ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያአላህ ጠብቀን እህቶቸ እረ ወዴት እየህዳቹህ ነው ኑ የሸሀችንን ቻናል እናሳድግ ሀባይብ
ስልኩን የምታውቁ ኡስታዝን ላኩልኝ
አላህ ከስህተት ይጠብቀን ያረብ
ሴቱ ግን ምን ነካችሁ መጀመሪያ ትላግጡና እኔ በወዶቹ አልፈርድም. ሰው በጅህልና ጅራፍ እስከመቸ ነው እሚነዳው ዘመን በተሻሻለበት ወቅት አላህ ይጠብቀን
ጂላንፎ በያት ኪኪኪ
በአላህ እዳታልፉኝእምታቁ ሙስሊሞች ዚና ከሰሩበት ሰውጋ መጋባት ይቻላል አይቻልም አላህ ይቅር ይበለኝ እና አዳዶቹ ሁለታችሁም ከተፀፀታችሁ ይቻላል ይሉኛል እኔ የሱን ውስጥ ደሞ ከልቡ መፀፀቱን ላውቅ አልቻልኩም እና ከተለያየን ግን ቆየን እደት ላድርግ
አላህ ይጠብቀን ያርብብብብብያርብብብብብ
ቁጥር ጻፉልኝ
ጀዛኩሙላህ ኽይርንን ሽይኽ
ከኒካህበፊት ግንኘነት ከተደረገ ከዛ ኒካሕ አደርገዉ መኖር ይቻላል???
አዎ ማማ ተለያይታቹ ከዛ ውዝር አይተሽ ከዛ ባዲስ መታሰር ከዛ መኖር ይቻላል
አላህ ወንጀላችን ማርልን
እኔያልገባኝ ደምአይተሻልየሚባለዉምንድንሲሁንነው ይቅርታግን
የወር አበባ ነው አንድ ሴት ዝሙት ሰርታ ወዳው ኒካ ማሰር አይቻልም ያ ዝሙት ከሰራቸው ወንድ ርቃ የወር አበባ ካየች በኋላ ነው የምታገባው
ቆይ ሌላው የተጠየቀውን ለነሱ መልስ አይሆንም?ሲኖሩ ኒካህ አለን ይላሉ።አልፈታቸው ሲል ኒካህ የለኝም ይላሉ።
አህለንኡስታዙና
ይቺ ጋጠ ወጥ በአላህ ደግሞ አታፍርም ታላቅ ሀራም ሰርታ ደግሞ ዝና ብላ ታወራለች አውቆ ጠፍ
ያአላህ ጠብቀን እህቶቸ እረ ወዴት እየህዳቹህ ነው ኑ የሸሀችንን ቻናል እናሳድግ ሀባይብ
ስልኩን የምታውቁ ኡስታዝን ላኩልኝ
አላህ ከስህተት ይጠብቀን ያረብ
ሴቱ ግን ምን ነካችሁ መጀመሪያ ትላግጡና እኔ በወዶቹ አልፈርድም. ሰው በጅህልና ጅራፍ እስከመቸ ነው እሚነዳው ዘመን በተሻሻለበት ወቅት አላህ ይጠብቀን
ጂላንፎ በያት ኪኪኪ
በአላህ እዳታልፉኝእምታቁ ሙስሊሞች ዚና ከሰሩበት ሰውጋ መጋባት ይቻላል አይቻልም አላህ ይቅር ይበለኝ እና አዳዶቹ ሁለታችሁም ከተፀፀታችሁ ይቻላል ይሉኛል እኔ የሱን ውስጥ ደሞ ከልቡ መፀፀቱን ላውቅ አልቻልኩም እና ከተለያየን ግን ቆየን እደት ላድርግ
አላህ ይጠብቀን ያርብብብብብያርብብብብብ
ቁጥር ጻፉልኝ
ጀዛኩሙላህ ኽይርንን ሽይኽ
ከኒካህበፊት ግንኘነት ከተደረገ ከዛ ኒካሕ አደርገዉ መኖር ይቻላል???
አዎ ማማ ተለያይታቹ ከዛ ውዝር አይተሽ ከዛ ባዲስ መታሰር ከዛ መኖር ይቻላል
አላህ ወንጀላችን ማርልን
እኔያልገባኝ ደምአይተሻልየሚባለዉምንድንሲሁንነው ይቅርታግን
የወር አበባ ነው አንድ ሴት ዝሙት ሰርታ ወዳው ኒካ ማሰር አይቻልም ያ ዝሙት ከሰራቸው ወንድ ርቃ የወር አበባ ካየች በኋላ ነው የምታገባው
ቆይ ሌላው የተጠየቀውን ለነሱ መልስ አይሆንም?
ሲኖሩ ኒካህ አለን ይላሉ።
አልፈታቸው ሲል ኒካህ የለኝም ይላሉ።
አህለንኡስታዙና
ይቺ ጋጠ ወጥ በአላህ ደግሞ አታፍርም ታላቅ ሀራም ሰርታ ደግሞ ዝና ብላ ታወራለች
አውቆ ጠፍ