ራያ የመጨረሻው ክፍል🥰ሲሱ በህይወት አለች። ራያ እና ሌሎቹ ከሀውልትነት....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ሲሱ በህይወት አለች🥰ናሜሪ እነ ራያን...

ความคิดเห็น • 16

  • @susutube6952
    @susutube6952 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስይላል አለቀብን እናመሰግናለን በሌላ ታሪክ እጠብቅሻለን መልካም የፈተና ግዜ ይሁንልሽ 👍🌹🌹

    • @samri9002
      @samri9002  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ።አዲስ ፊልም ይቀጥላል 🥰🥰🥰

  • @helengetachew6547
    @helengetachew6547 2 ปีที่แล้ว +2

    ክፍል2 ከወጣ ጨምሪልን በጣም ደስ ይላል

    • @samri9002
      @samri9002  2 ปีที่แล้ว +1

      ምእራፍ ሁለት እንኳን ያለው አይመስለኝም።ገን ራሱን ፊልሙን በቅርቡ አለቅላችኋለሁ።ስለምትከታተሉኝ በጣም አመሰግናለሁ።🥰🥰🥰

  • @guzguzsemaw547
    @guzguzsemaw547 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጣም ሀሪፍ ነው በጣም አለቀስኩ በማለቁ ትንሽ ቅር አለኝ ብቻ ይናፍቁኛን እናመሰግናለን

    • @samri9002
      @samri9002  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ፊልሙን አይቼው አልቅሻለሁ።ግን ሌሎች አዲስ ፊልሞች በቅርቡ ይቀጥላሉ 🥰🥰🥰

    • @samri9002
      @samri9002  2 ปีที่แล้ว +1

      ፊልሙን ራሱ ብታይው ደግሞ በጣም ያስለቅሳል።እኔ ራሱ እያየሁ ስሰራ በጣም አለቅስ ነበር። እኔ ስሰራው ክላሲካል ምናምን ስለማላስገባ ብዙም አይስብም።ግን ፊልሙን ራሱን ያለ ኮፒ ራይት ለመልቀቅ መንገድ እየፈለግሁ ነው በቅርቡ እለቀዋለሁ ብዬ አስባለሁ ከተሳካልኝ 🥰🥰🥰

    • @guzguzsemaw547
      @guzguzsemaw547 2 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት በጣም ደስ ይላን እሽ ከተሳካልሽ ሞኪሪ ግንእኮ ትልቅ ትምህርት አለው ይሱም ምንድነው እምነት ብዙ ነገር እዲታልፊ እምነት እምነት ጡሩ ነው በርቺ እህቴ

    • @samri9002
      @samri9002  2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነሽ ከሰዎች ጋር ስትኖሪ እምነት ለሁሉም ነገር መሰረት ነው።አመሰግናለሁ ውዴ 🥰🥰🥰

  • @lulutube4232
    @lulutube4232 2 ปีที่แล้ว +2

    💞💞💞💞💞💞💞💖

    • @samri9002
      @samri9002  2 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gemegeleta5022
    @gemegeleta5022 2 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘

    • @samri9002
      @samri9002  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሠግናለሁ 🥰🥰🥰

  • @mekuriyaassefa1677
    @mekuriyaassefa1677 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

    • @samri9002
      @samri9002  2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሠግናለሁ 🥰

  • @tabuabe9769
    @tabuabe9769 2 ปีที่แล้ว +1

    marenotandaqruane