Awtar Tv - Semahegn Belew | ሰማኸኝ በለዉ - አረ በዛ - New Ethiopian Music 2021 - (Official Music Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja 3 ปีที่แล้ว +185

    ኧረ በዛ ኧረ በዛ
    ጀግና አለ በአገሩ አደብ የሚያዝገዛ
    ሰሜ ባላገሩ ቆንጆ ስራ፡፡

    • @ዬውሃንስወዲሑመራ
      @ዬውሃንስወዲሑመራ 3 ปีที่แล้ว +1

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @ዬውሃንስወዲሑመራ
      @ዬውሃንስወዲሑመራ 3 ปีที่แล้ว +1

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @yeshiyoutube8652
      @yeshiyoutube8652 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      @@dr.sewagegnteferasitotaw1706 kkk betam fertwal beyebatu a yazebezbal 😁😁

    • @mmmm-nr6vs
      @mmmm-nr6vs 2 ปีที่แล้ว

      @@ዬውሃንስወዲሑመራ 😤😤😤😤😤

  • @yeshiber
    @yeshiber 3 ปีที่แล้ว +350

    የመይሳው ልጆች ስማቸው ነው ፋኖ:
    ጠላት ሲያያቸው ይጠፋል ተኖ(ግጥም የኔ😍) በአጭሩ ፋኖ የህዝብ ጠባቂ:የሀገር ባለውለታ:የኢትዮጵያ ነፃነት የቀኝ እጅ ነው❗️💪🏽

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 3 ปีที่แล้ว +5

      እውነት ነው

    • @tamegastube5608
      @tamegastube5608 3 ปีที่แล้ว

      Ye amhara

    • @kidanemhretinate9624
      @kidanemhretinate9624 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪

    • @habtammekonnen7089
      @habtammekonnen7089 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ፍኖ ፍኖ የሀገር ባለውለታ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞

    • @Tesfa7
      @Tesfa7 3 ปีที่แล้ว +7

      የካሳ ልጆች ስማቸው ፋኖ
      ጠላት ሲያያቸው ይጠፋል ተኖ
      Or
      የመይሳው ልጆች መጠሪያቸው ፋኖ
      ስማቸው ሲነሳ ትግሬ አለቀ ቀዝኖ።

  • @plusworld360
    @plusworld360 3 ปีที่แล้ว +198

    I proud being fano from Eritrea!! 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

    • @belayhunmeskelu7999
      @belayhunmeskelu7999 3 ปีที่แล้ว +9

      hi my eritrean bro thank you for ur support we love u and ur country

    • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
      @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 3 ปีที่แล้ว +3

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 2 ปีที่แล้ว +2

      We amaharas are with eritreans that's all, eritreans and amaharas must be united and fight against gala and tigres

    • @saraadene6920
      @saraadene6920 ปีที่แล้ว

      We love our Eri jegnoch Lezelelam ❤😊

    • @AbureSami
      @AbureSami ปีที่แล้ว

      የአማራ ባንዳዎች ስም ዝርዝር፡ ራስ ሃይሉ ተክለሃይማኖት፣ ራስ እምሩ፣ ራስ ሥዩም መንገሻ…. ስንቱን ልጥቀስ የአማራ ባንዳነት! ይህ ታሪካችሁ ነው ድሮም በባንዳነት ትታወቃላችሁ ለምሳሌ የሻለቃ ዳዊት አባት ብላቴ ወልደግዮርግስ አማራ ባንዳ ናቸው! ታሪካችሁ ነውና ቀጥሉበት እነሆ ታሪካችሁን ባንድነት ለትግራዋይ አትስጡ ታሪካችሁን ዋጡ፤ አማራ ማለት ውሸታም ‹ቀልቀሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቃልቀሎ› ናቸው!!!

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 3 ปีที่แล้ว +137

    ክብር ለፋኖ ክብር ለሃገር መከላከያ ሰራዊቱ በሙሉ ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ነሽና ደስ ይበልሽ 💚💛❤ ምርጥ ስራ ነው ሰማኸኝ በለው እናመሠግናለን

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 3 ปีที่แล้ว +2

      ክብር መከላከያ ሠራዊት ክብር ልዩ ሃይል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @elilta01
    @elilta01 3 ปีที่แล้ว +277

    በዚህ ዘመን ለሀገሩ ያላዜመ ያላንጎራጎረ እንዳይኖር የሀገራችን ሀያልነት ሁሉም በስራ ድርሻው ከፍ ከፍ ሊያደርጋት ይገባል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እወዳችዋለው ውድ የሀገሬ ልጆች 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ቤተሰብ እንሁን አንድነታችን ይጎልብት እንተባበር አንድ እንሁን

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 3 ปีที่แล้ว +2

      💪💪💪💚💛❤️🐅🐅🐅🐅💪💪💪💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️🐅🐅🐅🐅🐅💚💛❤️💪💪💪💪💚💛❤️🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል💪💪

    • @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ
      @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ 3 ปีที่แล้ว

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ
      @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ 3 ปีที่แล้ว

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @elilta01
      @elilta01 3 ปีที่แล้ว

      @@ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ በጣም ያሳዝናል እኔማ አልሰድብህም ይህን የዘቀጠ ፖለቲካህን ይዘህ ወደ ፌስቡክ ሂድ ምርቃትም እርግማንም ለማግኘት እዛ ይሻልሀል ወዳጄ

  • @lennadera5291
    @lennadera5291 3 ปีที่แล้ว +64

    በለው አማራዬ ዘንድሮ አልተቻላችሁም እኮ 💚💛❤ የኔ ጄግና ምርጥ ስራ ነው

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 3 ปีที่แล้ว +3

      ጀግናው ከገባበት ደምሪኝ

  • @Effoy
    @Effoy 3 ปีที่แล้ว +28

    ዋውውው ያምራል። እስቲ የሰማኽኝ አድናቂዎች በላይክ

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 ปีที่แล้ว +5

    በዓመት ውስጥ የዘፈንልት መከላከያ ዛሬ እየገደለን ነው ።ይሉኝታ የለሌው ዘመን ደረስን

    • @WirchaK
      @WirchaK หลายเดือนก่อน

      A masterpiece

  • @daag2024
    @daag2024 3 ปีที่แล้ว +721

    I love Ethiopian music am from Korea 👑👑👑👑 we know that u doing for us at the past and thanks for that 🙏🙏🙏

    • @andualemhabte3826
      @andualemhabte3826 3 ปีที่แล้ว +10

      thanks

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 3 ปีที่แล้ว +8

      Thanks

    • @abelalem1666
      @abelalem1666 3 ปีที่แล้ว +17

      hi korean friend we love you and your country and we have a long year love between us and certainly continue to for long period of time in friendship.thank you!

    • @tipohosine6823
      @tipohosine6823 3 ปีที่แล้ว +4

      Thankw🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👏👏

    • @candaceitsmydam9892
      @candaceitsmydam9892 3 ปีที่แล้ว +4

      We also love us

  • @kassabirhanu3425
    @kassabirhanu3425 3 ปีที่แล้ว +38

    ሲሄድ አምበሳ
    ሲዋጋ አምበሳ
    ያገሬ ፋኖ ፣ መከላከያ ፣ ልዩሀይላችን፣ ጀግናው ሚሊሻ ገባ እያገሳ!
    ሰሜ ባላገሩ ይመችህ አቦ!

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube 3 ปีที่แล้ว +306

    ክብር ለፋኖ ክብር ለልዩ ሃይላችን እና ለመከላከያ ሰራዊታችን💕💕💕💪💪💪💪💪👍👍👍🙏🙏🙏

    • @ዬውሃንስወዲሑመራ
      @ዬውሃንስወዲሑመራ 3 ปีที่แล้ว +2

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @ዬውሃንስወዲሑመራ
      @ዬውሃንስወዲሑመራ 3 ปีที่แล้ว

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @rahmumame996
      @rahmumame996 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ዬውሃንስወዲሑመራ ቆሻሻ የባንዳ ረሃብተኛልጅ የምርኮኞች ዘሮች ተሸንፋችሆል የረሃብተኛ ቆሻሻ ትግሬ ህዝብ😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😤😤👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈

    • @rahmumame996
      @rahmumame996 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ዬውሃንስወዲሑመራ 😤😤😤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጠነባችሁ ጥንቦች በስድብ አንሸነፍም ልካችሁን አገኛችሁ ገና ደማችንን እንመልሳለን እያንዳዱ ቅማላም የቆሻሻ ድሃ ባንዳልጅ ትግሬ ሞት ብቻ😡😡😡😤😤😤😤😤😡😡😡

    • @ገኒሾTube
      @ገኒሾTube 3 ปีที่แล้ว

      @@ዬውሃንስወዲሑመራ ድሮም ባንዳ ኢትዮጵያዊ ሆኖ አያውቅም ፣አንቺ ቆሻሻ ሌባ፣ አማራ ለይጨረስ አይጀምርም እናም ልካችሁን ይሰጣችኋል💪💪💪💪

  • @ሉቤየወሎዋቀበጥ
    @ሉቤየወሎዋቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +230

    የኛወቹ አርቲስቶች ይለያሉኮ ወላሂ💚💛❤️የጀግና ልጆች አማራየ 💚💛❤️💚💛❤️ሠሜ የአማራው ጀግና💚💛❤️

    • @rakebmolla3842
      @rakebmolla3842 3 ปีที่แล้ว

      Betami

    • @Yohannes_wedi_Humera_Tigray
      @Yohannes_wedi_Humera_Tigray 3 ปีที่แล้ว

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @Yohannes_wedi_Humera_Tigray
      @Yohannes_wedi_Humera_Tigray 3 ปีที่แล้ว

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @hubiabdu6086
      @hubiabdu6086 3 ปีที่แล้ว +1

      እባየን አስጨረሰኝ ያአላህ ሰላም

    • @hshjsssj1582
      @hshjsssj1582 3 ปีที่แล้ว +6

      @@Yohannes_wedi_Humera_Tigray ምስኪን በግድ ተጠርተህ የመጣህ አመስልም??😁😁😁?ነፍጠኝነት ይለምልም💖💖💖💪💪አትቃጠል ብዙ ገና ይቀጥላል 🙈🙈🙈

  • @martatube6150
    @martatube6150 3 ปีที่แล้ว +31

    እዉነት ነዉ በጣም በዝቷል ባማራዉ ላይ ግፍ ግደለም ያልፋል አይዞን አማራዬ ፋኖዎችም በርቱልን💪

  • @souadali6702
    @souadali6702 3 ปีที่แล้ว +22

    ክብር በየዱሩ ለሀገሬ ኢትዬጲያ ደሙ ለሚያፈሠው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Kunama_tube
    @Kunama_tube 3 ปีที่แล้ว +80

    I love fano from Eritrea together we are one ,🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 3 ปีที่แล้ว +48

    ክብር -ለፋኖ💪
    ክብር- ለመከላከያ 💪
    ክብር ለሚኒሻው 💪
    ፋኖ የመሳይ ምትክ፣ፋኖ የበላይ ዘር ፋኖ የሚኒል ልጅ፣ፋኖ የንጉር ሚካኤል ልጆች የኛ መከታ💪💪
    ድል ለእምየ💚💛❤

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ ያበደ አገላለፅ ፋኖ የምኒልክ ልጂ የበላይ ልጂ። የቴዲሮሥ ልጂ። አማራወቸ ሞቸነዉ የምወዳቺሑ ደሞቸ

  • @astubtube
    @astubtube 3 ปีที่แล้ว +21

    ሰማህኝ በጣም ነው የምድህ ምርጥ ስራ ነው
    ክብር ለጀግኖች ለመከላከያ ሰራዊታችን ለፋኖ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 ปีที่แล้ว +78

    አረ በዛ አረ በዛ በዛና ጠነዛ
    ክብር ለፋኖ ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ክብር ለአፋር ልዩ ሀይል ክብር ለመከላከያ ክብር ለእናንተ አርቲስቶችም የምታበራቱ ክብር ለሁሉ ኢትዮጵያዊ ለህይወቱ የማይሳሳው ኢትዮጵያየ ታፍረሽና ተከብረሽ ትኖሪያለሽ በልጆችሽ

  • @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ
    @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +43

    አቤት ዘንድሮ ይሄ ክፍ ጁንታ የእናት ጡት ነካሽ አርቲስቶቻችን ከነሱ ዲሽቃና እስናይፐር በላይ ያርቲስቶቻችን ቃላት ቀላል እሳት ይተፋል እንዴ 😍😍ጎሽ በስራችሁ ሁሉ የፋኖን ስም አስገቡልን አደራ የኢትዮጵያ ቀኝ እጅ ነው ፋኖ 💪💪💪💪💪

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 ปีที่แล้ว

      የምር በጣም ደስስስ ይላል ከቂጥ ና ከእሬቁት ሙዚቃ ተገላገልን ፍኖኖኖኖኖ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ

    • @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ
      @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ገጠሬዋየፋኖንግስት ከራቁጥ ያልሻት ነገር እውነት ብለሻል ፈጣሪ ያሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ብቻ 🙏🙏🙏🙏

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +1

      Sah wela

    • @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ
      @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Nejat197 💪💪💪❤❤❤

    • @እመቤቴፍቅርሽልዬነው
      @እመቤቴፍቅርሽልዬነው 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል የፋኖ ስም ምጥራት አለብን በሁላችንም ልብ ውስጥ የፋኖን ስም ላለምጥራት ጥምር ሃይለ ይሉናል ከንቱ ወቹ

  • @mightywarrior1677
    @mightywarrior1677 3 ปีที่แล้ว +89

    I’m from Burkina Faso and I love Ethiopian music and their rich culture. ድል ለ ኢትዪጵያ!ኢትዪጵያ ትቅደም

  • @Ahmed_news
    @Ahmed_news 3 ปีที่แล้ว +47

    Somalia 🇸🇴 supports Ethiopia 🇪🇹 we love you Ethiopians. Fight for peace & new vision new future with dr abiy government. We need economic cooperation & development in the Horn of Africa. Stay strong 💪🏿 Ethiopia 🇪🇹 fight terrorism fight TPLF fight racism. Ethiopia is beautiful tolerance state

    • @Tesfahunbinyam
      @Tesfahunbinyam 3 ปีที่แล้ว +2

      Thank you our brother in Somalia. Respect.

    • @onenationundergod4611
      @onenationundergod4611 3 ปีที่แล้ว +1

      thank you brother 🇸🇴❤️🇪🇹#NoMore

  • @hanna2071
    @hanna2071 3 ปีที่แล้ว +32

    Thanks our hero Fano, Ethiopian military, Amhara special forces, Afar….thanks for defending our country.

  • @Danatube721
    @Danatube721 3 ปีที่แล้ว +4

    አረ በዛ!
    አረ በዛ!
    በዛና ጠነዛ!
    ጀግና አለ ባገሩ አገር የሚያስገዛ።
    ክብር በየቦታው ዘር ሳይመርጡ ለሚዋደቁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ይሁን።
    ውድቀትና ሽንፈት እናት ሀገራቸውን ኢትዮጵያን ለከዱ ባንዳ ሆድ አደሮች ይሁን

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 3 ปีที่แล้ว +38

    ክብር ለእናት ሃገራችን ለኢትዮጵያ ለሚዋደቁልን በሙሉ 😍

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ እህቴ

    • @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ
      @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ 3 ปีที่แล้ว +1

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ
      @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ 3 ปีที่แล้ว

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 3 ปีที่แล้ว

      @@ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 3 ปีที่แล้ว +2

      ቻይው አባቴ😂😂😂

  • @zezuseyoutube5681
    @zezuseyoutube5681 3 ปีที่แล้ว +32

    ጎንደሬ ነኝ ሶስት ወንድሞችም ግንባር ናቸው በድል እንደሚመለሱ ተስፍ አለኝ ኢላሂ

    • @kedijahussen9685
      @kedijahussen9685 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ሰላም ይመልሳቸው ክፉ አይንካቸው ♥️

    • @mekamohammed7556
      @mekamohammed7556 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ።3 ከቁጥርሳይጓድሎ።በድልይመለሱልኝ።እንሻአላህ።በአላህቅዋ

    • @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ
      @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ 2 ปีที่แล้ว

      አላህ በስላ ይመለሳቸው ያረብ

    • @tigistsiyoum3723
      @tigistsiyoum3723 ปีที่แล้ว

      የኢትዪዺይ አምላክ 🙏እግዚአብሔር በድል ይመልሳቸው 💕

    • @meserettegegn2699
      @meserettegegn2699 ปีที่แล้ว

      አመቤቴትጠብቅልሺ ለሁሉም ፋኖ እንፀልይ በየምነታችን ዉድ ያማራልጆች

  • @emebetgezhagne1094
    @emebetgezhagne1094 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ የሁላችንንም ስሜት የሚገልጽልን መኖሩ ያኮራል እንዲህ እንደመሸ አይቀርም ድል ለፋኖዎች ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያችን

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 3 ปีที่แล้ว +8

    ፋኖኖኖኖኖኖኖ የዘመናችን ጀግና ብዙ ያልተወራላቸው ፋኖን ሞቼ ነው የምወዳቸው የአማራ ህዝብ ሁሉም ፋኖ ነው i love you fanooo

    • @ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
      @ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ 3 ปีที่แล้ว

      ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ የነፍጠኛው ጀግናው 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 ปีที่แล้ว +1

    ይሔ ነው የኢትዮጵያ ታሪክ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ ደምና አጥንት አትጠራጠር ወገኔ

  • @samsafegacho4956
    @samsafegacho4956 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰሜ በጣም ወኔ ቀስቃሽ ለጠላት ሱሪ የሚያስወልቅ ምርጥ ዜማ ነው።

  • @ef6079
    @ef6079 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያዬ የደፈረሽ ይውደም ሀገር ህዝብ ነው ፍኖ የህዝብ ልጅ ነው ሀገሩን እማያስደፍር🔑

  • @dagnewtafere4688
    @dagnewtafere4688 3 ปีที่แล้ว +21

    Among senior famous musicians, Semahegn Belew showed his populist deeds.
    Seasoned job!!
    Recorded in Ethiopian people .
    Thank you!!!

  • @arifkanatube5746
    @arifkanatube5746 3 ปีที่แล้ว +24

    ድሉ ዬኢትዮጵያ ነው🦁🦁
    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት 🦁🦁😍😍😍
    ክብር ለአፋር እና አማራ ሚልሻወች 🦁🦁
    ክብር ለፋኖ 🦁🦁

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 ปีที่แล้ว +13

    አማራየ አይዞን እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን ሞት ለእኛ ብርቃችን አይደለም ለሀገራችን እስከ ዳር አለን አለን።

  • @tigistabate884
    @tigistabate884 3 ปีที่แล้ว +20

    ክብር ለፋኖ እና ለአማራ ሚኒሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 3 ปีที่แล้ว +25

    #ክብር #ለመከላከያ #ክብር ለአማራ #ልዩ ሃይል #ክብር ለአማራ #ፋኖ# ክብር ለአማራ #ሚሊሻ# ፣ ክብር ለአፋር ልዩ ሃይል ፣ ኢትዮጵያ በእነዚህ ሃይሎች ተከብራና ታፍራ ትኖራለች ። ሰሜ ባላገሩ እናመሰግንሃለን ።

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
    @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 3 ปีที่แล้ว +27

    ኢትዮጵያዊነት ከቃል በላይ ነው የአባቶቻችን አገር አሳልፎ መስጠት የለም!!!! እውነት ነው በዛ በአገራችን ስደተኛ ሆነን😭😭😭😭 ለአመታት ሞተን!!!!
    ክብር ለፋኖ ሚሊሻ ለአማራ ህዝብ!!
    ክብር ለመከላከያ ሠራዊት
    ክብር ለአፋር ህዝብ ለሚሊሻ!!
    በወገኖቼ ደም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!💚💛❤
    አምላክ ይመስገን በህይወት እያለሁ የወያኔን ሞት አየሁ !!

  • @toybamuhammed9064
    @toybamuhammed9064 3 ปีที่แล้ว +21

    ኢትዮጵያንና ህዝቦቻን ብሎ መፅዋት ለሚሆን ሁሉ ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባችሁ

  • @nebaneba4947
    @nebaneba4947 3 ปีที่แล้ว +12

    ዋው ምርጥ ስራ ነው 🥰🥰 ክብር ለዘመኑ ጀግኖች ፋኖወች ኑሩልን

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 3 ปีที่แล้ว +3

    "አረ ብዛ " አይዞኝ ትንሽ ነው የቀረን ልክ ይገባል :: ክብር ለጀግናው ሰራዊት 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿

  • @sarakonjo434
    @sarakonjo434 3 ปีที่แล้ว +9

    FANO thank you for sacrificing your precious life for free without salary,food,or guns. Giving up your livelihood, and families.That shows your ultimate love for Ethiopia and Ethiopians. Long live Ethiopia 🇪🇹

  • @sbk8830
    @sbk8830 3 ปีที่แล้ว +21

    ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች በሙሉ::

  • @emuyegedefawu8262
    @emuyegedefawu8262 3 ปีที่แล้ว +12

    ክብር ለፋኖ ክብር ለመከላከያ ምንጊዜም አማራ ምንጊዜም ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 3 ปีที่แล้ว +10

    አረ በዛ
    ማርም ይመራል ሲበዛ ክብር ለጀግኖቻችን 💪💪💪❤❤

  • @walte3994
    @walte3994 ปีที่แล้ว +1

    one of the most underrated music

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 ปีที่แล้ว +22

    ክብር ለፍኖ ክብር ለመከላከያ ክብር ለአፍር ሀይላችን ክብር ለልዩ ሀይላችን♥♥♥♥♥♥♥ጀግኖች

  • @dannyG42
    @dannyG42 3 ปีที่แล้ว +7

    Thank you, #Semy man for standing with Ethiopian forces🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾

  • @saudibelewe7792
    @saudibelewe7792 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ናፋኖ ጀግናው የቁጥ ቀን ልጅ አላህ ይጠብቃችሁ ለጀግናው መከላከያችን ለእትዮጵያ በሙሉ ድል ለሀገራችን

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 ปีที่แล้ว +2

    33 አመት የጠፋብን ስንፈልገዉ የነበረዉ የናፈቀን የኢትዮጵያ ልጅ ፋኖ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamtarik5606
    @selamtarik5606 3 ปีที่แล้ว +8

    Our heroic Fanos. Your sacrifices will always be remembered. You are our eyes!!!

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነው ሰሜ ባላገሩ እረጅም እድሜ እመኛለሁ የምንግዜም ምርጥ ድምፃዊ ሰሜ ባላገሩ

  • @haymi410
    @haymi410 3 ปีที่แล้ว +43

    እውነት ነው በጣም በዛ በቃን ስቃያችን ፋኖ አለልን ኩራታችን 💪💪💪🥰💚💛❤️

  • @Digestall
    @Digestall 3 ปีที่แล้ว +59

    ኧረ በዛ ኧረ በዛ
    ኧረ ና ፋኖ ኧረ ና ፋኖ ኧረ ና ፋኖ
    ፋኖ ነበልባሉ
    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት
    ክብር ለፋኖ
    ክብር ለእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ለሚዋደቁ በሙሉ

  • @zack1388
    @zack1388 3 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጵያ ሀይሎች የሀገር ኩራት ናችሁ። I am sooooooo proud 💚💛❤️😍😍😍

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 ปีที่แล้ว +20

    ስሜ ምርጡ ኢትዮ ልጂ ክብር ለፋኖኖኖኖኖኖ ኑሩልን ሀገሬ ሰላምሺን ይመልስልን

  • @BoleMereja
    @BoleMereja 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያዬ በማንም ባንዳ አትንበረከክም !

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠሜ ስወድሕ ደሜዋ ምርጥ ሥራ ነው የኔ አንደኛ ክብር ለፋኖ ለልዩ ሐይል ሚኒሻ ለመከላከያ ሠራዊት ለሑሉም ሐገርወዳድ❤😘

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊይቶቻችን ለፋኖ አማራ በመሆኔ በጣም ደስተኛ አማራ ሲነሳ ይነዝረኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💪💪💪

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 3 ปีที่แล้ว +32

    🙏🙏🙏ክብር ሞተው ለአኖሩን ለብርቱ ጀግኖቻችን💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹👑

    • @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ
      @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ 3 ปีที่แล้ว

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ
      @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ 3 ปีที่แล้ว +1

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @betydereje3479
      @betydereje3479 3 ปีที่แล้ว

      @@ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ 😃😃

    • @mintwabyigletu3518
      @mintwabyigletu3518 3 ปีที่แล้ว

      @@ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ yes

  • @hirutbelachew7366
    @hirutbelachew7366 3 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ ነው ታሪክ ታሻጋሪ ስራ መስራት፡ ክብር ለመከላከያ ለፋኖ ለልዩ ሀይል ለአፋር ልዩ ሀይል ለሁለም ኢትዮጵያውያን!!!!!!!

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez ปีที่แล้ว

    ታርክ ይፋረደል እዉነት ነዉ እየዘፈንክ ወገን ለወገን የሚታዋጋ በአገር ውስጥ ካለ የሚመለከተዉ አሁኑኑ ለዚህ ዘፋኝ ፍርድ መሰጠት አለበት

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +7

    ፋኖነት ይለምልም ክብር ለሀገራችን ለሚዋደቁ ሁሉ ክብርርርር ሀገራችን በደም በአጥንት ላቆዩልንን

  • @aminaetp2445
    @aminaetp2445 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጲያ ሀገሬ እማየ ኑሪልን ዘላለም ጥላትሽ ይውደም

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰሜ ድንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @tekolayigermu4049
    @tekolayigermu4049 2 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖ የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያም አለኝታ ነዉ !!!!"

  • @Balla291
    @Balla291 3 ปีที่แล้ว +7

    I Love u ehiopan from eritrea 🇪🇷

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +2

    እረ በጣም በዛ እዉነትም በዛ ዛዛዛዛ ይሄ አይገባዉም ነበር የዋሁ አዛኙ የአማራ ህዝብ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ Thank you 🙏🙏

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 ปีที่แล้ว +12

    ክብረ ለአማራ ሚኒሻ
    ክብረ ለአማራ ልዮሀይል
    ክብረ ለአማረ ፎኖ
    ክብረ ለአፋረ አናቢሰቶቺ
    ክብረ ለአፋረ ፎኖ
    ኢትዮጱያ በልጆቿ ታፈራና
    ተከብራ ለዘላለም
    ትኖራለቺ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ😘

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 3 ปีที่แล้ว

      @@ahlutube8472 ደመረኩሺ ደምረኝ

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 3 ปีที่แล้ว

      @@nomore-qb1fo እሺ ነይ መደማመርያ ሊክ ልላክልሽ ተደማመሪ

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 3 ปีที่แล้ว

      @@nomore-qb1fo ግቢ እንዳጠፋ

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 3 ปีที่แล้ว

      ፕሮሽን ተጪኘ ሄዳለሁ

  • @loveiswinner7108
    @loveiswinner7108 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ የጠፋ ሰው። በስንት ዘመንህ በአድስ መጣህልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +46

    በዛ አይገልፀውም ሰላም ለሀገራችን ድል ለመከላከያ ለፋኖ ለሸረጥ ለባሹ ለአፋር ጀግኖች ለልዩ አይል ለሁሉም ድል ይሁን 💚💛💖💪

    • @Yohannes_wedi_Humera_Tigray
      @Yohannes_wedi_Humera_Tigray 3 ปีที่แล้ว

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @Yohannes_wedi_Humera_Tigray
      @Yohannes_wedi_Humera_Tigray 3 ปีที่แล้ว

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ
      @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ 3 ปีที่แล้ว

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ
      @ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ 3 ปีที่แล้ว

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ
      @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ሳሚወዲዞባምዕራብትግራይከ ኤጭ አረይደብርሽ ምንቁርበትናቸው ምናገባሽ አች የሌባልጅሌባ በየኮመቱ የምትልከሰከሽው ገናብዙ አለ የሚለቀቅ ለባዳ መርዝየሆነ ጠብቁ ደደብነሽ ምን አመጣጣሽ አች እዝ ያጥፎለማኝልጅ ያውድማጠራጊ ሞሽላቃ

  • @ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ
    @ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው የኔ ጀግና ሺ አመት ኑርልን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 3 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለፍኖ ሚኒሻ ልዬ ሀይላችን እውነት ነዉ እረ በዛ ተንዛዛ ወጥር ፍኖ 💪💪💪

  • @asemu1459
    @asemu1459 3 ปีที่แล้ว +35

    I’m proud to be an Ethiopian ! Look at the Solders so beautiful 🤙🤙🤙🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ዬውሃንስወዲሑመራ
      @ዬውሃንስወዲሑመራ 3 ปีที่แล้ว

      Thanks God I am not Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 fake country Ethiopia 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮🐕

    • @ዬውሃንስወዲሑመራ
      @ዬውሃንስወዲሑመራ 3 ปีที่แล้ว

      @@scikyip HaHa 😄 Humera in Tigray

    • @ዬውሃንስወዲሑመራ
      @ዬውሃንስወዲሑመራ 3 ปีที่แล้ว

      @@scikyip ኣንታ ኣድጊ ሑመራ ትግራይ ኢያ ኩሉ ዓዲ ጉሹ ፣ ዓዲ ሕርዲ ፣ ማይ ካድራ ፣ ዓዲ ጸጸር ፣ ማይ ጋባ ፣ ኣድባይ ፣ በረከት ፣ ኣብደራፊዕ ፣ መተማ ዮውሃንስ ፣ ኣለ ውሃ ምላሽ ትግራይ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 3 ปีที่แล้ว +1

      Same here I I’m proud to be Ethiopia 🇪🇹 Always 👍💚💛❤️ ✊🏿✌🏽we salute to our heroes fore keeping us safe 👏🏽👏🏽👍

    • @Tekezepage
      @Tekezepage 3 ปีที่แล้ว

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

  • @gethab2306
    @gethab2306 3 ปีที่แล้ว +8

    Ma ma mia- ክብር ለኢትዮጵያ አንድነት ለሚማወደቁ የኢትዮጵያ ጄግኖች በሙሉ!

  • @ግዮናዊትማሚ
    @ግዮናዊትማሚ 3 ปีที่แล้ว +1

    መላው የአማራ ልጅ ፋኖን መቀላቀል አለብን መዳኛችን መከበሪያችን መታፈሪያችን ፋኖ ነው ተነቅሎ ካልተጣለ መልሶ አፈር ልሶ ይነሳል የትግሬ ወራሪ ነካክቶ መተው አያስፈልግም እስከ ወዳኛው መቅበር ነው ጠላትን አማራነት ከፍ ይበል ኢትዮጵያዊነት ያብብ ይለምልም 💚💛❤️

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 3 ปีที่แล้ว +4

    ሠሜ ምረጥ ስራነው ያቀረብከው ዲልለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹 ሠላሙ ይብዛ ክብረ ለፋኑ ክብረ ለመከላከያ ሠራውይታችን

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውዎ፡በለው፡በለዎ፡ያገሬ።ጀግኔ።ሰም፡በጠሞ፡የወቅቱ፡ገላጭ፡መልእክት፡ያያዘ፡ሚዚቃ፡ነው።በሪታ፡እንወድለን

  • @helenb6888
    @helenb6888 3 ปีที่แล้ว +3

    አበሶች የአማራ ፋኖች ኑሩልን የኢትዮጵያ መሰሶ ናቸው እኮ ብዙልን ከቁጥር አትጉደሉ ክብር ለመከላከያው ሰራዊቱ ሁላቹሁም በድል ተመለሱ እንውድቹካለን ሰለምታረጉልን ነገር ሁሉ እናመስግናለን መስዋትነት የመከፍሉልን ላኛ በላቹ ነው እናተ ውድ የኢትዮጵያ ልጅች

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 3 ปีที่แล้ว

      አእናመሰግናለን

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      betam

  • @ሰሊየነፍጠኛልጅ
    @ሰሊየነፍጠኛልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ብዙ ጀግኖች አሉሽ 🇪🇹💪

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም በዛ ተንዛዛ ጠነዛ! እግዚአብሔር ከእርስበርስ ጦርነት ያውጣን ሰላማችንን ይመልስልን ከውስጥም ከውጪም ያሉ የኢትዮጵያን ጥላቶች ያስታግስልን 🙏💚💛❤ ሰላም በአራቱም ማዕዘን ላለ ኢትዮጵያዊ😘💚💛❤

  • @ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ
    @ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጅግኖች ድል ለኛ ነው አርቴስቶቻችን አኩራችሆን ሀገር በምትፍልጋችሆጌዜ መገኝታችሆ ታሬክ የማይርሳው ነው

  • @kinjokonjo4874
    @kinjokonjo4874 3 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለፍኖ ክብር ለልዩ ሀይል ክብር ለመከላከያ ክብር ለሚኒሻው ክብር ላገር ወዳዶች በሙሉ ሰምየ ምርጥ ዜማ ክበርልን ድምፅ ይገርማል ኧረ ና ፍኖ ተመችቶኛል ኢትዮጵያ ታሸንፍለች

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አረ በዛ እንባዬ ነው የመጣው ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ይሄሁሉ ወቶ አደር የህዝብ አደራ የሀገር ባንዲራ አደራ ተሸክሞ አንዱ ለ 10 ይሞታል። ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ በቃ በለን ሰማህኝ ምርጥ ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 2 ปีที่แล้ว +4

    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ድምፅ 100% እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልን

  • @girmaashagrie802
    @girmaashagrie802 3 ปีที่แล้ว

    ሰማኸኝ በለው ያኮረፍንህን ሰዎች ክሰኸናል ዋው! ብራቮ!

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 3 ปีที่แล้ว +4

    አህለን ዉድየሀገሬልጆች በያላችሁበት የአለምዳርቻ አላህይጠብቃችሁ ክብር ለአማራ ፋኖ፣ለአማራሚኒሻ፣ለባለሽርጡ፣ለመከላከያ ሰራዉይት፣ለአፋር፣እንዲሁም ኢትዮጲያንለሚወዱበሙሉ ክብርይገባችሁ ሀገሬ ሰላምሽ ይለስ ከፍበይ ጠላትሽ ይውደም ሀገሬዞሮመግቢያዬ

  • @Ourvision971
    @Ourvision971 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰማኸኝ በለው ግሩም የሆነ ስራ ግዜና ዘመን ያልቀየረው ድምጽ በጣም ምርጥ ስራ።

  • @hannasisay8358
    @hannasisay8358 3 ปีที่แล้ว +10

    ክብር ለፋኖ.ለአማራ ሚንሻ,ለመከላከያችን,ለልዩ ሀይላችን❤❤❤🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኖራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሀናንስደተኛዋ
    @ሀናንስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰማህኝ ተናፍቀህነበር በክፍቀን ብቅአልክልን😍አማራ የታደለችው የጥበብሰው ብዙነነው😘😘😘

  • @hanatube5568
    @hanatube5568 3 ปีที่แล้ว +7

    አማራው ተራራው አማራ ዛሬም ነገም የኢትዮጵ ጅግና ነው💚💛❤

  • @hanatekle5799
    @hanatekle5799 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow እዉነትም ተንዛዛ !!!!! ጀግና አረረረረረረረ

  • @sarakonjo434
    @sarakonjo434 2 ปีที่แล้ว +3

    FANO our pride, thank you for your sacrifices. Respect ✊ 🇪🇹❤️

  • @wengelawitzeleke6061
    @wengelawitzeleke6061 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም በዛ ጠነዛ ክብር ለመከላከያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ጎዶሎያስ
    @ጎዶሎያስ 3 ปีที่แล้ว +5

    ለካ ክብር ለፍኖና ለሚናሻዋቻችን ሰላማችንን መለሰውልናል ሰላማችንን ያዝልቅልን

    • @eyerusfentaw9853
      @eyerusfentaw9853 3 ปีที่แล้ว

      ጎዶሎያስ አሜን አሜን አሜን

  • @ራህመትአደምወለየዋእናቴን
    @ራህመትአደምወለየዋእናቴን 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብሬ መመኪያ ፋኖየ የኔ ደመላሽ ኢቶጲያ ትቅደም ኧረ ፋኖ ፋኖ ደሜዋ አልቻላችሁም ዘዲሮ አሁንም ቡሀላ ፋኖ ፋኖ፡፡

  • @ethiopiaenatehagerea5038
    @ethiopiaenatehagerea5038 3 ปีที่แล้ว +8

    The best ever, wow it touches my heart and I feel proud to be Ethiopiawe Amhara

  • @kindieaysheshim2838
    @kindieaysheshim2838 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ድል ነው ፋሲል መቼም ልዩ ነው ስላሳየኸን እናመሰግናለን ይመችህ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 ሙዚቃው የሚገርም ነው ዝወዛወዝ ነበር ክንዴ ነኝ ከአዲስ አበባ

  • @authenticnewschannel1
    @authenticnewschannel1 3 ปีที่แล้ว +11

    Long live my brothers and sisters ***FANO*** My Lionhearted Fano.

  • @imgimg9249
    @imgimg9249 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሀገራችን ትልቅ መልዕክት ነው ከ ሙዚቃው እናመሰግናለን

  • @የኢትዮጵይለዘላለምትኑር
    @የኢትዮጵይለዘላለምትኑር 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው ድምፅ100%
    ክራሩ ኡፉፉ ክብር ለፋኖ

  • @alulagg4099
    @alulagg4099 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በዛ ጀግና አለ ባገሩ አደብ የሚያስገዛ ሰሜ በጣም እናመሰግናለን 💪💪💪💪🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹