Ethiopian Music : Roba Junior (በሰላም ነው ወይ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • Ethiopian Music : Roba Junior (በሰላም ነው ወይ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- ...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #RobaJunior #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @hanatamura5475
    @hanatamura5475 3 ปีที่แล้ว +670

    እኔን የናፈቀኝ የኢትዮጵያ ሰላም ነው
    እስኪ እንደኔ የናፈቀው እጁን ያውጣ

    • @henokberhanu660
      @henokberhanu660 3 ปีที่แล้ว +3

      Egren lawtalesh ?

    • @twinatube2306
      @twinatube2306 3 ปีที่แล้ว +1

      ✋🖐️🖐️✋

    • @tarike9808
      @tarike9808 3 ปีที่แล้ว +5

      ኢትዮጵያዬ እማማ ሰላም ነች❤️

    • @betelhemdafar5253
      @betelhemdafar5253 3 ปีที่แล้ว

      Me too more then anything 🇪🇹🇪🇹

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว +2

      @Dagi Malef ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።👈

  • @abrishyex7162
    @abrishyex7162 3 ปีที่แล้ว +248

    ሰው የፈለገውን ይበል ግን ኢሄ ስራ ተመችቶኛል keep it up bruh

    • @hiwottewodros7822
      @hiwottewodros7822 3 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @funnytube104
      @funnytube104 3 ปีที่แล้ว

      merte nw a vro

    • @eshetudinka4550
      @eshetudinka4550 3 ปีที่แล้ว

      ሰው ምን አለ? ቆንጆ ሚውዚቃ ነው :እንዳንተ አይነቱ ነው አሽቃባጭ የሚባለው::

    • @dawitabiy7555
      @dawitabiy7555 3 ปีที่แล้ว

      💕💕💕💕

  • @hemenyohannes244
    @hemenyohannes244 3 ปีที่แล้ว +250

    i don't know why people been hating this song, but i love it, hulunem selam yargelen

  • @amanuelworku1777
    @amanuelworku1777 3 ปีที่แล้ว +60

    በጣም ተሻሽሏል roba junior AMAZING KEEP IT UP

  • @tihtinaalemayehu6831
    @tihtinaalemayehu6831 3 ปีที่แล้ว +131

    2:20 your wallpaper 🥰🥰

    • @mintesnot
      @mintesnot 3 ปีที่แล้ว +2

      🥲😭አላየሁዋትም ነበረ 🙏

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v 3 ปีที่แล้ว

      ጣሊያን የሳለው ስእል ነው ። 🤔🤔🤔

    • @sinishawdegele9282
      @sinishawdegele9282 3 ปีที่แล้ว

      Anchim ayteshwal leka baleshibet emebrhan ttebksh ehite ....ayehu yemil sew eyefelekugn nbr kkkkk

  • @user-lu8lo8sy5z
    @user-lu8lo8sy5z 3 ปีที่แล้ว +101

    ፈጣሪ የሀገራችን ሰላም ያዉርድልን 🙏

  • @ajaibawanko1875
    @ajaibawanko1875 3 ปีที่แล้ว +8

    በሰላም ነው ወይ እስኪ እንደ እኔ ሰላም የናፈቀው
    የ Ethiopia ሰላም የናፈቀው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch 3 ปีที่แล้ว +39

    you did it!. this one is perfect. Amazing voice .

  • @natiawol7919
    @natiawol7919 3 ปีที่แล้ว +715

    ለምንድነው የኔ comment like ማያገኘው ቆይ? 😢😭😭😭😭

  • @bisrattube1420
    @bisrattube1420 3 ปีที่แล้ว +159

    የማኮን ፕራንክ አይቶ የመጣ እስቲ በላይክ ያሳይ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 ปีที่แล้ว +28

    አሪፍ ስራ ነው ሙዚቃ መሥሚያ
    ሳሐትባይሖንም ወገን እያለቀ ሠላም ለእምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @Dumppc
    @Dumppc 3 ปีที่แล้ว +220

    ማበረታታት ይልመድብን 𝙠𝙚𝙚𝙥 𝙜𝙤𝙞𝙣𝙜 𝙧𝙤𝙗𝙖🤙

    • @samlem8837
      @samlem8837 3 ปีที่แล้ว +2

      Endi eyaberetatachu new sew yemitasabidut .... Dumtsu yiseketital .....

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 3 ปีที่แล้ว

      @@samlem8837 kintiram

    • @ademheyar1334
      @ademheyar1334 3 ปีที่แล้ว +1

      bravo man

    • @daninegash3593
      @daninegash3593 2 ปีที่แล้ว

      @@samlem8837 tebeda bro

  • @baslealsol2263
    @baslealsol2263 3 ปีที่แล้ว +54

    I am from Canada, I love Ethiopian music telaleh

    • @NationofGoodness
      @NationofGoodness 3 ปีที่แล้ว +1

      አያስቅም

    • @NationofGoodness
      @NationofGoodness 3 ปีที่แล้ว

      አያስቅም

    • @fsjvtfkv1163
      @fsjvtfkv1163 3 ปีที่แล้ว

      I like the fucken Canada i also need to go but no way😭😭😭

    • @selinalakew7049
      @selinalakew7049 3 ปีที่แล้ว +1

      What's with the "telaleh" 🤣🤣🤣

    • @Tube-tv5iv
      @Tube-tv5iv 3 ปีที่แล้ว

      @Basleal dear can we talk on inbox if you don't mind?

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 3 ปีที่แล้ว +67

    ዋው የአባቱ ልጅ ምርጥ ነው በርታ

    • @firewbekele1770
      @firewbekele1770 3 ปีที่แล้ว

      lol

    • @samilkader493
      @samilkader493 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ መነው የሀጋሩ ጉዳይ አሳስቦት ምያለቅሳው ወለሂ ታነነቃኝ እምበ ዱወ ፀሎት እርግ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @michaelabaku5079
    @michaelabaku5079 3 ปีที่แล้ว +40

    ከባለፈው ነጠላ ይሄ በብዙ ይሻላል በርታ

  • @7cloudsET
    @7cloudsET 3 ปีที่แล้ว +34

    ይሄን ዘፈን ደሞ ስዕልሽን ቢለው አሪፍ ነበር። 😂

  • @aaronabiy7932
    @aaronabiy7932 3 ปีที่แล้ว +8

    I love Ethiopian music from Ethiopia 😅😅😅😅

  • @esseyweldu8585
    @esseyweldu8585 3 ปีที่แล้ว +8

    I love ethiopian music l from Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @a.k1753
    @a.k1753 3 ปีที่แล้ว +15

    Roba ለዚህ ህዝብ ግድ አይስጥህ ምርጥ ሙዚቃ ነው👌👌👍👍👍

  • @ariamtesfay
    @ariamtesfay ปีที่แล้ว +3

    I'm Eritrean but am obsessed with this song 😩🥰

  • @user-ih7fq8fv4z
    @user-ih7fq8fv4z 3 ปีที่แล้ว +37

    ኢትዮጵያዬ ታመመችብን በሰላም ነውይ😭😭😭😭

  • @wegahtasamuel8403
    @wegahtasamuel8403 3 ปีที่แล้ว +9

    Yea Roba keep being star never lose hope thank u for the amazing album

  • @deraradiribssa3950
    @deraradiribssa3950 2 ปีที่แล้ว +2

    I love you so much roba I love the music

  • @meronendale2877
    @meronendale2877 3 ปีที่แล้ว +16

    Hey like I seriously love this song. I wached the full video on tv before commenting this, and I wasn't falling for this but men this is littttt😳. Keep up the good work,that's all👍👍

  • @sharly8351
    @sharly8351 ปีที่แล้ว +4

    Love this song from Djibouti ❤! Siinjaldhee❤!

  • @pllaol1087
    @pllaol1087 2 ปีที่แล้ว +1

    Roba junior is one the most humble artists I have ever seen with amazing songs too..keep it up roba.

  • @abityyeemayelij94
    @abityyeemayelij94 3 ปีที่แล้ว +20

    አቤቱ አውጣን ከ መአቱ 🙏🙏😥😭😭

  • @livnarye6776
    @livnarye6776 3 ปีที่แล้ว +10

    I am from Nederland i like Ethiopian music እመጣለው በሰላም ነው አታስብ 😂😜😜

  • @bitsetesfaye
    @bitsetesfaye 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow 👌✍️ በህይወት ላይ ሁለት አማራጭ አለህ!
    አንደኛው የሕይወትን፣ የዘመናት ልዩ የሆነ ዘመናዊ የስኬትንና የኑሮን ጥበብ ተምረህ ስኬታማ ትሆናለህ አይ አልፈልግም በአለማወቅ ጭለማ ተሞላው እውቀት የጎደለው አቦሰጥ የሆነው መንገድ ይሻለኛል ብለህ ለፍርሀትህና ለስንፍናህ እጅ ከሰጠህ የፈለከውን ሳታገኝ እንደተወዛገብክ በድንቁርና እስርቤት ተሰቃይተህ ትሞታለህ፡፡ሌላ መሀከለኛ አማራጭ የለም፡፡ ወይ ማግኘት …ወይ ማጣት…ወይ ..መሆን…ወይ አለመሆን…ወይ ማድረግ …ወይ አለማድረግ… ስለሆነ ምርጫው የአንተ ነው…
    ከሁለቱ አንዱን መምረጥም ሙሉ መብትህ..ሌላው ማወቅ ያለብህ ነገር አስተሳሰብህን በፍጥነት ቀይረክ ከፍተኛ የሆነ ተግባርና ቆራጥ የሆነ ድርጊት በመውሰድ አዳዲስ የሆኑ ስኬታማ ልማዲችን መፍጠር በተቃራኒውም የድሮዎቹን የውድቀትህ ምክንያት የሆኑ ልማዶችን ቀፈህ እየጣልክ መጉዋዝ ይጠበቅብሀል፡፡
    ጥበብ እናቴ ለዘላለም ኑሪ… ፡፡
    ቢፀ ተስፋዬ (ቢ) ነኝ ከልብ የሆነ መልእክቴ ነው
    መልካም ንባብ፡፡ 🙏

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 8 หลายเดือนก่อน

      TH-cam has a great chance for your ❤❤❤❤😂😂😂

  • @classic314
    @classic314 3 ปีที่แล้ว +19

    ምርጥ ስራ ነው roba 🔥🔥🔥🔥

  • @mameabdu918
    @mameabdu918 3 ปีที่แล้ว +10

    I love ethiopian music i am from ghana telalh😉😂

    • @Lee-pf9fl
      @Lee-pf9fl ปีที่แล้ว

      😂😂😂💀

  • @meskiabebe7985
    @meskiabebe7985 3 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ስትል ምርጥ ስራ ነው አዲሱ የሀገሬ የኢትዮጵያ የሙዚቃችን ተተኪ ነህ በርታልኝ ከጎንህ ነኝ

  • @gechomule6709
    @gechomule6709 3 ปีที่แล้ว +15

    ሮባ አሪፍ ስራ ነዉ በርታ ያባቱ ልጅ

  • @martima4096
    @martima4096 3 ปีที่แล้ว +5

    በሠላም ነዉ ወይ ሀገሬ (ባህር ዳርየ)😭😭😭

    • @zewdehagos4414
      @zewdehagos4414 3 ปีที่แล้ว

      Uffff emaygenag ngr atawru

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      @@zewdehagos4414 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።👈

  • @natnaelsadik2262
    @natnaelsadik2262 3 ปีที่แล้ว +32

    Starting from 2:58 this music hits completely different 🙌🎊🎉🔥🔥🔥🔥 Good Job brother

  • @blenshawel4354
    @blenshawel4354 3 ปีที่แล้ว +5

    አይ ችሎታ ግጥሙ ፣ ዜማዉ ፣ Music videoዉ ምርጥ

  • @ethiovideo777
    @ethiovideo777 3 ปีที่แล้ว +13

    አሪፍ ስራ ነው ተመችቶኛል !
    God job🙏🙏🙏🙏

    • @truckers0668
      @truckers0668 3 ปีที่แล้ว

      Bro say good job not god job

  • @hiwotedewaza5413
    @hiwotedewaza5413 3 ปีที่แล้ว +8

    I love Ethiopian music I'm from Addis Ababa

    • @abush5346
      @abush5346 3 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @Itstheoneliivsh
    @Itstheoneliivsh 3 ปีที่แล้ว +47

    You went crazy bro 🔥👏🏾🔥

  • @selamawittekie9787
    @selamawittekie9787 3 ปีที่แล้ว +9

    Outstanding Performance like the first one. Keep It Up!!!

  • @user-cl2ds2es2r
    @user-cl2ds2es2r 3 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ስራ ROBA JUNIOR

  • @tigyefkirligcd9901
    @tigyefkirligcd9901 3 ปีที่แล้ว +4

    ዎዉ አንደኛ💪👌 የኔ ቆንጆ ደግሞ ስታምር እኮ😘👌

  • @ellenizeray3262
    @ellenizeray3262 3 ปีที่แล้ว +12

    In love with this music❤

  • @Starmedia248
    @Starmedia248 3 ปีที่แล้ว +3

    wow.... love you Robaye the best song ever …..

  • @natiman4971
    @natiman4971 3 ปีที่แล้ว +13

    Roba junior is doing so good and progressing fast. I was biased with the memes first, but when I listen to it for myself, it is really great. I am listening to it again and again. keep the good work boy!

  • @elsabetete4627
    @elsabetete4627 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ ገለቴ በሰላም ነዉ

  • @olemimekonen5185
    @olemimekonen5185 2 ปีที่แล้ว +1

    to the people hating on this song: it hits really hard, you guys just forgot to put it on mute.

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 3 ปีที่แล้ว +6

    አሁን ረጋ እያልክ ነው፣ ጥሩ ስራ ነው።

  • @hana.hibereket9467
    @hana.hibereket9467 3 ปีที่แล้ว +5

    ድምፅ ደስ ይላል ደስትላለክ ብዙ ሙዚቃ አውጣ ጒበዝ

  • @getachewasmamaw9900
    @getachewasmamaw9900 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥበቡ ወርቅዬን ነው ያስታወስከኝ ምርጥ ስራ ነው

    • @desstadessta
      @desstadessta 3 ปีที่แล้ว

      ene becha negn endeza yetesemagn eyalku neber

  • @osmanahmed5468
    @osmanahmed5468 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ roba በርታልን 🙏🙏

  • @tarike9808
    @tarike9808 3 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያዬ እማማ ሰላም ነች❤️

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f 3 ปีที่แล้ว +33

    ምርጥ ነው እኔ ተመችቶኝል ግን ግን ፀጉርህ ስትለቀው አታምርም ስታስይዘው ደሞ ቆንጅየ ነህ ሌላ ደግሞ አንድ እብድ ያለ ሙዚቃ ልቀቅልን በሞቴ💓💓good bless bro

  • @nikodimos523
    @nikodimos523 3 ปีที่แล้ว

    Migerm meshashal nw 🙌👏👏

  • @eyobablack7616
    @eyobablack7616 2 ปีที่แล้ว

    Robi betam new mwedh betam teshashlal musicu ketayu demo kezih yebelete entebkalen bertaln wendmachn betam arif dmtsh erasu geday new👌

  • @lijalemmelaku3665
    @lijalemmelaku3665 3 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ እና ጎበዝ 💝በርታ መልካም እድል

  • @zaektube3037
    @zaektube3037 3 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ quality video clip

  • @halumedris5897
    @halumedris5897 2 ปีที่แล้ว +1

    I'm American but I love Ethiopian music 😂 eyalk tashkabitaleh 😂😂

  • @HaileBeza
    @HaileBeza 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ነህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤

  • @dndnfjjjswjjej9375
    @dndnfjjjswjjej9375 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም ደስ ይላል ሠላሙን ያብዛልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @dagdanielmusic4566
    @dagdanielmusic4566 3 ปีที่แล้ว +13

    Great melody👏

  • @idyllicbatch
    @idyllicbatch 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow beselam new Wey woww

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @bezaworkgirmachew2216
    @bezaworkgirmachew2216 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ወድጄዋለዉ ብደግመዉ ብደግመዉ አልሰለቸኝ አለ

  • @liidejene3229
    @liidejene3229 3 ปีที่แล้ว +11

    am in love with this song beteley demo yante actoch😍😘

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 3 ปีที่แล้ว +154

    አሁን አንድ step አድገሀል

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 3 ปีที่แล้ว +1

    Roba junior nice job bro berta berta berta ድምፅክ ደስ ሲል 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @yohanayashe4803
    @yohanayashe4803 3 ปีที่แล้ว

    Roba በሰላም ነዉ ወይ ደስ ይላል

  • @Robel88
    @Robel88 3 ปีที่แล้ว +16

    You're gonna make it big youngin. 👏👏👏👏👏👏

  • @helenage4328
    @helenage4328 3 ปีที่แล้ว +7

    Woww i can't stop watching this music amazing🔥 great job👍🔥

  • @bekibeki9414
    @bekibeki9414 3 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ የጆሮራችንን ጤና አሳጣከን

    • @hiwinegashi4274
      @hiwinegashi4274 3 ปีที่แล้ว +2

      ኸረ ምክንያታዊ እንሁን ይሄ ምርጥ ስራ ነዉ።

    • @besratg9207
      @besratg9207 3 ปีที่แล้ว

      Yehone bota yewedeke jela ayeche neber.....esun hid ena tiba, yeshalehal joroh

  • @tsionnat2859
    @tsionnat2859 3 ปีที่แล้ว

    Wow arif sera new

  • @rakebeskinder569
    @rakebeskinder569 3 ปีที่แล้ว +7

    I just love it 🙌🏻

  • @dagiostube5311
    @dagiostube5311 3 ปีที่แล้ว +8

    በሰላም ነወይ esu rasu yetefaw? its another nice song frm Jr. u jst scale up and bring nice flows with u, u jst find ur grooves mnamn ena I like It beteqilalaw

  • @yididyamekonnen1995
    @yididyamekonnen1995 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘፈኑን ወድጀዋለሁ!

  • @BasGetachew
    @BasGetachew 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በርታ

  • @yab-papa6667
    @yab-papa6667 3 ปีที่แล้ว +7

    💚💛❤Good job keep going Roba

  • @dawitfekade2433
    @dawitfekade2433 3 ปีที่แล้ว +6

    Hermiii💥💥💥💥🔥🔥🔥lesssgooo

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n 3 ปีที่แล้ว

    ማኪ እናመሰግናለን። ምርጥ በሰላም ነወ ወይ ህመም ሆንሽብኝ

  • @tesfatesfa1262
    @tesfatesfa1262 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ ሮባ

  • @bluebubbleb9505
    @bluebubbleb9505 3 ปีที่แล้ว +8

    Don't know what to say no words just wowwwww

  • @hermellayonas8350
    @hermellayonas8350 3 ปีที่แล้ว +3

    I love your smile and your hair

  • @tilahunbelay6289
    @tilahunbelay6289 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW GOOD JOB

  • @genetgetachew1720
    @genetgetachew1720 3 ปีที่แล้ว +2

    I don't know why some people hate u
    I like this music 😍😍

  • @robelmegersa8455
    @robelmegersa8455 3 ปีที่แล้ว +12

    Well done.🙌🏼
    Keep it up brother👏
    Proud of you!💪🏻

  • @gemetegegne2191
    @gemetegegne2191 3 ปีที่แล้ว +11

    The best music i can't stop listening to! Wudddd nw maregew, beteley demo musicegnawn saledenkew malef alfelgm. "guitarun" yegebaw temechtognal abo ymechachhu!

  • @brikdastafor4869
    @brikdastafor4869 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow Gajab Bravo Ahlawat🥰👏👏👏👏

  • @eyerusalemmamo8771
    @eyerusalemmamo8771 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው

  • @MisganaBayetta
    @MisganaBayetta 3 ปีที่แล้ว +5

    Nice song. Lots of resemblance with the Weeknd. Keep it up!

  • @deborah4396
    @deborah4396 3 ปีที่แล้ว +3

    We are waiting for the album!!

  • @Hulluelectronics
    @Hulluelectronics 3 ปีที่แล้ว

    waw betam new yetemechegn berta bro yhe betam newnyegedebh

  • @SalemBrhane-ob9ll
    @SalemBrhane-ob9ll 14 วันที่ผ่านมา

    Robi, you are the best ❤❤❤❤

  • @selomemesfin6830
    @selomemesfin6830 3 ปีที่แล้ว +9

    The songyyy 🔥🔥😍

  • @ilhammuhammad3724
    @ilhammuhammad3724 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow I love this music 😜❤️

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y 3 ปีที่แล้ว +2

    ከሚኮ አይቶ የመጣ ላይክ

  • @DA-oz2ee
    @DA-oz2ee 3 ปีที่แล้ว

    Waw so nice 👌 👏 😍

  • @SUGAMDRO
    @SUGAMDRO 3 ปีที่แล้ว +8

    ሮባ ታደለ ሮባ አርፈህ ዘፈን አዳምጥ ዘፈን ላይ ካልተቅለሰለስክ ደስ አይልክም እንዴ ልትሉ ዘላቹ ኮሜንት ላይ ምትመጡ ሰዎች "በሰላም ነው ዎይ"😂😂😂

  • @yididyatesfaye9845
    @yididyatesfaye9845 3 ปีที่แล้ว +8

    we have been waiting for this

  • @tube551
    @tube551 3 ปีที่แล้ว +2

    Video ክሊፑ በጣም አሪፍ ነው!

  • @henirock1221
    @henirock1221 3 ปีที่แล้ว +1

    Am from filadelphia … nice music

  • @tamirulema9686
    @tamirulema9686 3 ปีที่แล้ว +3

    "ወቅቱን ያልጠበቀ ነጠላ ዜማ " ብዬ በሰይመው ማንም ሀገሩን እምዬ ኢትዮጵያን የሚወድ አስተዋይ ትውለድ ቅር የሚሰኝ አይመስለኝም ። ከዚህ ዜማ በፊት የንዋይ ደበበን ዜማ " ሃገሬ ሰው አጣሽ ወይ ' የሚለውን ዘመን ተሻጋሪ ስራ " ማስተዋል እያዩ " በሚባል ድንቅ ወጣት ድምፃዊ በድጋሚ ተሰርቶ ሳየው አሁን ካለንበት ሁኔታዎች ጋር ስለተገጣጠመብኝ ሙሉ ቪዲዮውን በእምባ ነው የጨረስኩት ። አሁንም ይህችን ከውስጥም ከውጭም ጠላት የተነሳበትን ቅድስት ሀገር አምላክዋ እግዚአብሔር እንደሚታደጋት እና ጠላቶችዋን ጠራርጎ እንደሚያጠፋላት ምንም ጥርጥር የለውም ። ለሁሉም ግዜ አለው ። ሠላም ለአለም ሁሉ ይሁን !😭🙏