት በነሙሴ ጊዚ የነበርነውን ውጡ እየተባለከሌላ ሀገር የኖረ የተዋለደ ውጣ አይባልም ሰው ክቡር ነው አይታረድም እግዚዮ ማለትነው

  • @ewuketbelete7053
    @ewuketbelete7053 4 ปีที่แล้ว +2

    የፍቅር ግንኙነት አላቸዉ ይባላል ፡፡ ሚስቱን ልጠይቅ እንዳልሔደችም ይነገራል፡፡

    • @user-nc1oo5tz5f
      @user-nc1oo5tz5f 4 ปีที่แล้ว +2

      ባክህ መጀመሪያ 2 ልጅ አለው ተባለ ከዛ ደግሞ 3 በእርግጠኝነት ውሽማው ነበረች።

    • @ewuketbelete7053
      @ewuketbelete7053 4 ปีที่แล้ว

      @@user-nc1oo5tz5f አዎ ብዙ ነገሩ እንደዛ ይመስላል

    • @user-nc1oo5tz5f
      @user-nc1oo5tz5f 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ewuketbelete7053 ሲጀመር ቤተሰብ ያለው ሰው በማታ ከሴት ጋር ምን ይሰራል?

    • @ewuketbelete7053
      @ewuketbelete7053 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-nc1oo5tz5f አዎ ለዛዉም አራስ ሚስትና ትንንሽ ህጻናትን ትቶ

    • @user-nc1oo5tz5f
      @user-nc1oo5tz5f 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ewuketbelete7053 ስለዚህ ብዙ ማብራርያ አያስፈልገውም

  • @mohammedibrahimabdulahi7793
    @mohammedibrahimabdulahi7793 4 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ አድስ አጀንዳ አትስጠን አንድ ገዳይ ሰው ሲግል ማስረጃ የምሆንብተን ሰ እያየ ትቶ ይሄዳል የሚል ህጻንም አያስብም ስለዚ አጀንዳዉን ለማስቀየስ አትሞከር ትንተናዉን ለባለሞያ ተው

  • @kasanshtades1064
    @kasanshtades1064 3 ปีที่แล้ว

    አይ ቅናት እሶን ትቶ ይቺኛዋን ስላገባ ቅናት አቃጠላት እና አስ ገድላ እፎ ይብላተኛች በጎኖ አረጀች ተቅናት ይችን አብሮ ነበር መቅበር እጅ የምን እስር ነበር አፈር ዶሜ ብይ አች ገጦ ሴት አዳሪ ባለጌ ግድ ካላ ገባኝ ገድሌ ልገላገል ብላ መኖር አልችል አለች አፈር ብይ አችዶማ ገጦ መቆፈራ

  • @haga3687
    @haga3687 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለዚህ ከሱ ጋር አብራ ካለች ለምን የገደለውን አትናገርም እራሷ ችግር አለባት ላምሮት እሷ እዳትለቀቅ

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i 7 หลายเดือนก่อน

    ሚንፊርድአለእሳመጊደላግሊጊልፅነው😢😢😢😢😢

  • @abebahaile1183
    @abebahaile1183 3 ปีที่แล้ว +2

    በርግጠኘነት ገዳይ አስገዳይ ናት

  • @armenttigist5170
    @armenttigist5170 4 ปีที่แล้ว +1

    የሕፃናቶቹ አምላክ ይፍረድብሽ

    • @Amen2216
      @Amen2216 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ይፍረድባት

  • @chaltu5584
    @chaltu5584 4 ปีที่แล้ว +17

    የጋድለቹ አሳ ነት ማንም አደላም

  • @user-uv5ys3bp4l
    @user-uv5ys3bp4l 4 ปีที่แล้ว +3

    ላምሮት ሀጫሉን አስግድላለች። ምን ብዙ ታወራላችሁ ቆይ

  • @ayshabaheru1640
    @ayshabaheru1640 4 ปีที่แล้ว +3

    ሚስቱ አለች ለአራስ ምርቃት የሄደች ያሌደች ሚስቱ አትጠየቅም????

  • @lubabableylubabaley293
    @lubabableylubabaley293 4 ปีที่แล้ว +2

    ገዳዮቹ ለምነ እሶነ ልምሰከርነት ተዋት ነወ የኔጥያቄ?

  • @user-mi8gz7dz8x
    @user-mi8gz7dz8x หลายเดือนก่อน

    ለምን አትገደልም እሶዋ ይቺይ ሊባ አፈር ትብላ

  • @almaznegash561
    @almaznegash561 4 ปีที่แล้ว +1

    Yichinma be qumama meskel new qomata Leba!!!😧😧😧😧😧😧😧😧😭😭😭

  • @zinashethiopia9336
    @zinashethiopia9336 4 ปีที่แล้ว

    Ok

  • @rihannarihanna7549
    @rihannarihanna7549 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን ዋጋ አለው እሱ አይመለስ

  • @botu8999
    @botu8999 4 ปีที่แล้ว +2

    Hmmmmmmmmmmm, it could be few things
    1. This girl killed him herself for what ever reason: could be ተልካ or her own reason
    2. They might have a love relationship and that is why they are in segregated area in the dark being alone. And the killers might have been following hache and killed him
    3. Or the killer just follows him and killed him, but the reason they were in segregated area could be other reason
    The fact that his car being expensive, in my opinion don’t have to do anything in this case. If it was about the car or thief they could have stolen the car or some thing from the car.
    Hopefully government will be honest and open about this case

  • @hanafkadu7039
    @hanafkadu7039 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀዋር ልኳት ይሆናል ገንዘብ የማያረገው ነገር የለም ተከፍሏት ነው የሚሆነው

    • @samirasamira6675
      @samirasamira6675 4 ปีที่แล้ว

      ላምሮት የላከው ጀዎር ሰላይሆን አብይኖ

    • @tekalignedano269
      @tekalignedano269 4 ปีที่แล้ว +1

      በገሃድ: ያለውን ነገር :ምን: ለማለት ፈልገህ :ነው? አንተ: የወንጀሉ :ተባባሪ :ነህ : የዱካ :ማጥፍያ :ወሬ :የሚታወረው : በትገለውም: አቀነባብራ :ገድላለች :ወይ: አስገድላለች። የእንጀራ አባትዋ / የእናትዋ ባል : /ምን: እንደምሠራና : ከአሁን በፍት: የት :እንደ :ነበር : አሁን የት: ቦታ እንደምሠራ :በምን :ሥልጣን :ደረጃ: ላይእንደለ: ታውቃለህ?እስቲ :እውነተኛ : የሚዲያ: ሰው ከሆንክ: አጣራና : ማን :ገደለው :ለሚለው ጥያቄ መልሱን: ይዘህ :ቢትመለስ።

    • @hanafkadu7039
      @hanafkadu7039 4 ปีที่แล้ว +1

      @@samirasamira6675 አብይ ከተራ ሰው ጋር ምን ይሰራል ጅዋር ነው በየሰፈሩ የሚልከሰከሰው

    • @Leyla-tw6ym
      @Leyla-tw6ym 4 ปีที่แล้ว

      @@hanafkadu7039 ሳህ

    • @RubelMia-og2qf
      @RubelMia-og2qf 4 ปีที่แล้ว

      Ayidalam
      Habibit___isuha
      Ye___abiyi___dagafi
      Nati

  • @danieterob4324
    @danieterob4324 4 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭💔💔☝️

  • @mimia6063
    @mimia6063 4 ปีที่แล้ว

    የምወድህ ልጅ መጣህ Addis out

  • @mekdalwetdaniel5136
    @mekdalwetdaniel5136 3 ปีที่แล้ว

    ታድያ ለምን እሱን ከገደሎ እሷን ሳይነኩ ሄዱ ይሄ ጥያቄ ይፈጥራል ጭለማ ውስጥ የሆነ ነገር አላቸው

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 3 ปีที่แล้ว

    ይድፍሽ ወድማችንን ደፍሽው አች ነበረ መድፍት አፍረ ብይ ካች ውጭ ማንም አይገለው ከገዳወቹ ጋረ አለሽ ግንኙነት አች ድቄታም በጨለማ በዚያ ሠአት አዴት ልትወጭ ቻልሽ ሀጩዬዬዬዬዬ ሁሌም በልባችን ነህ ሥላተ ከጀመረሁ ትጵፍ መዋሌ ነው ሀጭዬዬዬዬዬዬ የኔ ጀግና እፍፍፍፍፍፍ 😥😥😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭

  • @bilaladem8660
    @bilaladem8660 4 ปีที่แล้ว

    يجب الله خير

  • @jejsixidjsjsieidi8423
    @jejsixidjsjsieidi8423 4 ปีที่แล้ว +1

    እቺ ልጅ እንዲ አድርጋ ከሆነ በጣም ይገርማል ደሞ አንድ ሀገር ናቸው አንድ አከባቢ ናችው ቀበሌ አቸው ነው ሚለያየው እውነት ከሆነ ይጨራረሳሉ ይግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 4 ปีที่แล้ว

      Eswa latenorebetem techilalech gedayochu feri kehonu esun becha metew lehedu yichilalu

    • @keetikiya7069
      @keetikiya7069 3 ปีที่แล้ว

      @@salamaseyoum4974 esua rasua nat echi nefse bela

  • @lubabasied2265
    @lubabasied2265 3 ปีที่แล้ว

  • @kalbakalba7071
    @kalbakalba7071 3 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuuuufffffff hace koo 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigestdejene5928
    @tigestdejene5928 4 ปีที่แล้ว +1

    አይይ ሀገሬ አዘንኩልሽ

  • @lijyakobalamirew4900
    @lijyakobalamirew4900 4 ปีที่แล้ว +1

    የታወቀ እኮ ነው ፍቅር ፍቅር ነዋ

  • @bint2997
    @bint2997 3 ปีที่แล้ว +1

    እራሷ ናት የገደለቾዉ ከዉጪ ከተመታ መኪናዉ ለምን አልተመታም

  • @marthamoges4699
    @marthamoges4699 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደሰማነው ቦታው በጣም ጭለማ ነው ድንጋጤ አለ እንዴት የገዳዮቹን ፌት ልታስታውስ ቻለች በምንስ መልኩ ብታስረዳቸው ነው ፖሌስ ሌያገኛቸው የቻለው??? ገዳዮቹ እንዴት እሷን አልገደሏትም??? እሼ ቅጥረኛ ስለሆኑ ሰው ስላያቸው የሜመጣውን ጣጣ አያውቁም ስለዜክ ለሱ ብቻ ስለተላኩ ይሆናል እንበል ግን ከመንገድ ገባ ብለዋል ጨለማውስጥ ቆመውነው ገዳዮቹን ቦታውን ማን ጠቆማቸው?? አጫሎ ሌሸኛት ነው የወጣው ከቤቱ ለምን ከመንገድ ወጥቶ ወደጭለማ እና ጭር ያለ ቦታ ሄዱ?? የሆነ ነገር ትልቅ ወሬ ላዋራክ ብላ አታላው ይሆን?? ሌላው የአጫሎ የቅርብ ጓደኝ ተብየው ለምን ቀረ እሷ እንደተተኮሰበት መጀመሬያ ያሳወቀችው ለጓደኝው ነው እንዴት?

  • @abebahaile1183
    @abebahaile1183 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔን ነገረመኝ የዚች ሴት ማንነት ነዉ

  • @hellenaragie8869
    @hellenaragie8869 4 ปีที่แล้ว +1

    Wey mestu setasazin huletegna mot new yemehonibat yene enat😭😭😭

  • @abdisaterefe3612
    @abdisaterefe3612 4 ปีที่แล้ว +2

    ለእንግዱ ስትደዉል ለምን ትክክለኛዉን ቦታ አልተናገረችም? ደንግጣ ነው በሉኝ.. ደግሞ ሚሊተሪ መሆኗስ

  • @user-iw5cv7zq1b
    @user-iw5cv7zq1b 3 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ጥያቄ የለውም እራሳ ናት

  • @rabiaa6265
    @rabiaa6265 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 3 ปีที่แล้ว +1

    የገደለችው እራሱዋ ላምሮት ናት

  • @abebeshega5565
    @abebeshega5565 2 ปีที่แล้ว

    Iemns 1gnaw tetertari man endedewelelet mawek aychalm?

  • @adaanechadaanech5838
    @adaanechadaanech5838 4 ปีที่แล้ว

    Yasgedelech,Lamiroti,naatti

  • @FathimaFathima-hq3lc
    @FathimaFathima-hq3lc 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @user-rt2hr7ex3q
    @user-rt2hr7ex3q 4 ปีที่แล้ว +3

    ሴት እና ወንድ በጨለማ ጫካ ውስጥ ምን የሚያረጉ ይመስላችዋ?
    ሀ :ሊጫወቱ ነው
    ለ :ሚስቱ አራስ ስለነበረች መሳጅ ላታደርገው ነው
    ሐ:ሌባና ፖሊስ ሊጫወቱ ነው አይ ወንድ ጭን ካያ ገደል ይገባል
    መ:ሁሉም መልስ ነው !!!

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 4 ปีที่แล้ว +1

    Why you guys talking about only relationship?friendship is a lot better than relationship. You think she’s taking this risk on her life? I don’t think, for the next time we have to see different directions or ways not only this.we have to think wisely don’t judge without any evidence please.

  • @EftuNazif
    @EftuNazif หลายเดือนก่อน

    Isu anten mesalh ende HACE Farasssssss ish

  • @bosediriba1602
    @bosediriba1602 4 ปีที่แล้ว

    Waqayyo yaa faradu issa kanni arge yaa rabbi faraddii