በአረብኛ ድግግሞሽን ለመግለጽ | ظروف التكرار في اللغة العربية

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነው ምናመሰግነው መምህራችን ወላሂ ትምህርትህ ሲገባ ተባረክ

  • @Zebiba-j6n
    @Zebiba-j6n 8 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን መምሕር ወላሂ መናገር የምፈልገዉን ነዉ ዛሬ ያገኘሑት አላሕ የቀልብ የንያሕን ያርግልሕ ያረብ

    • @ZehabuMuhammed
      @ZehabuMuhammed 4 หลายเดือนก่อน

      መሸአላህ።ቀጥልበት

  • @kidestbest207
    @kidestbest207 ปีที่แล้ว +12

    ወንድም ነቢል ፁሁፉ በአማርኛ ሲሆን በደንብ ይገባናል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaronRodgersAsapyouwant
    @AaronRodgersAsapyouwant 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉአ ሓሳብ አባ ናይ ሰዓት ደቃይቅ ንገረና❤

  • @medinabediru
    @medinabediru ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ በጣም ግልፅ የሆነ ትምርት ነው

  • @rahmarahna6707
    @rahmarahna6707 ปีที่แล้ว +4

    ውንድማችን ሀራፍት ትምህረትነው ቀጥረበት እሥተመጨረሽው ❤❤❤

  • @heucujejcue
    @heucujejcue ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን መምህር

  • @zelalemmengistu120
    @zelalemmengistu120 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ትምህርት ነው ፣፣፣እንጠብቃለን በጉጉት

  • @KibebeBelete-r2n
    @KibebeBelete-r2n ปีที่แล้ว +3

    እድሜፀጋውን ያብዛልሕ ወንድሜ ግንስትናገር ብዙውን ቃላት ለመሸምደድ ስለሖነእኛ አትፍጠን እብዙውንግግርላይ

  • @fatumaseid5005
    @fatumaseid5005 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላክ ኸይር

  • @حافظهارون-ط6ز
    @حافظهارون-ط6ز 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጥ መምህር ❤❤❤

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @MuluyeAsmare-h1i
    @MuluyeAsmare-h1i 8 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ በጣም ነቢል

  • @AizaGenerbes-c2u
    @AizaGenerbes-c2u ปีที่แล้ว +2

    ማሻአለህ አለህ ያግዛህ በጠም ደስ ይላል

  • @lamritube8297
    @lamritube8297 ปีที่แล้ว +1

    በአማረኛ አድርግልን ወንድም ነቢል አረብኛ ለማናነብ በተረፈ በጣም አመሠግናለሁ ስለ ትምህርቱ

  • @YazidAwol
    @YazidAwol 5 หลายเดือนก่อน +1

    Maa shaa allah

  • @dhdhcjjdf1756
    @dhdhcjjdf1756 ปีที่แล้ว +2

    Shukurani habibiy

  • @አንሻነኝየመዳምተላላኪ
    @አንሻነኝየመዳምተላላኪ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድማችን ነበል ትምህርትህ በጣም አሪፍ ነው ግን እኔ አዳምጨ ስወጣ ይጠፋኛል ምባረግ ነው የሚገባን በተደጋጋሚ አዳምጣለሁ ግን የመርሳት ችግር አለብኝ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN ปีที่แล้ว +1

    الله يحفظك

  • @khairyahfayez1132
    @khairyahfayez1132 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله خيرا ❤

  • @emanhaji8905
    @emanhaji8905 ปีที่แล้ว +3

    ሹካራን ዋድማቻን 👏👏👏

  • @maskedesta9735
    @maskedesta9735 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t ปีที่แล้ว +2

    ወንድምእኔኳተር ከመጣሁ ሁለትወሬነው ግንያንተን ትምህርት እየተከታተልኩማውራት ጀምርያለሁ አንተበጣም ጐበዝነህ ሁልየምኑርልን❤

  • @መዲናኢብራሒምሙሃባ
    @መዲናኢብራሒምሙሃባ ปีที่แล้ว +1

    Mashallah bexam arif new shukren

  • @ebrahimendris1649
    @ebrahimendris1649 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ሌሰን በእንግሊዝና አማረኛ ብታቀርብልን ::ወሳኝ የሆነ የትምህርት ክፍል ነዉ

  • @KibebeBelete-r2n
    @KibebeBelete-r2n ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ክበርልን ቴሌግራም ላይ በፅሑፍ ብዙ እያደረግሕ ቶሎቶሎ ልቀቅልን

  • @HanauNew
    @HanauNew ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድማች እግዚአብሔር ይባርክ

  • @toybdaadem7919
    @toybdaadem7919 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ማሻአላህ ወንድሜ ጀዛከላህ ወላሂ

  • @HanaAdane-d1n
    @HanaAdane-d1n 10 หลายเดือนก่อน +1

    የምንፈልገዉን ነገር ግዙልኝ ለማለት ምንድነዉ የምንለዉ

  • @FernandAlsamawi-xv6io
    @FernandAlsamawi-xv6io ปีที่แล้ว +2

    Geta yibarek wondimachin

  • @Selam-c5x
    @Selam-c5x 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውድም የትምህርት ይገባል አጠርእያርክ በአማርኛ ፃፍልን እዲገባን እናመስግናለን ፍጣሪይጠብቅህ

  • @AmetallahShamil
    @AmetallahShamil ปีที่แล้ว +1

    ሹክራን

  • @NewDubai-g7z
    @NewDubai-g7z ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እባክህ የዱባይ ቋንቋ አልገበኝ ነው የለ ስልክህን ስጠኝ እና በዋትሳብ እናውራ እባክህ ተባበረኝ

  • @محمد-ث2ك7ت
    @محمد-ث2ك7ت ปีที่แล้ว +1

    ታከር :-ምርፋድ
    አበድን :-በፍፁም

  • @makaum4737
    @makaum4737 ปีที่แล้ว +1

    ሽኩርንጀይዴን❤❤❤❤❤ቴሌግራምእቢአለኚምላርግ?

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤

  • @fozyalala8161
    @fozyalala8161 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ትምህርት ነህወ ነወይ ስ

  • @عثمان-ح9س
    @عثمان-ح9س ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @TsgeZena
    @TsgeZena ปีที่แล้ว +1

    እኔ እግዚአብሔር ን መማር እርልጋለሁ ግን አልገባሽ አለኝ ቋንቋው ከመጣሁ 6 ወር ሆነኝ ❤

  • @fuadmuhe600
    @fuadmuhe600 ปีที่แล้ว +1

    ቴሌግራም ቻናልህ ላይ ሞጅ ለማለት ሞጀሰ ነው ያልከው
    22/04/23 ላይ

  • @BizuneshTamre
    @BizuneshTamre ปีที่แล้ว +6

    እንደበፊቱ በአረበኛ እነ በአማርኛ ብትጽፍልን ይሻል ነበር

  • @googleaccount-yc6gt
    @googleaccount-yc6gt ปีที่แล้ว +1

    በርታ እናመሰግናለን እኔ ተቀላቅያለሁ

  • @Rahmet-q4u
    @Rahmet-q4u ปีที่แล้ว +7

    አኔ ወላሂ መማር እፈልጋለሁ ግን አልገባኝ አለ ቋንቋው ከመጣሁ አመት ሆነኝ ቁርአን ግን ከመጣሁ ነው የጀመርኩት አነባለሁ ግን ቋንቋው አቃተኝ ምን ትመክረኛለህ አሁንስ ተናደድኩ

    • @rahmt2392
      @rahmt2392 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሮ ቁረኣንሽን ቅሪ ማሻአላህ ጉበዝ ዋነውን ነገር ቁረኣንሽን ቅሪ ኢንሻአላህ ቆንቅውም ይገባሽል እሽ

    • @Aalmalsubaie..M
      @Aalmalsubaie..M ปีที่แล้ว +1

      አሪፍነዉ😍😍😍😍😍

    • @hikmaHooka
      @hikmaHooka ปีที่แล้ว +1

      እኔምእዳችዉእህቴ

    • @user-lh2mh1yu5s
      @user-lh2mh1yu5s 11 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ ቁርአንሺን ቅሪ አላህ ያገራልሻል ❤

    • @مريم-ع9ث9ق
      @مريم-ع9ث9ق 7 หลายเดือนก่อน

      ውደ እኔም መቅራት ፈልጌ ነበር የሚያቀራ ሠው ጠቁሙኝ ላላህ ብላቹህ

  • @محمد-ث2ك7ت
    @محمد-ث2ك7ت ปีที่แล้ว +1

    ዳይመን:-ኩሉ ግዜ

  • @YimamBl
    @YimamBl ปีที่แล้ว +1

    مشالاخ

  • @medinabediru
    @medinabediru ปีที่แล้ว +1

    Shikuren ahuy e

  • @kedest2025የቱብ
    @kedest2025የቱብ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ ปีที่แล้ว +3

    የኔ አረበኛ በደንብ አነባለሁ ግን ማዉራት አልችልም😢😢😢😢

    • @ፍቅርህንተርቤ
      @ፍቅርህንተርቤ ปีที่แล้ว

      ውይ ታድለሽ እኔ ደግሞ በደብ አወራለሁ ግን ማንበብ መፃፍ ዜሮ ነኝ ቁርአኑም አልገባኝ አለ

    • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
      @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ ปีที่แล้ว

      @@ፍቅርህንተርቤ ነይ እኔ ቁርአን ላሥቀራሽ ከቃኢዳ ጀምሬ ወላሂ አንቺ አረበኞ ቋንቋ አስተምሪኝ ሁቢ 🍓🍓🍓🍓🍓🌹🌹🌹

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ ปีที่แล้ว +1

    ሊክህን አስቀምጥልን

  • @melkamtegegn6628
    @melkamtegegn6628 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ግን በአማርኛ ወይንም በኢግልዝኛ ብፅፍልን🙏🙏🙏

  • @EmebetAyere
    @EmebetAyere 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @محمدعبدالرزاق-ر8ج
    @محمدعبدالرزاق-ر8ج 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኖድሀለን

  • @አልሀምዱሊላህ-ቀ2ዐ
    @አልሀምዱሊላህ-ቀ2ዐ 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤👍👍

  • @emanhaji8905
    @emanhaji8905 ปีที่แล้ว +1

    ናብል ላንታ ቃላት ያንስኝል

  • @fateyafatufateya1414
    @fateyafatufateya1414 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰👌

  • @kasanashale5295
    @kasanashale5295 ปีที่แล้ว +1

    ቴሌግራምህ እቢ አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannah2518
    @hannah2518 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sayed-si6ii
    @Sayed-si6ii ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በአላህ ምንምአልገባኝም በአላህ በውስጥ አስረዳኝ

  • @Muntaha-kt2rd
    @Muntaha-kt2rd ปีที่แล้ว +1

    አህለንእንዴትነክእኔማእቢአለኝእኮእነመስግነለንየምሰጠንትምህርትጥሩነውበርተ፣አተጥፍውየምትለቀው

  • @marimmohamed3123
    @marimmohamed3123 4 หลายเดือนก่อน

    የቴሌግራም፣ሊንክከታቻአስቀምጥልኚ፣አልመጣልኚምእኔ

  • @madinamohamed-hr9lv
    @madinamohamed-hr9lv ปีที่แล้ว +1

    እኔ ዜግነቴ ማለት በኢማራት ቋንቋ ምንዲነወረ እሚባለው ?????

  • @WorkeWuha-vf3do
    @WorkeWuha-vf3do 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ እኔ ሁለት አመቴ ምንም ማዉራት አልችልም

  • @محمد-ث2ك7ت
    @محمد-ث2ك7ت ปีที่แล้ว +1

    ከረርት :-ምድግ ጋም

  • @AmiraJemal-y4l
    @AmiraJemal-y4l 11 หลายเดือนก่อน +1

    እምቢአለኝ፣ሊንክላክልኝ

  • @Sayed-si6ii
    @Sayed-si6ii ปีที่แล้ว +1

    3:57

  • @ጌታሆይ
    @ጌታሆይ ปีที่แล้ว +1

    Desi yilali

  • @amenahasan5806
    @amenahasan5806 ปีที่แล้ว +1

    እኔ መቸም በጥብጠው ቢያጠጡኘም አይገባኘ 6 አመቴ ጉደ እኮ ነው

    • @medinabediru
      @medinabediru ปีที่แล้ว

      Me too😅

    • @medinabediru
      @medinabediru ปีที่แล้ว

      ግን አትኩረን ከተከታተልን ይገባናል
      እማይለመድ የለም

  • @የማርያምልጅ-ጐ8ወ
    @የማርያምልጅ-ጐ8ወ ปีที่แล้ว +1

    እረ በአማረኛ አድርገው ፁሁፉን

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  ปีที่แล้ว +3

      በአማርኛ ያቆምኩት ደጋግማችሁ እንድትሰሙ እና በደንብ እንድትለማመዱት ነው

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN ปีที่แล้ว

      ​@@speaktoreachAجزاك الله الف خيرا

  • @SaraMardine
    @SaraMardine 10 หลายเดือนก่อน

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 ปีที่แล้ว +1

    Gen lemdenew subscribe yemanadregaw esu legna lemasetemar eyedkm gen subscribe bezu yelewum mecham teru yemsiran sew lemabretatat yekbdnal lesew kifu yememgnu sewoch subscribeybachw bezu new egna lemayrba wore seleminrot eko new

  • @zainat5647
    @zainat5647 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @EmebetAyere
    @EmebetAyere 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetAyere
    @EmebetAyere 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuniraNasir-pc3fz
    @MuniraNasir-pc3fz 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @عائشهعائشه-ب3ق
    @عائشهعائشه-ب3ق 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤