ለወሲብ ብቻ ከፈለገሽ የሚያሳይሽ ግልፅ ምልክቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @zumaazumaa3967
    @zumaazumaa3967 3 ปีที่แล้ว +8

    ሲጀመር ልብ ሲኖራቸው አይደል ለቁም ነገር ሚፈልጉን ለወሲብ ብቻ መጫወቻ አድርገው ስለሚያስቡን አይደል ድራሻቸው ይጥፋ

  • @Hayatube20
    @Hayatube20 3 ปีที่แล้ว +2

    በነገራችን ላይ #ፍቅር የአንቺን ቪዲዮ እያየሁ በሴት ልጅ ለደረሰበኝ ህመም እራሴን እያከምኩ በዛውም ለበቀል የሚሆኑኝን ትምርት በሚገባ እየወሰድኩ ነው እድሜሽን ያርዝመው ኑሪልኝ የኔ ውድ

  • @በላይሴትአበራ
    @በላይሴትአበራ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉ መስቀልሽን ሳይ ደስ አለኝ እናመሰግናለን ለምክርሽ ዉዴ በርች

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 ปีที่แล้ว

    ሁል ጊዜ ከጀርባ የተደበቀውን ወደ ፍት ስለምታስተምር ወይንም ስለምትነግርን እናመሰግናለን ፍቅራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ሳላማ ምህረቱን የምህረት ፍቱን ይመልስልን ዓይነ ልቡናችንን ያብራልን እሱ እግዚአብሔር በርች ያምላክ እናት ትደግፍሽ የፀሎት ነገር እንደ ኦክሲጅን ውድድድድ!

    • @nejatnejat9950
      @nejatnejat9950 3 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘😘ቅመአም ነሽ እኮኣ

  • @zahraz9376
    @zahraz9376 ปีที่แล้ว

    ይገርማል የኔን ታሪክ ነው ቁጭ ያረግሻት ገደል ይግባ እናቴን

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam หลายเดือนก่อน

    ዉይይይይይ የኔ ዉድ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ሰላም ይመልስልን 🙏😘

  • @yeshambelemewodih7302
    @yeshambelemewodih7302 3 ปีที่แล้ว

    sim atifi!

  • @makiya1294
    @makiya1294 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @MabraMajd
    @MabraMajd 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @tigistlajjebo4881
    @tigistlajjebo4881 3 ปีที่แล้ว

    xurru mikkiri nw tabaraki

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 ปีที่แล้ว

      አሜን!አመሰግናለሁ 🙏

  • @yidnekachewharegot6299
    @yidnekachewharegot6299 3 ปีที่แล้ว

    ይህ አገትሽ ላይ የታሰረው ባህላዊ መስቀል የእናቴ መስቀል እራሱ ነው። ማንሰጠሸ? መልስ እፈልጋለሁ "ፍቅር"

  • @hyahhantool2489
    @hyahhantool2489 3 ปีที่แล้ว +2

    እባካቹ ምክር ስጡኝ እህቶች ኣንድ ልጅ ኣለ እና እንደምወደኝ ይንግረኛል እኔም እወደዋለው ግን አልነገርኩቱም ማለት እሱ ከሌላ ልጅ ኣለው ወልደዋል ግን ተፋትቻለው ይለኛል እኔ ግን በጣም ነው እምፈራ ብሃላ እንዳተወኝ እባካችሁ ምክር ስጡኝ 😓😔

    • @Hayatube20
      @Hayatube20 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ቀላል እኮ ነው የመጀመርያ ሚስቱ ጋር ተሄጂና አሁን ያሉበትን ሁኔታ ማጣራት ነው አንቺ ከፈራሽ ደሞ ሰው ልከሽ ያለውን ሁኔታ እንዲያጣሩልሽ ማደረግ ከዛ የምር ተፋተው ከሆነ ማግባት ነው ።።።።።።።

    • @hyahhantool2489
      @hyahhantool2489 3 ปีที่แล้ว

      @@Hayatube20 ስደት ነው ያለሁት ውዴ በሰው እንዳልጠይቅ ደሞ ሃገራችን አንድ አይደለም 😒

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣንቺ ግን በውጥ ሲጻፍልሽ ለምን ኣትመልሽም?
    እደዚህ ኣይነት ገጥሞኝ ነበር እስከኣሁም ኣለሁ ግን ፍቅር ነው ህልክ ማወቅ ኣለቻልኩም ልጁን ልተወ እፈልጋለሁ እንዴት መረሳት እንዳለብኝ ግን ግራ ገባኝ ምክረሽን ለግሽልኝ

  • @belii6523
    @belii6523 3 ปีที่แล้ว +1

    Yane konjoooooo betm newu mewodish 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 3 ปีที่แล้ว

    እር የወዶች ንገር ዝም ነዉ እኔም ደርሶብኝ አላች መኖር አልችልም እያለ በቁሚ ቀብሮኝል እኔም ወንድ ያለ አይመስለኝም ዱአ አድርጎልኝ

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu2425 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅርዬ የኔ ግልፅ

  • @sweet6052
    @sweet6052 3 ปีที่แล้ว

    Wde private bawerash des yleghal???

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን

  • @addisusintie260
    @addisusintie260 2 ปีที่แล้ว

    ተይ ፍቅር እንሸቅልበት 😜

  • @sere2839
    @sere2839 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ

  • @መርጋቱሉረጋሳ
    @መርጋቱሉረጋሳ 3 ปีที่แล้ว

    ምነው ዘንድሮ ሴቶች ወሲብ ወሲብ አላችሁሳ ዘንድሮ? አንዳች ይወሳሰብባችሁና! አንቺ ወንድ ነሽ በምን አወቅሽው? ነው እንደሱ ዓይነት ሸሌ ነበርሽ?

  • @danishtube4634
    @danishtube4634 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkk fkrya asakshg enagar taxst madergu wandoch hufff gangbat bcha

  • @fifidezdi1115
    @fifidezdi1115 3 ปีที่แล้ว

    በወንድምህ ይቀናል እንዴ?enie bsra miknyat bzu aymchenim lemn aldewlshim lemn angengangim yilnal berftiem kebit mewtat alchilm.schkchkeng enlayay alkut ena esum eshi aleng aywdingm neber malit new gadenash ehonalew alng.wendime betam endmwdew endamkbrew engrwalew esu gn des alalom.sinlyay rasu wendimsh bicha akbiru blongal

    • @fifidezdi1115
      @fifidezdi1115 3 ปีที่แล้ว

      ስሜ ኤል እባላላው

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 ปีที่แล้ว

    ማንኛውም ወንድም ሆነ ሴቶች በቴክስት So SXxxxx የማፃፃፍ የለም

  • @yidnekachewharegot6299
    @yidnekachewharegot6299 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ አገትሽ ላይ የታሰረው ባህላዊ መስቀል የእናቴ መስቀል እራሱ ነው። ማንሰጠሸ? መልስ እፈልጋለሁ "ፍቅር"