አዝናኝ ጨዋታ ከቅዳሜን ከሰአት አቅራቢዎች ጋር/በቅዳሜን ከሰአት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
    Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
    Symbol rate: 27500
    Polarization: vertical
    FEC: 5/6
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

ความคิดเห็น • 54

  • @mekonnenbereda8730
    @mekonnenbereda8730 4 ปีที่แล้ว +8

    ዮኒ የአቶ ከብዬ ልጅ በጣም ፍፁም ጨዋነት እና ኢትዮጵያዊነት የሚታይብክ የጨዋ ልጅ ጨዋ ሙሉ ጤንነት ከነሙሉቤተሰብክ ተመኘውልክ !!!

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 4 ปีที่แล้ว +5

    ዮኒየ ምርጥ እኮ ነህ ዉይ ሚስትህ የልጆችህ እናት ታድላ እናቶ የመረቀቻት እና ትህትናህ እኮ ዉይ

  • @Joymberhe
    @Joymberhe 4 ปีที่แล้ว +8

    I like to say something about yonas he is very charismatic and amazing personality I like the way he talked I like the he smile he's the best. Journalist you guys are lucky to have him

  • @hermalakk4505
    @hermalakk4505 4 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒ ጨዋ የጨዋ ልጅ ሰነ ሰርአትክ ሰው አክባሪነትክ ለምትጠቀማቸው ቃላቶች ጥንቃቄህ ደሰ የሚል ሰብእና ነው ያለክ ለብዙዎቻችን ምሳሌና ተምሳሌት የምትሆን ነክ እንዳትቀየር ።

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ጥንዶቹ ከተጋቡ 11 ዓመታቸው ነው፡፡ ነገር ግን ልጅ ማግኘት አልቻሉም፡፡ በሰተመጨረሻ ግን ከ11 ዓመታት ጥበቃ በኀላ የልመናቸውን ፍሬ ወንድ ልጅ ተበረከተላቸው፡፡ ልጁ ከእነሱ አልፎ የቤተ-ዘመዱ ሁሉ አይን ማረፊያ ሆነ፡፡ ደስታ እና ፌሽታ ከእዚ ህፃን ጋር አብረው ወደ ጥንዶቹ ጎጆ ብቅ አሉ፡፡ ይህ ፃና 2 ዓመት ሆነው፡፡
    ከዕለታት አንድ ቀን ጠዋት ባል ስራ እረፍዶበት እየተጣደፈ ሳለ እናት ከምትወስደው መዳኒት አንዱ ክዳኑ ተከፍቶ ሳሎን ጠረጴዛ ላይ ከእነ ብልቃጡ ተቀምጦ ተመለከተ፡፡ እና እንድታነሳውና ከድና ህፃኑ የማያገኘው ቦታ እንድታስቀምጠው ነግሯት ወደ ስራ ሄደ፡፡
    እናት ብዙ ስራዎች ነበሯትና ስትሯሯጥ ጠረጴዛ ላይ ያለውን መዳኒት ዘነጋችው፡፡ ትዝ እንዳላት ለማንሳት ወደ ሳሎን እሮጠች፤ ነገር ግን መዳኒቱ የለም፡፡ ልቧ ለሁለት ተሰነጠቀ፡፡ ወዳው ልጇን ስትመለከት ከሶፋው ስር ወድቆ አረፈ ይደፍቃል፡፡ ቤቱን በእሪታ አቀለጠችው፡፡ ተጣድፈው ወደ ሀኪም ቤት ወሰዱት፡፡ ነገር ግን ከሚባለዉ በላይ እረፍዷል፡፡ ህፃኑ ድቡልቡሎቹን እንክብሎች እንደከረሚላ እያሰበ በሙሉ ውጧቸዋል፡፡ እናም እንኳን የ2 ዓመት ልጅ አዋቂም በማይችለው መልኩ ከመጠን በላይ (Over doz) መዳኒት ጨጓራው ላይ በማረፉ፡፡ ከ11 ዓመት ጥበቃ በኀላ በቤተዘመድ ፀሎት የመጣው ጨቅላ ገና ዳዴን እንኳን በቅጡ ሳይጨርስ ላይመለስ አሸለበ፡፡
    እናት ዕብድ ሆናለች፤ ገና ደሞ ጠዋት ላይ እንድታነሳው አስጠንቅቋት የወጣው ባል ሲሰማ ምን እንደሚላት ስታስብ አእምሮዋ ተዛባ፡፡ ጠዋት ሰላም ዋሉ ብሎ በደስታ ቤተሰቦቹን ተሰናብቶ የወጣው ባል ሆስፒታል እንዴት እንደደረሰ አያውቀውም፡፡ ሚስቱን ጨምሮ ዘመድ አዝማዱ ሲያለቅስ ውድ ልጁን እንዳጣ መንፈሱ ነገረው፤ ትንፋሽ ሳያወጣ እንባ ልክ እንደተከፈተ ቧንቧ በአይኖቹ ግራና ቀኝ ያለማቋረጥ መውረድ ጀመሩ፡፡
    ወደ ሚስት ተጠጋ፤ ሚስት "ይቅርታ" በሚል አስተያየት በቀጣይ ከባል አንደበት የሚወጡትን ቃላት ለመስማት መጠበቅ ጀመረች፡፡ "አንቺ ነሽ ልጄን የገደልሽው" ይለኛል ብላ ጠበቀች፡፡ ባል ግን አንዲት ቃል ሳይተነፍስ አቅፏት ማልቀስ ጀመረ፡፡ ቀጠለናማ "አይዞሽ እናት፤ እንግዲህ የፈጣሪ ፈቃድ ነው የሆነው" በማለት ሊያፅናናት ሞከር፡፡
    እናት ፈፅሞ ያልጠበቀችውን ነገር በመስማቷ ጉልበት ሆናት፡፡ አዎ ይቺ እናት በዚህ ሰዓት የሚያስፈልጋት ወቀሳ፣ ለምን እንዲህ አላደረግሽም? የሚል ቁጣ ሳይሆን ብርታት የሚሆኗት የማፅናኛ ቃላት፣ እንባዋን የሚጠርጉ እጆች ናቸው፡፡ ምክንያቱም ለክ እንደ ባል እሷም ያጣችው አንድ ልጇን ነው፡፡
    በተጨማሪ ደሞ ለልጁ ሞት ከእሷ ባልተናነሰ ባልም ተጠያቂ ነው፡፡ መዳኒቱን እንደተመለከተ ከማዘዝ ይልቅ እራሱ አንሰቶ ከድኖ ማስቀመጥ ይችል ነበር፡፡ አሁን ላይ አንቺ ነሽ፤ አንተ ነህ መባባሉ ህፃኑን አይመልሰውም፡፡ ነገር ግን በህይወት ያሉትን ሰዎች ስሜት ይጎዳል እንጂ፡፡
    በእኛ ህይወትም ሁሌ እንዲህ አይነት ሁነቶች ይፈጠራሉ፡፡ ነገር ግን ተጎጂ ሁለታችንም ሆነን ሳለ፤ ያጠፋነው ሁለታችንም ሆነን ሳለ ጣቶቻችንን ወደ ሌሎች ለመቀሰር እንወዳለን፡፡
    "ምላስ አጥንት የለውም ግን ሰዎችን ይወጋል"
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @nuriyagetachew8566
    @nuriyagetachew8566 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታዬ እንደ ዮኒ አይነት ባል ስጠኝ

  • @TheMrFunnyBoy10
    @TheMrFunnyBoy10 4 ปีที่แล้ว +1

    ውሃ ለጤና konjo ነው especially ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ 1 ሌትር መጠጣት እኔ ፪ ሌትር ውሃ እጠጣለለሁ በቀን ውስጥ

  • @user-hd4dh3mc2m
    @user-hd4dh3mc2m 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም እንኳን ደና መጣችሁ ቅዳሜን በጉጉት ነው ምጠብቀው በጣም እወዳችኋለሁ

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 4 ปีที่แล้ว

    ምርጦቼ አብርሽ ፉቅርህ እየጠለፈኝ ነዉ

  • @mekedshabtey245
    @mekedshabtey245 4 ปีที่แล้ว +2

    ዬናሰ ከበደ 🤗❤️❤️

  • @amanuelgermame6641
    @amanuelgermame6641 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ልጅ ፕሮግራሙን ሚመራው ይመስለኛል በልጅነቱ ብዙ ነገር ሳያደርግ ስላሳለፈ እልህ ውስጥ በጎልማሳነቱ ሰአት የገባ ይመስለኛል።ለትዝታ በጣም ቅርብ ነው።ይህን ፕሮግራም ተሰብስባችው ተንጫጫችሁበት።አራታችሁም ይህን ፕሮግራም መምራት አቅሙም ለዛም የላችውም።እያንዳዳችው በመጣችሁበት ውጤት ባመጣችሁበት መስመር ብትቀጥሉ ለእናንተም ክብር ለፕሮግራሙ እድገትም ጠቃሚ ይመስለኛል።የኢቢሲ አመራር ይህን ጫጫታ ተመችቶት ከሆነ በአጭር ግዜ ውስጥ ፕሮግራሙ በተመልካች እጦት መድረቁ አይቀሬ ነው እና በጥሩ ሀበሻዊ ውበት በእውቀት የታነፀች በተለያዩ ቴማ አስተያየት መስጠት የምትችል የመናገር ችሎታ ሳይሆን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የመናገር ብቃት ያላት ለእይታ የምትስብ ቀጠንጠን ያለች በተመልካቹ ልብ ውስጥ በቀላሉ የምትገባ እና አንድ ወንድ በተመሳሳይ ቢሆን እመርጣለሁ።

  • @user-yh3bb3gu8z
    @user-yh3bb3gu8z 4 ปีที่แล้ว

    ዋካታችሁ ደስ ይላን

  • @yaltefetahilmas230
    @yaltefetahilmas230 4 ปีที่แล้ว

    Zare yante qan ayidelem Dagi

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 4 ปีที่แล้ว

    ስጠብቃቹ ነበር ደስ ትላላቹ ዳጊ ቻፓዉን ስላላገኘ ደበረኝ

  • @user-ot3th6wf5q
    @user-ot3th6wf5q 4 ปีที่แล้ว

    አብርሃም ቁማርትኛ ነበር በልጅነቱ

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 ปีที่แล้ว

    ካቲካላ ቢሆን ጥሩ ነበር ፅጊና ዳጊ ጢንቢራቸው ይዞር ነበር

  • @user-dc7fb8hs3u
    @user-dc7fb8hs3u 4 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ ዛሬቀንህ አደለም kkkkkk

  • @samiiraabdalla9866
    @samiiraabdalla9866 4 ปีที่แล้ว +3

    እረጅም ስአት ስለምትቆሙ ውሀ እርፍ ነው እንደውም እንደ ልምድ አድርጉት

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ጨዋታ ነው ችግሩ ግን አትሊስት 10each ኳሶች ሊኖሩ ይገባል wil more make fun!

  • @nhattygospelsound7251
    @nhattygospelsound7251 4 ปีที่แล้ว

    selam yehager legoche bezi account yemigerm azeneg cheweta eytelalefe nw gebetachehu tweleketetun tezenanubetalachu live nen

  • @hdylsks9464
    @hdylsks9464 4 ปีที่แล้ว

    ሳላም

  • @zmzmmlg7581
    @zmzmmlg7581 4 ปีที่แล้ว

    አማነዉኧረእደትናቺሁ

  • @nunubezabh5287
    @nunubezabh5287 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የቅሜ ebs ኣዘጋጆች በመጀመሪያ ለእናንተ ያለኝን አክብሮት ለመግለፅ እወዳለሁ ከዚያ ገን አንድ ጥያቄ አ
    የቱሪስቶች አይን የሚለዉ ፕሮግራም ለ2 ሳምንት አላየሁትም ቀረ እንዴ?
    ካላችሁ ፕሮግራም ሁሉ ለኛ ከባህር ማዶ ለምንር ኢትዮጽያዊን ሀገር ቤት ያለን እስከሚመስለን ድረስ በተመስጦ የምንመለከተው ፕሮግራም መሆኑንም ልገልፅላችሁ እወዳለሁ። በጣም እንወደችሁአለን ቸር ይግጠመ።
    ሌላው ዳጊ ልጄ ብሩክ ይባላል 9አመቱ ነዉ በጣም ይወድሃልሀል ሲረብሺ እንኳ ያንተን ሾው ከተከፈተ ቁጪ ይላል ፈቅሩን ለመግለፅ ያህል ነዉ እት ሀገሬ ሰላምሺ ብዚት ይበል አሜን ኑኑ ከ Los Angeles

  • @madinaomar3096
    @madinaomar3096 4 ปีที่แล้ว

    አብርሃም የስራ ፊቱን አውጦ ነው የሚይጨወተው 😃

  • @naimalove9315
    @naimalove9315 4 ปีที่แล้ว

    🥰🤲

  • @rozeabebafff623
    @rozeabebafff623 4 ปีที่แล้ว

    ሁላቹም ታምራላቹ

  • @haytisharfiihaytisharfii9475
    @haytisharfiihaytisharfii9475 4 ปีที่แล้ว

    wwwoooo marochiiii

  • @selemonlondon5460
    @selemonlondon5460 4 ปีที่แล้ว

    ዳጊ እንዳይፈነዳ

  • @user-zs4yr3mj2j
    @user-zs4yr3mj2j 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ከአብረሃም ፍቅር ይዞኛል በእናታችሁ መላ በሉኝ

  • @samueljesus771
    @samueljesus771 4 ปีที่แล้ว

    Ebs mechawecha

  • @samueljesus771
    @samueljesus771 4 ปีที่แล้ว

    Ere ene selam ena wale yemelesulen

  • @fikrtemamo8721
    @fikrtemamo8721 4 ปีที่แล้ว

    እዳጠጣ ዳጊ አርትኛ 4

  • @KumariKumari-wp3ig
    @KumariKumari-wp3ig 4 ปีที่แล้ว

    😙😘😘😘😘

  • @user-mo6ur5jz2f
    @user-mo6ur5jz2f 3 ปีที่แล้ว

  • @user-uq2ko3ms4b
    @user-uq2ko3ms4b 4 ปีที่แล้ว

    *እደ ምን ሆናችሁ ነው አብረሀም እኮ ረጅም ነው ውሀ ለያዘው እቃ ቅርብ ነው*

  • @user-bh1lo1qv1j
    @user-bh1lo1qv1j 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክ

  • @emuyutub7705
    @emuyutub7705 4 ปีที่แล้ว

    ፀጊ እርጉዝ ናት ሰውነቷ ወፍሯል

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ

  • @shola7687
    @shola7687 4 ปีที่แล้ว

    አቤት እገር

  • @user-oo9ys2or7e
    @user-oo9ys2or7e 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም የአገሬ ልጆች እ ህ ት ወንድሞቼ ደም ምሩኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-qk8vz9iz3x
    @user-qk8vz9iz3x 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ዳግባዊ ? ውዶች ሰብስክራይብ ጠንቋይና አስጠንቋይ | መ/ር ምህረተአብ አሰፋ -
    th-cam.com/video/B7sNxKevxlo/w-d-xo.html

  • @user-yr2be1sk8f
    @user-yr2be1sk8f 4 ปีที่แล้ว +3

    እስቲ ዮኒ ማኛው የናፈቀው ይሄ ምን አሹሩካ ነው ይሔ ሾካካ እዳስጠላኝ ሴታሴት ዮነ የዋት ተላላኪ 👎👎👎👎👎

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 4 ปีที่แล้ว

    አይ ዮናስ ምነው ደህና ሰው አልነበርክም እንዴ ? ቅንድብህን ተቀነዳድበህ ገጭ ትላለህ ?

  • @user-on7in7ps7e
    @user-on7in7ps7e 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክ