ለምን ትሞታላችሁ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 92

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን የታመሙት እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያውርድላቸው

  • @seblealemu9282
    @seblealemu9282 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት እድሜ ይስጥልን እንደ እርሶ ያሉ መምህራንን ያብዛልን

  • @use1K629
    @use1K629 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ያቅዱሳኑ ረድኤት
    በረከታቸው በእኛ በሁላችንም ላይ ይደርብን
    ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልዑል
    እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🎚🎚🎚 🤲🤲🤲 🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኒአለም ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @ehtiopiaehtiopia1183
    @ehtiopiaehtiopia1183 2 ปีที่แล้ว

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሔር ምሕረቱን ይስጥልን የታመሙትን

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💒💚ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @henokabera488
    @henokabera488 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜ እና ጤና አብዝቶህ ይስጥልን🥰🙏🙏😍

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @rahelfikadu448
    @rahelfikadu448 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያስማልን መንግሥቱ ያውርስን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ዲያቆን

  • @babayhop6283
    @babayhop6283 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ እውነት ያሸንፋል ትከከል ነው የምታስተምረው ዘየህ እስማማበታለሁ

  • @Eddy-Quits
    @Eddy-Quits 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የበረከት ጾም ያድርግልን

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    ጄሪቱ እማምላክ ትጠብቅልን💐💐💐💐

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
    @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መዳን እያለ መሞትን መረጥን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @abebebelay1584
    @abebebelay1584 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መልካም ተምህርት በርቱልኝ።

  • @etalemetalem416
    @etalemetalem416 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕወት ያሰማልን መምህራችን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ዎለዱeመበተ
    @ዎለዱeመበተ 2 ปีที่แล้ว

    Kalhywet ysemahe wendema !!! Yewente amlake aylyhe 🙏

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mezemirtiumelisan8114
    @mezemirtiumelisan8114 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማዎት መምህር እዶሚ ከጢና ጋር ይስጦት

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🤲🙏🙏

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመነወትን ሳብ እረዘም ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @lowoffna739
    @lowoffna739 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዲያቆን ተግሳጽዎት በጣም ደስ ይላል። ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    ዲያቆን ገብረመድን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን ኤፍታህ

  • @fekadubogale6061
    @fekadubogale6061 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    እባካችሁ አዲስ ስብከት አትበሉ
    ካስፈለገም ዘመኑን የዋጀ በሉት እንጂ

  • @atsede7592
    @atsede7592 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን ለምክርህም ለተግፃፅህም እናመስግናለን ቆም ብለን እንድናስተውል ረድቶናል በርታ መምህር የድንግል ማርያም ልጅ የቅራንዩ ንጉስ እይለይህ እመቤቴ ከእቅፏ እታውጣህ እታውጣን እግዚአብሔር ለመላው ኢትዮጵያ ስላምና ፍቅርን ያምጣልን እንደእንተ ችርንነት እንጂ እንደኛ ሀጥያት እይሁንብን 💚💛❤️✝️✝️✝️✝️

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል መምህር

  • @محمدالعنزي-ه1ص5ق
    @محمدالعنزي-ه1ص5ق 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህር ቃለህይውት ያስማልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።የቅዱሣኑ የጻድቃኑ ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ምልጃቸው ይማረን።

  • @ghenetwelday8738
    @ghenetwelday8738 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @haiat1892
    @haiat1892 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህወይት ያስማልን መምህርችን♥️🇨🇬♥️♥️

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 2 ปีที่แล้ว

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Amen 🙏 ❤️
    Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏 ♥️

  • @bitewlignchalla43
    @bitewlignchalla43 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @mahelatestationary1192
    @mahelatestationary1192 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር

  • @Eyodag937
    @Eyodag937 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ መምህር ።

  • @ghenetwelday8738
    @ghenetwelday8738 2 ปีที่แล้ว

    Egziabier ymesgen kale hiwet yasemaln

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @haiat1892
    @haiat1892 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አድርስን❤♥️

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว +1

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን✝️

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውረስልን በረከታችሁ ትድረሰን

  • @gulehworkwoldegebrieel4841
    @gulehworkwoldegebrieel4841 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምራችን

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏😍💚💛❤

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ዘመደ ለኛ አይንና ጀሮ ነው

  • @egezharyadibabe6307
    @egezharyadibabe6307 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ እንደምን አሉ : ትምህርት አሰጣጦ መልካም ሆኖ ሳለ እባክዎን በክርስትናችን ያለውን ክፍተት ባደባባይ ባያወጡት : ወቀሳው ትችቱ በተለይ አባቶችን: ባይሆን በውስጥ የስልክ መስመር ብትወቃቀሱ: ለርሶም መልካም አይመስለኝም: እርስዎ ካለው እውነታ ነው :: ነገር ግን በላይ ያለ ፈራጅ አምላክ ስላለ ለሱ ብንሰጠው:: መልካም ግዜ

    • @uaeuae8373
      @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว +2

      አል ሰማ አለን እኮ ከትልቅ እሰከትንሺ ከሊቅ እሰከደቂቅ ተግፃፁ ሲያንሰን እንጀ አልበዛብንም

    • @helender9404
      @helender9404 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ በአደባባይ ያጠፋው ህዝቡ እንዲያውቀው በአደባባይ መናገር ያስፈልጋል። እነ ትዝታው፣ በጋሻው ያኔ በአደባባይ ቢነገር ኖሮ ያ ሁሉ ህዝቡ ከነሱ ጋር አይከተልም ነበር። አሁንም አሉ መናፍቅ ህዝቡ ያላወቃቸው ...እና እንዴት ዝም እንበል ።እውነት መደበቅ አይቻልም

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +1

      እያጠፉ ያሉት በአደባባይ ነዉ መልሳቸዉም በአደባባይ መሆን አለበት ለእነሱ ክብር ተብሎ ምዕመን መጎዳት የለበትም

    • @egezharyadibabe6307
      @egezharyadibabe6307 2 ปีที่แล้ว

      ሃሳብ ለሰጣችሁኝ : ክብር ይስጥልኝ::
      ዲያቆን ዮርዳኖስ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባክዎ ከቻሉ ቢመልሱልኝ:: ፀሎተ ባርኮስ: እንዴት ? መቼ? መፀለይ አለበት?? በውስጡ ያሉት ቃላት የእብራይስጥ ቋንቋ ነው ?ወይስ ግእዝ:? ለእኔ በጣም ከበደኝ:: እባክዎን በዚህ ርእስ ትንሽ ግንዛቤ ቢሰጡን:: እግዜር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎ:: አሜን

    • @helender9404
      @helender9404 2 ปีที่แล้ว

      @@egezharyadibabe6307 ቴሌግራም ላይ ከዚህ በፊት ገልጸውታል ።

  • @djdjjrjff7936
    @djdjjrjff7936 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ተግሳጽ ለእኔ ነው🥺 አስካለማርም ሆይ መቼ ነው ሰው የምትሆኚ የተማርሽውን የምተገብሪ 😭 በነፍስ በሥጋ ተጎድተሽ እስከመቼ ነው በስደት በሁለቱም ተሰደሽ የሞትኖሪ😭 ወየ መጨረሻየ🙇‍♀️🙏አንተ በቸርነትህ አሳምርልኝ ሰው አድርገኝ ጌታ ሆይ🙏😭

  • @welansam
    @welansam 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህምር 🙏🙏🙏

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 2 ปีที่แล้ว

    መምህር የታመሙትን እባት በቀን 800ብር ያልከውን በቻልነው መጠን በረከቱ እንዲደርስንእንዴት እንላክልህ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመስገንለመምራችንቃለሒወትንያስማልንፀጋዉንያብዛልዎትበእድሜበጤናይጠብቅልንየቅዱሳኑበረክትይደርብንአሜን3

  • @-zeahadu3725
    @-zeahadu3725 2 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 ปีที่แล้ว

    መምህርእግዝብሄር እምላክ የባረከው አብርሃም አባታችንንግስስተ ኮሎሞዶርን ለምን ንደተዋጋ ንገርን እስቲ አማራና ኦርቶዴክስን ሲኦል ደርሼም ቢሄን አጠፋለሁ ያለው መንግስት መዋጋቱን እየተቃወም ነው ለማናኛ ኢትዮጵያውያን ባንድነት ቆሞዋል ኡትዬጺያም አትፈርም

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 2 ปีที่แล้ว

    አይመመምህር ሰው ሲባል ሲያዝሉት የሚናከስ ሲያወርዱት የሚያለቅስ ነው ያለውን ይበል

  • @nabuteyimer1557
    @nabuteyimer1557 2 ปีที่แล้ว

    መምህር መጀመሪያ ቃለ ሕይውት ያሰማልን!መምህር ግን ሁሌም ሳይንስ ትተቻለህ ሳይንስ ይጠቅማል እኮ እሱ ባይኖር በቀላሉ ተደራሽ መሆን አትችልም።ስለ ውጪው አንዳንድ የተጋነነ ወንጀል በደምሳሳው ትትነግረናለህ (በጣም ማይኖሪቲ የሆነ!)።ለመሆኑ ከኢትዮጵያ በላይ ካኒባሊዝም አለ?
    በ፬ዓመት የተፈጸመው የት ዓለም ተፈጽሟል።
    እስቲ ዛሬ እንኳን ቦሌ አንድ ሠራተኛ በ፪ት ጅፃናት ላይ የፈጸመችውን የጭካኔ ግድያ(በማረድ!) እየው።መጃመሪያ ወደ እራሳችን እንመልከት።
    😭😭😭😭😭😭😭😭
    በቦታዉ ሆኖ ላየዉ እጅግ ልብን የሚሰብር ነዉ።
    👉 የፍትህ አካላት ምንጊዜም ራሳችሁን በተጎጂ አካል ቦታ ልታስቀምጡ ይገባል ፤ የዛኔ ህመሙ ያማችኋል ጉዳቱ ጉዳታችሁ ይሆናል፤ አሁንም የሃዘኑን ክብደት በወላጅ ቦታ ሁናችሁ አስቡት ፥
    👉 ከአንድም ሁለት ህጻናት ልጆችን በአሰቃቂ ሁኔታ ማጣት
    👉ትናንት ሲቦርቁበት የነበረ ቤት ዛሬ ጭር ብሎ በሃዘን ድባብ ሲዋጥ
    👉ትናንት ልጆቹን አቅፎ እያጫወተ ያመሸ ወላጅ ዛሬ በሃዘን ሲኮራመት ... እኔ ብሆንስ , ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ።
    👉 "ብታሰር መንግስት ይቀልበኛል እንጂ ምን እሆናለሁ" በሚል እሳቤ እጅግ በጣም ዘግናኝ ወንጀሎች ቀን ከቀን እየተበራከቱ ነዉና የሚመለከተዉ አካል አፋጣኝ የሆነ አስተማሪ የእርምት እርምጃ ሊወስድ ይገባል።
    ✝️ እግዚአብሔር አምላክ ለወላጆች ፤ ለወዳጅ ዘመድ አጽናኝ መላክን ይላክላቸዉ : ደጉን ዘመን ያምጣልን።

  • @fekadubogale6061
    @fekadubogale6061 2 ปีที่แล้ว +1

    ግድ የለም መምህር ቅጣታችን በእግዚአብሔር ፊት ነው በእሱ ፊት ከሆነ ደግሞ ጥሩ ነው
    ከሀጢያታችን ሊመልሠን ነው በዚህም ሙሉ ተስፋ አለን
    በዚህ ዘመን ተግሳፅ የሌለው መምህር በክርስቶስ ወንጌል መቀለድ ነው
    ተግሳፅ ያስፈልጋል መንፈስ እንጂ እናንተ ናችሁን

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመድኩን እንኳን ዘወር በል በለው። ምግባር የለውም

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว

      ከሚያየዉ ከሚሰማዉ ነገር አለማበዱን እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ ምክንያቱም ለእሱ መረጃ የሚደርሰዉ ደግሞም የ1ሚልየን ሰዉ ግምት ነዉ ሰዉ ፍፁም አደለም ጉድለት አለዉ ግልፅ መናገሩን ምግባር የሌለዉ ቢያስብልም እዉነቱን እዉነት ብሎ መናገር ሰላም በሌለበት ሰላም ነዉ ሊልህ አይችልም ለአንተ አፉን ማቅለስለስ አይጠበቅበትም ነገሩ እቤትህ ሲገባ ያን ጊዜ የዲያቆን ዮርዳኖስ እና የመምህር ዘመድኩን ትምህርት ይገበሃል

  • @Yk-xg8xq
    @Yk-xg8xq 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ስለ ጥያቄዬ መምህር አመስግናለሁ ስለ ምክርዎ።

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 2 ปีที่แล้ว

    ተሰዳቢ ነው እግዚብሔር ታሰደቡ አይልም።

    • @appseth8007
      @appseth8007 2 ปีที่แล้ว

      ተግጻጽን ስድብ ካላችሁት እሰየው እንኳን ተሳደበ መጥምቁ ዩሐንስ የእፍኝት ልጆች ብሎ ገሰጻቸው ይለናል መጽሀፍ ቅዱስ ሄሮድስ የወንድሙን ሚስት በማግባቱ ገሰጸው እና ሰደበው ልብ ይስጠን በቤተክርስቲያን ንግድ እና ሀብት ዝና ለሚያፈሩ አሳሳችወች ተግጻጽ ይገባል

  • @habeshatiktok9656
    @habeshatiktok9656 2 ปีที่แล้ว

    Tselote mariam wdase mariam malet nw

  • @byshorter1189
    @byshorter1189 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን የ ኒፎን ገድል youtube ላይ እየውና አስተምረን link th-cam.com/video/9kif0r4ooPI/w-d-xo.html

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ መምህር ሂደህ እይ ወቅሸት ሳታይ አቀባጥር። የወንቅሸት አባታችንንን ያገርህልጅ ናቸው። አባትህ ናቸው

    • @yonasberhanu4859
      @yonasberhanu4859 2 ปีที่แล้ว

      ኤፍታህ የወንቅሸቱ ተከታይ ነሽ መሰለኝ over ተከፈትሽ ዝንብ ነገር

    • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
      @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว

      @@yonasberhanu4859 ልቦና ይስጥሽ እኔ የናትና የልጅ ተከተታይ ነኝ እጅ የሠው አደለሁም።ስድብ የሠይጣ ነው አተሰሣደቢ መምህር የወርዳኖስ ተሣደቡ ይሌል እደ

    • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
      @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว

      @@yonasberhanu4859 ሣታይ አትሳደቢቢቢ ጠላት ሲነካ አመማችሁ ዳቢሎስአፈረ እጅ ምን አደረጉ ነው የሡ ጠበቃ ናችሁ።

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏