የታሪክ ተመራማሪ ነኝ እያሉ ሚሊኒክን አላቀውም ይባላል ስሜነህ ፕሮፌሰሩን አፋጠጠው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • የታሪክ ተመራማሪ ነኝ እያሉ ሚሊኒክን አላቀውም ይባላል ስሜነህ ፕሮፌሰሩን አፋጠጠው
    #Ethiopian

ความคิดเห็น • 902

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 ปีที่แล้ว +11

    እኔ አማራ አይደለሁም። አማራ ምንጊዜ ጀግና። ለስሙ ከ30 ዓመት በላይ ሌላ ዘር ነው ስልጣን ላይ ያለው። አገራችንን በመንፈስ እያስተዳደረ ያለው አማራ ነው።

  • @sentayehuketema5742
    @sentayehuketema5742 2 ปีที่แล้ว +107

    ምነው ስሜነህ ምን በደልንህ ??
    ይህ ሰው የዕድሩ ድክመት ነው እንጂ ከሞተ ቆይቷል ።
    እጅግ በጣም ጥሩ የእይምሮ በሽተኛ ነው!!!!

    • @seenaagedda3740
      @seenaagedda3740 2 ปีที่แล้ว +2

      ጥሩ የአይምሮ በሽታ ባይኖርም ጥሩ ገልፀኸዋል የአህምሮ በሽተኛ ነው

    • @sentayehuketema5742
      @sentayehuketema5742 2 ปีที่แล้ว +3

      @@seenaagedda3740
      ትክክል ነኝ ብዬ እስባለሁ
      እንዲህ ዓይነት በሽተኞች ለምርምር ( በህክምና ) ምቹ ናቸው።
      እርጉ ያሏቸውን ትዕዛዝ ሳያዛቡ ይተገብራሉ

    • @peacelove432
      @peacelove432 2 ปีที่แล้ว

      @@sentayehuketema5742 ደደብ ያንተ አሰተሳሰብ ዘረያ አሰተሳሰብ የዘ ሰው ተተቻለ

    • @tsegaesmelealem6826
      @tsegaesmelealem6826 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet bilehal wendima

    • @aberakumbi7954
      @aberakumbi7954 หลายเดือนก่อน

      የታሪክ ተመርማሪ ለመሆን የግድ የምኒልክ ታሪክ ማወቅ ማንም አይጠበቅበትም አድሎና መድሎ አንግቦ የዶለተ ሁሉ የታሪክ ተመራማሪ ይሆናሉ ብለወ መገመት ተገቢ አይደለም።

  • @takeleadefirs5309
    @takeleadefirs5309 2 ปีที่แล้ว +68

    ይህ የት ትህምርት ቤት ነው የተማርው 21ክፉለ ዘመን ደንቆሮ አይተን አናውቅም ።የበታችነት ስለሚሰማው ነው

    • @Werebiya9334
      @Werebiya9334 2 ปีที่แล้ว

      ሀሳበ አጭር ብርሃን አልባ
      ወይ አይገነባ ወይ አያግባባ
      መነሻው ከትንሽ መድረሻውም ስድብ ብቻ
      መኖሩን የረሳው የቁም ሙትቻ
      እርሱ የሚፈጥረው ነገር የሌለው
      የስጦታውን በረከት ለስድብ አዋለው
      የውስጡን ቀውስ የሚያራግፈው
      መልካም ውይይት ሜዳን የሚያጨቀየው
      ባለጌ መሆኑን እየነገርነው
      ተስፋ ማድረግ ነው እስከሚገባው
      በሀሳብ ድርቀት የተመታው
      በኑሮ ሰቆቃ የታሸው
      በስና ልቦና ምስቅልቅል የተሞላው
      በደንብ እወቁት ተሳዳቢው እርሱ ነው
      እኔ የሚገርመኝ የምኒልክ ቡችሎች በሙሉ ደደቦች ናቸው እንዴ? ከስድብ በስተቀር እራሳቸውን መግለፅ ለምን ተሳናቸው? የአማራ ገበሬዎች ብዙ መተንተን ይችላሉ::

    • @GemchisBurka-cg5wy
      @GemchisBurka-cg5wy 2 หลายเดือนก่อน

      ahahaah likihin negereh ayidel?

  • @tarikutegegngoshu4991
    @tarikutegegngoshu4991 2 ปีที่แล้ว +54

    ጋዜጠኛውን ማመስገን ያስፈልጋል የዚህን አይነት ሰው እውቀት ስላሳየን

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว

      የመስከረም ለቺሳን ትምህርት ተከታተሉ እና አብይ ይልማን

    • @user-qp4rn5vn4s
      @user-qp4rn5vn4s หลายเดือนก่อน +1

      ዜግነት ምንማለት መሆኑን ሳያቅ እንዴት ፕሮፌሰር ሊሖን ቻለ

    • @gashegotube
      @gashegotube หลายเดือนก่อน

      ይህ ሰው የታሪክ ተመራማሪ ነው? በእርግጥ አልተማረም በማንነታቸው በቅርቡ አሩሲ፣ ሻሸመኔና ሌሎች የኦሮሚያ ክልሎች ላይ በተወለዱበት ባደጉበት ሀብታቸው ተዘርፎ የተፈናቀለውን የተገደለውን የቅርብ ታሪክ እራሱን በእውቀት ያላደራጀ ስለሚኒሊክ ምን ያውቃል። ኢህአዲግ ጠፍጥፎ የሠራው ነው።

  • @teferiteshome8750
    @teferiteshome8750 2 ปีที่แล้ว +62

    አቶ ስሜነህ የሚያሳዝን ኢንተርቪው አደርገሃል ምክንያቱም የአእምሮ በሽተኛ ሰውን ቃለመጠይቅ ማድረግህ ውዱ ጊዜህን አባከንክ ብሄርና ማንነት በደም አይደለም የሚል ፕሮፌሰር ተምሮ ሳይሆን ተሰጥቶት ነው ወይ የኛ ፕሮፌሰር ድንቄም ፕሮፌሰር

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 2 ปีที่แล้ว

      ኸረ በደንብ ግልብልብ ያድርገው እንጂ የቀረውን አላዋቂነት ያሳየን እንጂ !

    • @onepeopleonegod7613
      @onepeopleonegod7613 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @Werebiya9334
      @Werebiya9334 2 ปีที่แล้ว

      በላ አንተ አብራራው እርሱ የሳተውን:: የመንደር ወሬ ከማውራት እውቀትህን ከመዘርገፍ ድንቁርናህን አስቀደምክ:: የሌላችሁን ከየት ታመጡት?

    • @boonaa1954
      @boonaa1954 2 ปีที่แล้ว

      Truth is always an invisible cancer that mesmerizing you inside. You are trying to tell the Dr he doesn’t know the difference between nation and race. He is a lecturer you dead brain!

    • @tamenetessema6609
      @tamenetessema6609 2 ปีที่แล้ว

      Iwunet ante sile rasih kemawurat wuchi sile Ethiopians sikini atawukim! Zeregna neh! Ante Iwuket bileh yeyazkew neger belela ayin mehahiminet bihonis?? Sile Hager asib.. Sile Sociopolitical essence of Ethiopia anbib! Lelochinim iwok!!

  • @legeseguta4062
    @legeseguta4062 2 ปีที่แล้ว +77

    ይሔን ልጋጋም ደህና የረሳሁትን ከየት አገኛችሁት ምኑም አይጥመኝም የሁሉም ንግግርና ሐሳብ ይገባኛል የዚህ ሰውዬ ምኑም አይገባኝም ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው በቁም የሞቱ ብዙ አሉ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว

      የበፊት ነው ዩቱበሮች ለንግድ እየደጋገሙ ያቀርቡታል መቼስ የሀገራችን ችግር እውቀት ለሌለው ሁሉ አትራፊ ንግድ ሆኗልና ህዝቤ ሆይ እራስህን ጠብቅ አትናደድ አትበሳጭ መኖር ያዋጣልና ዩቱበሮች አንተን እያንጨረጨሩ እነሱ ኪሳቸውን ይሞላሉ

    • @mezgial
      @mezgial 2 ปีที่แล้ว

      LA MEDA AHYA AYGEBAWUMINA BIZUM RASHIN ATASCHENIK. HIDINA TANFERAGET

    • @botabiruk132
      @botabiruk132 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ከወረ ደነዝ ጋር መዳረቅህ አሳዘንከኝ

    • @alemunemera8154
      @alemunemera8154 2 ปีที่แล้ว

      Hi !Ato Legese whether you understand or not whether you like it or not he is telling you the truth . The problem of your not percieving or understanding might be your level of political knoweledge .But what I would tell you politely is have a respection for anyone to be respected .Thanks !!!

    • @diddaagabrummaa4771
      @diddaagabrummaa4771 2 ปีที่แล้ว

      እንጭጭ ሰው ምን ሊገባው ይችላል!
      ምንንስ ሊረዳ ይችላል!
      መሃይም በጭፍን ጥላቻ ይሰክራሉ፤ዛሬም ችግራችሁ ያ ነው፡፡
      ፕ/ር ህዝቄል በዓለም ላይ የተመሰከረለት ኤሊት ነው፡፡

  • @tsigeredatesfaye2490
    @tsigeredatesfaye2490 2 ปีที่แล้ว +78

    ተማርኩ ብሎ የደነቆረ አስተሳሰብ አራማጅ።

    • @boonaa1954
      @boonaa1954 2 ปีที่แล้ว +2

      The worst thing in humans life not knowing how much he knows. Let us ask ourselves how much we know instead of talking about someone’s ignorance.

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว +1

      የመስከረም ለቺሳን ትምህርት ተከታተሉ

  • @getachewbiru4208
    @getachewbiru4208 2 ปีที่แล้ว +12

    ጤና ይስጥልኝ ስሜነህ እንዴት ነህ ወንድም አለም የአንተን ዓይነት ጀግና ጋዜጠኛ ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የምንውድህ በርታልን።ጌታቸው ብሩ ነኝ ከሱማሌ ሞቃዴሾ አሚሶም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል።

    • @user-pv2nv4lc7i
      @user-pv2nv4lc7i 2 หลายเดือนก่อน

      Libday kitram zeregna

  • @mezemrasrat3843
    @mezemrasrat3843 2 ปีที่แล้ว +13

    ተንታኙ በጣም ነዉ የተመቸኝ ጋዜጠኛዉ ግን ትክክል ትክክል የሆኑትን እየተወ ስተት ላይ ያተኩራል ይመቾት ፕሮፌሰል ምሁር ኖት

    • @JK-lp6di
      @JK-lp6di หลายเดือนก่อน

      "ተንታኙ" አልካቸው!
      ፕሮ...ጋቢሳ 'ፕሮ' እንጂ 'ፌሰር' የሚለውን ሳይደርሱበት የቀሩ ይመስላሉ። እዚያ ደረጃ ላይ ሲደርሱ የበለጠ 'ምሁራዊ' እና ዘመኑን የመጠነ አስተሳሰባቸውን ሲገልጹ የምንሰማበትን ጊዜ እንናፍቃለን!

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 2 ปีที่แล้ว +20

    ይኸ ሰውየ የመሀይሞች ፕሮፊሰር ሳይሆን አይቀርም ፈረንጅ መቸም ተንኮለኞች አይደል የመሀይም ፕሮፊሰር ብለውት ነው መቸም ዘረኛ ሰው ሙህር ነኝ ማለት አይችልም ያነበበውም የተረዳውም ነገር የለም ዝም ብሎ ሲባዝን ኑሮ የመጣ ነው።

  • @akalutekola7773
    @akalutekola7773 2 ปีที่แล้ว +24

    የጅንታ ተላላኪ ስለሆነ ቀና መልስ መሰጠት አይፈልግም በዚህ ዘ መን እንደዚህ አይነት መልስ መስጠት አግባብ አደለም

    • @kassahundebebe1405
      @kassahundebebe1405 2 ปีที่แล้ว

      የጅንታ አሸከር ሲገርፉት ነበር ቲፒሌፍ !!

    • @GemchisBurka-cg5wy
      @GemchisBurka-cg5wy 2 หลายเดือนก่อน

      Gid hasabihin madegef liyankolopapisih yigebal malet new? Iwunetaw yihe new bro!

  • @user-pf2zf6ec1y
    @user-pf2zf6ec1y 2 ปีที่แล้ว +47

    ስርዓት እንኳ የለዉም እንደ አንድ የተማረሰዉ ሜድያ ላይ እንዳለ እንኳ ስሜቱን መቆጣጠር አልቻለም ይህ የሚያሳየዉ የዘረኝነቱ ጥግ ነዉ የትዉልድ ነቀርሳ።

    • @sheemtube3000
      @sheemtube3000 2 ปีที่แล้ว +7

      በትክክል ዘረኝነቱ እኮ በግልፅ ይንፅባረቃል ትንሽ እንኳን እንደትልቅ ሰው ስነስርአት የለውም

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 2 ปีที่แล้ว +1

      የወያኔ ቡችላ ነው

    • @diddaagabrummaa4771
      @diddaagabrummaa4771 2 ปีที่แล้ว

      Insulting is the character of Debteras! you are in that camp and every body expect you to respond in that matter. No surprise!

    • @ainitu3
      @ainitu3 2 ปีที่แล้ว +2

      የትም አገር ማጆሪቲው የሚያወራውን ብሔራዊ ቋንቋ አድርጎ ወስዶ ይጠቀምበታል እሱ አማርኛ እያወራ የገበሬውን ልጅ ኦሮምኛ ብቻእንዲያወራ ያስገድዳል:: እኔ የሚመስለኝ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ተልኮ አለው

    • @tamenetessema6609
      @tamenetessema6609 2 ปีที่แล้ว

      Federalism is the only and best way to fix the situation of Ethiopia!

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 2 ปีที่แล้ว +9

    እንደነዚህ ዓይነት ሰዎች የሚሰጡት አስተያየት የሚመነጨው ከምቀኝነት፣ ከመበለጠጥ የበተታችነት መንፈስ ከተፈጠረው ከፍተኛ ጥላቻ ውጤት ነው፡፡ ምንም ማድረግ አይቻልም አማራ በአጋጣሚም ይሁን በእድሉ እዚህ ደረጃ ላይ ደርሶል፡፡ የተከበሩ ፕሮፌሰር እኔ የምመክርዎ ሶስት ሰባት ጠበል ቢጠመቁ ጥሩ ነው ባይ ነኝ፡፡

  • @user-oj1ex7uh2w
    @user-oj1ex7uh2w หลายเดือนก่อน

    አይ ፕሮሴፈር ፅንፈኛ

  • @hidayasolomon7502
    @hidayasolomon7502 2 ปีที่แล้ว +31

    እርግጠኛ ነኝ የተማሩት በአማራ ገዥ መደብ ዘመን ነው እዚህ ያደረሰውን መካድ ሀጢአት ነው

  • @GirmaB
    @GirmaB 2 ปีที่แล้ว +4

    እሳቸው ልክ ናቸው እኮ ህገመንግስቱን ስራ ላይ ማዋል ነው እንጂ ህግማ አለን ሞልትዋል ነው ተግባር ነው ችግራችን የኛ ጋዜጠኞኝ ደረቅ እና የሆነ ነገር አናግረው ከህዝብ ማጋጨት የዘር የብሄር ወሬ ውስጥ መክተት ነው ወደሚፈልጓት መስመር ለመክተት መሞገት አሁን ይህን ሰው የሆነ ነገር እንዲናገር ለማድረግ ስጥር ይታያል አጫሉንም እንዲህ ነው የማይፈልገውን ያናገሩት ክችችች ድርቅ የገገማ ጥያቄ ህዝብ የሚፈልገው ሰላምና መፍትሔ ነው ለመፍትሄ መወያየት ነው የሚጠቅመን እንዴት ነው ምናድገው እምዴት ነው ተዋደን ተጋግዘን ለመቀጠል ምን እናርግ ነው

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰው ጠፋ ይሄንን ንፍሮ እምታቀርበው ስሜነህዬ ሁሉሰላም ያድባር ንፍሮ የመሰለ

  • @eshetutefera
    @eshetutefera หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር በተለይ ጋዘጠኛው ድንቅ ብቃቱ ጥያቄዎችን ማብራራቱ ከመልሱ በፊት መልስ ይነግራሉ ፤ጥያቄን ጥርት ባለ መንገድ ማቅረብ የጥሩ መምህርነት መገለጫ ነው ።

  • @abesema4572
    @abesema4572 2 ปีที่แล้ว +19

    ይሄ ሰገጤ ቀንና ማታ የተምታታበት ከየት አመጣህብን ስሜ ጥሩ ሰው አነበርክም

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ዘንድሮ እንዴት እንደሜደብር ጭቅጭቅ ስውች ወጣትነታች ደስታችን ስላማቻን ጠፈቱል አገራችን።

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 2 ปีที่แล้ว +6

    እነዚህ ደንቆሮዎች እጅግ በጣም የስብእና ሥነልቦናቸው ከንቱ ሆኖ ፣ በቆሻሻ ነውራቸው ውስጥ እየተንፈራፈሩ በዝቅተኝነት የካንሰር ስሜት ራሳቸውን መርዘው የነሆለሉ ስለሆኑ እንደሰው ባንቆጥራቸው ምን አለበት ????

    • @user-pv2nv4lc7i
      @user-pv2nv4lc7i 2 หลายเดือนก่อน

      Enantem endesewu bte kotarachubet heger newu ende oromo ende sewu maykoterewu? Komata kurutrach hula kusulachu ende gari feres keruku yemitshetut ende sewu tekotrachwu yelem ende? Sidetegna sefari hula demo taworalek?manin wokle? Kushasha kij shop zer

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህን እና የመሳሰሉት የሀገር ፣ የሕዝብ ፣ የታሪክ እና የጠቅላላ ቀጣይ ትውልድ ነቀርሣዎች ስለሆኑ ፣ በማንኛውም ሀገር ውስጥ ሚዲያን የሚያቆሽሹ ነውረኞች በመሆናቸው ጨርሶ ለሕዝብ እይታ እንኳን መቅረብ የለባቸውም !!!!!!
    የራሳቸው የሆነ የሚያፍሩበት እንጂ የሚኮሩበት ታሪክ ስለሌላቸው ፣ በሀሰት የገነቡትን የዘቀጠ ትርክት እያቀረሹ እድሜ ልካቸውን ሲዋረዱበት ይኖራሉ !!!!

    • @MuleAmare-v7v
      @MuleAmare-v7v หลายเดือนก่อน

      ሰው ከተማረ በኃላ እንኳን አይምሮው ትንሽ እንኳን ከሌላው ብሔር እኔ የበታች ነበርኝ ብሎ አሁንም ድረስ እኔ የበታች ነኝ ብሎ ያስባል እራሱንስ ለምን ዝቅ አርጐ ያስባል

  • @damtewemiru5129
    @damtewemiru5129 2 ปีที่แล้ว +6

    ይኸ ሞቶ የበከተ የተቀበረ ሙት ሀገር ገሎ አብሮ ለመቀበር የሚጥር ግን አሱ አመቃብሩ አፋፍ ላይ ቆሞ ሲፍጨረጨር ኢትዮጵያ ግን ለዘላለም እንደፀሐይ ደምቃ አንድነቷ ተጠብቆ ሥትኖር ከሲኦል ነፍሱ እያለቀሰች ታያለች

  • @የአምሀራሕዝብመጨፍጨፍይቁ
    @የአምሀራሕዝብመጨፍጨፍይቁ หลายเดือนก่อน +2

    ይኼ ሰውዬ በአምሀራ ጀኖሳይድ ተጠያቂ ከሆኑት ጀኖሳደሮች አንዱ ነው 🖍️ ያደርጋቸው በነበሩት ቅስቀሳዎች ብዙ አምሀሮች ታርደው ተበልትዋል❌❌❌እሱ እንደሚቦተረፈው በጥላቻ የሀሰት ትርክት ሳይሆን ተጨባጭ በሆነ ማስረጃ በሕግ ተጠያቂ የሚደረግ ወንጀለኛ ነው 🖍️🖍️🖍️🖍️🖍️

  • @Matiyasalula
    @Matiyasalula 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኒልክን ማወቅ ከፈለክ በስኮላርሽፕ ጣሊያን ላከው የኢትዮጵያ መሪዎች ትምህርት በማስፋፋት አይታሙም

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 2 ปีที่แล้ว +4

    የብሔር ፓለቲካ የደንቆሮ ስብስብ ነው መወገድ አለበት ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የዜግነት ብቻ ነው በዓለም የሌለ የብሔር ፓለቲካ ኢትዮጵያ ላይ ሊኖር አይገባም ።

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2r 2 วันที่ผ่านมา

    ሀፀ ሚሊሌ ቱንጋ የኢትዮጵያ ታርካዊ መሪ ናቸው መሪን የምክድ ስጣን ነው!!!

  • @abatemulat2517
    @abatemulat2517 2 ปีที่แล้ว +18

    ይህ ሰው እኮ ተምሮ ያልገባው ነው።።።።።።።።።።።።።።

    • @jhonlemma3765
      @jhonlemma3765 หลายเดือนก่อน

      ያልተማርክ ሆነህ የተማረ ሰው መተቸት አትችልም

  • @asefaayana5261
    @asefaayana5261 8 วันที่ผ่านมา

    Thank you Dr. Ezikie Gabisa. Long life to you!!

  • @shimelesgirmaready8776
    @shimelesgirmaready8776 2 ปีที่แล้ว +6

    ጽንፍ ይዛችሁ ኮሜንት የምተስጡ የማንንም ብሔር እንደማትወክሉ ልንገራችሁ

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ አቅራቢው ወንድሜ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም
    ፕሮፌሰሩ ግን ልክ መ/ር ታዬ ቦጋለ ጥሩ አድርጎ ሰለገለጸው በቂ ነው
    ህገ መንግስቱን መጽሐፍ ቅዱስ ነው ማለት ነው የቀረው የሱን ፍላጎት ስለአሟላ ከዚህ በላይ ላሳር ማለት ያሳፍራል
    ግን መቀየርም ሆነ ማሻሻል የሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን መብትና ፍላጎት ሰለሆነ ትዝብት ነው ትርፉ ብዙ ባዳመጥነው ቁጥር ብዙ ባዶነትን ስለምናገኝ ዝጋልኝ እባክህ።

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ታሪክ ምድረ ሰገጤ ሁሉ ኢንተርቪ ይደረጋል ምን ያህል ሀገሩ ጋጠ ወጥ መሆኑና ባለግዜ መሆናቸውን የሚያሳይ ማንም እየመጥ የምይስታውክባት ሀገር መሆኗ እጅግ በጥም ያሳዝና ....... ይህማ እሱን ብሎ ፕሮፌሶር የበታችነት የተፀናወተ ከብት የሆን .....

  • @YilmaBogale-qv1jn
    @YilmaBogale-qv1jn หลายเดือนก่อน +1

    ስሜነህ የቀሩ ነገሮች ቢኖሩም ሁልጊዜ የሙያህን ሥራ ያለምንም ፍርሐት ስለምትሠራ እኮራብሐለሁ
    በርታ የዚች አገር ድምፅ እንደአንተ አይነት በወረቀት የተሰጡን ጥያቄዎችን ብቻ ሳይሆን ከሚሠጡ የጥያቄዎች መልስ ላይ
    እየፈለፈልክ ወጥረህ የምትሞግትበት አቋምህ አኩርቶኛል ።

  • @tsedekubedelu
    @tsedekubedelu 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድም ስሜነህ ሞያህን በትክክል ከኦዉቀት ጋር ስለቸጠቀምክበት በጣሞ እናመሰግንሐለን

  • @maruadino36
    @maruadino36 8 วันที่ผ่านมา +1

    ለጋዜጠኛው ክብር አለኝ

  • @user-dy3xw9cx1w
    @user-dy3xw9cx1w 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይኽ ጋዜጠኛ ሳይሆን አማራን ወክሎ የሚከራከር ነው ቀጥሎም የአፄዎች ስርዓት ናፋቂ ነው፣ በግድ የነገሥታቱን ሥርዓት ተቀበሉ ባይ ነው ፣ የነገሥታቱ ጠበቃ ነው ፣የወራሪዎች ደጋፊ ነው ፡፡

  • @Sojoo-ym7yt
    @Sojoo-ym7yt 28 วันที่ผ่านมา

    ማንነትን መሠረት ተደርጎ መስሎኝ የሚታረደው እኔ አማራ ነኝ ግን የኦሮሞ ማንነት ነው ያለኝ ብል ከመታረድ መቸ ዳንኩ ለምን ሠው ታታልላለህ ፕሮፌሰር

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c หลายเดือนก่อน +3

    Very good discussion! We heard good information from the intellect. Ideas are real (we all are humans)

    • @yeshialemmengistu3643
      @yeshialemmengistu3643 หลายเดือนก่อน

      It is good to know how thier educstion is enterprate them selves.

  • @gn2377
    @gn2377 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርመው ነገር ሰዎች ስለ አንድ ሰው የሚሰጡት አስተያየት በሌሎች ላይ ሰውዬውን እንዲጠሉት ወይም እንዲወዱት ትልቅ ትፅህኖ አለው። እስቃሄል ጋቢሳን ስለ እሱ ከሚሰጠው አስተያየት ተነስቼ በጣም የምጠላው ሰው ነበር ራሴ ሆኜ ( ያለ ምንም ብሔር እና ያለ ማንም ተፅህኖ ኢትዮጲያ ብቻ ) ይህን እንተርቪው ስሰማ ምን ያህል የታሪክ እና የፖለቲካ ሊቅ እንደሆነ አወኩት። He is really smart.

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 2 ปีที่แล้ว +3

    አወይ ጋዜጠኛ ! አፍህ ይባረክ አቦ ! በብዙ አከበርኩህ

    • @user-pv2nv4lc7i
      @user-pv2nv4lc7i 2 หลายเดือนก่อน

      Ye gazetegnawun aff bekiti dekine arin ablewu

  • @user-bd5se7ft3w
    @user-bd5se7ft3w หลายเดือนก่อน +1

    ጋዘጠኛው ራሱ ላንድ ወገን ያደላ አስተሳሰብ ያለው ይመስላል፤ በተለይ በአሀዳዊ ጭምብል ስም የተሰባሰቡ ፖለቲከኞች ስብስብ አስተሳሰብ ደጋፊ ነው የሚመስለው፡፡

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያሳዝናል የት ተምሮ ነው ፕሮፌሰር የተባለው በሌለ ታሪክ በጥላቻ የተሞላ ንግግር ከአንድ ታሪክ አውቃለሁ ከሚል ሰው የማይጠበቅ
    መልስ ያሳዝናል

    • @seenaagedda3740
      @seenaagedda3740 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ገልፀሽዋል

  • @JK-lp6di
    @JK-lp6di หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮ...ጋቢሳ 'ፕሮ' እንጂ 'ፌሰር' የሚለውን ሳይደርሱበት የቀሩ ይመስላሉ። እዚያ ደረጃ ላይ ሲደርሱ የበለጠ 'ምሁራዊ' እና ዘመኑን የመጠነ አስተሳሰባቸውን ሲገልጹ የምንሰማበትን ጊዜ እንናፍቃለን!!

  • @musakuwelitube1033
    @musakuwelitube1033 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ሰው የታርክ ምሁር ሳይሆን ታርክን አላውቅም እያለ እያዛባ በስም ብቻ ነገሮችን ግልጽ ባልሆነ መንገድ እንድሄዱ ቦይ ቀዳጅ ናቸውና ስመነህ አቅርበህ እንድንታብ ማድረግህ ከምንም በላይ ነው።ሁሉም ያልፋል ያነ ለመወቃቀስ ያብቃን።

  • @user-yy7gv7lx9z
    @user-yy7gv7lx9z หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ስው ነው ዕጅግ ሆላ ቀር ነው እመለካከቱ ዛሬ የሚያጋድለን እርሶ የሚወዱት የዘረኝነት ሕግ እቀንቃኝ ትንሽ እንኳን እውነት የድንግል ለስሙ?ጀግና ጋዜጠኛ እንመስግህናለን

  • @user-rl3kp8kt3z
    @user-rl3kp8kt3z 2 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ በፈጣሪ ይሄንን ጌኛ ፕሮፌሰር አትበለው ከብት ነው።

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይይቱ ጥሩ ነው ግን ኦሮምያ ውስጥ ተወልደው ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ሆነው ከኦሮሞ ተጋብተው የአማራ ዘር ነው ተብለው የተሰደዱትን እንክዳለን ??

  • @mimit.r7236
    @mimit.r7236 2 ปีที่แล้ว +15

    ይሂ ሰውዬው እንደው ዝምብሎ ጭቃ ነው
    ምኑም አያምርም!!!

  • @JjJj-if5pw
    @JjJj-if5pw 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ እውቀት ያለው ጋዜጠኛ ነው።

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว

      የመስክረም ለቺሳን እና የአብይ ይልማን ትምህርት ተከታተሉ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 ปีที่แล้ว +10

    በአለማችን ምርጥ የተማሩ ደደቦች ፡ ከብቶች ናችሁ 👈 ማን እደሆናችሁ ታቁታላችሁ እነ ኬኛ 🙄🙄🙄

    • @user-pv2nv4lc7i
      @user-pv2nv4lc7i 2 หลายเดือนก่อน

      Ebet kuslamoch ende resa mitshet hula

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ይህን ታሪክ ምሁር የግድ ምኒልክን ማወቅ አለበት ታሪክ ብዙ ዘርፍ ክፍል አለው ስለ የኢትዮ ነገስታት ታሪክ ቢያጠና ሊያውቅ ይችላል ሚኒሊክ የግድ መታወቅ አለበት እንኳን አላወቀው

  • @gelanehjarso9634
    @gelanehjarso9634 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ስሜነህ ። ሰው ጠፋ እንዴ ።

  • @mylife-ue3yn
    @mylife-ue3yn 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የማዝነው ለጋዜጠኛው ነው ምክንያቱም የተጠየቀውን ኸማያውቅ ደንቆሮ ጋር ውድ ጊዜውን ማጥፋቱ!!! ስሜነህ መጥኖውን ይስጥህ ወንድሜ

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 2 ปีที่แล้ว +4

    እስኬል ገብሳ የቁምእሬሳ ዶቆሮ ማሀይም

  • @simegneterefe7513
    @simegneterefe7513 2 ปีที่แล้ว +2

    የመደብ ልዩነቱ ችግር ፕ/ር እንደተናገሩት ሳይሆን በሰሜን እና በደቡብ (ከአባይ ወድያ እና ከአባይ ወዲህ) የነበረው የመሬት ሥርት ነበር። አሁን ህዝብን አታደናግሩ ። አሀዳዊ ይሁን ፌደራላዊ እንዲሁም የዜግነት ፖለቲካ ህዝብን ማስተማር በትርጉም በመስማማት ብትሰሩ ጥሩ ይሆናል በተረፈ ምንም ብትለፈልፉ አይጠቅምም።
    ከሁሉም የሀገር ሉአላዊነት ይቀድማል ።

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว +4

    ህዝቤ ሆይ ይህ ሰው የቀረበው ከ3 አመት በፊት ነው እየተናደድክና እየተንጨረጨርክ የእውቀት ማነስ ወይ ህዝብ ላይ ጋዝ እየረጩ ያሉ የዩቱበር ሸቃጮች መጫወቻ አትሁን እራስህን ጠብቅ ልብህን ጠብቅ ጤንነትህን ከሚያናጋ አሉባልተኛ ተጠበቅ ለነዚ ጊዜህን አታባክን ወደሚገነቡህ ትላልቅ እውቀት ወደሚያካፍሉህ ሂድ ጊዜህን ሳይረፍድብህ በአግባቡ ተጠቀምበት እውነት እንደነዚ ለህዝብ ደንታ ከማይሰጣቸው በሀገራችን ችግር ጦርነትና በህዝብ ደም ከሚሸቅጡ ከእውቀት ነፃ የሆነ ዩቱበርጋ አትገኝ እድሜህን ግዜህን በማባከን እየነጠቀህ ነውና

  • @MulugetaGonfa-z1b
    @MulugetaGonfa-z1b หลายเดือนก่อน

    በመሠረቱ ፕ/ሩን እና ጋዜጠኛዉን ማነጻጸሩ ይከብዳል። ጋዜጠኛው ግን የሚችለውንና የለመደውን ሁሉ ጥሯል። ፕ/ሩ ግን ከጥያቄዎቹ በላይ መሆናቸውን ማየት ተችሏል ።

  • @luly5175
    @luly5175 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ይሄ ከብት ሰው ብለህ ኢተርቪው ኦሮሞ ምሁር የለውም እኮ፣

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 2 ปีที่แล้ว +2

    ትንንሽ ጭቅላቶች እንደዚህ ነው የሚያስብ ከትናንሽ ጭቅላት ብዙ አይጠበቅም

  • @ethiopiasolo2863
    @ethiopiasolo2863 2 ปีที่แล้ว +21

    ይሔ ሰውዬ እውነት ፕሮፌሰር ነው? ምነው ደነቆረብኝ

    • @nigatasefa5093
      @nigatasefa5093 2 ปีที่แล้ว

      He is Galla before he becomes professor 🤣🤣🤣🤣

    • @nigatasefa5093
      @nigatasefa5093 2 ปีที่แล้ว

      He is Galla before he becomes professor 🤣🤣🤣🤣

    • @nigatasefa5093
      @nigatasefa5093 2 ปีที่แล้ว

      He is Galla before he becomes professor 🤣🤣🤣🤣

    • @nigatasefa5093
      @nigatasefa5093 2 ปีที่แล้ว

      He is Galla before he becomes professor 🤣🤣🤣🤣

    • @AliMohamed-gi1tt
      @AliMohamed-gi1tt หลายเดือนก่อน

      What is galla ?? ​

  • @GirmaKenea-g1q
    @GirmaKenea-g1q หลายเดือนก่อน +1

    የፕሮፌሰሩ መግለጫ እውነትና ሀቅን የተላበሰ ስለሆነ እየመረራችሁ ቢሆንም መዋጡ ለትምክህተኞቹ የተሻለ ይመስለኛል

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 2 ปีที่แล้ว +15

    ስሜኔከ ወጥረክያዘው ድቄም ፕሮፌሰር ገልቱ

    • @sameeradxb1830
      @sameeradxb1830 2 ปีที่แล้ว

      😀😀😀አባባልክ ተመቼኝ ገልቱ ብቻ ሳይሆን ከብቱ ጭምር ነው ሠውየው

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 หลายเดือนก่อน

    ዙግነ6ም ተገንጥሎም የራስዉም ቡሄርም አይጠፋበትም አንድንም ቢሄርንም በራስራስዉ አሀዳዊይነትም ይኔረዋል። ተገንጥሎም ሽግርንም የለዉም ቢሄርም ሀገርም ሁነዋልም

  • @sadikamino6296
    @sadikamino6296 2 ปีที่แล้ว +3

    እሔን ሰውዬ ፕሮፌሰር አድርጎ የሰጠው አካል ንገሩኝ እባካቹ እበቀለዋለው

  • @AsefaMulugeta-k5j
    @AsefaMulugeta-k5j หลายเดือนก่อน

    አላዉቅም ያለሰው ወጀል የለበትም አለማወቁን ካሳወቀ እኛም አለማወቁን እዉቅና እንሰጣለን ሁሉን የምያዉቅ እግዚአብሄር ነው አላዋቅን ማናገር አላዋቅነት ነው !!!

  • @user-yh5rd4px6y
    @user-yh5rd4px6y 2 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ከብት እምዩ ሚኒሊክ ዘር ማንዘርክን አሩን አያበላ ይገዛው ነበር አንት ባሪያ

  • @DudueKonjo
    @DudueKonjo 8 วันที่ผ่านมา

    ማነው ፕሮፌስር እነዚ ከብቶች ታጥቦ ጭቃ የሚማሩት ከበታችነት ስሜት ለመላቀ ቅ ግን መቼም አይተዎቸውም

  • @halimasaeed9238
    @halimasaeed9238 2 ปีที่แล้ว +3

    ደኮሮ አየ ፕሮፈሰር

  • @lilasifan2143
    @lilasifan2143 15 วันที่ผ่านมา

    አሜሬካን ህገመንግሰቷን ለብዙ ግዜ ቀይራለች ህገመንግሰት የፈጣሬ ቃል አይደለም ህገመንግሰት መቀየር ምን ችግር አለበት

  • @atoaddisselassy8185
    @atoaddisselassy8185 2 ปีที่แล้ว +20

    There is a big difference between Oromo and Gala. This man is pure Gala.

  • @user-uh2zt7ke4o
    @user-uh2zt7ke4o 11 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያዊ ሆኖ ምኒልክን የማያውውቅ ፕሮፌሰር ቢኖር አቶ ነው የምለው። ስለሆነም አቶ እዝቅኤል ገቢሳ የአዕምሮ ድጉማን መሆኑን አሳይቶናል። እውነት ተማሪው ሄኜ መምህር ነኝ ብሎ ታሪክ ሊነግረኝ ክፍል ቢገባ ትምህርት ማቆም እመርጽ ነበር። ግን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ከእሱ ምረዛ ጠብቆኝ አልተገናኘንም።

  • @syumyohannes
    @syumyohannes 2 ปีที่แล้ว +4

    Where there is an inferiority complex, there is no way to think rationally.

    • @debelae
      @debelae 2 ปีที่แล้ว

      Well said 👍🏾

  • @Fano316
    @Fano316 หลายเดือนก่อน

    እቶ ስሜነህ አንጀቴን ነው ምታርሰው ቀላል ሰው አለመሆንህን እያወቁ መተው ይይዋረዳሉ ሁሌ ነው ማስካቸውን ቀስ በቀስ ምትገልበው በርታ. ወንድሜ ደሞ. ፕሮፌሳም

  • @sewalemsewinet305
    @sewalemsewinet305 2 ปีที่แล้ว +10

    ይሄንን አብረቅራቂ ኩስ የትአባቱ መጥቶ ነው፡ ኢትዮጵዊ አይደለሁም አላለም;

    • @legeseguta4062
      @legeseguta4062 2 ปีที่แล้ว

      ይሔ ክፍትአፍማ ኢትዮጵያዊ ሊሆን አይገባም ኢትዮጵያዊ ጨዋ ነው ጀግና ነው መሰሪ ቆሻሻ አይደለም እዝቅኤል ኢትዮጵያዊ ባለመሆኑ ደስ ነው ያለኝ ኢትዮጵያ የእነ ፀጋዬ ገ/መ የእነ ጄ/ጃገማ ኬሎ የእነ ኮ/አብዲሳ አጋ የእነ ጄ/ረጋሳ ጂማ የእነ ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ ነች የማንም ንፍጣም አውሬ ብድግ እያለ ኢትዮጵያዊ ነኝ ቢል ማን ይሰማዋል?

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 2 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፌሰር በአፋን ኦሮሞ ከገባህ ፣
    " ለፈመቲ ለፌዳ " ‼️
    እባክህ ብሔርተኝነቱን ተውና እንደ ሰው ለሁሉም የኢትዮጵያ ብሔሮች በህግ የተደገፈ እኩልነት ሥራ ።
    የሰው ልጆች ሁሉ እኩል ናቸው እኮ !
    (አሁን እንደው እንዳንተ አስተዋይ የሆነ ሰው እንዴት እንዲህ ይሸወዳል የብሔር ቋት ወስጥ ተቀርቅሮ ። It is very sad to say the least)

    • @mermeri4100
      @mermeri4100 2 ปีที่แล้ว

      Bee infiriority complex libbuuuu enaa aymerow teselebewal ekoo. Yemotee baktee

  • @motherlandmotherland1505
    @motherlandmotherland1505 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄኮ እራሱ ከብት ነው

  • @godblessethiopiaourmama1519
    @godblessethiopiaourmama1519 2 ปีที่แล้ว +1

    ምሁር በተገፋበት ምድር መሀይም ምሁር ነኝ ላል ይህ እራሱን መግልጥ ይማይችል ሰው ስለ መደብ ትንታኔ ሊያውራ ይሞክራል

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 2 ปีที่แล้ว +5

    I don't know where he got his phd. He is proud of talking about Patrick lubumba, Nelson Mandela, Mahtama Ghandi, all those individuals are known for being standing against European colonizatin, what did Menilik 2nd did? Menilik fought and won against Europeann colonialism. Even the Italians has bitter memory of Menilik. Menilik is not Ethiopian only Hero. He was a hero for African people. He was better than those people who was in prison and released by demand.

    • @onepeopleonegod7613
      @onepeopleonegod7613 2 ปีที่แล้ว

      Thank you! He is saying he is educated but yet his discussion shows his small mind.

    • @gabermichaelgudeta6439
      @gabermichaelgudeta6439 2 ปีที่แล้ว

      ጋዜጣኛው፡የሚጠመዝዛው፡፡የአማራ።ገዥመዳብ፡እንዴት፡ወቀስክ ወይም።በመቀሌ፡ዩንቨሪስት፡ተገኛህ፡ለማለት፡ፈልጎ፡ዙሪያ፡ጥምጥም ጥያቄ፡ስጠይቅ፡ተጠየቅው፡የልገባው ይመስላል

  • @user-nt1rt1ul1d
    @user-nt1rt1ul1d 25 วันที่ผ่านมา

    አንድ የኢትዬጵያ ገበሬ ይሻላል አመለካከት ብትጠይቅ ይነግርሀል

  • @user-mb6mk4sd5b
    @user-mb6mk4sd5b 2 ปีที่แล้ว +45

    በጥቅሉ ይሄ ምርጥ ደደብ ምሁር ነኝ ባይ ተፈጥሮን ነው የሚቀዋወመው

    • @areguafeworkoyda9230
      @areguafeworkoyda9230 2 ปีที่แล้ว +1

      antes kesu mintishalaleh asaminew enji andin sew besidib masamen aychalin yerasu yehone astesaseb alew yegid anten astesaseb mamen yelebetin

    • @diddaagabrummaa4771
      @diddaagabrummaa4771 2 ปีที่แล้ว +1

      እንጭጭ ሰው ምን ሊገባው ይችላል!
      ምንንስ ሊረዳ ይችላል!
      መሃይም በጭፍን ጥላቻ ይሰክራሉ፤ዛሬም ችግራችሁ ያ ነው፡፡
      ፕ/ር ህዝቄል በዓለም ላይ የተመሰከረለት ኤሊት ነው፡፡

    • @Werebiya9334
      @Werebiya9334 2 ปีที่แล้ว

      ደደብ ብቻ ነው ደደብን የሚያውቀ:: እርሱ ሀስቡን እየገለፀ ነው:: የአንተ የደደብ ምልከታ ነው ለስድብ ያበቃህ:: bravo መሃይሙ! ሌላ ልጨምርልህ እውቀቱ ካለህ ተንትን:: ከሚካሄደው ውይይት እንኩዋን ትምህርት መውሰድ አልቻላችሁም የዚህ ገፅ ልሙጥ አፍ ቅሌታሞች:: መሳደብ በምንም መስፈርት እውቀት አይደለም::

  • @dendirmuaraga9882
    @dendirmuaraga9882 2 ปีที่แล้ว

    በቅርቡ በዘመነ ደርግ ደራሲው አባታችን ገ/የሱስ በእንግሊዝኛና በአማርኛ መፅሐፍት ሲፅፉ ምንም ሳይባሉ በጉራግኛ መፃፍ እፈልጋለሁኝ ሲሉ ተከልክለዋ።
    ታዲያ እንዴት የቁአንቁአ የበላይነት አልነበረው።

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 ปีที่แล้ว +6

    ይሕ ጡረተኛ ፈላስ ነኝ የሚለው ደደብ የኢትዮጺያ ሕዝብ የካደ በሰው ሐገር ቁጭ ብሎ ሐገር ለማፈረሰ የሚሮ የግብፅ ቅጥረኛ አንድ ሚዲያ ላይ በትግርኛ እየተናገረ ሲቀባጥር ሠምቼዋለሁኝ እግዚአብሔር ግን ተላቅ ነው ሁሉም ነገ ያደረጉት ሁሉ የእግር እሳት ሆኖ እነደሚቆጫቸው እዚሕ የደረሡት በኢትዮጺያ ሕዝብ ላብ ደም እንባ ሕይወት መሰዋት ነት ነው ሠው አንድ ቀን ቡና ቢጋብዝ እንደ ውለታ ቆጥረህ ትመሳለሕ ሰው ተወልዶ ያደገበትን ሐገር እንዴት ይክዳል

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 19 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው፡ጋዜጠኛ፡ዕድሜ፡እና፡ጤና፡ይስጥህ።

  • @destaalabo3036
    @destaalabo3036 2 ปีที่แล้ว +3

    አሓዳዊነት ማን ማንን ወለደ በሚል ትርክት ላይ የተመሠረተ ስለሆነ ሰላምንና አንድነትን ሊያመጣ አይችልም

    • @bekind8472
      @bekind8472 2 ปีที่แล้ว +1

      Desta የደደቦች አስተሳሰብ ነው ያለህ።

  • @yeshilakew8615
    @yeshilakew8615 หลายเดือนก่อน

    ፕሮፊሰሩ እንደ እውቀት የበቁ የፖለቲካ እውቀታቸው ጥግ የደረሰ ምሁር ናቸው ሰው በሚመቸው የመውሰድ ጉዳይ ካልሆነ

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 2 ปีที่แล้ว +12

    ቢማርም ባይማርም ዘረኛ ሰው ደደብ ነው!

  • @ofgaadjirata857
    @ofgaadjirata857 13 วันที่ผ่านมา

    ጋዘጠኛነት ሙያ ሆኖ እያለ ማንም ደመፍሉ በወገንተኝነት ገብቶበት ሲያንቦራጭቀው ማዬት ያሳዝናል።

  • @danielgebrestadik5816
    @danielgebrestadik5816 2 ปีที่แล้ว +7

    This guy didn’t know what nations dignity means to bring the nation in one language that is spoken by many the benefit is huge and it will not affect other languages.

    • @mollamer8908
      @mollamer8908 2 ปีที่แล้ว

      እናተ በዉጭ ሀገር ተቀምታችሁ ኢትዮጵያን የምትሳደቡ የታሪክ አታላዎች አድቀን ትጠፋላችሁጋዘጠኛ ስሜነህ ባይፈረስ ይህ ስዉ እኮ የአመሐራን ህዝብ እያስጨፈጨፈ ስለ እምዪ ሚሊክ ትጠይቃለህ ይህ ስዉ እኮ ንጹህ የአምሐራን ህጻናትን እና እናቶችን ሞት ያስነጠቀ መናፍሰት ነዉ ይህ ስዉ እኮ ፕሮፊስረ ማዕረግ ይዞ የጨቅላ ሕጻናትን ደምጠጥቷል አሁንም አምሐራነን በማሰገደልና በማፈናቀል የተጠመድ ስይጣን ነዉ የሕጻናት አምላክ ይፈረድበት

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 2 ปีที่แล้ว

    ማፋጠጥ አይባልም ከፈለገ አለመቅረብ ይችላል ። ኮራ ብሎ የመሠለውን ተናግሯል ሰውየው ጎበዝ ነው ጥላቻ ካልሆነ በቀር።

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 2 ปีที่แล้ว +3

    The more I listened to him the more I am seeing him coming to Jesus moment. Was he not one of the group who was dividing people by pushing tribal issues. Now he is saying no one should force a person to become this tribe or that tribe even his kelele. Wow! After all these blood shades caused by ethnicity now he is talking no one should force a person to be this or that. I call this Camilla

    • @dessieassefa945
      @dessieassefa945 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ተረድተሽው ይሆን?? የተረኝነት ስሜት አይመስልም?? የኦሮማይዜሽን ፍልስፍና የኦሮሙማ ኢትዮጵያ ትንፋስ እናቱን አና አባቱን ክዶ ኦሮሞ ይሁን የጊዜውባላባት የዜግነት ፖለቲካ ብሎ የለም እያለ ብዘር በማንነት አልከፋፈለም ማለት ምንማለት ነው??

  • @negestqueen
    @negestqueen หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል! ፕሮፌሰር ሆኖ እስካሁን ድረስ የበታችነት ይስማዋል!!!

  • @zollohalphaaddis8263
    @zollohalphaaddis8263 2 ปีที่แล้ว +3

    ዐሣፋሪ፣ወደል ዐሕያ። ፕሮፌሠር ቢቸግር።😅

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 ปีที่แล้ว

    ፕሮፌሰር እስቄኤል ገቢሳ ለስልሳ ሚሊዮን የኦሮሞ ህዝብ ፕሮፌሰር ነህ ታጋያችንም ሙሁራችንም ነህ ዘርህን የጨፈጨፈ አውሬ መሪ ባለማወቅህ ደስ ብሎናል ብታውቀው ኖሮ ነበር የምናዝንብህ

  • @omt6086
    @omt6086 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛው ግን ብሔሩን ወክሎ ጥብቅና መቆሙ ኤረ እሄን ሰዉየ ሚናህን ለይ በሉት

  • @user-cy9be3oj1b
    @user-cy9be3oj1b หลายเดือนก่อน

    አይኦሮሞ ግን አያሳዝኑም በጣም ያሳዝናል ኦሮሞ ጋር ግን ሰው ይኖራል ??????

  • @FA-vy9iq
    @FA-vy9iq 2 ปีที่แล้ว +3

    this interview is conducted before three years

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 2 ปีที่แล้ว +6

    This man is funny. If a person have an accent and people laugh at his accent that does not mean the person is oppressed. I am sure he knows here in America people laugh at an accent. He is confused talking with his emotion not with his his intelligence

    • @debelae
      @debelae 2 ปีที่แล้ว

      Not only funny but dodgy as well

  • @GetahunAssegid
    @GetahunAssegid 23 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ስሜነህ ጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @user-dq6dg5gy8g
    @user-dq6dg5gy8g หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል ኢትዮጵያ ውስጥ ልባቸው የታወረ ፕሮፌሰሮች እየተፈጠሩ ነው

  • @meridbekele4008
    @meridbekele4008 2 ปีที่แล้ว +1

    ቢታጠብ ቢታጠብ ቢታጠብ አይጠራም "የጥበት ፕሮፌሠር"