"ሚስት አግብቻለሁ" መንሱር በበአል ለምን አለቀሰ!! | Mensur Jemal | Eid Mubarak | Ethiopian muslim

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 เม.ย. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

ความคิดเห็น • 345

  • @seritu9867
    @seritu9867 3 หลายเดือนก่อน +41

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
    ኢድ ሙባረክ
    መንሱር መልካም ጋብቻ ይሁንልህ

  • @YichelalGedamu-dg7cm
    @YichelalGedamu-dg7cm 3 หลายเดือนก่อน +39

    መሱር ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያሳደገህ የውነት

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s 3 หลายเดือนก่อน +36

    ሴት ባለመጨበጥህ ደስ ብሎኞል የላኢለላህ ወንድማችን

    • @AlemTesema-yz2wl
      @AlemTesema-yz2wl 3 หลายเดือนก่อน

      እምትቀባጥሩት አታጠም የጅዳ ጥርዞች ድሮ እንድህ ያለ ነገር አልነበረም

    • @user-oe2vd5qp8s
      @user-oe2vd5qp8s 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@AlemTesema-yz2wl በማታውቀው /ወይው እምቀባጥሪው አንተ ወይም አንቺነሽ

    • @THEFIXER1
      @THEFIXER1 3 หลายเดือนก่อน

      @@AlemTesema-yz2wl አይባልም ቀባጣሪት

    • @tsedalebelete1516
      @tsedalebelete1516 3 หลายเดือนก่อน

      @@AlemTesema-yz2wl እንኳን ዛሬ ሴቶች በነቁበት ዘመን በዱሮ ጊዜ እንኳን ተገዳድለዋል ስለዚሕ አትድከም ካንድ በላይ አገባለሁ ብለሕ እራስን በመድሐኒት ይገልሗል

    • @tsedalebelete1516
      @tsedalebelete1516 3 หลายเดือนก่อน

      @@user-oe2vd5qp8s በሐይማኖት ሽፋን ሴቶችን ባሪያ ማረግ ማለት ነው ስለዚሕ ኢትዮጵያ ውስጥ ይሔ አይደረግም 4 ማግባት ከፈለክ ሳውዲ ግባ

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 3 หลายเดือนก่อน +35

    መንሱሬ ንጉስ ነው የምትመስለው ይመችህ ወንድሜ በረከቱን ያብዛልህ❤❤❤

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 3 หลายเดือนก่อน +56

    መንሱር ጎበዝ የሞራል ሰው እውነትም ጥሩ ስነምግባር ያለው ቤተሰብ እንዳሳደገህ ግልፅ ነው ክብር ይገባቸዋል

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 3 หลายเดือนก่อน +10

    ማሽ አላህ ወንድም መንሱር በረካ ሁን ሚነል አይዲን 💚💛❤በተለይ ለወላጀችህ ክብር ስላለህ አላህህ ይጨምርልህ 👍👍💐🎂

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 3 หลายเดือนก่อน +18

    መንሱር ምስኪን 😢አብሽር
    ኢድ ሙባረክ ❤

    • @waselseraj5568
      @waselseraj5568 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @FatimahAbdellah-js1is
    @FatimahAbdellah-js1is 3 หลายเดือนก่อน +11

    መንሱር ጀማል አንተ ለቤተሰብህ አንድ ነህ ግድ የለህም ከምታገባት ምስትህ አላህ የበረካ ልጆች ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdulhakimyasin7098
    @abdulhakimyasin7098 3 หลายเดือนก่อน +30

    መንሱር እንኳን አደረሰህ። ከመንሱር የምወድለት ትልቁ ነገር በሀይማኖቱ ይኮራል በአገኘው አጋጣሚም ስለ ሀይማኖቱ ሳይናገር አያልፍም በዚህም የተነሳ እስከማውቀው ድረስ ከሙስሊሙም አልፎ የሌላ እምነት ተከታዮችም በእስልምናው ላይ ባለው አቋም የተነሳ ይደነቃሉ።

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 3 หลายเดือนก่อน +9

      በኢሥላም ያልተኮራእና ስለኢሥላም ያልተነገረ ምንይነገራል ብቻአልሀምዱሊላህ

    • @ALAWEAH1234-ru5tw
      @ALAWEAH1234-ru5tw 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@hshhehsge7113❤

  • @user-zx1kg2it2k
    @user-zx1kg2it2k 3 หลายเดือนก่อน +27

    ማሻ አላህ ለሀገርህ ለሀይማኖትህ ለሴቶች ያለህ ክብር ብቻሁሉም ስብእናህ ደስ ይላል👍👍🇵🇸🇵🇸❤️❤️

    • @user-yz6ip7ft5r
      @user-yz6ip7ft5r 3 หลายเดือนก่อน +2

      ፓሊስታኒያዊ አማርኛ የሚፅፍ ድንቅ ነህ በርግጠኝነት የኢትዮጵያዊነት ዘር አለብህ እንኳን አደረሰህ::

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq 3 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ይጠብቅህ! ጥሩ ሰው ነህ። መልካም ነገር ሁሉ ይገባሀል። ሴት አለመጨበጥክ መልካም ለውጥ ነው። በዚሁ አላህ ያስቀጥልህ። መልካም ትዳር መልካም ህይወት ይሁንልህ!

  • @senbetebante1368
    @senbetebante1368 3 หลายเดือนก่อน +12

    እኛም ልክ እንደመንሱር ከሙስሊም ጎርቤቶቻችን ጋር በፍቅር ነበር ያደግነው።ከምሽቱ አንድ ሰአት ከነሱ በይበልጥ ለእኛ ይናፉቀን ነበር ሾርባው፣ሳንቡሳው፣ብስኩቱ፣ቴምሩ በቃ ኸርስንቱ እኛ እቤታቸው ከቀርን እንኩዋን እቤታችን ተሸክመው በቤተሰባችን ቁጥር ይመጣልን ነበር።ባህርዳር ጎርቤቶቼ ናፈቃችሁኝ።ኢድ-ሙባርክ ለመንሱር እና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ቤተሰቦቻችን እመኛለሁ።የሰላም፣የፍቅር፣የጤና ይሁንላችሁ።

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 3 หลายเดือนก่อน

      Enem Sayafetru befit shorba tekedto yisetegn neber. I love my muslim brothers in Adama 💙

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 3 หลายเดือนก่อน

      ክክክ እሱማ አፅጥር ግዜ ለኛም ይናፍቀናል እኮ የሆነ የደስ ደስ አለው ግዛው ራሱ ምግቡ ያው ሌላ ግዜ ምበላ ሆኖም ሳላ

  • @duliti7133
    @duliti7133 3 หลายเดือนก่อน +24

    እውነቴ ነው ከኦሮሞ ማህበረሰብ እንደዚህ ሰው መስማቴ አስለቀሰኝ እንደዚህ ወግ ናፈቀኝ ለአማራ እና ለኢትዮጵያውያን ያለው ፍቅር ተባረክ የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 3 หลายเดือนก่อน +2

      ከስንትአንዱነዉሊኖርዪቺላል

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሙስሊም መሆንህ በቂ ነው መንሱር ወንድሜ ማሻአላህ 😍😍😘😘

  • @Rabih3Call-yw9sv
    @Rabih3Call-yw9sv 3 หลายเดือนก่อน +12

    ኤዶ ሙባሬክ መሱሬ በእውንት በጣም ነዉ የምወድህ ኑራልን

  • @lubabahkhalid4934
    @lubabahkhalid4934 3 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአሏህ አሏህ ሁሉንም ነገር ያሳምርልክ መልካም ትዳር አሏህን የሚፈሩ ለሀገር ለወገን የሚጠቀሙ ለዲናቸው ጠበቃ የሆኑ ልጆች ይረዝቅህ

  • @kajorkajor5114
    @kajorkajor5114 3 หลายเดือนก่อน +16

    የዲን ጀግና ያርግህ ፎቶው አውርደው። ኢስላም እኮ አቃፊ እምነት ነው ከክርስትና አውጥቶ አስላም ላረገኝ አልሀምዱሊላህ❤

    • @ferihaferiha-pq6wf
      @ferihaferiha-pq6wf 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭👉✝️🤲

    • @ferihaferiha-pq6wf
      @ferihaferiha-pq6wf 3 หลายเดือนก่อน

      እር ልቧና ይሳችዉ የኮኮቦ ቆጣሪዉች

    • @user-ub1xp1ib1k
      @user-ub1xp1ib1k 3 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ መታደል ነው

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 3 หลายเดือนก่อน

      መልካም የሆድ ዘመን ያድርግልሽ ክርስትና ፆም ፀሎት ብዙ ተጋድሎ አለው ሆዳም ደሞ ከሆዱ ውጪ ምንም አያስብም

    • @kajorkajor5114
      @kajorkajor5114 3 หลายเดือนก่อน

      @@ferihaferiha-pq6wf እኔም እንደዛ እል ነበር ግን ምድራዊ ካላንደር ጨርሰን የጨረቃ አቆጣጠር ጀምረናል የምድር አምላክም ትተን የሰማይ ማምለክ ጀምረናል እናንተ የተወለደ ታመልካላችሁ

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h 3 หลายเดือนก่อน +22

    አለሀምዱሊላህ ኒአመተል ኢስላም❤❤❤❤❤❤❤

  • @salehudiresfantaye9356
    @salehudiresfantaye9356 3 หลายเดือนก่อน +13

    አንተ ጨዋ የተባረክ ሰው ነህ አላህ ያሰብከውን ያድርግልህ

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 หลายเดือนก่อน +10

    እድ❤ሙባረክ መንሱሬ ምርጥ ሰዉ

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 3 หลายเดือนก่อน +7

    መብሩክ ያ መንሱር

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 3 หลายเดือนก่อน +27

    _ማሻአላህ አረቢያል መጅሊሱ ሲያምር እስኪ ባለ ሀብቱ መንሱር ጀማል ይሸልምሽ የምትሉ ላይክ አድርጉኝ ስወዳቹ ብዙ ላይክ ካገኘው ይገዛልኛል ያአላህ_

    • @elisabethchina3994
      @elisabethchina3994 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሲያምርሽ ይቅር ሌባ ሁላ 😂😂

    • @munaali2129
      @munaali2129 3 หลายเดือนก่อน +1

      Duaa argee Allah endyagzsh, ka saw ganzab ya fataree yeshalal

    • @zetunakader4692
      @zetunakader4692 3 หลายเดือนก่อน

      እሺ እማ

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x 3 หลายเดือนก่อน

      ሰርተሺ ግዢይ😂

    • @zetunakader4692
      @zetunakader4692 3 หลายเดือนก่อน

      @@user-jg6km3by9x ተይ ግን እሱ ይግዛልኝ ክክክ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 3 หลายเดือนก่อน +11

    አላህ ይጣብቅህ ቤተ ሰቦችህን አላህ ይጠብቅልህ

    • @adad6827
      @adad6827 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @tebaa6146
    @tebaa6146 3 หลายเดือนก่อน +21

    እንኳን አብሮ አደረሰን መንሱር ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ግን ግድግዳ ላይ የለጠፍከዉን ፎቶ እባክህንአንሳዉ በሌላዉ አላህይጨምርልህ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 3 หลายเดือนก่อน

      አብይ ነው?

    • @user-xe8ee3jx4k
      @user-xe8ee3jx4k 3 หลายเดือนก่อน

      መንሱሬ ፎቶውን አንሳው

  • @bintmehamed8406
    @bintmehamed8406 3 หลายเดือนก่อน +14

    ማሻአላህ፣እንኳን አብሮ አደረሰን… አላህ ይጨምርልህ.. ፎቶግራፉን ግን ብታነሳው

  • @user-is6jv2iz2i
    @user-is6jv2iz2i 3 หลายเดือนก่อน +7

    አልሃምዱሊላህ እኳን አብሮ አደረሰን ለመላዉ የስልምና ሀይማኖት ተከታዬች የመዳም ቅመሞች አላህ ለገራችን አብቅቶ በገራችን እድናከብር ያድርገን በአላህ እዝነት

    • @user-zx1kg2it2k
      @user-zx1kg2it2k 3 หลายเดือนก่อน

      امين 🤲 🤲🤲🇵🇸🇵🇸

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ቁም ነገር አለህ ሚስትህን እራሱ አለማሳየትህ አደነኩህ አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ

  • @rashidjula6314
    @rashidjula6314 3 หลายเดือนก่อน +3

    መንሱር እንኳን ደስ አለህ እኔ በአንተ የህይወት ምስክርነት ተፅናንቼ አለሁ

  • @MohamedYaekob
    @MohamedYaekob 3 หลายเดือนก่อน

    መንሴ አሏህ ይጨምርል አቀራረብህ ደስ ይላል ማሻ አሏህ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ ወንድም መንሱር

  • @DahaboJemal
    @DahaboJemal 3 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah

  • @beletumebratu1524
    @beletumebratu1524 3 หลายเดือนก่อน +6

    መሱር እኳን አደራሰህ

  • @leylanuru
    @leylanuru 3 หลายเดือนก่อน +1

    مشاءالله

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 3 หลายเดือนก่อน +4

    መንሱሬ እንኳን አደረሰህ!
    የሁላችንንም አስተዳደግ ስላስታወስከን እናመሰግናለን !!
    Respect bro!!

  • @user-rj5wr8gq2b
    @user-rj5wr8gq2b 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ልክ ብለሀል የኢትዮጵያ እናቶች ይለያሉ

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h 3 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጠብቅህ መሱር ቤተሰብህንም አላህ ይጠብቅልህ

  • @raibamstefa2507
    @raibamstefa2507 3 หลายเดือนก่อน +15

    ማሸአላህ የማር የስመር ትዳር ይድርግልህ🎉🎉🎉🎉 ሚደያ ላይ እንዳታመጣ ወላሂ ይቅርብክ

    • @user-zx1kg2it2k
      @user-zx1kg2it2k 3 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍🇵🇸🇵🇸

    • @munaali2129
      @munaali2129 3 หลายเดือนก่อน

      I agree 🎉🎉

    • @raibamstefa2507
      @raibamstefa2507 3 หลายเดือนก่อน

      @@munaali2129 ምን

  • @user-wl6lw5gf6d
    @user-wl6lw5gf6d 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ዪጨምርልህ ደስታህን ከአንዷ ሚስትህጋር

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እውነትህነው እናትና አባት እናት ትልቅ ሚና አላቸው

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደርሰህ መንሱሬ ሁላችንም የቤተሰብ ፍቅር በውሥጣችን አለ አታልቅሥ ወድሜ መልካም ቤተሰብ ያሳደግህ ሥለሆንክ ነው አተም ለብዙ እናቶች ድጋፍ የሆንከው ወድሜ

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 3 หลายเดือนก่อน +5

    ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤

  • @user-tl6md3gq3m
    @user-tl6md3gq3m 3 หลายเดือนก่อน +8

    እዉነት ለመናገር እኔ እሰከዛሬ የማዉቅህ በስምና በፎቶ ብቻ ነበር ስራዎችህም እራሱ አይቼ አላዉቅም ግን ዛሬ ለእያንዳንዱ ጥያቄ የመለስከዉን መልስ ስሰማ አከበርኩህ

  • @user-fc1yl6jp9g
    @user-fc1yl6jp9g 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸ አለህ
    ማሸ አለህ
    ማሸ አለህ

  • @kemeriyakedir6084
    @kemeriyakedir6084 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህመንሱርአላህይጨምርልህምርጥሰው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 หลายเดือนก่อน +2

    መንሱር እንኩዋን አደረስህ ስወድህ ሳከብርህ የእኔ ሽቅርቅር

  • @user-zm1pu3th2i
    @user-zm1pu3th2i 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻኣላሂ መቢሩኪ ወድማቺኒ ማሱሪ 10000 ፊ ማቢሩኪ ኣላሂ ያማራ ያሳማራቲዳሪ ያዲሪጊልኪ

  • @elsatebarek100ewnettanamam2
    @elsatebarek100ewnettanamam2 3 หลายเดือนก่อน +3

    መንሱር ሁለትደሥታነው በአንተብቻ ሣይሖን በአላሕ ሙሉይሑንልክ ኢሻአላሕ🙏🙏🙏

  • @aymana1552
    @aymana1552 3 หลายเดือนก่อน +3

    መሸ አሏህ አሏህ ይጠቢቅህ
    በለቤትህ በምድየ አተዉጠት
    የንታ በቅ ነዉ

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 3 หลายเดือนก่อน +2

    💚💛❤️
    Eid Mubarak Mensur Jemal! Congragulation on your Blessed Marriage! May Allah bless you both! TC! 👍

  • @user-sd4hf8py9l
    @user-sd4hf8py9l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኛ ጀግና ወድም መንሱረ ጀማል

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንአብሮ.አደረሠን.መንየ.የኔትሁት

  • @kediryimam5733
    @kediryimam5733 3 หลายเดือนก่อน +2

    🌲🌲"عيد مبارك"🌿🌿 تقبل الله مينا ومنكم صالح الأعم

  • @kelifaabdellah4029
    @kelifaabdellah4029 3 หลายเดือนก่อน +2

    አራት ሴቶች ማግባት የዘመኑ ወጣቶች ሞዴሌ መሆን አለብህ በሁሉም ነገር የጥሩ ስራ ሰበብ ምትሆን ያርግልን መሱር ቦስ መልካም ባአል

  • @masefn4623
    @masefn4623 3 หลายเดือนก่อน +1

    EID Mubarak 🌙 Brother Mensur

  • @user-yp2ve6lt6d
    @user-yp2ve6lt6d 3 หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህመሱር መልካምኢዲ❤

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @NaniTefera-ji8nr
    @NaniTefera-ji8nr 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛዋ 1ኛ የአመቱ ምርጥ ብዬሻለው

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 หลายเดือนก่อน

    Menesur yarda Lege great speech wonderful be strong with your family specially your mom and Dad a lot of memories ya Man.

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደርሳቹ ❤❤❤❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 หลายเดือนก่อน +3

    Masha allaah tabarakallah hora bulii umurii dheeraadha waalin inshaa allaah❤❤❤❤❤❤ congratulations ❤❤❤❤❤

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ደስ ይበልህ

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 3 หลายเดือนก่อน +5

    ለወደፊት ለሀገር መሪነት ካሰብክ ራስህን አዘጋጅ ተማር እውቀት አዳብር በርታ አደናቂህ ነኝ

  • @maryaamaldihani9771
    @maryaamaldihani9771 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @tigistberhanu960
    @tigistberhanu960 3 หลายเดือนก่อน +6

    መንስር እንኮን አደረሰህ መልካም በአል ተመኘው እባክህ ሽቶ እወዳለው ሸልመኝ

    • @user-zx1kg2it2k
      @user-zx1kg2it2k 3 หลายเดือนก่อน

      🤩🤣🤣

    • @endalkekemale
      @endalkekemale 3 หลายเดือนก่อน

      ገዝተይ ታጠቀሚ😂

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @abdulmejidyasin9014
    @abdulmejidyasin9014 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ መንሱሬ አላህ እስልምናን ከፍ በማድረግህ አላህ ከፍ ያድርግህ ።

  • @atm5614
    @atm5614 3 หลายเดือนก่อน

    መንሱሬ እንወድሃለን ይባረክልህ የኔ መልካም❤

  • @ArsemaSelam-qf3cv
    @ArsemaSelam-qf3cv 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝ ባህል አክባሪ

  • @cgf8399
    @cgf8399 2 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላሂአለድነልኢስላም ከሴትጋርመተሻሺት መጨባበጥየለም ። ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉ሀቢቢናያረሱለላሂ

  • @user-zg5yj4gu2n
    @user-zg5yj4gu2n 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ብያለው ውንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @FateMuktar
    @FateMuktar 3 หลายเดือนก่อน

    Mashaallah Eid Mubarak 🎉 happy. M

  • @ghenettekie6597
    @ghenettekie6597 3 หลายเดือนก่อน +1

    Edi mubarek enka abxehaka❤❤❤

  • @NesiyaKamil
    @NesiyaKamil 3 หลายเดือนก่อน

    Masha allah

  • @user-ns6pt7vr8r
    @user-ns6pt7vr8r 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ማሻ አላህ መብሩክ

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 3 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah ❤❤❤

  • @user-zi9ik7wp1u
    @user-zi9ik7wp1u 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ትልቅ ያርግህ ወድም መሱር ትልቅሰውነህ

  • @khalidbob-ch7cl
    @khalidbob-ch7cl 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @ayishaferejaabido1595
    @ayishaferejaabido1595 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሱሬ በጠም ነዉ ምወድክ ለሰዉ ክብር አላክ

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኢድ ሙባረክ

  • @user-yy2fs2tf2l
    @user-yy2fs2tf2l 3 หลายเดือนก่อน

    Ws wr wb akkam gashe mansur unkan abren aderresen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Beteymak
    @Beteymak 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅን እና ምርጥ ሰው

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl 3 หลายเดือนก่อน

    Yemiwedachu muslim wendem ehitoche edi Mubarak ❤ betam wededdd new maregachu 💓🌺🌷🍁🌹

  • @Alhamdulilah-g2r
    @Alhamdulilah-g2r 3 หลายเดือนก่อน

    Wealeyiku Selam werahmetulahi weberekathu measure enkuwan abro aderesen Masha allah Allah tdarekn yazlklk

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl 3 หลายเดือนก่อน

    Edi mubark mensure 🍛

  • @7lwahaha434
    @7lwahaha434 3 หลายเดือนก่อน

    Mashaallah Amiiiiiiiiiiiiiiiiin🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እቤተሠብጋር ፀምም ባእልም አሣልፌ አላውቅም በጣም አዝናለሁ በልጂነቴ ነው የተለየሁት

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 3 หลายเดือนก่อน

    ኩሉስናወአንቱምጠይቢንኢድሙባረክ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተበድረው ለሚያገቡ ትልቅ መልእክት ነው አተ ሀብት እያለህ አለመደገሰህ ጥሩ ነው

  • @user-xv1cm7px7h
    @user-xv1cm7px7h 3 หลายเดือนก่อน

    Neima mashallah enim endeza new yemasebew wellahi mensuri mebruk

  • @amamaamm4635
    @amamaamm4635 3 หลายเดือนก่อน +2

    መሱሬ አብሽር አተልቂስ

  • @user-ll9gk6zf8u
    @user-ll9gk6zf8u 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን መንሱሬ ማሻ አላህ

  • @najatalsaqaff8854
    @najatalsaqaff8854 3 หลายเดือนก่อน

    Mashallah Betam des yillall

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 3 หลายเดือนก่อน

    Eid Mubarak mensure

  • @rabiyaabudushur1273
    @rabiyaabudushur1273 3 หลายเดือนก่อน

    Mashalah teru senemegbar alehe 👍👍👍✅

  • @user-rx6uh5tn6d
    @user-rx6uh5tn6d 3 หลายเดือนก่อน

    Mebruk mensure🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 3 หลายเดือนก่อน

    I am proud of you ❤️

  • @user-ly8kn9tz5k
    @user-ly8kn9tz5k 3 หลายเดือนก่อน +1

    መንሱር ተባረክ ፈጣሪ ትዳርህን ይባርክልህ

  • @user-of6rl4kx6n
    @user-of6rl4kx6n 3 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ