ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
2:08 በትክክል ።
ጊዜ ደጉ ሁሉንም ገላልጦ አሳየን
ይሄ ልጅ ትልቅ ቦታ ይደርሳል በአኢህአዴግ ውስጥ። ብዪ ነበር።
ምንአመጣው ይኸንን አሁን?? የታለ ፕሮፌሰር መስፍን?? ለምን ታታልላችሁ?? ይገርመኛል በጣም::
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ሳይሆኑ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ናቸው
አይግረምዎት ! የእርስዎ አለማወቅ እንጂ ኘ/ር መስፍን አሉ ካልኩ አሉ ! አልዋሽም ! ከአብይ ቀጥሎ ስለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር የተናገሩት እሳቸው ናቸው ፣ ፕ/ር መስፍን አርዓያ ይባላሉ ! ከተጠራጠሩ ጠይቁ ! እኔ ያለፉ ታሪኮችን ለመማሪያ በብዙ ጥረት አቀርብላችኋለሁ እርስዎ ግን ትንሽ አክብሮት ጨምረውበት ቢጠይቁ ነውር የለውም ነበረ ! በዚህ ላይ ሴት ነዎት ፣ የገረመኝም እሱ ነው ፣ ከወንዱ እኩል መረን መልቀቅን ከሴት ልጅ አልጠበኩም ነበረ ! አዝናለሁ !
ስለማያውቀው ነገር ማውራት የኖረ የመሃይምነት በሽታው ነበረ ማለት ነው ..."የዚህ ሀገር ፖለቲካ" የምትለዋ ንግግር የዛሬውም የሰውየው ነጠላ ዜማ ናት ።
Yetenagerwn sentehewal gn....weyis joroh atamo nw yemisemaw...