🔴

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ก.ค. 2024
  • ማሳሰቢያ፦ ውድ ይህን ቪዲዮ የምትመለከቱ ሁሉ “ጎልጎታ ኢየሩሳሌምን ላስጎብኛችሁ” በሚል ርዕስ የቀረበው ይህ ቪዲዮ በኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ተዘጋጅቶ የቀረበ አለመሆኑን ልንገልጽላችሁ እንወዳለን። ነገር ግን የኮሜዲያን እሸቱን ፎቶ ለታምብኔል ግብአት የተጠቀምነው የበለጠ ለብዙ ሰዎች ተደራሽ እንድሆን ታስቦ ነው።
    ይህንን ቻናል #Subscribe ቪዲዮውን ደግሞ #Like እንዲሁም ለሌሎች ሰዎች #Share በማድረግ እንድታበረታቱን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።
    ‪@comedianeshetu‬‪@miki2f‬ ‪@AbelBirhanu‬‪@abelbirhanu1‬
    #ኢየሩሳሌም #ጎልጎታ #ሰኔ_21 #ሰኔ_ጎልጎታ #የእመቤታችን_ጸሎት #comedianeshetumelese #comedianeshetu #donkey_tube #እሸቱመለሰ

ความคิดเห็น • 27

  • @user-qv6zb1iz8l
    @user-qv6zb1iz8l หลายเดือนก่อน +4

    እሸቱ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱሰ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክልህ።በልጆች ተባረክ።

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግን አለን ውድ ወንድሞቸ የእግዚአብሔር ለጅወች በሙሉ በእውነት በእድሜ በፀጋ ያንውራችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እስከነ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ በእውነት እረድኤታችሁ ይደረብን በሕይወቴ ስመኘው የነበረውን ነገር ነው ያሳያችሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kefasemeon
    @kefasemeon หลายเดือนก่อน +2

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 หลายเดือนก่อน

    ዎው እንዴት ደሰ ይላል እቦታው ያለሁ ነው የመሠለኝ በጣም ነው የምናመሠግነው እግዚያብኼ ይሰጥልን

  • @MatewalMuller
    @MatewalMuller 29 วันที่ผ่านมา

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AwurarisGubay
    @AwurarisGubay หลายเดือนก่อน +1

    ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን ለሁሉም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba หลายเดือนก่อน +1

    እሺ የተዋህዶ ልጅ ❤❤❤

  • @AwurarisGubay
    @AwurarisGubay หลายเดือนก่อน +1

    ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን ለሁሉም እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 25 วันที่ผ่านมา

    በረከቱ ይድረሰን🎉🎉🎉

  • @miki2f
    @miki2f  หลายเดือนก่อน +7

    ማሳሰቢያ፦ ውድ ይህን ቪዲዮ የምትመለከቱ ሁሉ “ጎልጎታ ኢየሩሳሌምን ላስጎብኛችሁ” በሚል ርዕስ የቀረበው ይህ ቪዲዮ በኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ተዘጋጅቶ የቀረበ አለመሆኑን ልንገልጽላችሁ እንወዳለን። ነገር ግን የኮሜዲያን እሸቱን ፎቶ ለታምብኔል ግብአት የተጠቀምነው የበለጠ ለብዙ ሰዎች ተደራሽ እንድሆን ታስቦ ነው።
    ይህንን ቻናል #Subscribe ቪዲዮውን ደግሞ #Like እንዲሁም ለሌሎች ሰዎች #Share በማድረግ እንድታበረታቱን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።

  • @meseretgebrye986
    @meseretgebrye986 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ወንድሜ

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 27 วันที่ผ่านมา +1

    እናመስግናል❤❤❤❤❤

  • @user-le2nx6js8o
    @user-le2nx6js8o 28 วันที่ผ่านมา +1

    እናመስግናልን ወድማችን

  • @user-og7hu7zg9y
    @user-og7hu7zg9y 27 วันที่ผ่านมา +1

    Woye metadelachihu Egzabher hoy egnam mireten.....yihn bota endnay

  • @user-pr1il5dc5g
    @user-pr1il5dc5g หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ❤❤❤

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 หลายเดือนก่อน +1

    Amen tebrku betam Des yelale keber le medehani Alem ke Enatou gar Ende chernto yeza Sew yeblen ❤♥️🙏👍👍👍👍

  • @Ifijfude
    @Ifijfude หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሄር በስጋም በነፋስም ይጠብቅህ

  • @user-xo7jd3ec4n
    @user-xo7jd3ec4n หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖 hilllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll zemaree malaktiin yasemalini redeheeti berketachuu ayileyeeni xelotachuu ayileyenii hizgaaber yixebiqeeni

  • @WudneshAlemu-pn4go
    @WudneshAlemu-pn4go หลายเดือนก่อน +1

    እሸ፡እግዚአብሔር፡እድሜናፄናይስጥክ፡ልጅክይትባረክ፡❤❤❤❤ለቁምነገርያብቃልክ❤❤❤❤❤አሜንአሜን❤❤❤❤❤አሜን

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 25 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ እግዝኣብሄር ❤❤❤ ይባርካቹ ❤❤❤እድሜና ❤❤❤ ይስጣቹ ❤❤❤ ተባርኩልኝ ❤❤❤ ኣሜን

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 28 วันที่ผ่านมา

    ቀዱስ:አማኑኤል:ፍቃዱ:ሆኖ:ቦታውን:ለመርገጥ:ያብቃኝ:የተመኘ:ሁሉ:ይሁንለት:እናመሰግናለን:ድንቁ:ልጃችን::

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 28 วันที่ผ่านมา

    ደሞ አቀራረፁ የስም ስተቱ መጀመርያ ቀራኒዮ ነው ሚገባው ከመገነዙ በፊት ከዛ የግዝነቱ ቦታ አዛም ጎለጎታ የመቃብር ቦታው ነው

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ 🌷ቦታውን🌷 ላልረገጥን🌷 ሰዎች 🌷በዚህ 🌷መልኩ🌷 እንድንጎበኝስላዱረከን🌷 ከልብ🌷እናመሰግናለን 🌷ተባረክ👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤❤👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏

    • @miki2f
      @miki2f  หลายเดือนก่อน

      አሜን! አሜን! አሜን!

  • @AwurarisGubay
    @AwurarisGubay หลายเดือนก่อน +1

    ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን ለሁሉም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @AwurarisGubay
    @AwurarisGubay หลายเดือนก่อน +1

    ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን ለሁሉም እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @AwurarisGubay
    @AwurarisGubay หลายเดือนก่อน +1

    ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን ለሁሉም እናመሰግናለን ወንድማችን