ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው እደኔ አገሩ ገብቶ ማግባት ና መውለድን እሚመኝ አላህ ያሳካልሺ በሉኝ እሲቲ
አላህ ያሳካልሽ
ያሳካልሽ ያሳካልንንንን እህቴ
@@سميرها-ف7ج አሚን ለሁላችንም
@@hawaeseti5545 አሚንንንን
ZUFAN ZUFAN ያሳካልሽ የኔ ማር
የሰው ልጅ ፍቅር ከሌለው ከንቱ ነውና ፈጣሪ የማያልቅና የተትረፈረፈ ጣፍጭ ፍቅር ይስጥችሁወዳጅ መስሉ ወዳጁን ከሚያጠፋ ሰው ይሰውርችሁ በሄዳቹበት ሁሉ የማያልቅ እንጀራ ይስጥችሁ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Amen
አሚንሚሚዬውዴፈጣሪይጠብቅሽ
አሜንንንንንንን ላንቺም
አሚንንንንንን
@Mulualem Bihon ሀሀሀለምን
ለቧሏ ቤተሰብ ክብር ያላት ሁሌም ዘሯ የተባረከ ይሁን በጣም አከበርኩሽ ሁሌም እምነት ያላት ሴት የገባችበት ቦታ ፍቅርና ሰላም ትሆናለች አላህ ዘርሽንና ትዳርሽ ይባርክላችሁ😍
ሴቶችዬ አሚን በሉ የምትወድትን የሚወደችሁን አላህ ይስጣችሁ እምወደውን ስላገባሁኝ አልሀምድሊላህ 9 ዓመት በሀላ እናተም አላህ የምትወድትን ያገናኛችሁ
እሚን ያረብ
አሜን
Ameeee
Ameenn Ameen Ameen
ቤት ልስራ አስቢያለሁ ያሳካልሽ በሉኝ ማሮች አሞኛል ይማርሽ በሉኝ ጋይሶች አሜን አሜን አሜ አሜ
አላህ አፊሺንይሰጥሺ ሁቢ ሰደትላይበሺታከባድንዉ
@@kamgitacho3164 ሆዴ
@@ruhamabarkot4802 ለምን
ዋናው ጤናሽ ነው አላህ ይማርሽ ሲቀጥል ቤትሽን ያሳካልሽ ሲያልቅ ለምርቃት ጥሪን kkkk♥
ማሪያም እናቴ وسام እኔም አሥባለሁ እፍ ቦታውም ውድ ነውፈጣሪ ይርዳሽ ማሬ
ሀኒቾ በራሥሺ ፀጉ አንዲ ቀን እንኳን እንይሺ የምትሉ የምር ያለሜካፕ ያለ ሆማን ሄር የምትሉ ላይክ አርጉኚ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እረ ተመልካቹ ይሮጣል እማየ
@@ወድሜለኔልዩነው 😃😃😃😃😃 ለምን
ዘመን ላይ እያት ፀጉራ ከናፈቀሽ
👍👍
እነሡሁሌ ሜካፕ እናሁማንሄር ለምደው አንድ ቀን ቢተውት የተላጠ ዶሮ.ይመሥላሉ ሠለዚ መብታ ነውክክክ ሀኒ እንዳትሠማኝክክ
አልሀምዱሊላ ከሁድ እስከ ሁዲ ያደረሰን ያረብ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ዱአ እንደራረግ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😘😘 አሜን ውዴ
ባንድራው ደሞ የየት ሀገር ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሚን
@@ዙዙየደራዋ kkkkkkkkkk jemayka
@@ዙዙየደራዋ hahaha
እሲ ውዶቸ ፈጣሪውን ፈሪ ፣ሰው አክባሪ ፣ ታማኝ ባል ፈጣሪ ይስጥሽ በሉኝ እኔ አሚን ልበል
የአላህ የምመኘውን ሳይሆን የሚበጀኝን ትዳር ስጠኝ ያረብ yetemgneshiewn yesteshi weda
@@reshmiprasad1853 አሚን አሚን አሚን ውደ
ይስጥሽ
Allahe iesteshe
@@zedbintbaba4779 አሚን አሚን አሚን ውደ
ለእምዬ አገሬ ሰላምን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብን የኢትዮጵያ አምላክ ይስጠን
ሻሎም ሻሎም ናታኔም ነኝ የክርስቶስ ልጅ Amen Amen
*ነግ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው የልባችሁን መሻት ፍጥኖ ይሙላላችሁ አሜን ዊል ካም እንተዋውቃልን ውይ ትዳር የህይውታችን መስርት ነው እና እውነትኛ ትዳር ይስጥን አሜን!*
አሜን አሜን አሜን እውነትነው የእግዚአብሔር መላክ ቅዱስ ሚካኤል የልባችንን መሻት ይፈፅምልን
@@Ali-fe8yo *አሜን ውዴ!*
Amen.yaneae.maere
አሜን አሜን አሜን
2012 ያላጨ የሚያጭበት ያጨ የሚያገባበት የተጋባ የሚወልድበት ሀገራችን በፍቅር የምትደምቅበት ያድርግልን አሜን! አኒቾየ ምንድነው ሰሞኑን ጭፈራ ላይ አበዛሽ ጭራሽ በራቁት በሌሊት ምናምን,,, 😊😊😊😊
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅች ተዋህዶ መቼም አትፈራም ሀይማኖት እንጂ ቤሄር የለንም አንድ ኢትዮጵያዊ ነን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አሜን
ያረብ የሀገሬን ክፉ አያሰማኝክርስቲያን ሙስሊም አንድ ነንሁሌም የምር ኢትዮጵያ ሰላምትሁን አሚን ያረብ
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
አዎ እንጂ ሁላችንም እደገታችንከሁሉም ሀይማኖት ነው አሁንም ፍቅር ሰላም ለሀገር
ያገሬ ልጆች በስደት ያላቹ ወደ ቻናሌ በመግበት ሰብስክራይብ አርጉ
ሰላም ምርጦች የኛ የስዴተኞች መዝናኛዎች ናችሁ እኔም ከባሌ ጋር እመጣለሁ እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ 😍
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በሉኝ በጣም የጨነቀኝ ነገር አለ
Allah ysakalesh
*ሴቶች ባል ለማግባት የምንጏጏዉን ያህል እጃችንን ዘርግተን አላህን ብንለምነዉ ኖሮ አንዲትም ላጤ አይገኝም ነበር ሳህ ወላ ላ 😝*
ፋፊ ወለየዋ tekekel weda 👍👍
አሚን ትክክል ብለሻል አላህ ወደሱ ይምራን
ሳህ100%
በኮመንት እንጅ በአካል ሲጠየቁማ አይፈልጉም
ሳህ
ነገ እኮ ገናናው መላአክ ቅዱሰ ሚካኤል ነወ እንኳን አደረሳችሁ ተዋሕዶ ልጆች አሜን ከአለታሰበ አደጋ ከዲያብሎስ ወጥመድ ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ አሜን ፍቅር ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ፍቅር ሰላም የተሞላበት ምሽት ይሆንላችሁ ✣✣
ከቶ የናተ ሚካይል መቸነው እሚልቁት 99ፍጡእያመለካችሁ
በቸርነቱ ጠብቆ ከሳምንት ሳምንት ያደረሰን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ♥ well come Hani
አሜንንንንንን
አሜንንንንንንን
የስደት ጏድኞቼ በጸሎት አስቡኝ ታሜማለው በሰው ሀገር 😭😭
አላህያሽርሽ
እግዚአብሔር ይማርሽእማ
ምህረቱን ይላክልሽ ፈጣሪ
ኤልሹ ነኝ ስደተኛዋ አላህ ያሽርሺ
እመብርሃን በምህረት እጆቿን ትዳብስሽ በሰላም በጤና ለሃገርሽ ታብቃሽ
ዛሬ በጣም ደስስስ ብሎኛል ሀገሬ ሰላም ስለሆነች ደስ የሚል ሰንበት ሀገሬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ
አሜንን
Ameen
Amennn
ዛሬ ቀኑ በጣም ደስስስ ይል ነበር እግዚአብሔር ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር .....😍😍 የነገው ..ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን
አሜን አሜን አሜን💒💒💒💒❤❤❤❤
አሜን የእግዚአብሔር መላእክት ይጠብቀኝ
ወዮ እኔ ይህዉ ስደት እድሜ ልክ ሳላገባ ቋሟ ቀር ሊያደርገኛ እያዳረሰ ነዉ እናንተ ለብዙ አመት ተጋብታችኋ እየኖራችሁ ነዉ ማነዉ እንደኔ ከስደት መልስ ምርጥ የሆነ ትዳር የሚመኛ ማነዉ 👍
ክክክክ አዞን እኛም አለገባን
እንጋባ እኔ ና አቺ ስደት ላይ
@@HassanAli-dc7yl ☺
ስድትክማገባትናአገርቤትክማገባትየቱየሻላል
@@زينبمحمد-ت1ش8م ስደትም አገርም ሁሉ አንድ ነው ዋናው ፋቅር ነው።
ትዳር የኢማን ግማሽ ንው አላህ ሷሊህ የሆነ ባል ይስጠን አሜን በሉ ውዶቼ። ሀቢቢ ወይነክ????
😘😜
አሚን ያረብ
😂😂😂😂ወይነክ
Hon
አቦ ለሁላችንም ሞቅ ደመቅ ጣፋጭ ትዳር ይስጠን ከስደትመልስ 🍒🍒🍒🍒🍒🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
ውይይይይ ሃኒየ #ስወድሽ ልብስ ደግሞ ዋውውውው ነው ግን እባክሽ እባክሽ መስቀልሽን አታውጭው ስታደርጊው እንዴት እንደሚያምርብሽ. እንዴት ልንገርሽ !! የኔ አዳም. ተው ተው ወዴት ነህ
ትክክል የእኔም ጥይቄ መስቀልሽን ለምን ታውቅ አለሽ
@@እሙየድንግልማራይምልጅ ትፈራላችሁ ክክክክክክክክክ
ናርዶስ አየለ አይሳቅም ገጣጣ
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እደኔ ሀንየን የምትወድ በላይክ አሳይኝ
ዌልካም ሀንቾ እስኬ የዛሬው የኦርቶዶክስ ስልፍ በስላምመጠናቀቁያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ እዥወደላይ
200 እጅ ወደላይ አድርጌአለዎ
@@SelamHAGOS-s3p አመስግናለሁውዴ
Betam now des yalge
እንዋደዳለንኮ መንጋወቹ በጠበጡንጅ
በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አገርቻን ስላም ያድርግልን አሜን።
ሀኒቾን ፍልቅልቋን ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃትሡሥ ሁናብኛለች ዛሬ ደግሞ ፌደራል መሥለሻል 😍😍😍😍😍😍
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሰሞን በስደት ኩላልቴን እያመመኝ ነው በፀሎታችው አስቡኝ።
አይዞሸ የኔ እናት
እርእኔምአሞኛልውደአላህይርዳነን
@@mzawez3abii እሺ ማማዬ በፀሎታችው አስቡኝ
egezeyabhre yemareshe. whoa tache
@@asnakecheyiuhne1558 አሜን አሜን አሜን እየጠጣው ነው የኔ ማር
ሸቃሎችየ አላህ ፈቅዶልን ስደት በቃችሁ ብሎን ጥሩትዳር መስርተን ሷሊህ ልጅ ወልደን እናት ለመሆን የተመኛችሁ ይሳካልን ዘንድ ዱአየ ነው አብሽሩ ከዛበፊት እናቴ ንፍቅቅቅ ብላኛለች በሰላም እዳገኛት ዱአ አርጉልኝ ዱአ ጎራ አይጋርደውም ውዶቸ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
አሚን አሚን የኔ እህት አላህ በሠላም ከናትሽጋ ያገናኝሽ ውዴ
አሚንእህት..የሁላችንም.ምኞትነውያሳካልን.ከናትሽጋርሰላምያገናኝሽ
Allah beselam yagenangen hulachnm
እንግዲህ ጥንዶችን ሲታዩ ሃይዬ ላይ እንዳታለቃቅሱ ቤተክርስቲያን /መስጊድ ሄዳችሁ ወደፈጣሪ አልቅሱ ከሱዘንድ ነውና ሁሉነገር ያለው ሰምታችኋል
ewinte new mara
ስላምፍቅርጤናብልፅግና ለ ሃግራችን ኢትዮጵያ 🙏 ሃኒዬ እንኳን ደና መጣሽ❤️😍
ሀኒቼ የኔ ምርጥ ዋው 1ኛ አሳይን አለባበስ kkkk ♥♥♥♥♥ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዩጵያ♥♥♥♥one love
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይባርክልን
ገዳምዬ ታድለሽ አማቶችሽን ስታመሰግኚ ምን ያክል ላንቺ ጥሩ እንደሆኑ ተረድቻለሁ የእኔ የወደፊት አማቶቼ ምን አይነት ይሆኑ ሳስበው ገና እፈራለሁ
ሰላም ሀንሽ
አረ እኔም ወግ ደርሶኝ ባል አግንቻለው የኔ የግሌ ያድርግልኝ ኡኡኡኡኡፍፍፍ ከዛ በቃ ቤቴ ብዬ እርፍ የምን ስደት ምናባቱ
Mhalitማ girmay ክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክክክክክክ
Yarglsh yetemeNshwn👏👏👏👏
Weyi yen mar Hdreche fb endayhun
Kkkkkkkkk ኬት አገኘሽ ባክሽ ዘመድ የለውም እኔም ላግባ
የራኬብ እና የአስፍው ፈገግታቸው እዴት እደሚያስደስተኝ ዋው ሀንየ ደግሞ አምሮብሻል
ሀኒቾ አንቺ ስትመጪ ባል ትዝ ይለኛል ካዛ ውጪ ...👍👍
እረ እደኔ ማግባት ያማረው በላይክ አሳዩኝ
እረ ኡ ተዳ ለምን አታገባም ባል ባል ብላችሁ ልትሞቱ ነዉ እፍ ሴቶች ምድረ ቆዝራም
ቤተሰብ እንሁን
ምን አለብሺ ሳቂ ሁለተኛ እየፈለግሺ ስት ያማረው እያለ ላድ ግዜ እኔ አያስቀኝም ከምሬ ነው የሀላል
@@سعادةتفارئ እረ ሰከን በይ አትሳደቢ ሴትዮ ሆሆሆሆ ጉድ እኮ ነው ማን አስገደደሺ ፃፊ ብሎ እኔ ኮሜት ገብተሺ እኔ ስድብ አልወድም
ሰላም የሃግሬ ለጆች አንትዋውቃለ ተለቀዋል ኑ አበርን እንየው አፍፍፍፍፍ ማነው የስደት መለሰ ያማር ትዳር ያማርው አኔ አሁንስ ሰደት ምርርርርርር ነው ያኝ
አይዞን እህት
ሀኒየ ዘና ታርገኛለች በዝህ❤❤❤❤👍👍👍አዳነች በሉ ዴሞ ጨጎራየን ልጣው ኩላሊቴን ልታፈነዳው ቀጠሮ ላይ ናት👈😱😱😱😱
የዛሬ ሳምንት ኢትዮጵያ ነበርኩኝ ኣሁን ወደ ስደት ዓለም ተመለስኩኝ ኣልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር ኑሮህ መኖር በሀገር ነው ከሌለህ ግን ከንቱ ነው💔 ሀኒቾ ፍልቅልቅ እንኳን በሰላም መጣሽ
ዋዉማሻአላህ
እደት ነበር ኢትዮጵያ ኑሮው እደት ነው
@@eslamnewhewty5174 ኑሮው ወላሂ በኣቅሙ ነው የሚኖረው ደስ ይላል ይብላኝ ለስደተኛ እኛ ነን የምናሳዝነው
@@alihamdulilah6475 አላህ ይሁነን እዛማ ያሉት ሁሉም በአቅሙ ይኖራል እኛ ግን ሂደን አይኖረንም እህህ እኔ ይኸው ስድስት አመቴ አልሄድኩም የመሄዱም አላማ የለኝም ምክንያቱም እዛ ሂጀ እደት ልኖር እሚረዳሽ እኳ ሰው የለም ሀሳብሽን
@@eslamnewhewty5174 ወላሂ ሀቢበቲ የኣኼራ እህትሽ ነኝ ሀገርሽ ግቢ እዚህ ሁነን እንደምናስበው አይደለም እኔ ሴትየዋ የምሰራባት ጥሩ ናት ለመሰናበት ነው የመጣሁት ጊዜሽን ኣታባክኒ ኣግቢ ውለጂ ኣዱንያ አጭር ናት የምር ከሪዝቃችን ኣናልፍም ሳውዲአረቢያ በጣም እየቀለደብን ነው ሀገርሽ ግቢ እህቴ የትም ትኖርያለሽ በነፃነት ኣየሩ ብቻ በቂ ነው ሀገር ያለው ህዝብ ለስደተኛ ደንታ የለውም አንዳንድ ጥሩ ቤተሰብ ሲቀር
ያላገባቹ አግቡ ያገባቹ ውለዱ እኔም አምላክ ምርጥ ባል ሰቶኛል አክባሪ በፍቅር ያኑራቹ በሉኝ
ደሴ የተንታ ልጆች ያገሬ ልጆች
ዛሬ ያተንታ ልጆች አሉ
ወይ ተንታ ስወደው
@@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ አዎ
እኔም ወሎ ተንታ ነኝ 😍😍😍😍❤
እኔም ወሎ ነኝ ሀባቢ
አቤት ኮመንቶች ባል ባል ብላችሁ ልትሞቱ ነው ባል እኮ ያላህ ስጦታ ነው እኛ ፋልገን አይሆንም
ልክ ነሽ
እንኳን ሠላሞ መጣችሁ የደሤወቹ ወይ እርጋታቸዉ ደሥ ሢል
Wawwwww ashenafiwech ygebachewal ስፕራይዙ በሚገባ ተሳክታል አንተ ምርጥ ባል ነህ ለካ ገና ሙሽሮች ናችሁ ፍቅራችሁ ይበብ
እፍ ዛሬ ደስ ብሎኛል
ዋውው ሰበራይዝህ ደስ ይላል ወንድመ አሻናፊ ሁላችሆን እንኮን ደስ አላችው ለኛም እንደዚህ ያለ ባል ይስጠን አሜን
አንድ አንዴ እብድ፣ ዱርዬ የሚመስሉ ሰዎች ቀርበን ስናያቸው ጨዋ እና ስነ-ምግባር የተላበሱ ናቸው። ጨዋና ሀይማኖተኛ የሚመስሉ ደግሞ በተቃራኒው...:ዛሬ ናዙ ነኝ #ሙስሊም☪ #ክርስቲያኑ✝ ተዋዶና ተዋልዶ በፍቅር የሚኖርባት የፍቅር ሀገር።° °ምሽቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ°°ምሽት ለእግር ጉዞ የምትወጣው ቀድማ..#ብቻ_ናዝሬት_ላይ_ፈታ_እያልኩ_ነው✌️ ለኔም ፍቅር ለገባቸው ለናዝሬት ልጆችም #Like👍 ግጩን።
ይመችሽ እናትዬ ሰውን ቀርቦ ነው ማወቅ
ይመችሽ ታደለሽ በገርሽ ደስይላል
Woww ayeweshi bemewdew bota
Likenesh
ወይኔ ትዝታዬን ቀሰቀሽብኝ እውነት ነው ናዝሪት በጣም ደስ የምትል አገር ነች ሠላም በይልኝ
ወይኔ ይሄን ፕሮግራም ሲከታተል ወደ ትዳር ጋፋፋኝ እዉነት ደስ የሚል ጫወታ /ጥያቄ ነው ግን ይሄ ልክፍት ይሆናል ያለው በጠም 100%/100% አሳቀኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ታምራላችሁ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ለሁላችንም ጥሩ ትዳር ይስጠን
Amen 3
Amen
Hanya betam adnakish neg beteley saksh ena programochsh befikre new mwedew 💗💗💗🙏🙏🙏🙏
እሁድ እሁድ. ሲመጣ. የማላቀውባሌይናፍቀኛል
ደስ ሚል አዝነኚ ነው መሻ አላህ እሻ አላህ ከስደት መልስ
ሰላም እንዴት ዋላቹ ውድየሀገሬ ልጆች ሀንቾ እንኳን ደናመጣሽ
እግዚአብሔር ሐገራችንን ሕዝባችንን ይጠብቅልን ፍቅር ያሸንፋል
ማነው እደኔ ኮሜት ዘና እሚያርገው
haniye yene fedisha leke Enda thegerada Abebayegeka Edemena tenayesitashe😘😘
አድሱ አመት ንፁሕ አፍቃሪ የሚበዛበት ያርግልን ያርብ በወንዶች ውሸት ልብ ቆስሏል
Cindy Andequit ሴቶችም ከማስመስልና ከውሽት ይቀይራችሁ
Mulualem Bihon ደስ ይበልህ ገጭሁ
*ወይኔ እኔ ደስስስ የሚለኝ ነገር ቢኖር በሀሳብ የሚገናኙ ማልና ሚስት እኔም ልልልህ ነበር እኔም ይህኑ ላወራህ ነበር እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርከዉ*
ስለአገር ስለ ቤተእምነቶች መፍትሄው ጸሎት ነው እንጸልይ
እግዚአብሔር ይርዳን
ትዳር የእግዚ አብሄር ስጦታ ነው ያገባችሁም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ያላገባውም ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ እኔስ አገሬ ገብቼ ከዚህ ፕሮግራም ላይ ለመገኘት በጣም ጓጉቻለው ደስ ስትሉ
ጥዶች ባየሁ ቁጥር እቀናለሁ የኔዉ የት ትሆን ከስደት መልስ መልካም ባል ይስጥሽ በሉኝ🙏
ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ፍቅርና ትዳር ይሥጥሽ
@@ayehutgashaw8953 አሜን ዉዴ🙏
ዋው ገዳምዬ ስለባልሽ ቤተሰብ አገላለፅሽ ደስ ሲል ታድለሽ ጥሩ ቤተሰብ ስለገባሽ
*ሳምንቱ ግን በጣም ይሮጣል ሱብሀን አላ *
በጣም እንደኔው ገርሞሻል
ሱብሓን አላህ ብለሽ በትክክል ፃፊው የአላህ ስም ኣይቆረጥም
ሰላም ያጋችሁ ወገኞቸ ማነው እንዴኔ የተጨነቀ በዚህጰበሽታ😭😭😭😭
ሀኒ ስወድሽ ፍልቅልቅ 😘
Wow betam new des yalegn ensu sishelemu kemer des belognal💚💛❤🌹🌹🌹🌹⚘⚘⚘⚘💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷💟💟💟💟♥️♥️♥️♥️💙💙💙💙❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛💖💖💖💖🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹
ካሞንተሮች እንተዋወቃለን ወይ እስክ አ ጥያቄ እንጠያየቅ
ሀኒቾዬ ስወድሽኮ የኔ ምርጥ ቀሚሶችሽ ዋው እዴት እደምወድልሽ ምርጫዎቼ ናቸው
አልጋ ማጠፍ ሆሆሆ ማነው የሚያነጥፈው ደግ አደረግሽ ያነጠፈ በሚያነጥፍ
ፍቅር የወሎ ልጅ kkkkkkkkk Ble bye New
ክክክክክኮክክ
ዊ ሀኒ የእምነት ፅናት የለሽም ስንት አርቲስቶች ከነ ማህተማቸው ነው የምናያቸው
ኤጭ
እኔ እናባሌ ከሳውድ ስንመለስ እንመጣለን ሀናየ ኢሻአላህ
በፈጣሪስም የዛሬ ባላና ሚስቶች ይመሳሰላሉ። ደስይላል በጣም
ያገሬ ልጆች እንደት ናችሁ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እስኪ ዱአ (ፀሎት) አድርጉልኝ ሰርጌ ደርሶ ባሌን ሾርጣ ያዘብኝ እስኪ እርዱ ኝ በዱአች
አይዞሽ ማሬ አይ የሳውዲ ነገር አይዞሽ አላህ ላይክሥ አይበድልም የሆነ ነገር ሥላለ ነው እሡ የተያዘው ሥለዚህ አልሀምዱሊላህ በይ
@@ወድሜለኔልዩነው ኢሻአላህ ማሬ ዱአ አድርጊልኝ
@@abitube3078 አሚን ያረብ
@@أممروان-ذ1ي አይዞሺ ማሬ ለበጎ ነው
@@أممروان-ذ1ي ፈጣሪ ያስፈታልሺ ዴግሞ ዋናው ጤና ነው ማሬ ሁሉም ይስተካከላል
እንኩዋን ደና መጣሽ ሃንዬ ስወድሽ እኮ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
ትዳር ለሌላችሁ አላህ ይስጣችሁ ያገባነውንም አላህ ይባርክልን
የቤትን ጉድ መዘርዘር ነው አልጋ ማንጠፉ አልወድም ትላለች እንደ ሀሀሀሀሀ ጉድ ነው
ሀገሬልገባ 3ወርቀረኝ ከስምትአመትበሗላ እስኪደርስ አጣደፈኝ
ተረጋጊ
ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እምወደው ፖሮግራም ❤❤❤
አይን አይን ሳይ ቆይቸ በስንት ጉድ መጡ ማነው እንደኔ በር በር ያየ
👌👌👍👍👍👍👍እኔ
እኔ
ሃንየ የኔፍዱሻ እኳን ደህናመጣሽ ዋው ዛሬ ደሴ ዙሬያ ተታወች ሥታምሩ የሚቀጥለዉ ደሞ ተሣይት አጂባር እንጠብቃለን ሣይት አጂባሮች የትናችሁ በቅበሉስቴ የሣይት አጂባር ልጂነኝ ትታወች ደስትላላችሁ ፈጣሬይጠብቃችሁ
ውይ ሀና መሀል ላይ ላሉት ሁለተኛ እድል አሰጠሽም
ሀኒ ቆንጆ ስወድሽ
ዋው ሀኒ ማር መጣሽ ሥወድሽ ማርርርእኔም አጋሬን ሣገኝ መጣለሁ እሽረሥቼው 4ኛ ነኝ በኮመት 😁😁😁ይመቻችሁ
ወይኔ ሀንዬ ተኳኩለሽ ጦጣ መሰልስ በናትስ በራስሽ ውበት ቅረቢ አረቦችን መሰልሽ ኡፍ
ብታምኑም ባታምኑም 10 ነኝ በሞቴ ላይክ
ሰላሞእንኳንደስአለሽ
እንኳን ድህና መጣሽ ሃኒ ፍቅር
የዛሬው ሰልፍ ያስደሰተው like ግጩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ያበዛን 🙏💚💛♥
እንኳን ደና መጣችሁ ሀኒቾ
ሂኒ እንኳን ደህና መጣችሁ እኔማ መተዋወቅ መተያየት እየመሰለኝ ሰውን በድፍረት አውቃታለው, አውቀዋለው እያልኩ ተበላው እኮ ለማንኛውም ስራ ከሌላችው ማለቴ ከተተቻችው ሰብ አድርጉኝ 😀
🤣🤣🤣
Weyi jmrkw Lmne😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
እሁድ እሁድ ሲመጣ ትዳር ያምረኛል አውሮፕላን ሳይ ሀገር መሄድ ያምረኛል ስለሀገራችን ሳስብ ይጨንቀኛል ያረቢ ለትዳራችን መሳካትንለሀገራችን በሰላም መግባትንሰላምን መረጋጋትን ደስታን ወፍቀን ከሁሉም በፌት ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የዋህ አማራ እግዳ ተቀባይ ልበ ገራገሩ ከራስ አስበልጦ ለሰው የሚጨነቅየዋህ ኦሮሞ ከወደደ የማይጠላ ያለውን የማይደብቅ ተካፍሎ እሚበላየዋህ የትግራይ ሰው አዛኝ እሩህሩህ ነው አቤት ጉራጌወች መልካም ቅን አሳቢውመላው ያገሬ ህዝብ ሰላሙን ይብዛልን
አሚን የኛ ልዩ ሁላችንንም መልካሙን ነገር ይወፍቀን
ሀኒን የምትዉዱ እኔ እወዳታለሁ አዝናኝ ብሮግራም ነወ የኔወሰ ጂል መቸ ነወ የምትመጣወ ሀኒጋ ሀሀሀ
Kkkkkkkkk
ዋውውውው ፈልቅልቆ ሀኒ እወደዋለሁ
ዛሬ ደግሞ ሀኒ ወታደር መስለሻል
ስታምሩ ባሉካ የት ነህ አተአዝግ
ሀና በልብስ እንኮን በየሳምንቱ አድስ ነው የምትለብሽው ቡቲክ ሳይኖርሽ አይቀርም ታለድለሽ
እኔም ግራ ገብቶኛል
@@kedijayealahbaria4921 አየተከራየች ነው
Ebs Tv new yelebese ena wig wechi yemeshefenew.
ክክክክክክ
ebs ሳይሆን አይቀርም እንጅ ውነት ቡቲክም ቢኖራት በሳምንት በሳምንት እንዴት
ዋው ደስ ይላል ሀኒዬ የኔ ፈገግታ😍😍
ማነው እደኔ አገሩ ገብቶ ማግባት ና መውለድን እሚመኝ አላህ ያሳካልሺ በሉኝ እሲቲ
አላህ ያሳካልሽ
ያሳካልሽ ያሳካልንንንን እህቴ
@@سميرها-ف7ج አሚን ለሁላችንም
@@hawaeseti5545 አሚንንንን
ZUFAN ZUFAN ያሳካልሽ የኔ ማር
የሰው ልጅ ፍቅር ከሌለው ከንቱ ነውና ፈጣሪ የማያልቅና የተትረፈረፈ ጣፍጭ ፍቅር ይስጥችሁ
ወዳጅ መስሉ ወዳጁን ከሚያጠፋ ሰው ይሰውርችሁ በሄዳቹበት ሁሉ የማያልቅ እንጀራ ይስጥችሁ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Amen
አሚንሚሚዬውዴፈጣሪይጠብቅሽ
አሜንንንንንንን ላንቺም
አሚንንንንንን
@Mulualem Bihon ሀሀሀለምን
ለቧሏ ቤተሰብ ክብር ያላት ሁሌም ዘሯ የተባረከ ይሁን በጣም አከበርኩሽ ሁሌም እምነት ያላት ሴት የገባችበት ቦታ ፍቅርና ሰላም ትሆናለች አላህ ዘርሽንና ትዳርሽ ይባርክላችሁ😍
ሴቶችዬ አሚን በሉ የምትወድትን የሚወደችሁን አላህ ይስጣችሁ እምወደውን ስላገባሁኝ አልሀምድሊላህ 9 ዓመት በሀላ እናተም አላህ የምትወድትን
ያገናኛችሁ
እሚን ያረብ
አሜን
Ameeee
አሜን
Ameenn Ameen Ameen
ቤት ልስራ አስቢያለሁ ያሳካልሽ በሉኝ ማሮች አሞኛል ይማርሽ በሉኝ ጋይሶች አሜን አሜን አሜ አሜ
አላህ አፊሺንይሰጥሺ ሁቢ ሰደትላይበሺታከባድንዉ
@@kamgitacho3164 ሆዴ
@@ruhamabarkot4802 ለምን
ዋናው ጤናሽ ነው አላህ ይማርሽ ሲቀጥል ቤትሽን ያሳካልሽ ሲያልቅ ለምርቃት ጥሪን kkkk♥
ማሪያም እናቴ وسام እኔም አሥባለሁ እፍ ቦታውም ውድ ነውፈጣሪ ይርዳሽ ማሬ
ሀኒቾ በራሥሺ ፀጉ አንዲ ቀን እንኳን እንይሺ የምትሉ የምር ያለሜካፕ ያለ ሆማን ሄር የምትሉ ላይክ አርጉኚ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እረ ተመልካቹ ይሮጣል እማየ
@@ወድሜለኔልዩነው 😃😃😃😃😃 ለምን
ዘመን ላይ እያት ፀጉራ ከናፈቀሽ
👍👍
እነሡሁሌ ሜካፕ እናሁማንሄር ለምደው አንድ ቀን ቢተውት የተላጠ ዶሮ.ይመሥላሉ ሠለዚ መብታ ነውክክክ ሀኒ እንዳትሠማኝክክ
አልሀምዱሊላ ከሁድ እስከ ሁዲ ያደረሰን ያረብ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ዱአ እንደራረግ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😘😘 አሜን ውዴ
ባንድራው ደሞ የየት ሀገር ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሚን
@@ዙዙየደራዋ kkkkkkkkkk jemayka
@@ዙዙየደራዋ hahaha
እሲ ውዶቸ ፈጣሪውን ፈሪ ፣ሰው አክባሪ ፣ ታማኝ ባል ፈጣሪ ይስጥሽ በሉኝ እኔ አሚን ልበል
የአላህ የምመኘውን ሳይሆን የሚበጀኝን ትዳር ስጠኝ ያረብ yetemgneshiewn yesteshi weda
@@reshmiprasad1853 አሚን አሚን አሚን ውደ
ይስጥሽ
Allahe iesteshe
@@zedbintbaba4779 አሚን አሚን አሚን ውደ
ለእምዬ አገሬ ሰላምን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብን የኢትዮጵያ አምላክ ይስጠን
ሻሎም ሻሎም ናታኔም ነኝ የክርስቶስ ልጅ Amen Amen
*ነግ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው የልባችሁን መሻት ፍጥኖ ይሙላላችሁ አሜን ዊል ካም እንተዋውቃልን ውይ ትዳር የህይውታችን መስርት ነው እና እውነትኛ ትዳር ይስጥን አሜን!*
አሜን አሜን አሜን እውነትነው የእግዚአብሔር መላክ ቅዱስ ሚካኤል የልባችንን መሻት ይፈፅምልን
@@Ali-fe8yo *አሜን ውዴ!*
Amen.yaneae.maere
አሜን አሜን አሜን
አሜን
2012 ያላጨ የሚያጭበት ያጨ የሚያገባበት የተጋባ የሚወልድበት ሀገራችን በፍቅር የምትደምቅበት ያድርግልን አሜን! አኒቾየ ምንድነው ሰሞኑን ጭፈራ ላይ አበዛሽ ጭራሽ በራቁት በሌሊት ምናምን,,, 😊😊😊😊
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅች ተዋህዶ መቼም አትፈራም ሀይማኖት እንጂ ቤሄር የለንም አንድ ኢትዮጵያዊ ነን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አሜን
ያረብ የሀገሬን ክፉ አያሰማኝ
ክርስቲያን ሙስሊም አንድ ነን
ሁሌም የምር ኢትዮጵያ ሰላም
ትሁን አሚን ያረብ
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
አሜን
አዎ እንጂ ሁላችንም እደገታችን
ከሁሉም ሀይማኖት ነው አሁንም ፍቅር ሰላም ለሀገር
ያገሬ ልጆች በስደት ያላቹ ወደ ቻናሌ በመግበት ሰብስክራይብ አርጉ
ሰላም ምርጦች የኛ የስዴተኞች መዝናኛዎች ናችሁ እኔም ከባሌ ጋር እመጣለሁ እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ 😍
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በሉኝ በጣም የጨነቀኝ ነገር አለ
Allah ysakalesh
*ሴቶች ባል ለማግባት የምንጏጏዉን ያህል እጃችንን ዘርግተን አላህን ብንለምነዉ ኖሮ አንዲትም ላጤ አይገኝም ነበር ሳህ ወላ ላ 😝*
ፋፊ ወለየዋ tekekel weda 👍👍
አሚን ትክክል ብለሻል አላህ ወደሱ ይምራን
ሳህ100%
በኮመንት እንጅ በአካል ሲጠየቁማ አይፈልጉም
ሳህ
ነገ እኮ ገናናው መላአክ ቅዱሰ ሚካኤል ነወ እንኳን አደረሳችሁ ተዋሕዶ ልጆች አሜን ከአለታሰበ አደጋ ከዲያብሎስ ወጥመድ ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ አሜን ፍቅር ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ፍቅር ሰላም የተሞላበት ምሽት ይሆንላችሁ ✣✣
ከቶ የናተ ሚካይል መቸነው እሚልቁት 99ፍጡእያመለካችሁ
በቸርነቱ ጠብቆ ከሳምንት ሳምንት ያደረሰን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ♥ well come Hani
አሜንንንንንን
አሜንንንንንንን
የስደት ጏድኞቼ በጸሎት አስቡኝ ታሜማለው በሰው ሀገር 😭😭
አላህያሽርሽ
እግዚአብሔር ይማርሽእማ
ምህረቱን ይላክልሽ ፈጣሪ
ኤልሹ ነኝ ስደተኛዋ አላህ ያሽርሺ
እመብርሃን በምህረት እጆቿን ትዳብስሽ በሰላም በጤና ለሃገርሽ ታብቃሽ
ዛሬ በጣም ደስስስ ብሎኛል ሀገሬ ሰላም ስለሆነች ደስ የሚል ሰንበት ሀገሬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ
አሜንን
Ameen
Amennn
አሜን አሜን አሜን
ዛሬ ቀኑ በጣም ደስስስ ይል ነበር እግዚአብሔር ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር .....😍😍 የነገው ..
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን
አሜን አሜን አሜን💒💒💒💒❤❤❤❤
አሜን የእግዚአብሔር መላእክት ይጠብቀኝ
ወዮ እኔ ይህዉ ስደት እድሜ ልክ ሳላገባ ቋሟ ቀር ሊያደርገኛ እያዳረሰ ነዉ እናንተ ለብዙ አመት ተጋብታችኋ እየኖራችሁ ነዉ ማነዉ እንደኔ ከስደት መልስ ምርጥ የሆነ ትዳር የሚመኛ ማነዉ 👍
ክክክክ አዞን እኛም አለገባን
እንጋባ እኔ ና አቺ ስደት ላይ
@@HassanAli-dc7yl ☺
ስድትክማገባትናአገርቤትክማገባትየቱየሻላል
@@زينبمحمد-ت1ش8م ስደትም አገርም ሁሉ አንድ ነው ዋናው ፋቅር ነው።
ትዳር የኢማን ግማሽ ንው አላህ ሷሊህ የሆነ ባል ይስጠን አሜን በሉ ውዶቼ። ሀቢቢ ወይነክ????
😘😜
አሚን ያረብ
😂😂😂😂ወይነክ
አሚን ያረብ
Hon
አቦ ለሁላችንም ሞቅ ደመቅ ጣፋጭ ትዳር ይስጠን ከስደትመልስ 🍒🍒🍒🍒🍒🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
ውይይይይ ሃኒየ #ስወድሽ ልብስ ደግሞ ዋውውውው ነው ግን እባክሽ እባክሽ መስቀልሽን አታውጭው ስታደርጊው እንዴት እንደሚያምርብሽ. እንዴት ልንገርሽ !! የኔ አዳም. ተው ተው ወዴት ነህ
ትክክል የእኔም ጥይቄ መስቀልሽን ለምን ታውቅ አለሽ
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@@እሙየድንግልማራይምልጅ ትፈራላችሁ ክክክክክክክክክ
ናርዶስ አየለ አይሳቅም ገጣጣ
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እደኔ ሀንየን የምትወድ በላይክ አሳይኝ
ዌልካም ሀንቾ እስኬ የዛሬው የኦርቶዶክስ ስልፍ በስላምመጠናቀቁያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ እዥወደላይ
200 እጅ ወደላይ አድርጌአለዎ
@@SelamHAGOS-s3p አመስግናለሁውዴ
Betam now des yalge
እንዋደዳለንኮ መንጋወቹ በጠበጡንጅ
በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አገርቻን ስላም ያድርግልን አሜን።
ሀኒቾን ፍልቅልቋን ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃት
ሡሥ ሁናብኛለች ዛሬ ደግሞ ፌደራል መሥለሻል 😍😍😍😍😍😍
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሰሞን በስደት ኩላልቴን እያመመኝ ነው በፀሎታችው አስቡኝ።
አይዞሸ የኔ እናት
እርእኔምአሞኛልውደአላህይርዳነን
@@mzawez3abii እሺ ማማዬ በፀሎታችው አስቡኝ
egezeyabhre yemareshe. whoa tache
@@asnakecheyiuhne1558 አሜን አሜን አሜን እየጠጣው ነው የኔ ማር
ሸቃሎችየ አላህ ፈቅዶልን ስደት በቃችሁ ብሎን ጥሩትዳር መስርተን ሷሊህ ልጅ ወልደን እናት ለመሆን የተመኛችሁ ይሳካልን ዘንድ ዱአየ ነው አብሽሩ ከዛበፊት እናቴ ንፍቅቅቅ ብላኛለች በሰላም እዳገኛት ዱአ አርጉልኝ ዱአ ጎራ አይጋርደውም ውዶቸ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
አሚን አሚን የኔ እህት አላህ በሠላም ከናትሽጋ ያገናኝሽ ውዴ
አሚንእህት..የሁላችንም.ምኞትነውያሳካልን.ከናትሽጋርሰላምያገናኝሽ
Allah beselam yagenangen hulachnm
እንግዲህ ጥንዶችን ሲታዩ ሃይዬ ላይ እንዳታለቃቅሱ ቤተክርስቲያን /መስጊድ ሄዳችሁ ወደፈጣሪ አልቅሱ ከሱዘንድ ነውና ሁሉነገር ያለው ሰምታችኋል
ewinte new mara
ስላም
ፍቅር
ጤና
ብልፅግና ለ ሃግራችን ኢትዮጵያ 🙏
ሃኒዬ እንኳን ደና መጣሽ❤️😍
ሀኒቼ የኔ ምርጥ ዋው 1ኛ አሳይን አለባበስ kkkk ♥♥♥♥♥ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዩጵያ♥♥♥♥one love
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይባርክልን
ገዳምዬ ታድለሽ አማቶችሽን ስታመሰግኚ ምን ያክል ላንቺ ጥሩ እንደሆኑ ተረድቻለሁ የእኔ የወደፊት አማቶቼ ምን አይነት ይሆኑ ሳስበው ገና እፈራለሁ
ሰላም ሀንሽ
አረ እኔም ወግ ደርሶኝ ባል አግንቻለው የኔ የግሌ ያድርግልኝ ኡኡኡኡኡፍፍፍ ከዛ በቃ ቤቴ ብዬ እርፍ የምን ስደት ምናባቱ
Mhalitማ girmay ክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክክክክክክ
Yarglsh yetemeNshwn👏👏👏👏
Weyi yen mar Hdreche fb endayhun
Kkkkkkkkk ኬት አገኘሽ ባክሽ ዘመድ የለውም እኔም ላግባ
የራኬብ እና የአስፍው ፈገግታቸው እዴት እደሚያስደስተኝ ዋው ሀንየ ደግሞ አምሮብሻል
ሀኒቾ አንቺ ስትመጪ ባል ትዝ ይለኛል ካዛ ውጪ ...👍👍
እረ እደኔ ማግባት ያማረው በላይክ አሳዩኝ
እረ ኡ ተዳ ለምን አታገባም ባል ባል ብላችሁ ልትሞቱ ነዉ እፍ ሴቶች ምድረ ቆዝራም
ቤተሰብ እንሁን
ምን አለብሺ ሳቂ ሁለተኛ እየፈለግሺ ስት ያማረው እያለ ላድ ግዜ እኔ አያስቀኝም ከምሬ ነው የሀላል
@@سعادةتفارئ
እረ ሰከን በይ አትሳደቢ ሴትዮ ሆሆሆሆ ጉድ እኮ ነው ማን አስገደደሺ ፃፊ ብሎ እኔ ኮሜት ገብተሺ እኔ ስድብ አልወድም
ሰላም የሃግሬ ለጆች አንትዋውቃለ ተለቀዋል ኑ አበርን እንየው አፍፍፍፍፍ ማነው የስደት መለሰ ያማር ትዳር ያማርው አኔ አሁንስ ሰደት ምርርርርርር ነው ያኝ
አይዞን እህት
ሀኒየ ዘና ታርገኛለች በዝህ❤❤❤❤👍👍👍
አዳነች በሉ ዴሞ ጨጎራየን ልጣው ኩላሊቴን ልታፈነዳው ቀጠሮ ላይ ናት👈
😱😱😱😱
የዛሬ ሳምንት ኢትዮጵያ ነበርኩኝ ኣሁን ወደ ስደት ዓለም ተመለስኩኝ ኣልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር ኑሮህ መኖር በሀገር ነው ከሌለህ ግን ከንቱ ነው💔
ሀኒቾ ፍልቅልቅ እንኳን በሰላም መጣሽ
ዋዉማሻአላህ
እደት ነበር ኢትዮጵያ ኑሮው እደት ነው
@@eslamnewhewty5174 ኑሮው ወላሂ በኣቅሙ ነው የሚኖረው ደስ ይላል ይብላኝ ለስደተኛ እኛ ነን የምናሳዝነው
@@alihamdulilah6475 አላህ ይሁነን እዛማ ያሉት ሁሉም በአቅሙ ይኖራል እኛ ግን ሂደን አይኖረንም እህህ እኔ ይኸው ስድስት አመቴ አልሄድኩም የመሄዱም አላማ የለኝም ምክንያቱም እዛ ሂጀ እደት ልኖር እሚረዳሽ እኳ ሰው የለም ሀሳብሽን
@@eslamnewhewty5174 ወላሂ ሀቢበቲ የኣኼራ እህትሽ ነኝ ሀገርሽ ግቢ እዚህ ሁነን እንደምናስበው አይደለም እኔ ሴትየዋ የምሰራባት ጥሩ ናት ለመሰናበት ነው የመጣሁት ጊዜሽን ኣታባክኒ ኣግቢ ውለጂ ኣዱንያ አጭር ናት የምር ከሪዝቃችን ኣናልፍም ሳውዲአረቢያ በጣም እየቀለደብን ነው ሀገርሽ ግቢ እህቴ የትም ትኖርያለሽ በነፃነት ኣየሩ ብቻ በቂ ነው ሀገር ያለው ህዝብ ለስደተኛ ደንታ የለውም አንዳንድ ጥሩ ቤተሰብ ሲቀር
ያላገባቹ አግቡ ያገባቹ ውለዱ እኔም አምላክ ምርጥ ባል ሰቶኛል አክባሪ በፍቅር ያኑራቹ በሉኝ
ደሴ የተንታ ልጆች ያገሬ ልጆች
ዛሬ ያተንታ ልጆች አሉ
ወይ ተንታ ስወደው
@@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ አዎ
እኔም ወሎ ተንታ ነኝ 😍😍😍😍❤
እኔም ወሎ ነኝ ሀባቢ
አቤት ኮመንቶች ባል ባል ብላችሁ ልትሞቱ ነው ባል እኮ ያላህ ስጦታ ነው እኛ ፋልገን አይሆንም
ልክ ነሽ
እንኳን ሠላሞ መጣችሁ የደሤወቹ ወይ እርጋታቸዉ ደሥ ሢል
Wawwwww ashenafiwech ygebachewal ስፕራይዙ በሚገባ ተሳክታል አንተ ምርጥ ባል ነህ ለካ ገና ሙሽሮች ናችሁ ፍቅራችሁ ይበብ
እፍ ዛሬ ደስ ብሎኛል
ዋውው ሰበራይዝህ ደስ ይላል ወንድመ አሻናፊ ሁላችሆን እንኮን ደስ አላችው ለኛም እንደዚህ ያለ ባል ይስጠን አሜን
አንድ አንዴ እብድ፣ ዱርዬ የሚመስሉ ሰዎች ቀርበን ስናያቸው ጨዋ እና ስነ-ምግባር የተላበሱ ናቸው። ጨዋና ሀይማኖተኛ የሚመስሉ ደግሞ በተቃራኒው...
:
ዛሬ ናዙ ነኝ #ሙስሊም☪ #ክርስቲያኑ✝ ተዋዶና ተዋልዶ በፍቅር የሚኖርባት የፍቅር ሀገር።
° °ምሽቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ°°
ምሽት ለእግር ጉዞ የምትወጣው ቀድማ
.
.
#ብቻ_ናዝሬት_ላይ_ፈታ_እያልኩ_ነው✌️ ለኔም ፍቅር ለገባቸው ለናዝሬት ልጆችም #Like👍 ግጩን።
ይመችሽ እናትዬ ሰውን ቀርቦ ነው ማወቅ
ይመችሽ ታደለሽ በገርሽ ደስይላል
Woww ayeweshi bemewdew bota
Likenesh
ወይኔ ትዝታዬን ቀሰቀሽብኝ እውነት ነው ናዝሪት በጣም ደስ የምትል አገር ነች ሠላም በይልኝ
ወይኔ ይሄን ፕሮግራም ሲከታተል ወደ ትዳር ጋፋፋኝ እዉነት ደስ የሚል ጫወታ /ጥያቄ ነው ግን ይሄ ልክፍት ይሆናል ያለው በጠም 100%/100% አሳቀኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ታምራላችሁ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ለሁላችንም ጥሩ ትዳር ይስጠን
Amen 3
Amen
Hanya betam adnakish neg beteley saksh ena programochsh befikre new mwedew 💗💗💗🙏🙏🙏🙏
እሁድ እሁድ. ሲመጣ. የማላቀውባሌይናፍቀኛል
ደስ ሚል አዝነኚ ነው መሻ አላህ እሻ አላህ ከስደት መልስ
ሰላም እንዴት ዋላቹ ውድየሀገሬ ልጆች ሀንቾ እንኳን ደናመጣሽ
እግዚአብሔር ሐገራችንን ሕዝባችንን ይጠብቅልን ፍቅር ያሸንፋል
ማነው እደኔ ኮሜት ዘና እሚያርገው
haniye yene fedisha leke Enda thegerada Abebayegeka Edemena tenayesitashe😘😘
አድሱ አመት ንፁሕ አፍቃሪ የሚበዛበት ያርግልን ያርብ በወንዶች ውሸት ልብ ቆስሏል
Cindy Andequit ሴቶችም ከማስመስልና ከውሽት ይቀይራችሁ
Mulualem Bihon ደስ ይበልህ ገጭሁ
*ወይኔ እኔ ደስስስ የሚለኝ ነገር ቢኖር በሀሳብ የሚገናኙ ማልና ሚስት እኔም ልልልህ ነበር እኔም ይህኑ ላወራህ ነበር እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርከዉ*
ስለአገር ስለ ቤተእምነቶች መፍትሄው ጸሎት ነው እንጸልይ
እግዚአብሔር ይርዳን
ትዳር የእግዚ አብሄር ስጦታ ነው ያገባችሁም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ያላገባውም ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ እኔስ አገሬ ገብቼ ከዚህ ፕሮግራም ላይ ለመገኘት በጣም ጓጉቻለው ደስ ስትሉ
ጥዶች ባየሁ ቁጥር እቀናለሁ የኔዉ የት ትሆን ከስደት መልስ መልካም ባል ይስጥሽ በሉኝ🙏
ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ፍቅርና ትዳር ይሥጥሽ
@@ayehutgashaw8953 አሜን ዉዴ🙏
ዋው ገዳምዬ ስለባልሽ ቤተሰብ አገላለፅሽ ደስ ሲል ታድለሽ ጥሩ ቤተሰብ ስለገባሽ
*ሳምንቱ ግን በጣም ይሮጣል ሱብሀን አላ *
በጣም እንደኔው ገርሞሻል
ሱብሓን አላህ ብለሽ በትክክል ፃፊው የአላህ ስም ኣይቆረጥም
ሰላም ያጋችሁ ወገኞቸ ማነው እንዴኔ የተጨነቀ በዚህጰበሽታ😭😭😭😭
ሀኒ ስወድሽ ፍልቅልቅ 😘
Wow betam new des yalegn ensu sishelemu kemer des belognal💚💛❤🌹🌹🌹🌹⚘⚘⚘⚘💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷💟💟💟💟♥️♥️♥️♥️💙💙💙💙❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛💖💖💖💖🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹
ካሞንተሮች እንተዋወቃለን ወይ እስክ አ ጥያቄ እንጠያየቅ
ሀኒቾዬ ስወድሽኮ የኔ ምርጥ ቀሚሶችሽ ዋው እዴት እደምወድልሽ ምርጫዎቼ ናቸው
አልጋ ማጠፍ ሆሆሆ ማነው የሚያነጥፈው ደግ አደረግሽ ያነጠፈ በሚያነጥፍ
ፍቅር የወሎ ልጅ kkkkkkkkk Ble bye New
ክክክክክኮክክ
ዊ ሀኒ የእምነት ፅናት የለሽም ስንት አርቲስቶች ከነ ማህተማቸው ነው የምናያቸው
ኤጭ
እኔ እናባሌ ከሳውድ ስንመለስ እንመጣለን ሀናየ ኢሻአላህ
በፈጣሪስም የዛሬ ባላና ሚስቶች ይመሳሰላሉ። ደስይላል በጣም
ያገሬ ልጆች እንደት ናችሁ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እስኪ ዱአ (ፀሎት) አድርጉልኝ ሰርጌ ደርሶ ባሌን ሾርጣ ያዘብኝ እስኪ እርዱ ኝ በዱአች
አይዞሽ ማሬ አይ የሳውዲ ነገር አይዞሽ አላህ ላይክሥ አይበድልም የሆነ ነገር ሥላለ ነው እሡ የተያዘው ሥለዚህ አልሀምዱሊላህ በይ
@@ወድሜለኔልዩነው ኢሻአላህ ማሬ ዱአ አድርጊልኝ
@@abitube3078 አሚን ያረብ
@@أممروان-ذ1ي አይዞሺ ማሬ ለበጎ ነው
@@أممروان-ذ1ي ፈጣሪ ያስፈታልሺ ዴግሞ ዋናው ጤና ነው ማሬ ሁሉም ይስተካከላል
እንኩዋን ደና መጣሽ ሃንዬ ስወድሽ እኮ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
ትዳር ለሌላችሁ አላህ ይስጣችሁ ያገባነውንም አላህ ይባርክልን
የቤትን ጉድ መዘርዘር ነው አልጋ ማንጠፉ አልወድም ትላለች እንደ ሀሀሀሀሀ ጉድ ነው
ሀገሬልገባ 3ወርቀረኝ ከስምትአመትበሗላ እስኪደርስ አጣደፈኝ
ተረጋጊ
ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እምወደው ፖሮግራም ❤❤❤
አይን አይን ሳይ ቆይቸ በስንት ጉድ መጡ ማነው እንደኔ በር በር ያየ
👌👌👍👍👍👍👍እኔ
እኔ
ሃንየ የኔፍዱሻ እኳን ደህናመጣሽ
ዋው ዛሬ ደሴ ዙሬያ ተታወች ሥታምሩ
የሚቀጥለዉ ደሞ ተሣይት አጂባር እንጠብቃለን ሣይት አጂባሮች የትናችሁ በቅበሉስቴ የሣይት አጂባር ልጂነኝ ትታወች ደስትላላችሁ ፈጣሬይጠብቃችሁ
ውይ ሀና መሀል ላይ ላሉት ሁለተኛ እድል አሰጠሽም
ሀኒ ቆንጆ ስወድሽ
ዋው ሀኒ ማር መጣሽ ሥወድሽ ማርርር
እኔም አጋሬን ሣገኝ መጣለሁ እሽ
ረሥቼው 4ኛ ነኝ በኮመት 😁😁😁
ይመቻችሁ
ወይኔ ሀንዬ ተኳኩለሽ ጦጣ መሰልስ በናትስ በራስሽ ውበት ቅረቢ አረቦችን መሰልሽ ኡፍ
ብታምኑም ባታምኑም 10 ነኝ በሞቴ ላይክ
ሰላሞእንኳንደስአለሽ
እንኳን ድህና መጣሽ ሃኒ ፍቅር
የዛሬው ሰልፍ ያስደሰተው like ግጩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ያበዛን 🙏💚💛♥
እንኳን ደና መጣችሁ ሀኒቾ
ሂኒ እንኳን ደህና መጣችሁ እኔማ መተዋወቅ መተያየት እየመሰለኝ ሰውን በድፍረት አውቃታለው, አውቀዋለው እያልኩ ተበላው እኮ ለማንኛውም ስራ ከሌላችው ማለቴ ከተተቻችው ሰብ አድርጉኝ 😀
🤣🤣🤣
Weyi jmrkw Lmne😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
እሁድ እሁድ ሲመጣ ትዳር ያምረኛል አውሮፕላን ሳይ ሀገር መሄድ ያምረኛል
ስለሀገራችን ሳስብ ይጨንቀኛል
ያረቢ ለትዳራችን መሳካትን
ለሀገራችን በሰላም መግባትን
ሰላምን መረጋጋትን ደስታን ወፍቀን ከሁሉም በፌት ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
የዋህ አማራ እግዳ ተቀባይ ልበ ገራገሩ ከራስ አስበልጦ ለሰው የሚጨነቅ
የዋህ ኦሮሞ ከወደደ የማይጠላ ያለውን የማይደብቅ ተካፍሎ እሚበላ
የዋህ የትግራይ ሰው አዛኝ እሩህሩህ ነው
አቤት ጉራጌወች መልካም ቅን አሳቢው
መላው ያገሬ ህዝብ ሰላሙን ይብዛልን