I have registered yesterday at 10am and after 5 hour i gotthe feyda id number when the time was 3 pm So when i tried to check in the telebirr i doesn’t work it says we couldn’t find your id so what is the broblem
Dear valued customer, please submit your inquiry to our website id.et/help. Additionally, you have the option to independently retrieve your Fayda Digital ID unique number by visiting our website at id.et/help and completing the accompanying questionnaires. For further assistance, we recommend referring to the instructional video provided below. th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
ክፍለሀገር ያለንስ የት ሄደን እንመዝገብ?
ቴክስት ከደረሰኝ ቆየ ግን በቴሌብር ሬጅስተር ነው የሚለኝ መላ ካላችሁ ?
በክልል ደረጃ አእንዴት መመዝገብ ይቻላል
አሻራ ሰጥቼ ነበረ ሚሴጅ ግን አልመጣልኝም 1 ህጄ ተናግሬ የአሻራ ወረቀቴን በስልኩ ካሜራ ካነሳው ቡሓላ ይመጣልሃል አለኝ 3ወረ ኦየሆነው ነው እስካሁን አልመጣልኝም ምን ላረግ
ሜሴጅ መጣልኝ መተወቅያውን ከየት ልውሰድ
Ad smart mulu miseg algabanyim midino mabte?
Perfect digital 👌
Malet yekeble metawekiya ,menja fikad yegabcha sertefiket
Ehe hulunm yasfelgal new weys ketezerezerut wist andun
Andun bicha iko nw
የተማዘገብኩ ቆዬው
ፈይደ ቁጥር አልመጠልኝም
ከተመዘገብኩ ቆይቸለው ሚሴጅ አልመጣልኝም
oTP eror notification እያለኝ ነው
ተመዝግበን ከጨረስኩኝ በኅላ ፎቶዬን ማስተካከል ፈልጌ ነበር
አንድ ሰው የስነሕዝብ መረጃውን (ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ የአሁን አድራሻ ወዘተ..) በማንኛውም ጊዜ በመስመር ላይ ወይም በአካል ደጋፊ በሆነ ማስረጃ ማስተካከል ይችላል።ይህ ማስተካከያ በሚቀጥሉት ጥቂት ጊዜያት ውስጥ ለአገልግሎት ዝግጁ ይሆናል።አገልግሎቱን ሰንጀምር የምናሳውቅ ይሆናል።
How many days it takes to get my national id in tellebir app
I got the code thanks
I have registered yesterday at 10am and after 5 hour i gotthe feyda id number when the time was 3 pm
So when i tried to check in the telebirr i doesn’t work it says we couldn’t find your id so what is the broblem
የት ነው ማዕከሉ የሚገኘው? የት ነው መመዝግብ የሚቻለው
እባክዎን በአቅራቢያዎ የሚገኝ የምዝገባ ጣቢያ (id.gov.et/locations) በመጎብኘት በቀጥታ ሄደው ይመዝገቡ።በተጨማሪም በአቅራቢያዎ የሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም የምዝገባ ጣቢያ ለማግኘት ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።www.google.com/maps/d/viewer?mid=1iYAV6BNhvW02TgB8DMB0liITLV4T4g8&usp=sharing
በግለሰብ ወይም በድርጅቶች ሰዎችን መመዝገብ አይቻልም?
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን በአቅራቢያዎ የሚገኙ የኢትዮ-ቴሌኮም የምዝገባ ጣቢያዎችን ለማየት በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በሚገኘው "National ID Locator" ሚኒአፕ በመግባት እንዲሁም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የተመረጡ የባንክ ቅርንጫፎች ፣ ፖስታ ቤት እና የመንግስት የገቢዎች ቢሮዎች በድረገጻችን id.gov.et/locations በመጎብኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Lencho Ararsa Bayisa
Liyu code telikolignal Gen ayseram ende Addis mezgeba jemir yelegnal mindinow maftihew
እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help ።
ይህ ነገር ማይክሮ ቺፕ ነው እንዴ
አሁን የት ነው ምዝገባ ያለው
የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ቅድመ ምዝገባ በድረገጻችን id.et ላይ በመግባት ይመዝገብ። ኦንላይን ቅድመ ምዝገባ ካጠናቀቁ በሗላ በሚሰጥ ቀጠሮ እና የምዝገባ ጣቢያ መሰረት ሄደው ምዝገባዎን ያጠናቅቁ።
በተጨማሪም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የተመረጡ የባንክ ቅርንጫፎች ፣ ፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና የመንግስት የገቢዎች ቢሮዎች id.gov.et/locationsላይ በመመልከት ሔደው ይመዝገቡ።
ለምን ስልክ አታነሱም
ሚሴጅ አይደርኝም
እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help
@@IDethiopia የምዝገባ ቦታ ሞልቷል ይለኛል በላካቹልኝ ቅፅ ላይ የለም ለመጠየቅ
አቅራቢያዎ በሚገኝ የተመረጡ የባንክ ቅርንጫፎች ፣ ፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና የመንግስት የገቢዎች ቢሮዎች id.gov.et/locations ላይ በመመልከት ሔደው ይመዝገቡ።
@@IDethiopia የተመረጡት ባንኮች እነ ማን ናቸው
The website is not worked to get my id. How can get it?
የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ቅድመ ምዝገባ በድረገጻችን id.et ላይ በመግባት ይመዝገብ። ኦንላይን ቅድመ ምዝገባ ካጠናቀቁ በሗላ በሚሰጥ ቀጠሮ እና የምዝገባ ጣቢያ መሰረት ሄደው ምዝገባዎን ያጠናቅቁ።
በተጨማሪም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የተመረጡ የባንክ ቅርንጫፎች ፣ ፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና የመንግስት የገቢዎች ቢሮዎች id.gov.et/locationsላይ በመመልከት ሔደው ይመዝገቡ።
እባካችሁ ተመስግበ አልመጣልኝም
እባክዎን ጥያቄዎትን ከዚህ በታች ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help። ድረ ገጹን ለመክፈት ከተቸገሩ VPN ማጥፋትዎን ያረጋግጡ።
@@IDethiopia በባለፈው ተመዝግቤ ው ጤት አላፐኘሁም ዘጠኝ ወር ሆነው ምን ላድርግ
How we get tekest Id nember
Dear valued customer, please submit your inquiry to our website id.et/help. Additionally, you have the option to independently retrieve your Fayda Digital ID unique number by visiting our website at id.et/help and completing the accompanying questionnaires. For further assistance, we recommend referring to the instructional video provided below. th-cam.com/video/Gwn3yvipLJk/w-d-xo.html
ሜሤጂ አልደረሠኝም
እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help
@@IDethiopia የምዝገባ መአከል ምን ላስገባ
እባክዎን በአቅራቢያዎ ያሉ የመመዝገቢያ ማዕከሎችን ለማግኘት id.et/locations ን ይጎብኙ።
እተመዘገብኩበት የባንክ ቅርንጫፍ ሒጀ በዲህረ ገፃችን አናግር አሉኝ እንደት ነው ማናገር የምችለው ከተመዘገብኩ ቆየሁኝ@@IDethiopia
እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help
Text aldrsem ye fayda
እባክዎን ምዝገባ ሲያጠናቅቁ ከተቀበሉት ወረቀት ላይ የሚያገኙትን ባለ 29 አሀዝ የምዝገባ ቁጥር ይላኩ።