ዙረት በሌክ ቢሾፍቱ ሪዞርት ያስደንቃል... ዋጋው ደግሞ ይበልጥ አስገርሞኛል//እሁድን በኢቢኤስ //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 248

  • @ቀሽትየናዝሬቱ
    @ቀሽትየናዝሬቱ 3 ปีที่แล้ว +17

    ebs ጥሩ መረጃ ነው እያገኝን ያለነው በውነት ሁሌ ወቅታዊ ነገር ስለምታሳዮን እናመሰግናለን መቂ

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 3 ปีที่แล้ว +23

    እጅግ በጣም ውብ ነው ቦታውን ማወቁም ጥሩ ግን አሁን የፈራረሱትን ውሃ ምግብ ያጡትን ወገኖቻችንን አይዞአችው ብለን ያቅማችንን ለነሱ ለማረግ ነው የሚመጣው

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ብለሻል እዬዬም ሲዳላ ነው::
      ብዙ በሀዘን የተጎዱ ወገኖች አሉን
      እኔ በበኩሌ እንዲህ አይነት ቦታ ዝርም አልል :: የእማማ የሺ የኮረፌ ጠላ ከገብስና ሽምብራ ቆሎ ጋር በቂዬ ነው::😌

    • @obiyya3372
      @obiyya3372 3 ปีที่แล้ว

      Exactly...
      But it's true to have more information ..there are more days to come to enjoy..

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 3 ปีที่แล้ว +71

    ጥሩ ነው ግን ዲያስፖራው እኮ የሚመጣው ሊዝናና አይደለም ለመዝናናት እማ የሚምጡባቸው ሃገሮች ሁሉ ያልበት ነው ኢኮኖሚውን ለማገዝ የደቀቁትን ሃገራት ለማገዝ መሰለኝ ስለዚህ ወደ ደሴ ባጠቃላይ አማራ ክልል ወደ አፍር ክልል ሄደን የፈራረሱትን እቃ ብናነሳሳ ወደ ህዝቡ ልብ ቀረብ ብሎ ቢያፅናና ለሁሉም ጊዜ አለው እንደሚለው ቅድሱ መፅሃፍ ለመዝናናት ለመሳቅ ለሁሉም ሃገርን የሚመጥን ቢሆን ጥሩ ነው ያለማዳላት ሃገራችንን እናገልግል አንዱ የለማበትን ሲያሳይ ሌላው የደቀቀውን

    • @ሀናየናቴናፋቂ
      @ሀናየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +3

      ሆቴሉ አገኜ ማለት ለወገኑ አይረዳም ማለትኮ አደለም

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ሀናየናቴናፋቂ ልክ ንሽ ግን Focus የሚደረግበትን ማስቀደም አለብን ሆቴሉ ብር ቢሰራም ጉልበት ያስፈልጋል ለማለት ያህ ነው

    • @ያባጃሌውባልቻ
      @ያባጃሌውባልቻ 3 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ሀሳብ

    • @blueblue8966
      @blueblue8966 3 ปีที่แล้ว +5

      ሀገሩ ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰች በልማትም በጥፋትም ያለበትን ሁኔታ አይቶ በጠፋው አዝኖ በለማው ተደስቶ ተዝናንቶ የሚረዳውንም ረድቶ ይህድ በመቆዘም መፍትሄ የለም ካለው ሁሉን ማድርግ ይቻላል

    • @nassersaed4993
      @nassersaed4993 3 ปีที่แล้ว

      Ena lekso leders new yemimetaw?

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 ปีที่แล้ว +5

    Such. a beautiful place. I so wish to be there. Loving the motherland ❤️. Hope to visit some day.

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you EBS ! This is so informative. Keep us updated

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 3 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲዬ በጣም ነው የምወድሽ በእውነት ለቦታው የሚመጥን ሰው ሥራውን ሲሰራው ደስ ብሎን እንድናየው ስላደረግሽን እናመሸግናለን ግን እንደ አስቴየት አንድ ተመልች በየሳምንቱ ቢጨመር፡፡

  • @ወለተማርያም-የ9ጀ
    @ወለተማርያም-የ9ጀ 3 ปีที่แล้ว +31

    እኔ ባሁኑ ሰአት ምንም ነገር አያስደስትኝም
    አሁን የቤተሰቦችን ድምጽ መስማት ብቻ ነው የናፈቀኝ ድምጻቸውን ከሰማሁ 2 ወር ሆነኝ 😭😭

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ.. ማን ያልታመመ አለ? እግዚአብሔር በቃ ይበለን እንጂ።

  • @mulualemkebede5791
    @mulualemkebede5791 3 ปีที่แล้ว +3

    መቅዲ ይመችሽ እንዴት እደሚያምርብሽ ማስታወቂያ አንደኛ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 3 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ያልገባኝ ነገር ዲያስፖራው እኮ ልዝናና ሳይሆን ሀገሩን ወገኑን አይዞህ ሊል እጂ ሊዝናና አይደለም ሁሉም ነገር ሀገር ሰላም ስትሆን ነው

    • @tomhabtamu138
      @tomhabtamu138 3 ปีที่แล้ว +2

      Sewe megbawene neger eyarege meznanate alebet :: ethiopia metew adrashe gebtew edenore new meflegew ere gobeze enastewle agewle azage agewle kena belaye hagre wedaje yelme lemasemsele anmoker demo betame meyanadedew wetate sete honeshe endeze masebe yedberale !!

    • @betlihemmesfin8732
      @betlihemmesfin8732 3 ปีที่แล้ว

      @@tomhabtamu138 ይቅርታ የፃፍሽው አልገባኝም 🤔

    • @zayetube3001
      @zayetube3001 3 ปีที่แล้ว +4

      ተዝናኑ ማለት እኮ ገንዘብ ይንቀሳቀል ቱሪዝም እንደስትሪው ያድጋል
      እና መጥቶ እቤቱ መቀመጡ አደለም ትርፉ ቢዝነሱን ማንቀሳቀሱ ነው

    • @እናትአገሬኢትዮጵያ
      @እናትአገሬኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +2

      ዝም ብለን መግባታችን ምኑ ላይ ነው ተዝነንተንም ሰተንም እንመጣለን መግባት የማትችሉ አቃቂር ስታወጡ ስታሰጠሉ ወረኛ ነገር

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for sharing Mekdi

  • @zuzuzuzu2510
    @zuzuzuzu2510 3 ปีที่แล้ว +16

    ውይ ቦታው እንዴት ያምራል! ❤
    መቅድዬ አንችግን ቀላል ተመጋቢ አደለሽም ከምግብ ቦሀላ ሰፋ ያለ ልብስ ብትለብሺ ባለፈው ሳምንትም ሆድሽ ቂብ ብሎ እንዴት እንዳሳቀቅሽኝኮ

    • @tigistmera323
      @tigistmera323 3 ปีที่แล้ว +2

      😃😃😃😃 before and after

    • @kokobtemelso7555
      @kokobtemelso7555 3 ปีที่แล้ว +1

      Abelal I am shocked hisab hisab new temslalch this is not breakfast aymeslm branch yemslal

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 3 ปีที่แล้ว

      ይሄኔ አንቺ ከሷ የበለጠ ትበያለሽ

    • @hawifolie3
      @hawifolie3 3 ปีที่แล้ว

      The point of the program is promoting a resort. It's a shame you choose to focus on body shaming and judging people for how much they eat and what they wear. That's a personal choice, not up to you.

  • @emabetyoutube2082
    @emabetyoutube2082 3 ปีที่แล้ว +45

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ውድሞች እና እህቶ እባካችሁ ድምፅ እንሁናቸው

    • @yonatangebre5002
      @yonatangebre5002 3 ปีที่แล้ว +2

      እንደዚህ በየሚድያው ምፅፉት ተቀጥራቹ ነው አደል

    • @amanibelay6199
      @amanibelay6199 3 ปีที่แล้ว

      በ ሀኪም ታዞላቸው ነው አንዴ አስካሁን አሎጡም 🙄

    • @tomhabtamu138
      @tomhabtamu138 3 ปีที่แล้ว

      Enze fete melew sewchen eyfteftew megrefe new mewzeka eyayew fete yelalew ere tefatewn abo medre dewkate

    • @fatoummohamed8549
      @fatoummohamed8549 3 ปีที่แล้ว

      Who will listen. The government don't even care about the in country atrocities Afars and Amharas are living in. They fake victory celebrations 🍾 is overwhelming their heads.

  • @asedghliuyel322
    @asedghliuyel322 3 ปีที่แล้ว +10

    ይቅርታ እኔ ያልገባኝ ነገር አለ ዳስቦራው ወደ አገርቤት የሚገባው ሊዝናና ነው አገር ሊጠግን ወይዘድሮ

  • @abebadarege7643
    @abebadarege7643 3 ปีที่แล้ว +5

    Mekdi good job👍👍👍

  • @danielkebede1
    @danielkebede1 3 ปีที่แล้ว +14

    ውብ የሆነ መዝናኛ ቦታ ነው! I can’t wait to come!

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 3 ปีที่แล้ว +2

      ውድ ዳኒ ህዝብህን ብታገለግልስ ህፃናቶች ወድቀዋል እናቶች ያለቅሳሉ ይሄንን ጨለማ አብረን እንቁም 😭

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 3 ปีที่แล้ว +1

    Very informative to both tourists and business owners. Ebs keep it up! So beautiful spot! I will stop by when I get home back.

  • @brookeasfaw7059
    @brookeasfaw7059 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰው በዚ ሰአት የሚመጣውኮ የተጎዱ ወገኖችን ለማበረታታት ያዘኑትን ለማፅናናት ችግራቸውን አብሮ ለመካፈል እንጂ እንደሌላው ጊዜ ለአስረሽ ምችው አልመሰለኝም አለበለዚያማ መሄዱ ለምን አስፈለገ

    • @tiktokdogs9623
      @tiktokdogs9623 3 ปีที่แล้ว +1

      I ain't see any problem with it at all! All my family is here, where do you want us to stay?

    • @sisay7
      @sisay7 3 ปีที่แล้ว +2

      They came to spend their dollars for local economy too not only for aid purpose.

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 3 ปีที่แล้ว

      Please try to use appropriate language and abstain from generalization. Nobody is going back home for "asresh..." even, before the current situation🙄

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 3 ปีที่แล้ว

      @@tiktokdogs9623 I agree with you, I don't have a family either. If I want to go to 🇪🇹, I should have to stay in a hotel. And found this video very informative

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 3 ปีที่แล้ว

      @@sisay7 endante yetemare arqo asabi ynur

  • @sofiaahamed2475
    @sofiaahamed2475 3 ปีที่แล้ว

    My great country I love you all support for ethiopia

  • @Calebwoo981
    @Calebwoo981 3 ปีที่แล้ว +1

    My beautiful home town DZ❤️❤️❤️

  • @fikryonatanfikr8973
    @fikryonatanfikr8973 3 ปีที่แล้ว +2

    የፈረንጁንማ አየነው ከእግር እስከ ራሱ አሁን የናፈቀኝ የአገረ ምግብ ነው እና ብያንስ የተጠቀምሻቸውን ነገሮች ዋጋቸውን ብትነግርን ጥሩ ነው በደንብ ተዘጋጅተን እንድንሄድ

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 3 ปีที่แล้ว +2

    The place is so beautiful👌

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 3 ปีที่แล้ว +1

    😲Everything is just beautiful!

  • @user1647
    @user1647 3 ปีที่แล้ว

    Waw denna medareshacnene asayshne nafkota thanks🙏🙏🙏

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 3 ปีที่แล้ว

    Hagrachewne eyredachew feta belew beslme gebew 😍😍😍😍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @woyeneabera37
    @woyeneabera37 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እምያምር እኔም ወድጄው የተዝናናሁበት ቦታ ነው 😍

    • @EnaniEjigu
      @EnaniEjigu ปีที่แล้ว

      Wagacew edate nw sis

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 3 ปีที่แล้ว

    እንደዝያ ራቆትሽን ስትንከባለይ ካሜራ ማኑ ዝም ያለ አይመስለኝም!
    ጠዋት ስትነሽ በጣም ደስ ያለሽ ትመስያለሽ፡ ሳቅ አበዛሽ! የምጠረጥረው ማታ የሆነ ነገር አለ።

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ደስ ይላል እንግጋ ሲመጣ ብቻ መዘጋጀት ሳይሆን ሁሌም ጥሩ ነገር ቢሆን ባይ ነኝ

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 3 ปีที่แล้ว

    amazing.. Its good to have more information for the future tho..
    For now our aim in to reach those who need help..tell the world we are there for our Ethiopia. #Nomore.

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 3 ปีที่แล้ว +12

    እኛ ለምግብ አይደለም ሚንመጣው ብዙ ችግርኝ በአሁን ስዓት ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ለእነርሱ ይሁን ይህ ገንዘብ

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ጠብቁን መጣን !ደሰ ሰትሉ አንቺ የቆነጃጅት መፍለቂያ ኢትዮጵያቺን! እንኳን ሰላምሸ ተመለሰ!

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋውው በጣም ያምራል

  • @hayutiet885
    @hayutiet885 3 ปีที่แล้ว +6

    ቢሾፍቱ ውብ ኮ ናት እሄዳለሁ በጣም ያምራል

  • @zabibayaseen4218
    @zabibayaseen4218 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah betam yamral Agerachn lay wab neger sitay des ylal bertuln

  • @shiferawkebede
    @shiferawkebede 3 ปีที่แล้ว

    ማህደር, ስለሆቴሉ ሙሉ በሙሉ በሀገሪኛ ቋንቋ ማስረዳቷን የፕሮፌሽናልነቷን እውቀቷን ያሳያል።
    አመስግኑልኝ ።👌👍

  • @peaceandlove8679
    @peaceandlove8679 3 ปีที่แล้ว +1

    አቺ ልጅ ብዙ ጊዜ ታዝቤያታለው ሊያስተናግዷት የሚመጡ ሰዎችን በጣም ትንቃለች በጣም ተደጋጋሚ ጊዜ እና እህቴ ሰከን በይ ሰው አትናቂ

    • @peaceandlove8679
      @peaceandlove8679 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tgtg-ud7ch አንድ ነገር ልንገርሽ እህቴ ብዙ የስዋ ቪዲዮዎች ላይ አይቻለው ኢሄ የኔ እይታ ነው ሲቀጥል እንደሱ የጻፍኩት እንድታስተካክል እንጂ ጠልቻት ወይ በሌላ አይደለም አላቃት አታቀኝ እኔ ያለሁት አውሮፓ እሱዋ አገርቤት የሚያገናኘን ነገር የለም አንቺ ግን በሰው አስተያየት እንደሱ አይባልም እሺ ነገር አታቀጣጥይ

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ቢሾፍቱ ሰፈሬ ውብ ሆነሻል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zna826
      @zna826 3 ปีที่แล้ว

      ምንዋጋ አለው ውድ ሆቴል ብቻ ከተማው አልተቀየረ

  • @samueltesemma6995
    @samueltesemma6995 3 ปีที่แล้ว +1

    I love it , the beauty of my country is amazing! Show me more resorts EBS !

  • @misrakhailu7937
    @misrakhailu7937 2 ปีที่แล้ว +1

    ቢሾፍቱ እንዴት እንደምታምር የተወለድንባት ያደግንባት የዋኘንባት አቦ ይመቻችሁ

  • @milkitube7362
    @milkitube7362 3 ปีที่แล้ว +8

    እንደሀኔ እንደኔ.. የ እንደዚ አይነት ሆቴሎችን በሩቁ ለምንፈራ ለኛ የሀገር ውስጦቹ.. በፅሁፍም ቢሆን የሀሩሞቹን የምግቦቹን.. የተጠቀምሽውን ነገር ሁሉ የ ዋጋ ዝርዝር ያስፈልጉናል። (exact ላይሆን ይችላል ዋጋ ይወጣል ይወርዳል ግን ቢያንስ ትንሽ እውቀቱ እንዲኖረን።)) ፕሮግራሙ እንደ ሸገር ገበታ አይነት ስታይል ቢኖረው አሪፍ ነው

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቢሾፍቱ ሃገሬ እንዴት አምሮብሻል

  • @badriyaabata1376
    @badriyaabata1376 3 ปีที่แล้ว +1

    So amazing 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 ปีที่แล้ว

    Waw betam yamral c'est magnifique agrachnen selam yarglen meten yemenzena yargn Ethiopia selamshe yibza 🙏👍🏻

  • @mikebenyam8892
    @mikebenyam8892 3 ปีที่แล้ว +4

    You should tell us the rate for the rooms your follower Ethiopian Diaspora from 🇿🇲 Zambia.

  • @ephiify
    @ephiify 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢቢስ እስካሁን አንደኛ ተወዳጅ። ይሄ ፕሮግራማችሁ ግን በእዉነት አልተመቸኝም። መጀመሪያ ዴያስፖራዉ የሚመጣው ለምቾትና ሀገሩ የሰለቸውን የሆቴል አገልግሎት ለማየት አይመስለኝም። አቀባበሉን ለማሳየት ነዉ እንዳትሉኝ ያዉቁታል። ደሞ ሲመጡ ያዩታል። ሌላው ልጅቷ ስታቀርበዉ አርቴፊሻሊ ነበር። ተጋኗል። በቀጣይ ሳምንት እንደማትደግሙት እገምታለሁ።

    • @selomeayalew6593
      @selomeayalew6593 3 ปีที่แล้ว +1

      Abezagnawe sew ezi besira new emeyasalfew endemenasebew hulem sew ezi ayezenanname. Man ende hager

    • @ሀናየናቴናፋቂ
      @ሀናየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

      እደት ቢያስረዷችሁ ነው የሚገባችሁ

  • @jo4801
    @jo4801 3 ปีที่แล้ว +8

    መቅድዬ ቆንጆ ኧረ እንመጣለን ግድ ነዉ ።

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 3 ปีที่แล้ว +12

    ግን ለምን ሳውዲ አራቢያ ያለነውን እንደ ቆሻሻ አያችሁን እኛም እኮ አሜሪካን እንዳሉት 9 ወር የተረግዘን እና እናት አባት ያለን አላህ አክብሮ የፈጠረን ድንቅ ፍጥረቶቹ ነን እናንተ ነጭ አምላኪዎች እኛም አላህ አለን 😭

    • @hanan2237
      @hanan2237 3 ปีที่แล้ว +1

      💔💔💔

  • @TheDallol
    @TheDallol 3 ปีที่แล้ว

    The pool is small for a resort. But the view is great.

  • @asnakechtafese5742
    @asnakechtafese5742 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwww Ilike it

  • @amentube6132
    @amentube6132 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ሲያምር❤ ኢንሻአላህ ከስደት መልስ እማ እንቡር እንልበታለን 😂

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse4276 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ በለዉ 😳🤔ቁርሱን አገልግል አላረገችዉም። ጁስ፤ ፍርፍር፣ አትክልት፤ ዳቦ በቅቤ እንቁላል etc......😀የ EBs ጋዜጠኞች ትንሽ ይቀራቸዋል ሁሉም ዮኒ ግን አንደኛ ሰገጤ ነዉ.። በነገራችን ላይ ሩም ለያዘ ሰዉ ዋና ነፃ ነዉ አላለችም 😂😂😂የትም ሆቴል ሆቴል ሩም ከያዥሽ swimming ነፃ ነዉ

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 ปีที่แล้ว +1

    ክፍሎቹንም ብታሳዩን ጥሩ ነበር

  • @EthiopiaOr988
    @EthiopiaOr988 3 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ይመቻችሁ

  • @hailuamsalework8997
    @hailuamsalework8997 3 ปีที่แล้ว

    good promotion!

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱዳን አብሮኝ ሚኖር ጎደኝዬ።ልሄድ ነው አቢቹ ዲያስፖራ ግቡ ብሎናል አላለኝም።ግን እኝም ዲያስፖራ ነን እንዴ

  • @Becxx88
    @Becxx88 2 ปีที่แล้ว

    I got hungry by watching this.

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 ปีที่แล้ว

    መቅዲዬ ጫንሽ እንዴ? ስለ ሪዞርቱ ቦሃላ እናወራለን🥰🥰🥰

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ይመችሽ

  • @8100A
    @8100A 3 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ጋዜጠኛዋ ግን ተለጠጥሽብን ምንድነው ድስ አይልም

  • @yhiwotmenged4795
    @yhiwotmenged4795 3 ปีที่แล้ว

    ምግብን በላሻት!!!!!!!!!!!!! ድጋሜ ምግብ እሚያምርሽ አይመስለኝም
    😍😍😍

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful place

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 3 ปีที่แล้ว

    I can't wait until I see it

  • @SofiaSofia-jp4ku
    @SofiaSofia-jp4ku 3 ปีที่แล้ว

    Hagere segeba yamejemrya seraye yehen bota mayet new 💚💛❤️

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ቸ8በ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ቸ8በ 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ሰፈሬ ናፈቀኝ አሁን ሳየው ዋናም የለመድነው እዚሁ ነው
    በስፈ ሆራ ሰፊ ነው ቢሾፍቱ ደሞ የምትመለከቱት ጥልቀቱ አይታወቅም

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲዬ ለዳስፖራነው መስተወቅያ ምሰሪው bishoftu"ዉብ አገርናት ኢኮ

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn ปีที่แล้ว

    ዋዉ መቅዲየ❤😮😮😮

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 3 ปีที่แล้ว +1

    They have bad reviews by trip advisor luck of customer services They have to change their customer service it’s very important the customer is always right if they are paying they have to have great service most resort hotels in Ethiopia they have bad customer service

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 3 ปีที่แล้ว

    ፎጣወቹ የሀገር ምርት ቢሆኑ የበለጠ ውበት አለው ሁሉም ነገር በጣም ልዩ ነው ያምራል

  • @hayatseid2068
    @hayatseid2068 3 ปีที่แล้ว +3

    አረ እንዳትፈነጅ ያልበላሽው ነበር የለም ክክክክክ

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 ปีที่แล้ว +4

    ስራ የጠገረረው ዲያስፕራ መቶ ይንሽ ያርፋል ምን አባቱን

  • @merontamerat1905
    @merontamerat1905 3 ปีที่แล้ว +8

    FYI: መቅዲ ትልቁ ሀይቅ ሆራ ሲሆን ጥልቁ ሀይቅ ደሞ ቢሾፍቱ ነው።

  • @GGU900
    @GGU900 3 ปีที่แล้ว +1

    ደብረዘይት የምበል ከተማ የለም አብሮ ለመኖር ከተፈለገ መከበባር ጥሩ ነው☝☝

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว

    SELAM le Ethiopia

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 3 ปีที่แล้ว +1

    አስፍዬ ጠፋብን በሰላም ነዉ?

  • @ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ
    @ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    የሶሞኑ ዲያስፖራ እዚህ ከመጡ ተገፍተው እንጂ እደ ማይወጡ ያሳስበኛል😂😂😂😂

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @solizerihun2800
    @solizerihun2800 2 ปีที่แล้ว

    ናዝሬት አይኡ አትሄጀም

  • @yekeraw09
    @yekeraw09 3 ปีที่แล้ว +1

    ቦታው ዝግጅቱ ደስ ይላል
    ግን አጠቃቅሽ እንደ ቅጥነትሽ አይደለም እኔ እንዳንቺ በየ ቀኑ ባጠቃ 150 Kilo ሆኜ ነበር 🇨🇭🤔

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እዴት ደስ ይላል

  • @badriyaabata1376
    @badriyaabata1376 3 ปีที่แล้ว

    You are Beautiful ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርመልካም
    @እግዚአብሔርመልካም 3 ปีที่แล้ว

    Wow 🇪🇹👌

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 3 ปีที่แล้ว

    wow😍❤

  • @አሚዩቱብ-ጐ1አ
    @አሚዩቱብ-ጐ1አ 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ሳውድ እሰሰር ቤት ለምሰቃዩ

  • @astertefera151
    @astertefera151 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ገብቻለሁ ግን እንዲህ ገንዘቤን ልጥል አልመጣም

  • @meronteshome1870
    @meronteshome1870 2 ปีที่แล้ว

    ማስታወቂያ ብቻ አለ የተባለ ሁሉ የለም

  • @elenafreweini6434
    @elenafreweini6434 3 ปีที่แล้ว

    🔝🔝🔝

  • @melonamichael743
    @melonamichael743 3 ปีที่แล้ว

    Btfl place. Mekdi konjo swedsh

  • @solizerihun2800
    @solizerihun2800 2 ปีที่แล้ว

    መቅዲ ዙረት እሲቲ ናዝሬት አይሁ ሆቴል ኺጂ

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 3 ปีที่แล้ว

    አየር መቀየር ማለት ከኦክስጂን ወደ ምን?

  • @aminetosman7069
    @aminetosman7069 3 ปีที่แล้ว

    አስፋው የት ሂዶ ነው

  • @AaAa-gm8uq
    @AaAa-gm8uq 3 ปีที่แล้ว

    እና ቆጠረ ካለው ላኪ አሁን ወዳ አግረ ቤተ ሰምጣ ልመጂመሬያ እዛ መሂደ እፈልጋለሁ

  • @kuriketema2349
    @kuriketema2349 2 ปีที่แล้ว

    Good Place but poor service

  • @fadeelafadeela9061
    @fadeelafadeela9061 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤wawo ,🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌

  • @mikumiku8967
    @mikumiku8967 3 ปีที่แล้ว

    ሰው ይበላል?ይሄሁሉ ቁርስ ሻይና ብስኩቴ አሳዘኑኝ ወይያለው ማማሩ።

  • @munamulatu2826
    @munamulatu2826 3 ปีที่แล้ว

    Wagawen gen alnegereshenem be qen sent dollar new?

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 3 ปีที่แล้ว +2

    Juintaw enkuleleche

  • @ahmedbardere7642
    @ahmedbardere7642 3 ปีที่แล้ว

    ደብረ ዘይት !!ሳይሆን. ቢሾፍቱ ብለሽ አስተካክይ.

  • @eri3057
    @eri3057 3 ปีที่แล้ว

    Arif resort new betlay kurs lay ferfru betam new yemitaftew!!

  • @ashusahle2773
    @ashusahle2773 3 ปีที่แล้ว +1

    I visited this hotel last year in may

    • @jesusislord6649
      @jesusislord6649 3 ปีที่แล้ว

      How Mach is the room price ?

    • @ashusahle2773
      @ashusahle2773 3 ปีที่แล้ว

      @@jesusislord6649 / i ate only lunch i didn't rent room! Are u Christian?

  • @oli_yad
    @oli_yad 3 ปีที่แล้ว

    There is no place called "Debrezeit" in Ethiopia.

  • @hiwaithaw9615
    @hiwaithaw9615 3 ปีที่แล้ว +2

    Maqidiyee💛💛💛💛💛

  • @tingrttingrt1206
    @tingrttingrt1206 3 ปีที่แล้ว

    ሃያቴ ሰው ኑሮውን ነው የሚመሳሰለው ትለኝ ነበረ .!
    ሶስት ቀን ባልሞላ ጊዜ እንዴት እንዳማረብሽ አንቺ የሃበሻ ቸኮሌት