መንሱርን ያስለቀሰዉ የእናቱ ጉዳይ..- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 316

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b ปีที่แล้ว +16

    ለሰዎች ያለሽ ክብር ደስ ይለኛል ይመችሽ❤
    መንሱሬ አላህ ይጠብቅህ እናትህንም ይጠብቅልህ!

  • @tigistabera2750
    @tigistabera2750 ปีที่แล้ว +13

    መንሱር ምርጥ ሰዉ በእሳት ተፈትኖ ያለፈ ከየት እንደተነሳ ያረሳ ❤❤

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 ปีที่แล้ว +8

    የእኔ መልካም መንሱር ምርጥ ሰዉ ❤❤❤❤❤አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +22

    መንሱር ምርጥ ሰው የድሆች አባት❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +13

    ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይመሰገን ብቻ ለሰው ልጅ ጤና ይኖርሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @housseinhoussein5997
    @housseinhoussein5997 ปีที่แล้ว +12

    ወላሂ መንሱርን ለአላህ ብዬ እወደዋለሁ ለናትህ ያለህ ቦታ ዋው ማሻአላህ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 ปีที่แล้ว +15

    መንሱር የእናትህ እኔም አስለቀስከኝ እውነት ነው ድህነት የሚስጠላ ነው አይዞን 😭

  • @samuelkalieb
    @samuelkalieb ปีที่แล้ว +3

    የሚቀጥል ዓምት ዒድ ኣግብተህ ሊጅ ወልደ ባይህ ደስ ይለኝ ነበር አግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @Royal151h
    @Royal151h ปีที่แล้ว +6

    መንሱሬ የ ሀገሬ ልጅ ይመች አባቴ

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ ปีที่แล้ว +84

    ምን አለ በጠረጴዛችህ መንዲል (ሶፍት) አታሰቀምጡም

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 ปีที่แล้ว +25

    ጉድ እኮ ሶፋት እንዴት 🙅‍♀️🙅‍♀️ አታረጉም ትልቅ ፕሮግርማ ላይ ሰው ስለእይወት ውጣ ውረድ እያወራ ማልቀስ አይቀርም ማንም ሰው ከዝቅታ ነው ወደከፍታ የምኤደው😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +2

    አላህ የተባረከችውን የአላህ ፍራቻ ያደረባትን ይስጥህ።ኢንሻአላህ🙏

  • @enatacademy
    @enatacademy ปีที่แล้ว +3

    ድንግል ማርያም እናቶቻችንን ትጠብቅልን ፣የእኔ እናት ልዩ ናት

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ ነህ እግዚአብሔርም ረድቶሃል::

  • @yitayalsimachew4600
    @yitayalsimachew4600 ปีที่แล้ว +3

    መንሱር ዛሬ ብቻ ጉራ ያልበዛበት ትክክለኛ ቃለምልልስ አደረገ። የህይወት ታሪኩም አስተማሪ ነው። ቤተሰብ መስርትና ህይወትህን ሙሉ አድርግ። የናትን ፍቅር ባላቀውም ልጅ ስላለኝ እረዳዋለሁ።

  • @yayahala615
    @yayahala615 ปีที่แล้ว +14

    መሱር ወንድማችን አሁንም ባለህ ላይ እጥፈ ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥህ ምቀኛህ ይድፍ ።።።። አበሻ ቀናተኛ ነው ግማሸ መሀበረሰቡ ።።።።የደሀ አባት ነህ እረጅም እድሜ

  • @wawaamail6241
    @wawaamail6241 ปีที่แล้ว +20

    ሁሉም ሰው በውስጡ የሚደብቀው ህመም አለው ጥርስ ቢገለፍጥም😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
      @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ ปีที่แล้ว +1

      በጣም የሰው ልጅ በጥርሱ እየሳቀ በውስጡ ብዙ ችግር አለው በርስ የሚያሳልፈው። የሰው ልጅ ሚስጥረኛው ውስጡ ነው

  • @mekiaadem6476
    @mekiaadem6476 ปีที่แล้ว +8

    ስለእናቱ ሲያነሳ እምባው ተናነቀው የኔ አባት አግባ እና እራስህን አስደስት

    • @نؤويينست
      @نؤويينست ปีที่แล้ว

      ልጅ 95 96 የተወለደችው እረ እንደው ይሄ ቀዳዳ

    • @Emmaa2023
      @Emmaa2023 ปีที่แล้ว +4

      ​@@نؤويينستምን አገባቹ ስንትም ይሁን

  • @አማልትያስልጄ
    @አማልትያስልጄ ปีที่แล้ว +10

    ማፈሪያ ትልቅ ሚዲያ ላይ ሶፍት እዴት አይኖርም

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n ปีที่แล้ว +10

    መንስሩዬ ኦ ሰው ሁሌ አምሮ ዘንጦ ሲታይ ብሶት የማያውቅ ይመስላል 😢

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይርዳህ

  • @baletemerkezi7407
    @baletemerkezi7407 ปีที่แล้ว +2

    መንሱርን በእውነት ዛሬ ነው ያወኩት ጉረኛ አድርጌ ነበር የማየው በእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @fatahyahmed8631
    @fatahyahmed8631 ปีที่แล้ว +2

    እደባሪያ ሰርተህ እደንጉስ መኖር ጎበዝ ግን የኛ ህዝብ ስራ ስትለው አይገባው አንተ በርታ

  • @Almazetalem
    @Almazetalem ปีที่แล้ว

    መንሱርዬ ስወድህ ግልፅ ኤትሩስካዊ እድሜ ከቴና ጋር ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @Dagi464
    @Dagi464 5 หลายเดือนก่อน

    You really gifted for this! Hosting is your thing 🔥🔥🔥

  • @azmarinoay7600
    @azmarinoay7600 ปีที่แล้ว +4

    Mensur Jemal you’re so smart & humble person👑

  • @destadesta4177
    @destadesta4177 ปีที่แล้ว +1

    ያሰከዉን ፈጣሪ ያሳካልህ መልካም ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +2

    መንሱር አግብተሀልን? ካላገባህ አግባ

  • @gedag5658
    @gedag5658 ปีที่แล้ว +13

    ቲጂዬ ወድሻለሁ ግን ቅዥቅዥ ትይብኛለሽ እስኪ ረጋ በይ ውይ🙉

  • @rukiyahasen3873
    @rukiyahasen3873 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠን ምን ይባላል ጆሮ መስማት አይሳነው

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 ปีที่แล้ว

      ምን ገጠመሽ
      መንሱርዬ የኔ የዋህ❤❤❤

  • @kebedeasfaw9927
    @kebedeasfaw9927 ปีที่แล้ว

    ቲጅየ የኔ የዋህ በጣም ከማከብራቸው ከምወዳቸው እንስት የጥበብ ልጆች አዶነሽ በጣም ነው እምወድሽ እማደንቅሽ መሱርን ለማባበል የሄድሽበት ደስ ሲል እኔንም አቅርበሽኝ አልቀሽ ባባበልሽኝ ነው ያልኩት

  • @Emmaa2023
    @Emmaa2023 ปีที่แล้ว +4

    መንሱሬ ምርጥ ሰው

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አዱናህንእም አኪራህንምያሳምርልህ ❤❤❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጣችሁ

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ያግራልህ

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 7 หลายเดือนก่อน +1

    መንስሬ አልቀሰህ አስለቀስከኝ የኔም ታሪክ እንዳተ ፈተና ነበር😢😢😢😢አልሀምዱሊላህ

  • @fefeKinfu.ፋኒቾ
    @fefeKinfu.ፋኒቾ 8 หลายเดือนก่อน

    መንሱርበጣምነው ማደንቀው ሰርቶየሚያሰራ ምርጥኢትዮጲዬዊ ነው

  • @pomitekle5588
    @pomitekle5588 ปีที่แล้ว +1

    A lot miss understood this amazing man . He is so kind very , respectful and most of all the love and respect he has for his Mother always impressed me.Tgye , I am so happy , you bring the best out of this sensitive man . Mensurey , I wish a very happy and blessed life.

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ የተሳሳተ ግምት ነበረኝ ለመንሱር ለካ እንደዚህ የዋህ ሰው ነህ
    በጣም አሳዘንከኝ ስታለቅስ 😢

  • @fantuabegaz7217
    @fantuabegaz7217 ปีที่แล้ว +6

    ጠረንጼዛ ላይ ሶፍት አድርጉ ትልቅ ሚዲያ አይደል እንዴ

  • @etnuchane
    @etnuchane ปีที่แล้ว

    መሱርዬ በጣም እምወድህ በምክንያት ነው ቅን ነህ ቅን ነገር ያጋጥምህ

  • @eagle4452
    @eagle4452 8 หลายเดือนก่อน +1

    😢 ዛሪ በጣም ወደድኩህ እናት እኩ ❤❤ በተለይ ሀበሻ እናቶች ስንት ተሰቃይተው ነው ያሳደጉን

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 ปีที่แล้ว +2

    Tigy and Mensude very wise and can be good example❤

  • @nejusirajtube7267
    @nejusirajtube7267 ปีที่แล้ว

    Long life your mom ,may Allah protect you & your family too 💖💖💖

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገርሞኛል መንሱር ማለት ብዙ ቦታ ስታወራም እንደስመዋውት ስራክን እና ስረቶ መቀየረ ነው ምታስበው በጣም መሱር ማለት ገራገር መልካም ሰው ነው ኢትዮጵያዊ ከዘር የጽዳ ንጹ ኢትዮጵያዊ ነው አግዚአብሔር መልካም ሚስት ያጋጥምክ መንሱር ጤናና እድሜ ይስጥክ በጣም በብዙ ቻይሌጅ ያለፍክ ያለፍክበት ለብዙዎቹ ትምህርት ይኦናል

  • @nejusirajtube7267
    @nejusirajtube7267 ปีที่แล้ว

    Abesher Mensurie you are my hero & my strength too

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 ปีที่แล้ว +11

    ሶፍት እንዴት የለም ይህን ሚያክል ሾው ላይ

  • @HirutAbebe-vi7rm
    @HirutAbebe-vi7rm ปีที่แล้ว +11

    ግን እኔ የምመክርህ የተሰጠህን እድሜ አትደብቅ እንዳይቀነስብህ ወንድሜ አንተን በጤና ያቆየህ አምለክ አሁንም ይጨምርልህ።

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ እንደኛ አይደለም አይቀንስበትም ደሞ ሲቀልድም ይሆናል

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 ปีที่แล้ว +2

    Mensydee I feel you bro. May God chose the right wife for you ❤

  • @Mohamed-xi9gy
    @Mohamed-xi9gy ปีที่แล้ว +3

    አለባበስሽ ደስ የላል ሁሉም የሚዳ ሴቶች እዳቺ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂዬ በጣም የምወደውን የወደፊት የሃገራችን ፕሬዝዳንት መንሱር ጀማልን ሥለጋበሽልን እናመሰግናለን በጣም የምወድለት ነገር ደሞ ሰው መርዳቱ እንደለሆኖ በሃይማኖቱ ላይ ያለው ጥንካሬ በጣም ደሥ ይለኛል ሁሉም በእምነቱ ጠንካራ የሆነ ሰው ደሥ ይለኛል
    እነ እዩ ጩጫ እነ እዩ ዳንሥ እነ እዩ አሥመሳይን ሳይጨምር ማለቴ ነው
    በተረፈ ቲጂ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ማንኛዋም ጠንካራ ሴት ሳይ ደሥ ነው የሚለኝ ምክንያቱም ጠንክራ ያጠነከረችኝ ሚሥት አላህ ሥለሰጠኝ አላሃምዱሊላህ እንደዚ ተሰትሮ የሚጀግኑ ሴቶችን ሳይ ደሥሥሥሥሥ ይለኛል

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 ปีที่แล้ว

      አቤት አቤት የአገራቹ መንግስት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AishRoba
    @AishRoba 10 หลายเดือนก่อน

    I'm proud of you mansur👍👍👍

  • @hanitad1992
    @hanitad1992 ปีที่แล้ว +5

    መንሱርዬ እናትህን በእንባ የገለፅከው አሳዘንከኝ

  • @smaneeshmaneesha9748
    @smaneeshmaneesha9748 ปีที่แล้ว +2

    መሱር ወንድመ እነ የማሻ ልጅ ነኝ ገትባ አልቴሰራም በጣም ነዉ የም ያሳዝ ነዉ እስከ አሁን እዳለ ነዉ

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 ปีที่แล้ว

      ቆይ ማሻ ማለት በመቅደላ ያለዉነዉ እዴ ወይሥ ሌላምአለ አሥረዱኝ

  • @habibmd-xi8vs
    @habibmd-xi8vs ปีที่แล้ว +1

    መንሱሬ እንወድሀለን

  • @aberachassefa8066
    @aberachassefa8066 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ሰዉ ስትጋብዙ ሶፍት አትርሱ

  • @derutech8995
    @derutech8995 ปีที่แล้ว +1

    መንሱር best

  • @ሮዚነኝየመስቃንልጅ
    @ሮዚነኝየመስቃንልጅ ปีที่แล้ว

    እለኸምድሊላአትልም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ምትለው 😮

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነክ

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ ስወድሽ❤❤❤ አጠያየቅሽ ሁሉ ማራኪ ነዉ የእኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @Emantube19
    @Emantube19 ปีที่แล้ว +1

    ሰለናት ኢኔም የመኛል ጊን አልሀምዱሊለህ በኢዮት አለችልኝ በስልክ በስረት መዉረት የጀመርኩት አሁን ናዉ ከመን በታች ሆና የሰደገችን 💖😘

  • @HaniSemaw
    @HaniSemaw ปีที่แล้ว +1

    Ýèņê,wudi mensurye❤❤

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 ปีที่แล้ว

    Fetari yerdane Geta antee Fekadehe yehune Amlak Tenama lejee yestenee. Amen 🙏

  • @Kal-xw6ke
    @Kal-xw6ke ปีที่แล้ว

    Yen abat😢😢😢❤❤❤❤

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 ปีที่แล้ว

    You both are good artists I appreciate

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu ปีที่แล้ว +2

    ኧረ በጌታ ሶፍት እኮ ጠረጴዛ ላይ ሁሌ መቀመጥ አለበት ቲጂዬ ኧረ ተይ ተይ ያሳፍራል እውነት

  • @lulutube311
    @lulutube311 ปีที่แล้ว +13

    የመዳም ቅመሞች እስኪ አድ ጥያቄ መልሱልኚ ገና ወሩ ሳይመጣ ደመወዛችንን ግማሿን ለናቴ ግማሿን ለወድሜ ግማሿን ላክስቴ እያልን የምተነትነው ነገር እኔ ብቻ ነኚ ለራሴኮ ለኢድ መልበስ እዳለብኚ እረስቸዋለሁ የኛ የመዳም ቅመሞች ሂዎት😢 ኢላሂ አተ ድረስልን ምንም ሳንደሰት እድሚያችን አለቀ በስደት

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 ปีที่แล้ว

      ሁላችንምነንውዴ አይዞን😢

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว

      ሁላችንም ነን አንድ አመት እኔ እንደ በአል አክብሬ አላውቅም 5 አመቴ ኮንትራት ግን አይደለሁም

    • @sofieytubetube
      @sofieytubetube ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደዛ ነኝ ወላሂ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነባር😢😢😢

    • @fatumaseid288
      @fatumaseid288 ปีที่แล้ว

      እነኛሰ ደሆቾ። ድሀናችውብለው ወንዶች ይንቁናል እናት ሀብታሞች ሁሉንም ማድርግ እየቻላችሁ። ለምን በብችኝነት ትሰቃያላችሁ አላህ ለሁላችኖም መልካምትዳር ይሰጠን?ያረብ

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 ปีที่แล้ว

      አትሞኝ መጀመሪያ ለ እራስሽ ሁኚ ቤተሰብ በቃኝ አይልም በልቶ ካጅ ነው

  • @sureshsealma-jn5ze
    @sureshsealma-jn5ze ปีที่แล้ว

    Masur miskina koo rabbii bultii ebifamaa sifhakenu❤❤

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 ปีที่แล้ว +2

    May Allah give you the one.

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme ปีที่แล้ว

    Wow mensur yene alkasha yewahi ❤

  • @natnaelgirmay8223
    @natnaelgirmay8223 ปีที่แล้ว +2

    I didn't know he was a gentle and nice guy

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 ปีที่แล้ว +2

    አልፋል❤❤❤❤❤ ተባረክ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 ปีที่แล้ว

    ምንድነው እድሜ መደበቅ? እድሜ ጤና ነው የእግዚአብሔር ስጦታ ነው:: ቀይ መነፅር በደህና ከሆነ ይደብራል ያውም እቤት ውስጥ:: አሁን በጭለማ መንዳት ከአንዱ ክፍለ ሀገር ወዳንዱ ለመሄድ አይታሰብም ኦሮሙማዎች አውሬ ሆነው ሀገር ነሱን በቀንም ያስፈራል::

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn4228 ปีที่แล้ว

    መንሱር ትክክል ነህ።

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ አስለቀሳችሁ መንሱር ጀግና ሰው ነህ ።ቲጂ ሶፍት አዘጋጂ ጠረጴዛ ላይ

  • @girmahaile3818
    @girmahaile3818 ปีที่แล้ว +4

    የሶፍት ወጭ ከበድ ነው እንዴ ሁሉም በሚባል ደረጃ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ show ሶፍት አታቀርቡም

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +1

    እኔ እሚ ገርመኝ
    ንገር የኢትዮጵያ ሚዲያወች
    ሶፍት ለምን እጠበዛ
    ላይ አታርጉም ሐይ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +2

    ብሬዘዳንት መንሱድ❤❤

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 ปีที่แล้ว

    There are many cone Artists in Ethiopia Amazing

  • @YeabsiraYeabsiraAklilu
    @YeabsiraYeabsiraAklilu ปีที่แล้ว

    መሱርዬ እናትህ አሉ አይደል ካሉ የሱፉን ዋጋ ስጣቸው እባክህን

  • @senit.k5262
    @senit.k5262 ปีที่แล้ว

    Aweeeey 🙏 love u girl.

  • @yonasalemayehu4137
    @yonasalemayehu4137 ปีที่แล้ว

    Mensur respect 🙏🙏🙏

  • @neimak2207
    @neimak2207 ปีที่แล้ว +6

    ሶፍት የሌለበት ኢተርቢው 😢

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
    @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው ปีที่แล้ว +5

    አንድ ሀብት ሰው እማቀው ነበር ግን ትዳሩ ግን አይሳካለትም ይች አለም ሁሉም ሙሉ አይዴለም ትዳር ከአላህ ታዓምር ነው
    እኛ በፈለግነው አይዴለም ካአላህ የሚሰጥ ነው

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 ปีที่แล้ว

    He is so humbel really like him

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 ปีที่แล้ว +3

    እስኪ ጠረጴዛ ላይ ሶፍት አስቀምጡ

  • @rube8825
    @rube8825 ปีที่แล้ว +5

    ሱፍት አሰቀምጪ ጥረጺዛ ላይ

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 ปีที่แล้ว +1

    ሶሊህ ሚስት ይወፍቅህ ያረብ ❤❤❤

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 ปีที่แล้ว

      አሚን
      ያረብብብሽ

  • @sshalom395
    @sshalom395 ปีที่แล้ว

    Temesegen chibecheba keneseshal edezih sihone meketatel echilalen 👍🏼👍🏼

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ ปีที่แล้ว +2

    ጣዉላዉ ላይ ሶፍት አርስቀምጡ እንጂ ስንት ብር ሊፈጅ ሁኖ ነው አሁን ጉድ እኮ ነው😊

  • @shewit12
    @shewit12 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ሶፍት በቅርብ ርቀት አዘጋጂ ቲጂ

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 ปีที่แล้ว

    መሱርአክወድሜ ሁሉምአልፎእዚመድረሥትልቅነገርነው

  • @YeMaryam8701
    @YeMaryam8701 ปีที่แล้ว

    Respect

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ ሆኛለው የምወድሽ አርቲስት መንሱሬ ትመቸኛለህ።

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 ปีที่แล้ว

    ዛሬ የበላቹትን ምግብ ኮመንት ላይ ጻፉልኝ 😂😂😂ሲሉ ሰምቼ ነው😂😂😂😂

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 ปีที่แล้ว +6

    ምነው ዘናጭ ነኝ ይለ የለ ለምን መሐረብ አላዘም የኔ ቆኑጆ ጠረቢዛው ላይ ናፕኪን አድርጊ የኔ ቆንጆ እንወድሻለን በረቺልን

    • @zinabasrajj3946
      @zinabasrajj3946 ปีที่แล้ว +1

      ዳሃ ነው በኪሱ መሀረብ እዞ ሚዞረው

    • @sebrimudecir5190
      @sebrimudecir5190 ปีที่แล้ว

      መሀረቤን ያያቹህ የሚለው ጨዋታ ለደሀ ነው

    • @rahilove9599
      @rahilove9599 ปีที่แล้ว

      ማንኛውም ወንድ ሶፍት ኪሱ ውስጥ ማስቀመጥ ኣለበት❤

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 ปีที่แล้ว +2

    ሶፍት ጠረቤዛላ አስቀምጭ

  • @firekidane1
    @firekidane1 ปีที่แล้ว

    ትጅዬ የእኔ እናት❤

  • @memem6833
    @memem6833 ปีที่แล้ว

    Mansure abba koo boote na bochisite waqaa miskina koo baayen si jaladha sanyii koo 😭😭😭😭

  • @Habeshwit
    @Habeshwit ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ Mensuriy Men albet Sheto betegezalign bewnet sheto btam new emewdew……❤❤❤❤❤