ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በኃል አደረሳችሁ ይህን ኳሜንት የምታነቡ አሜን ሳትሉ አትለፉ 💟💟💟💟💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪያችን አገራችንን ሰላም ሰጥልን አሜን 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን
@@الانناات-ق8ج ዉዴ የፃድቃን የሰማህታት አሞለክ የልብሸር መሻት ያርግልሽ አሜን💖💖💖💖💖💖💯💯💯💯
አሜን
@@buzuugibuu5384 💞💞💞💞💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏 ቅዱስ ጊዮርጊስ በችግርሽ ጊዜ ፈጥኖ በፈረሱ ደርሶ ይርዳሽ ዉዴዴዴዴዴ
ፍቄ ወሳኝ ሰዉ በጣም በጣም ነዉ የማደቅ ፈታ የሚያረግ ቆጆ ፊልም ምችት ይበላቹ ብርክቲ ትወና ጎበዝ ነሽ ❤👍
🤩🤩🤩🤩🙏🙏🙏🙏💯💯💯💟💟💟በጣም የሚገርም ፊልም ነዉ ጠባ ገባ በሉና እዩት እነ ፍቅ ይመቻችሁ የምናከብሮክ ፍቄ ይልመድብክ ቶሎ ቶሎ ና
fekan emetewedu like 👍🏾
ሳላምና ፍቅር ለእምዬ ኢትዮጵያ🤘❤
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እፍ የዘንድሮው ቀን እውነት ያልፍ ይሆን
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ይመቻችሁ
😭😭 Ende Fota Aragfe, Ende Wereket Kedadje, Kk.. Arif Movie 👍.
ገላገልከን ፍቄ ከ ገገማ ፊልሞች🥰👏👏
በጣም ምርጥ ነው ያላያቹ እዩት በሳቅ😂😂😘😘😘😘😘
ለመጀመራ ግዜ ተመስጨ ስጨርስ የኢቶ ፊልም ❤️😹😹😹😹😹😹
አሪፍ ሲሳይ ነው👍🏿
ብርክቲ መጣሽ እስኪ ትንሽ ፈታ ልበል አቦ ወዲያ ሁሉም ነገር እጅእጂ ብሎኛል
የሀገራችን ሰላም የናፈቀው ማነው ?
I love this film it's very entertaining great that it's based on true story 🤣🤣🤣🤣🤣
ፍቄ የሰፈሬ ልጅ 💝💝💝ስወድክ እኮ 💝ባለው ፀሐይ ነዉ ተብሎ ቁምጣና ቲሸርት አድርጌ ወጥቼ 😁ግራ የገባው ዋናተኛ አላስመሰልከኝም 😁😁😁
ጎበዝ ደራሲ ጎበዝ ዳሪክተር።
the best Ethiopian movie, Great Job! Great Movie!🤩😘🥰🤣😂🤣😍🥰🤩😘
ወይ ሲያስቅ ፊልሙ አስር አለቃ ድፋባቸው በመድፉ ስሙ ሲያስቅ ክክክክክ ፍቄ ምርጥ ተዋንያን ብሪክትይ ስወድሽ እኮ
እናመሰግናለን አዘናኝነ አሰተመሪ ፊልም ነው
I love the end though bravo 🙌 migerm movie nw guys well done hulachum ❤️✌️
The best reality movie ever
ታሪኩ አስደስቶኛል ትወናውም የሚጨበጨብለት ነው ግንየምር ይህ ፊልም እውነተኛ ታሪክ አለው😳
አሪፍ ነበር እናመሰግናለን
ቆንጆ ነው
እደት እደሣኩ ይመቻችሁ
Happy EndKeep working 💪
wow betam des yelal bertu
ዛሬ ገና በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩ ፊልም
ፍቄ ምርጥ ሰው
ድምፅጥራት ካሜራጥራት የሌለነው 🥰🥰
ፍትህ በሳወዲ ላሉት😭😭😭😭
በተሰቀለው ሲል ምስኪን 💝
ብርክቲዬ 💝💝አሪፏ❤❤❤ወንድምየው 💝የፍቄ 👌ሁላችሁም ትችላላቹ 🌹❤🙏ሼባው ነቃ 😳😳😳አስር አለቃ ድፋባቸው..
ሰላም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ዬፍቄ አድናቂ ነኝ
ermi nice acting bro ........
ብሩክቲ 1ኛ 😹ትችያለሽ 😚
Berukti tiwena atitchilim really betiwenawa iterateralew ye film industryun kakezekizut wuste nat and saron be like you
Tikikl 💯 💯
አሪፍ ነው ቀጥሉበት
ሰልኳን ልሰጥህ ወይ
@@cityblock2062 kkkkkk😀😀😀😀
ትክክል በጣም ብዙ ይቀራታል ብቻ የሀገራችን ፊልም ላይ ለመሳተፍ አንድ የዘፈን ክሊፕ ላይ መታየት ሁናል
Good jobs
ወይ ፍቄ እና ሞኝ መስሎ ሚሰራው በጣም ተመቹኝ የሞኙ ዱላ😂😂😂😂
Wowow so amazinge move
Fike he is always my men.
Wow
Fetari yebarkachehu aynachinin eko mechawecha argwet nbr des yemil konjo film new
Turu new Egzabehir ye Ethiopian selam yabazalan
በርቱልን
አሪፍ ፍልም ነው እዩት
ሰላም ላገራችን ሲሳይ ነዉ 🤗
በዚህ ዘመን ያስቃል ብለው የሚሰሩት ፊልሞች አሳቀው ነው ሚገሉት
ፍቄ ምርጥ ሰዉ
የተሰማኝን ስኮምት ብርክቲ የተሰጣት ገፀባህሪ አልቻለችም በቃ 🙅♀️🙅♀️🙅♀️
ያምራል
Fekadu kuch manen adel ende mimeslew😃😃😃
ምግብ ብቻ ይመስለኝ ነበር እጅ እጅ ሚለው ለካ ፊልምም እጅ እጅ ይላል
ይህ ፊልም በጣም ነው ያሳቀኝ እውነት
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ፍቄ 😁😁ስትመቸኝ እኮ
erim gein miret tewanye wetohal yemire gein photoyen maileslge esteshalhu eyalki 2 amte alfew😅😘
ምርጥ ፊልም በፍቄ ዋው
በትክክል መስመር ሳያልፉት መጠየቅ ያስፈፈልጋል
👌👌👌👌
ፍቄ የምር አድናቂህ ነኘ 🙏🙏❤️
አይ ጊዜ በቃ ገዘብ ብቻ ነው የሚፈለገው አይይይይይይ
kkkkkkkkk...ayyy fikie fikir...betamm new ko yemitimechegn...
ፍቄ አንተን አይቼ ነው ውድድድ
እረ በሳቅ
አሁን ከሚወጡት ፊልም ይሻላል
እስኪ እንያችሁ
ወይ አንዳንድ አጎት 🙄ደሞ ይሄ ጥንባዣም አላለም 😁ፍቄ ግን ሽምጠጣ 😒👌
ፍቄን ተማምኜ ነው የማየው
ቆንጆ ነው ልየው??
😢😢🙈🤲🤲🏻
የስድብ መአት ፣በማየቴ ይቅር ይበለኝ
ክፍል ፪ ስሩለት
Konjo film new yamral bertuu.....
እረ በጣም ትደብራላቹ የግሮሠሪ እቃ ተሠበረ ተብሎ እይሄ ሁሉ ያዙኝ ልቀቁኝ እረ ሼም
ቆጆ ነበር ግን በዚ መልኩ አያልቅም
ሲቆላው 😁ቁልት ሲያደርገው 😒አፉን ሲበላው 😁😁😁አዎ አስር አለቃ ሲቆላኝ ጭንቅላቴ ሲታወክ እምናገረውን አላውቅም 😁😁👌ወይኔ በሳቅ አይ አስር አለቃ ጭራሽ ፒንሳ 😁
ብሩክቲ አትጥፊ የምር ትመቸኛለች
🤣🤣🤣❤🙏
arfi film nwe
ፍቄ ስላለበት አይቼዋለሁ
Betam dase yelale tamalekatut
እመነኝ ፍቄ ይህ ህዝብ ኣጨብጫቢ ሆኖ እንጂ በፍፁም ይህ ፊልም ኣንተን ቀርቶ ኣማተር ተዋናይ እንኳን ደፍሮ ሊተዉነው ሚገባው ፊልም ኣደለም። ኣላቅም ምናልባት ለብር ስትል ገብተህበት ይሆናል እኔም ብሆን ፍቄ ካለበትማ ኣሪፍ ስራ መሆን ኣለበት ብየ ነበር የገባሁበት ነገር ግን ኣንተን ኣይመጥንህም። እንዴት የቲያትር ሰው ሆነህ ሳለ እንደነነፃነትና ኣማየሁ ታደሰ እንኳን መሆን ባትችል ጥሩ ስክሪፕት መርጠህ መተወን እንዴት ሊያቅትህ ይችላል? እውነት ኣዝኜብሃለሁ በሌላ ጥሩ ስራ እንደምትክሰን ተስፋ ኣረጋለሁ
Gobezochi
😅😅😅
😂😂😂
አንተ ይቺን ጉንጭ እምታክል የድስት ጥርግራጊ ቁርስ ብለክ አስቀረክልኝ 😁
የሆነ እሚያሳምን ነገር ስሩ
🤣🤣🤣
Aye fike american endet Endeminor atakm Zimblo dollar mitafes ymeslhal
Very idiotic and evil film to teach the social fabric. This kind of film should be forbidden. unlawful act must be blocked as it teaches the reality of the current governing system.
እውነተኛ ታሪክ አደለም ለውሸት ተረት እንኳን አይመጥንም
ተራ ፊልም
ጥላ መሆኑ ነዉ ድስቱ 🤣ፍቄ
Boring movie, always the same style.
Boring
እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በኃል አደረሳችሁ ይህን ኳሜንት የምታነቡ አሜን ሳትሉ አትለፉ 💟💟💟💟💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪያችን አገራችንን ሰላም ሰጥልን አሜን 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን
@@الانناات-ق8ج ዉዴ የፃድቃን የሰማህታት አሞለክ የልብሸር መሻት ያርግልሽ አሜን💖💖💖💖💖💖💯💯💯💯
አሜን
@@buzuugibuu5384 💞💞💞💞💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏 ቅዱስ ጊዮርጊስ በችግርሽ ጊዜ ፈጥኖ በፈረሱ ደርሶ ይርዳሽ ዉዴዴዴዴዴ
ፍቄ ወሳኝ ሰዉ በጣም በጣም ነዉ የማደቅ ፈታ የሚያረግ ቆጆ ፊልም ምችት ይበላቹ ብርክቲ ትወና ጎበዝ ነሽ ❤👍
🤩🤩🤩🤩🙏🙏🙏🙏💯💯💯💟💟💟በጣም የሚገርም ፊልም ነዉ ጠባ ገባ በሉና እዩት እነ ፍቅ ይመቻችሁ
የምናከብሮክ ፍቄ ይልመድብክ ቶሎ ቶሎ ና
fekan emetewedu like 👍🏾
ሳላምና ፍቅር ለእምዬ ኢትዮጵያ🤘❤
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እፍ የዘንድሮው ቀን እውነት ያልፍ ይሆን
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ይመቻችሁ
😭😭 Ende Fota Aragfe, Ende Wereket Kedadje, Kk.. Arif Movie 👍.
ገላገልከን ፍቄ ከ ገገማ ፊልሞች🥰👏👏
በጣም ምርጥ ነው ያላያቹ እዩት በሳቅ😂😂😘😘😘😘😘
ለመጀመራ ግዜ ተመስጨ ስጨርስ የኢቶ ፊልም ❤️😹😹😹😹😹😹
አሪፍ ሲሳይ ነው👍🏿
ብርክቲ መጣሽ እስኪ ትንሽ ፈታ ልበል አቦ ወዲያ ሁሉም ነገር እጅእጂ ብሎኛል
የሀገራችን ሰላም የናፈቀው ማነው ?
I love this film it's very entertaining great that it's based on true story 🤣🤣🤣🤣🤣
ፍቄ የሰፈሬ ልጅ 💝💝💝ስወድክ እኮ 💝ባለው ፀሐይ ነዉ ተብሎ ቁምጣና ቲሸርት አድርጌ ወጥቼ 😁ግራ የገባው ዋናተኛ አላስመሰልከኝም 😁😁😁
ጎበዝ ደራሲ ጎበዝ ዳሪክተር።
the best Ethiopian movie, Great Job! Great Movie!🤩😘🥰🤣😂🤣😍🥰🤩😘
ወይ ሲያስቅ ፊልሙ አስር አለቃ ድፋባቸው በመድፉ ስሙ ሲያስቅ ክክክክክ ፍቄ ምርጥ ተዋንያን ብሪክትይ ስወድሽ እኮ
እናመሰግናለን አዘናኝነ አሰተመሪ ፊልም ነው
I love the end though bravo 🙌 migerm movie nw guys well done hulachum
❤️✌️
The best reality movie ever
ታሪኩ አስደስቶኛል ትወናውም የሚጨበጨብለት ነው ግን
የምር ይህ ፊልም እውነተኛ ታሪክ አለው😳
አሪፍ ነበር እናመሰግናለን
ቆንጆ ነው
እደት እደሣኩ ይመቻችሁ
Happy End
Keep working 💪
wow betam des yelal bertu
አሜን አሜን አሜን
ዛሬ ገና በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩ ፊልም
ፍቄ ምርጥ ሰው
ድምፅጥራት ካሜራጥራት የሌለነው 🥰🥰
ፍትህ በሳወዲ ላሉት😭😭😭😭
በተሰቀለው ሲል ምስኪን 💝
ብርክቲዬ 💝💝አሪፏ❤❤❤ወንድምየው 💝የፍቄ 👌ሁላችሁም ትችላላቹ 🌹❤🙏
ሼባው ነቃ 😳😳😳አስር አለቃ ድፋባቸው..
ሰላም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ዬፍቄ አድናቂ ነኝ
ermi nice acting bro ........
ብሩክቲ 1ኛ 😹ትችያለሽ 😚
Berukti tiwena atitchilim really betiwenawa iterateralew ye film industryun kakezekizut wuste nat and saron be like you
Tikikl 💯 💯
አሪፍ ነው ቀጥሉበት
ሰልኳን ልሰጥህ ወይ
@@cityblock2062 kkkkkk😀😀😀😀
ትክክል በጣም ብዙ ይቀራታል ብቻ የሀገራችን ፊልም ላይ ለመሳተፍ አንድ የዘፈን ክሊፕ ላይ መታየት ሁናል
Good jobs
ወይ ፍቄ እና ሞኝ መስሎ ሚሰራው በጣም ተመቹኝ የሞኙ ዱላ😂😂😂😂
Wowow so amazinge move
Fike he is always my men.
Wow
Fetari yebarkachehu aynachinin eko mechawecha argwet nbr des yemil konjo film new
Turu new Egzabehir ye Ethiopian selam yabazalan
በርቱልን
አሪፍ ፍልም ነው እዩት
ሰላም ላገራችን ሲሳይ ነዉ 🤗
በዚህ ዘመን ያስቃል ብለው የሚሰሩት ፊልሞች አሳቀው ነው ሚገሉት
ፍቄ ምርጥ ሰዉ
የተሰማኝን ስኮምት ብርክቲ የተሰጣት ገፀባህሪ አልቻለችም በቃ 🙅♀️🙅♀️🙅♀️
ያምራል
Fekadu kuch manen adel ende mimeslew😃😃😃
ምግብ ብቻ ይመስለኝ ነበር እጅ እጅ ሚለው ለካ ፊልምም እጅ እጅ ይላል
ይህ ፊልም በጣም ነው ያሳቀኝ እውነት
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ፍቄ 😁😁ስትመቸኝ እኮ
erim gein miret tewanye wetohal yemire gein photoyen maileslge esteshalhu eyalki 2 amte alfew😅😘
ምርጥ ፊልም በፍቄ ዋው
በትክክል መስመር ሳያልፉት መጠየቅ ያስፈፈልጋል
👌👌👌👌
ፍቄ የምር አድናቂህ ነኘ 🙏🙏❤️
አይ ጊዜ በቃ ገዘብ ብቻ ነው የሚፈለገው አይይይይይይ
kkkkkkkkk...ayyy fikie fikir...betamm new ko yemitimechegn...
ፍቄ አንተን አይቼ ነው ውድድድ
እረ በሳቅ
አሁን ከሚወጡት ፊልም ይሻላል
እስኪ እንያችሁ
ወይ አንዳንድ አጎት 🙄ደሞ ይሄ ጥንባዣም አላለም 😁ፍቄ ግን ሽምጠጣ 😒👌
ፍቄን ተማምኜ ነው የማየው
ቆንጆ ነው ልየው??
😢😢🙈🤲🤲🏻
የስድብ መአት ፣በማየቴ ይቅር ይበለኝ
ክፍል ፪ ስሩለት
Konjo film new yamral bertuu.....
እረ በጣም ትደብራላቹ የግሮሠሪ እቃ ተሠበረ ተብሎ እይሄ ሁሉ ያዙኝ ልቀቁኝ እረ ሼም
ቆጆ ነበር ግን በዚ መልኩ አያልቅም
ሲቆላው 😁ቁልት ሲያደርገው 😒አፉን ሲበላው 😁😁😁
አዎ አስር አለቃ ሲቆላኝ ጭንቅላቴ ሲታወክ እምናገረውን አላውቅም 😁😁👌ወይኔ በሳቅ አይ አስር አለቃ ጭራሽ ፒንሳ 😁