Wow😲😲😲 I love it. What a beautiful place. The lights make a huge difference. It's a nice place to chill with your loved ones. The mejilis sofa is amazing. I wish I could find a for my house. Thank you for sharing this with us. 👍👍👍
Wow really amazing place where is this 🤔 I love to stay over night a place like this omg it’s really beautiful specially when it’s dark thanks so much dear for sharing with us keep it up
Wow layen erasu des sil meret ye mezenagna bet new mesiye beka metahu Zena feta enlalen eshi wede 😀 betam yameral gn ye menora bet new? Berechi wede enamesigenalen 😍
መሲዬ እንዴት የሚያምር ቦታ ነው ዋው ልዩ የሆነ የመብራቱ የሚሰጠው ብርሀን ዘንባባዎቹ እንደዚህ አይነት ቦታ ማሳለፍ አይምሮን ያድሳል በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን 👌👍❤🙏
የሚገርም እና የሚያምር ቦታ ነው በጣም ዘና የሚደርግና መንፈስን የሚያድስ ሰዎቹ እኮ ምድር ላይ ገነትን ለመስራት ምንም አልቀራቸውም ላይቱንጉ እራሱ በጣም ነው የሚያምረው መሲ ይሄን ምርጥ ቦታ ስላስጎበኘሽን እናመሰግናለን
Waooo Mesiye እጅግ በጣም የሚአምርና መንፈስ የሚአድስ ከመሆኑ በላይ የመብራቶቹ የቦታው ድስስስ ይላል ከመሽ መቅረፅሽ ደግሞ ውበት ሰጥቶታል ስላስጎበኝሽን እናመሰግናለን
እንዴት እንደሚያምር በጣም ልዩ የሆነ ቦታ እንዲ ወጣ እያሉ ፈታ ዘና ያስፈልጋል ሁልግዜ እሩጫ ከልኩ ለማያልፍ ከቤተስብ ጋር ወጣ እያሉ እራስን ማስደስት ነው እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን
መስዬ እንዴት የሚያምር ቦታ ነው ልዩ የሆነ ቦታ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው በተለይ ለአዲስ ፍቅረኛሞች ምርጥ ቦታ ነው እናመሰግናለን እንደዚህ የሚያምር ቦታ ስላሳየሽን ውዴዴ
ሰላም መሲዬ ውደ ዋውው በጣም ምርጥ መዝናኛ ነው ጎቢ በጣም ያምራል ዘና ፈታ ያረጋል እኛንም አዝናናሽን በጣም እናመሰግናለን
ሰላም መሲዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል ባታ ነው ከስፋቱ ውበቱ እዴት እደሚምር መሬት ላይ ንጣፉ ከመብራቱ ጋር እዴት እደሚምር እያንዳንዱ ክፍሎች ስፋታቸው ፅዳታቸው ውብ እና ማራኪ ናቸው እደዚህ ሰፊ ግቢ እደዘህ ተውቦ ሰብሰብ ሲሉ እንዴት ደስ እደሚል ልዩ ነው ይህን ውብ እና እሚምር ባታ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ የሚያምር ቦታ ነው አንደት ደስ አንደሚል የመብራህቶቹ ከለር በጭለማ ውበታቸው ሌላ ነው የዘምባባው ውበት ያስገርማል ስላካፈልሽን ወድጀዋሎህ የኔውድ😍😍😍
በጣም አሪፍ መዚናኛ ቦታ ነው በጣም የሚያምር ህንጻ ነው በተለይ በማታ ስለሆነ ነው መሰለኝ መብራቱ በጣም ያምራል ግቢውም ጉደኛ ነው እንዲህ ነው መዝናኛ ቤት ማለት
በጣም ደስ ደስ የሚሉ ቦታወች ናቸው ከቤተሰብ ጋር ለመዝናናት አርፍ ቦታወች ይመሰላሉ። ማታ አካባቢ ያለው ከጠቆረ ሰማይ ጋር ያለው ብርሀን ደስ የሚል ውበት ይሰጠዋል ሁሉም ነገር አመሻሽ ላይ ያምራል። ቆንጆ ቦታወችን ስላስጎበኝሽን እናመሰግናለን መሲ👌😍
በጣም ደስ የሚል ቦታ ነዉ ያሳየሽን ከዛፍቹ ጀምሮ እስከ መብራቱ በጣም ነው የሚያምረዉ .የህጻናት መጫወቻዉም ቆንጆ ነዉ.ግዜሽን ሰተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🤗
Woww betam des yemile bora new beteley matalay Zena lemalet yemimeche bota new becha beatekalaye konjo ena tseda Yale new 👏👌
እንዴ የሚያምር ቦታ ነው እጅግ ቆንጆ የሆነ ቦታ ነው ደስ ይላል አየሩ ቦታው እናመሰግናለን በጣም ስላስጎበኘሽን ደስ የሚል ቆይታ ነበር
ድንቅ የሆነ አዝናኛ ነው መሲዬ በጣም ነው የወደድኩት እንደዚህ አይነት የተስተካከለ ለአይን ማራኪ ቦታ ያስደስተኛል ሞያ ከማስተማርሽ በተጨማሪ እያሳየሽን ያሉት ቪዲዮዎች በጣም ዘና የሚያረጉ ምርጥ ናቸው በርቺ መስዬ😍
Wow በጣም ነው እሚያምረው መብራቶቹ ልዩ ውበት ስጥትውታል ለሮማንቲክ እራት ከልጆች ጋር ለመዝናናት የሚመች ነው እንደዚህ አይነት ትልልቅ መዝናኛ ቦታዎች መሄድ ያስደስተኛል ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት እናመስግናለን ስላስጎበኘሽን መሲዩ
በጣም የሚያምር ቦታዎች ነው ያስጎበኘሽን ሁሉምቦታዎች ውብ ናቸው መብራቶቹ በጣም ነው የሚያምሩትበተለይ ማታ ማታ የተለየ ድምቀት ይሰጠዋል እናመሰግናለን ይሄን ውብ ቦታ ስላስጎበኘሽን😍😘
ሰላም መሲዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም የሚምር ቆንጆ ቦታ ነው ስፋቱ የመቀመጫወቹ አቀማመጥ ሁሉም በጣምነው የሚምሩት በምሽት ደም የምብራቶቹ ድመቀት እና ከለር እንዴትእንደሚምር ሼር ስላደረግሽንእናመሰግናለን
ሳብስክራይብ & ላይክ የኔ ውዴ
መሳጭ ነው በርቺ እህት👌🏿👍🏿
መሲ ሰላምን ያብዛው አንዳንዴ እንደዚህ ለአይናችንንማረፊያ የሆነ ነገር ያስፈልገናል በጣም የሚያምር ቦታ ነው በተለይ ከቤተሰብ ጋር ዘና ፈታ ለማለት በጣም ተመራጭ ነው እናመሰግናለን
ዋውውው ቦታው ያለሁ ነው የመስለኝ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው
እንደዚህ አይነት ቦታ በጣም ያዝናናል ላይቱ ቦታው ያለው ድባብ ወጣ ብለን ከቤተሰባችን ጋ ብናሳልፍበት ደስ ብሎን እምንመለስበት ቦታ ነው ልጆቻችንም ከገቡ ውጡ ቢባሉም ቆይ ትንሽ እያሉን አይወጡበትም ስላስጎበኘሺን እናመሰግናለን
beautiful place to visit it looks like its big place with family to enjoy meseye thank you for bringing us with you i enjoyed watching the video 😍🙏
መሲዬ wow እንዴት የምራል በጣም ደሞ ውብ ያደረገው ጨለማው እና የመብራቶች ነው እዚህ ላይ እራሳችንን ዘና ማድረግ የሚያምር ቦታ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ክበሪልኝ
Wow😲😲😲 I love it. What a beautiful place. The lights make a huge difference. It's a nice place to chill with your loved ones. The mejilis sofa is amazing. I wish I could find a for my house. Thank you for sharing this with us. 👍👍👍
እዴት ደስ የሚል ቤት ነዉ ባክሽ🤩መብራቱ , የህጻናት መጫወቻዉ,አታክልቶቹ እዲሁም ዉስጥ ሲገባ የአረቢያን መጀሊሱ ማማር ዋዉ ነዉ😊 በጣም ነዉ የወደድኩት.እናመሰግናለን ስላስጎበኘሽን❤️
ዋው የማምር ቦታነው በርች
ዋው መሲዬ እንዴት ያምራል የተለያዬ መበብራት ከለሮች አካባቢውን ውብ እንዲሆን አድርጎታል እንዲሁም ዘንባባዎቹ ደስ ይላሉ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
በጣም እሚያምር ቦታ ነው እንደዜህ አይንት ቦታንና ይተፍጥሮ ቦታዋችንማየት በጣም እወዳለሁ አሁንማ አመት የትም ሳይኬድ አለፈ የት ነው ላየው እፈልጋለሁ ለልጆች ምርጥ ቦታ ነው ግሪንነቱና መብራቱ ተጨምሮ አስውቦታል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን 😍👌
ያምራል በርቺ መስ በተለይ ዘንባባው ያምራል
ኡፍፍፍ እንዴት ያምራል በተልይ ማታ ላይ መብራቱ እንዴት እንዳሳመረው ልዩ ውበት ነው የሰጠው. ሁሉም የተሞላ ነው የልጆች መጫወቻው ግቢው ስፋቱ ዋው ነው በቃ አይምሮን ያድሳል ያምራል ያምራል ይሄንን ቦታ ስላሳየሽን አመሰግንሻለው 🙏🙏
መሲየ አንዴት የሚያምር ቦታ ነው ።በ ቀኑ ብርሃን ሲታይ የተፈጥሮ ውበት የእግዚኣብሄር ድንቅ ስራ ሌሎች ዛፎችና የዘንባባው ቅጠል ሲያዩት ጎበዝ ሳአሊ የሳላቸው አስኪመስሉ ድረስ ውበታቸው ማመን ያቅታል። ሰው ሰራችሽ ባለቀለም መብራህት ወገባቸው ላይ ተጠቅልሎ አካባቢው በጭለማ ተውጦ ብርሃናቸው ሲረጩ መንፈስን ያድሳሉ።ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔውብ😍🙏🏾👍🏼
የሚገርም ቦታ ነው መሲዬ ውዴ በጣም ደስ ይላል የመቀመጫዎቹ ዲዛይን አቀማመጥ ምጅሊሱ ለአይን ይማርካል በጣም መሲዬ አንቺም በጥሩ ሁኔታ ነው ያስጎበኘሽን ተመችቶኛል በጣም የግቢው የህፃናት መጫወቻው ሁሉ ደስ ይላል በጣም ዘና አርጎኛል ቀጥይበት መሲዬ😍
በሪቺ መሲ
የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል በርችልኝ
Mesiy wide wow siyamir berich like
መጥቻለሁ በርቺ
በጣም ሚያምር ስፍራ ነው ያሳየሽን ጸጥ ያለቦታ ነው ሚመስለው , በተለይ ምሽት ላይ መብራቱ በጣም አሳምሮታል እንደዚ አይነት ቦታ ላይ ዝም ብሎ ቁጭ ማለት በራሱ መንፈስ ያድሳል
በጣም ያምራል በርቺ በላይክ
በርቺ
መሲዬ ውብ የሆነ ቦታ ነው ያሳየሽን እንዴት እንደሚያምር የኔውድ ብዙ ግዜ እኔ የትም መዝናኛ ከቀን ይልቅ ማታ ነው ሚስበኝ ሲመሽ ከመብራቱ ጋር ልይ የሆነ ውበት ይስጠዋል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
Wwe butaw yet new betam yemamer new yelijche mechaweche temechgn yemegerm new kezhe skefashe betely tekemtu shay metetate bonan eyafelu kochevmalet new dese belgn ayeut esekemchershaw ayut tbarkelgn ❤😍
Mes konjo betam yameral enzamed
ዋውው ያምራል መስዬ በርችልኝ
ሰላም መሲ ለአይን የሚማርክ ቆንጆ መዝናኛ ቦታ ነው ያሳየሽን ዛፎቹም በጣም ያምራሉ በተለይ ደሞ መሸትሸት ሲል ቪድዮ መቀረጹ የበለጠ ውበትን ጨምሮለታል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
betam miyamer aymron miyades bota new yasgobegneshn , bemeshet yemebratu color demo erasun yechale lela webet setotall , kebeteseb gar sebseb belo endezi aynet bota masalef endet dess yelall, lijochm bihon wedewt michawetu new mimeslegn enamesegnalen 👍
Wow really amazing place where is this 🤔 I love to stay over night a place like this omg it’s really beautiful specially when it’s dark thanks so much dear for sharing with us keep it up
በጣም የመምራል መሲዬ በርቺልን
Woow mesiy siyamr berichilgni
የሚገርም ቦታ ነው ለአይን የሚማርክ በዛ ላይ የድሜ ክልል የማይጠይቅ ነው ለልጅም ላዋቂም የሚሆን ቦታ ነው ይሰሩታል እኮ አገራችንም እንደዚህ እንደምትሆን ተስፋ አለን
ልኑር በራሴ አለም ነኝ በቃሌ መሠረት ብቅብያለሁ በረቺ
በረቺ ስብ አረኩሽ አማነየን ተወጣሁ
መሲዩ ያምራል በጣም
wwwe edet yemamer bota new geram betam aref yune new berchelgn sayet wetu ayasegnem wwe yasegnal kezh yebelet etebkalen
መሲየ በጣም ያምራል
በርች ወዴ መልሻለሁ
ዋዉ ያምራል መሲ ላይክ ሸር
መሲዬ የምወድሽ በርቺልኝ 👌😍
መሲዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው ያምራል በዛ ላይ የተጠቀምሽው ከላሲክ ሙዚቃ ፈታ እያልኩ ነው ያየሁት የት አካባቢ ነው ለልጆች ሙሉ የሆነ መዝናኛ ነው ዛፍቹ ያምራሉ ቀይ አረንጓዴ የተለያየ ከለር አለው ቢጫ አሪፍ የመዝናኛ ቦታ ነው ስላሰጓበኘሽን እናመሰግናለን ሼር ሰላረግሽን
ሰላም መሲዬ በርቻ ውዷ
ላይክ መሲ በርች
መስዬ በርችልኝ
በጠም ጡሩ
መሲዬ በር ላይ
በርች መሲ ቪዲዮሽን አይቼ መጠዉ
መሲየ ዋውውውው በላይክ👍
Where is the exact place?
በጣም የሚያምር ቦታ ነው እዚ ሄጀ ዘና ፈታ ማለት አስማርሽኝ😊 ከምቶጃቸው ሰወች ጋር ሆነሽ እንዲ ሰላም በሚሰጥ ቦታ ፈታ ማለት ነውንጅ። መብራቱ የራሱ የሆነ ውበት አለው
Wow layen erasu des sil meret ye mezenagna bet new mesiye beka metahu Zena feta enlalen eshi wede 😀 betam yameral gn ye menora bet new? Berechi wede enamesigenalen 😍
ቦታው እንዴት እንደሚያምር በተለይ ጨለማ ሲሆን መብራቱ በደንብ ነው ያሳመረው ለ አይንም ቆንጆ ነው አይናችን ጥሩ ነገርን ማየት አለበት መንፈስንም ይድሳል ልቤን ስቦታል ወድጄዋለው
መስዬ የኔ ውዴ እንዴት ነው እሚያምረው መብራት አሰራሩ የአትክልት ሁሉም ልዩ ውበት ሰጥቶታል እዚህ ቦታ ላይ መገኝት መንፈስን ያድሳል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን😍👌
salam alaykum 🙋♂️🌹🌹🙋♂️
mesye yameral berch
በርቺ ቤተሰብነንጎራበይዉዴ
መሲዬ ውዴ
ደምሬሽለሁ
ሰላምመሲየ
ላይክ የምወዱሸ
ላይክ ላይክ የምወዱሸ
መሲ ወጣሽ እንዴ😍❤
Sara Ethiopia diy
Waww Nice pleas beli natey (chanal tezaweri Sub gereki aleku💕👍
👍👍👍👍
በርቺ
ላይክ የምወዱሸ
ላይክ ላይክ የምወዱሸ
Sara Ethiopia diy
ላይክ ላይክ የምወዱሸ
Sara Ethiopia diy
Sara Ethiopia diy