ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኮመንታተሮች አሳቃቺሁኝ ለማንኛውም መልሱ ይህ ነው ። ዛሬም ሰብስክራይብ አርጓት የሷ ሊንክ ነውth-cam.com/video/qxHgV22Rjso/w-d-xo.htmlsi=nnirGokDannMJoqr
ጨርሸ ሳልሰማው ልጠይቅህ ሳስብ ቪዶውን ስጨርሰው አፈርኩኝ ለማንኛውም እያፈርኩም ቤሆን አስተዋውቅልኝ ለልጀ ለባሌ ቶለ ለመሄድ እያሰብኩ ነው ልጀን ከላኩ አንድ አመት ሊሆነኝ ነው እድሜዋ ሁለት አመት ሆናት ብዙ ነፍስ ሳታውቅ መሄድ እፈልጋለሁ ባሌም ከአንድ አመት እስራት በኋላ አንድ ወር ሆነው ሀገር ከገባ ፍቃደኛ ከሆንክ ተባበረኝ አንዳድ ነገሮችን ለማስተካከል የምጠይቀው አንድ እንኳ ዩቱበር የለም
ጀማል. እስቲ ለኔም እዲ አስተዋውቅልኝ እኔስ የስደት እህታቹ አደለሁም ሁላችንም እንተጋገዝ እስቲ ወላሂ እኔ. ያየሁት ሁሉ. በተለይ. ስደት ላይ ሆነው የሚሰሩ. ሰብስራይ ሳላደርግ አሌልፍም ግን እኔ ማንም አያደርገኝም ሌሽ😢
ያጀመአ ሪያድ ያላችሁ ሃዋላ ስንት ነው የምታቁ ንገሩኝ
ሁሉን ታጋቡ የሚሰቁ ሰወች ክክክማሻአሏህ ለህታችን ሰለአገዝካት ትክክክል ነህ ሁሉም ሱና ማለት ምንምን እደሚሰፈልግ እወቁ ዝብሎአግባት ደሰትግዙግዙአድ ጫዉላያግዙይባላል
ወላሂ ጎበዝ ናት ሁሌ ነዉ የምከታተላት አላህ በልጇ ይካሳት🎉🎉
ጀማል ማሻአላህ ወላሂ ገና ዛሬ ለአኬራህ የሚጠቅምህን አስቀመጥክ አላህ ይጨምርልህ በበጎ ስራ ላይ በርታ❤❤❤
ውነትህን ነው ጀማል እኔ እናቴ ባምስትአመቴ ተለይታኝ ሣውድ መጣች 14አመት ቆይታ መጣች እኔም የናትን ሽታ ሣላቀው በናትያ መከራየን አይቸ አደግኩኝ አሁን አግብቸ ልወልድ ነው የኔ ታሪኪ በልጀ እዳይደገም ሚስቴን ሀገር ልላክ እያልኩ ነው በጣም ሣለቅስ ነው ያደግኩት ለናቴም የናትነትን ፍቅር የለኝም ብቻ ከባድ ሁላችሁም ተልጆቻችሁ ያገናኛችሁ
Wedme::yenathn,,neger,,aderahn,,bishegrat,,new,,sedet,,yemetayw,,,yesdet,,nuro::kebad,,new,,tenkebakebat,Janet,, benat,,egrsrnew,,adera,adera
ማሻአላህ,አስተሳሰብህ,ጥሩነዉ,ተግባርህ,ከሆነ,
ጀዛከላህ ኸይር በጣም ጎበዝ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ልጇን አላህ ያሳድግላት እሷንም አላህ እዲሜዋን ያርዝምለት በስደትላይ ብዙ እህቶች አሉ ጀግና የማይገልፃቸዉ ባሎች አላህ ያዘነላቸዉ ሲቀሩ ምስቱ ስታረግዝ የሚፈቱ በጣም ብዙናቸዉ የስደተኞች ልብ ቆስሏል አግቦ ሸቀል ሰዶ ማግባት ሱናነዉ ለሚሉ ትክክል መልስ ሰጥተሀል
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በተለይ ስለ ሁለተኛ ሚስት ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ቢረዱት ያሌት
ምርጥ ልጅ ምርጥ እነት ዪቶዮብ ላየ ኢነሱን ነዉ የዬሁት
ጄማል ማሻአሏህ አሏህይጠብቅህ አለህግን ወላሂ❤ሀገርገባህእዴ
በጣምጥሩሠዉነህመሻአላ እዳተአይነቱንያብዛልን ያረብ
አግባት
ማሸ አላህ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
ጎበዝ ለሰዉ ጥሩ አምትመኝ ጀዛክአላህ ኸይር ትክክል እኔምልልነበር ልጇ ሳወራ ተለቅለታላች እዳወራ ጎበዝናት
እውነት ነው ወንዲም የናትነትንፋቅር ሳያገኙ በናፍቆት ስንቶች አሉ😢😢😢😢😢
እኔምልጂቸን በህጣንን ነታቸው ነውጥያቸውየተሰደድኩት አሁንእናትመሆኔን አያውቁም ወላሂከባዲነው
አይ ጀመል ልቤን ነከሀው አሁን ልጆቼ አለቅሽም ሊሉኝ ነው መለት ነው
ከሀያት ቤት ነው የመጣሁት በረካ ሁን ወድማችን በርታ❤❤❤❤ሲቀጥል ከባሎ ጋ ቢታረቁ ብየ ተመኘሁ ❤❤❤
እኔም ነኝ ወላሂ
@jemalmd አውራት እና ሽማግሌ ሁነህ አስታርቃው እሷ ከፈለገች አገር ከሆንክ ካልሆነ ሰው አድርገህ
አላህይጨምሪልህበጣምነዉደሥየምትለዉ❤❤❤❤
ወላሂ እኔም ልጂህመሥሎኝነበር ??ግንአግባት ሁለታችም ጥሩናችሁ
አላህ ይጭምርልህ ለበጎ አድራጎትህ
ሀዩ ጠንካ ሴት ነሽ እኮ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካቱ ጀማልየ እኳንሠላምመጣክ ወዲማቺን የምርትለያለህ በርታ🎉❤❤❤
አሏህ ይጠብቅህ ወድሜ ማሻአሏህ
አግባት ጀሜ ❤❤❤ትክክክክልልል
እኛኮ ምርጥ አጋቢወች አፈቾች
ክክክበጣም
ክክክ
አሁንላይእሚጋቡትም እሚፈቱትም ኮሜቶችእና ሶሻልሜዳነውክክ
እኩ
ክክክ ይሄዉም ኸይርነዉ ልዬ
አሰላሙአለይኩም ጀማል አላህ ከይር ስራህን ይክፍለህ ወንዴሜ ኮመት አትከተል
ትክክክል
👍👍👍
የኔ ልጅ አላህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ያረብ ንፍቅቅቅቅ ብሎኛል አልለይም ብየ ከስደት ይዠው ገባሁ ግን ትቼው ድጋሜ ተሰደድኩ እህህህህ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል
ማሻአላህ
አንተ እራሱ ጎበዝነህ ማሰተዋወቅህ ቻናሎንማሻአላህህ
ጀምየ እናመሰግናለን በቃ ተጋቡ ሰርግ አምሮናል
😅😂ቱ
የችዉ ከፈ ክክክክክክክክ
@@ኡሙፉአድቲዩብ ምን ላርግ ቢጋቡ መልካም ነው ብየ ነው
ደግአረጉህ የኔምጥያቄነበር መግቢያላይመጨረሻሳይነው የተረዳሁት ኮሜቶች እደሚጠይቁጠብቄነበር ከ😅😅😅
🎉🎉
አይሆንም ትክክክል
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤🎉🎉
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኔን ከባሌ አስታርቁኝ እሷንም አስታርቋት ማሻ አላህ ልጇንም አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስላት
አሏህያስታርቅሽ ውድ እኔ ባስታርቅሽ ዴስይለኝል ባቅሽ እኔባሌጋርስጣላ እኛውነንጅምንታረቀው
Walikum selam werahmetulahi weberekathu
በርታ
አተንም እሶንሜ ሰብ አርጌለሁ በርቱ
😂አረ ሀዩየ😂😂😂 የወንዜ ልጂ በቃ አማች አገኘን😂😂😂😊😊
እሲ ወሎየእት እሱስ
😮😂😂😂😂ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀም እኳን ሰላም መጣህ ወድም እኔም ስከፍት እደምታስደምረኝ ተስፋ አለኝ እዳረሳኝ አደራ የ3አመት ደበኛህነኝ ከባሏ ትታረቅ እደኔ ሀሳብግን ኮመቶች የስራችሁን ቢደወ ብሰራ ታስለቅሱኝአላችሁ እርግጠኛነኝ
አብሽሪ ኢንሻአላህ
@jemalmd ይበሽርክ አሏህ ፊል ኸይር ዩቱቡን ኮዱን አስተካክየ ነግረሀለሁ ኡም ፊርዶስ ወይም ጠይባ ነኝ ዳረሳኝ
@@jemalmd ጀማል እሲቲ ለኔም ወጉ ይድረሰኝ አስተዋውቅልኝ ተው. ግን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ሳላደቅህ አላልፍም ሀቂቃ
ልጁ አጀቴነው የበላኝ የኔም ልጅ አባቱ የት ነው በሉ አይጠይቅም አይናት
ሀያትንአግባት
እሽ ታዛዥ ነኝ መርሀባ
9አጥብቻት ቸግሮኝተለያሀት እናቴ ነይ ትለኛለች አሁን ግን ሀሳቤኔ አላሳካሁም ገና ልግባ አልግባ የዋለልኩነዉ ሁለትወር ቀረኝ ጠለቤ😢ሠለሏሁአለይሂወሰለም
ኢንሻ አላህ እኔም ወር ከሀያ አምስት ቀን ቀረኝ
@halewyatube ዱባይ ነሽደ ባድ እንህድ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት አዎ ዉዴ በነሱ የአዲስ አመት ቀን ያበቃል ኮንትራቴ ኢንሻ አላህ አብረን እንሄዳለን
አይተሻትተመለሺ
አይተሻቸው ተመለሽ ውደ
ትክክክክልወንድሜ
ድነገጠኩ
😢😢😢ሆደን አባባሀዉ እኔም የአራት አመትልጅ አለችኝ አባቷንም እኔንም አታ ከናቴጋናት አሁግን ልገባነዉ ናፍቃኛለች ኡፍፍፍፍ ድህነት የስራህንይስጥህ
@@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት የኔ እህት አኔም አዳች ነኝ ግን አሁን ነው የመጣሁት 😥😥😥
@@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት አይዞሽ ትንሽ ስሬ
@TabiAhmad-n4c አደኛ ከመጣሁ ጀምሬ ጦርነትነዉ አሁደሞ አፍ ፈታለይ እናቴ ነይ ስልክ ይዘሽልኝ ትለኛለይ ሆደ ባባ ሰወቸደሞ ፍቃድ አይሰጡም ከሰራሽ ስሪ ከሀድሽ ህጅነዉ ህጋቸዉ ብቻ እግድህ ደህና ልጨርስና አላህ ያለዉ የሆናል ኢንሽአሏህ
Abshiri wude ❤😢
@KM-qx3wq መርሀባ አላህ ይበሽርኩምፊልኸይር
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊ماشاءالله تبارك الله
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ለመዳርማ፣አደኛንን፣እኛ፣አዳዳሪ፣ሆነን፣ቀረንጅጅ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆ግን፣ጀማል፣መሻአላህ፣አስተዋይ፣ሰከን፣ያልክ፣መልካምነህ፣ሚስትህ፣የተመረቀችናት፣በአሁኑ፣ሰአት፣ሰከን፣ያለወንድ፣ወስነው፣ግደሞ፣ታሳዝነኛለህ፣ለምን፣???????እላቅም፣ብርታ።
ልጁ የመነዉ አበቱ መነዉ በሀለለ የተወለደ ከሆነ ጡሩ ነዉ በል እፈልግለተለዉ ትደረ ከፈለገች ትግቶክ አይቸተለዉ
You are Amazing man You see that Turtles Jezakum Allah khair
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ያበደ እርእስ😂
احسنت والله والله العظيم انك رجال
😂😂😂😂😂 እህ
ማሻአላህህህህ🎉🎉
ሀያት ጀግንነቷ እዳለሆኖ ልጁግን 10ዓመትሙሉ ሳኡድ መኖሩ ለልጁ ትልቅ ተፅኖ ይፈጥራል ያማለት አድገው ሲገቡ ቋንቋም አየሩም ለመልመድ በጣም ይቸገራሉ።በጣም ብስቁልቁልነው የሚሉት በህፃንነታቸው ሲለኩ ግን ለምግብም ለአየሩም ለቋንቋውም ብዙም አይቸገሩ አቡድ አሁን በህፃንነቱ ቢላክ 3 ዓመት ኬጂ ተምሮ ተመርቆ አሁንላይ4ተኛ ክፍል መሆንነበረበት
ወንድሜ ውነት ነወ ኋላ እኮ ይቆጫል ልጅህ በእቅፍህ ካላደገ
ماشاءالله تبارك الله
ቅመሞችየ ለናተ አታቁም እጅ ማጋባት ማፍታት መደበኛ ስራችን 😂አዴርግነዋል የደመውዙ ነገር ግን🙊🙆🙆🙇🙇💃😂😂😂
ልክነህ ልጆች ይናፍቃሉ የኔልጂ 3 አመቱነው ግን የጠየቀኝ ጥያቄ የትነው ያለሺው ለምን ትቸው እደ ሂድኩጠየቀኝ😢😢😢 በጣም ገረመኝ
Mashi allah jime allah ychimerlhi🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤dmerung Wdochi 😢😢😢
እኔን አስጣርቁኝ6 አመቴነው ከተራራቅን ልጄ ብቻነውእያደገችነው
Mama tubeMama tubeMama tube Astewawqlat please???Jzkum Allah Khairen!
ሳህ
😂😂😂እኔ ያሰቀኝ ግን እንዴ ጋዝየጠኛ ብእጃቸው ያዛት ነው😂😮
እኔም ሊያጎርሱት ነው እንዴ እያልኩ😂
አ ወዘተ 😮😮😮😮
አግብቶሎ
አግብቶል
አባቱ አይታወቁምዴ😢 ጠይብ ከየትመጣ
አረ አለሀን ፍሩ የለአበት ከየት ይመጠል ተጠልተው ይሆነል ወይም ሞቶ ይሆነል
ትክክል@@EmanAhmade
አዷእኔነኘ
ወላሂ እኔ ልጀ 13 አመትሁኖታል ግን እደናት አያየኝም ስልክ ሲያወራኝ እማንኛቸዉም ሰዉ እኳን በትክክል አያዋራኝም አብሮኝ ሰላላደገ ወላሂ እኔ እደናትነተ አድምነገር አላጓደልኩበትም እንደፈለገ የጠየቀኝነ እማደርግለት ግን እናቴ አይለኝም ለምን እደሆነአላቅም ከኔ እህቴንእና ወድሞቸን ነዉ እሚወደዉ ለሱ የፈለገዉን ስጠይቅ ለነሱም ሺማግሌ ሆኖ ለነሱም እዳረግ ይጠይቀኛል ብቻ አላቅም ምንደማረግ 💕💕
በሱ ኡልፈርድም እውነት አለው እህቴ
በሱም አይፈረድበትም ከባድ ነው ስሜቱ እናት እና አባቱጋ ያላደገ ልጅ ብቻ ነው የሱን ስሜት የሚረዳው ልጆች የሚፈልጉት እናት አባታቸውጋ የነሱን ፍቅር እያገኙ ማደግ ነው በችግርም ቢሆን ምንም እንኳ የፈለጉትን ሁሉ ፍላጎታቸውን ቢያሟሉላቸውም የናትን እና የአባትን ፍቅር አይተካላቸውም
👍👍👍👍👍👍
ሚስትህን ሳታስፈቅድ ነው ሁለተኛ የምታገባው😂😂
አቅምታለው ማስፈቀድግደታአይደለም
አገባለሁ መቸ አለ አዳምጡ እጂ በደንብ
ይታረቁ አይታረቁ እንዳልል ከሷም አልሰማሁ ሁኔታዋን አንተም መረጃ እንደሌለህ ነው የተረዳሁን ተለያይታለይን❓ ከባሏ ጋ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤1
👍👍👍👍👍👍❤️
ትዳር በሚደያ እረከሰ አደለ ?
ሰው ጨልላል የልጃ አባት የለም እንዴ አንተን አግባ የሚሉት
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እረ ጪራሺአትመሳሰሎም ወላሂ
ቁጥሯንላክልኝ
1
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂❤❤
😂😂😂😂
😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
፣,1
❤❤❤❤❤❤
አትመሳሠሉም
11111🎉
111111
በትክክል ነሸ ጀማል🎉😢😢😢
ሱብሀንአላህ ልጁምኑነዉጀማልንየሚመሰል አተእራሱበጣምቀናሰዉ በጣም ገራምነህ አላህ ጀዛህንይክፈልህየኔወዲም እኔምልጄ ጥለሺኝለምንሄዲሺ አለኝ ወላሂ አይምሮየ ዘለለዛሬሰ በልጂናፉቆትለተገበገብንአላህበሰላምያገናኝን
አሚንእህት
አሚንንን ያርብ እህት
ኮመንታተሮች አሳቃቺሁኝ ለማንኛውም መልሱ ይህ ነው ። ዛሬም ሰብስክራይብ አርጓት የሷ ሊንክ ነውth-cam.com/video/qxHgV22Rjso/w-d-xo.htmlsi=nnirGokDannMJoqr
ጨርሸ ሳልሰማው ልጠይቅህ ሳስብ ቪዶውን ስጨርሰው አፈርኩኝ
ለማንኛውም እያፈርኩም ቤሆን አስተዋውቅልኝ ለልጀ ለባሌ ቶለ ለመሄድ እያሰብኩ ነው ልጀን ከላኩ አንድ አመት ሊሆነኝ ነው እድሜዋ ሁለት አመት ሆናት ብዙ ነፍስ ሳታውቅ መሄድ እፈልጋለሁ ባሌም ከአንድ አመት እስራት በኋላ አንድ ወር ሆነው ሀገር ከገባ ፍቃደኛ ከሆንክ ተባበረኝ አንዳድ ነገሮችን ለማስተካከል የምጠይቀው አንድ እንኳ ዩቱበር የለም
ጀማል. እስቲ ለኔም እዲ አስተዋውቅልኝ እኔስ የስደት እህታቹ አደለሁም ሁላችንም እንተጋገዝ እስቲ ወላሂ እኔ. ያየሁት ሁሉ. በተለይ. ስደት ላይ ሆነው የሚሰሩ. ሰብስራይ ሳላደርግ አሌልፍም ግን እኔ ማንም አያደርገኝም ሌሽ😢
ያጀመአ ሪያድ ያላችሁ ሃዋላ ስንት ነው የምታቁ ንገሩኝ
ሁሉን ታጋቡ የሚሰቁ ሰወች ክክክማሻአሏህ ለህታችን ሰለአገዝካት ትክክክል ነህ ሁሉም ሱና ማለት ምንምን እደሚሰፈልግ እወቁ ዝብሎአግባት ደሰትግዙግዙአድ ጫዉላያግዙይባላል
ወላሂ ጎበዝ ናት ሁሌ ነዉ የምከታተላት አላህ በልጇ ይካሳት🎉🎉
ጀማል ማሻአላህ ወላሂ ገና ዛሬ ለአኬራህ የሚጠቅምህን አስቀመጥክ አላህ ይጨምርልህ በበጎ ስራ ላይ በርታ❤❤❤
ውነትህን ነው ጀማል እኔ እናቴ ባምስትአመቴ ተለይታኝ ሣውድ መጣች 14አመት ቆይታ መጣች እኔም የናትን ሽታ ሣላቀው በናትያ መከራየን አይቸ አደግኩኝ አሁን አግብቸ ልወልድ ነው የኔ ታሪኪ በልጀ እዳይደገም ሚስቴን ሀገር ልላክ እያልኩ ነው በጣም ሣለቅስ ነው ያደግኩት ለናቴም የናትነትን ፍቅር የለኝም ብቻ ከባድ ሁላችሁም ተልጆቻችሁ ያገናኛችሁ
Wedme::yenathn,,neger,,aderahn,,bishegrat,,new,,sedet,,yemetayw,,,yesdet,,nuro::kebad,,new,,tenkebakebat,Janet,, benat,,egrsrnew,,adera,adera
ማሻአላህ,አስተሳሰብህ,ጥሩነዉ,ተግባርህ,ከሆነ,
ጀዛከላህ ኸይር በጣም ጎበዝ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ልጇን አላህ ያሳድግላት እሷንም አላህ እዲሜዋን ያርዝምለት በስደትላይ ብዙ እህቶች አሉ ጀግና የማይገልፃቸዉ ባሎች አላህ ያዘነላቸዉ ሲቀሩ ምስቱ ስታረግዝ የሚፈቱ በጣም ብዙናቸዉ የስደተኞች ልብ ቆስሏል አግቦ ሸቀል ሰዶ ማግባት ሱናነዉ ለሚሉ ትክክል መልስ ሰጥተሀል
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በተለይ ስለ ሁለተኛ ሚስት ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ቢረዱት ያሌት
ምርጥ ልጅ ምርጥ እነት ዪቶዮብ ላየ ኢነሱን ነዉ የዬሁት
ጄማል ማሻአሏህ አሏህይጠብቅህ አለህግን ወላሂ❤ሀገርገባህእዴ
በጣምጥሩሠዉነህመሻአላ እዳተአይነቱንያብዛልን ያረብ
አግባት
ማሸ አላህ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
ጎበዝ ለሰዉ ጥሩ አምትመኝ ጀዛክአላህ ኸይር ትክክል እኔምልልነበር ልጇ ሳወራ ተለቅለታላች እዳወራ ጎበዝናት
እውነት ነው ወንዲም የናትነትንፋቅር ሳያገኙ በናፍቆት ስንቶች አሉ😢😢😢😢😢
እኔምልጂቸን በህጣንን ነታቸው ነውጥያቸውየተሰደድኩት አሁንእናትመሆኔን አያውቁም ወላሂከባዲነው
አይ ጀመል ልቤን ነከሀው አሁን ልጆቼ አለቅሽም ሊሉኝ ነው መለት ነው
ከሀያት ቤት ነው የመጣሁት በረካ ሁን ወድማችን በርታ❤❤❤❤ሲቀጥል ከባሎ ጋ ቢታረቁ ብየ ተመኘሁ ❤❤❤
እኔም ነኝ ወላሂ
@jemalmd አውራት እና ሽማግሌ ሁነህ አስታርቃው እሷ ከፈለገች አገር ከሆንክ ካልሆነ ሰው አድርገህ
አላህይጨምሪልህበጣምነዉደሥየምትለዉ❤❤❤❤
ወላሂ እኔም ልጂህመሥሎኝነበር ??ግንአግባት ሁለታችም ጥሩናችሁ
አላህ ይጭምርልህ ለበጎ አድራጎትህ
ሀዩ ጠንካ ሴት ነሽ እኮ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካቱ ጀማልየ እኳንሠላምመጣክ ወዲማቺን የምርትለያለህ በርታ🎉❤❤❤
አሏህ ይጠብቅህ ወድሜ ማሻአሏህ
አግባት ጀሜ ❤❤❤ትክክክክልልል
እኛኮ ምርጥ አጋቢወች አፈቾች
ክክክበጣም
ክክክ
አሁንላይእሚጋቡትም እሚፈቱትም ኮሜቶችእና ሶሻልሜዳነውክክ
እኩ
ክክክ ይሄዉም ኸይርነዉ ልዬ
አሰላሙአለይኩም ጀማል አላህ ከይር ስራህን ይክፍለህ ወንዴሜ ኮመት አትከተል
ትክክክል
👍👍👍
የኔ ልጅ አላህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ያረብ ንፍቅቅቅቅ ብሎኛል አልለይም ብየ ከስደት ይዠው ገባሁ ግን ትቼው ድጋሜ ተሰደድኩ እህህህህ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል
ማሻአላህ
አንተ እራሱ ጎበዝነህ ማሰተዋወቅህ ቻናሎንማሻአላህህ
ጀምየ እናመሰግናለን በቃ ተጋቡ ሰርግ አምሮናል
😅😂ቱ
የችዉ ከፈ ክክክክክክክክ
@@ኡሙፉአድቲዩብ ምን ላርግ ቢጋቡ መልካም ነው ብየ ነው
ደግአረጉህ የኔምጥያቄነበር መግቢያላይመጨረሻሳይነው የተረዳሁት ኮሜቶች እደሚጠይቁጠብቄነበር ከ😅😅😅
🎉🎉
አይሆንም ትክክክል
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤🎉🎉
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኔን ከባሌ አስታርቁኝ እሷንም አስታርቋት ማሻ አላህ ልጇንም አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስላት
አሏህያስታርቅሽ ውድ እኔ ባስታርቅሽ ዴስይለኝል ባቅሽ እኔባሌጋርስጣላ እኛውነንጅምንታረቀው
Walikum selam werahmetulahi weberekathu
በርታ
አተንም እሶንሜ ሰብ አርጌለሁ በርቱ
😂አረ ሀዩየ😂😂😂 የወንዜ ልጂ በቃ አማች አገኘን😂😂😂😊😊
እሲ ወሎየእት እሱስ
😮😂😂😂😂ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀም እኳን ሰላም መጣህ ወድም እኔም ስከፍት እደምታስደምረኝ ተስፋ አለኝ እዳረሳኝ አደራ የ3አመት ደበኛህነኝ ከባሏ ትታረቅ እደኔ ሀሳብግን ኮመቶች የስራችሁን ቢደወ ብሰራ ታስለቅሱኝአላችሁ እርግጠኛነኝ
አብሽሪ ኢንሻአላህ
@jemalmd ይበሽርክ አሏህ ፊል ኸይር ዩቱቡን ኮዱን አስተካክየ ነግረሀለሁ ኡም ፊርዶስ ወይም ጠይባ ነኝ ዳረሳኝ
@@jemalmd ጀማል እሲቲ ለኔም ወጉ ይድረሰኝ አስተዋውቅልኝ ተው. ግን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ሳላደቅህ አላልፍም ሀቂቃ
ልጁ አጀቴነው የበላኝ የኔም ልጅ አባቱ የት ነው በሉ አይጠይቅም አይናት
ሀያትንአግባት
እሽ ታዛዥ ነኝ መርሀባ
9አጥብቻት ቸግሮኝተለያሀት እናቴ ነይ ትለኛለች አሁን ግን ሀሳቤኔ አላሳካሁም ገና ልግባ አልግባ የዋለልኩነዉ ሁለትወር ቀረኝ ጠለቤ😢ሠለሏሁአለይሂወሰለም
ኢንሻ አላህ እኔም ወር ከሀያ አምስት ቀን ቀረኝ
@halewyatube ዱባይ ነሽደ ባድ እንህድ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት አዎ ዉዴ በነሱ የአዲስ አመት ቀን ያበቃል ኮንትራቴ ኢንሻ አላህ አብረን እንሄዳለን
አይተሻትተመለሺ
አይተሻቸው ተመለሽ ውደ
ትክክክክልወንድሜ
ድነገጠኩ
😢😢😢ሆደን አባባሀዉ እኔም የአራት አመትልጅ አለችኝ አባቷንም እኔንም አታ ከናቴጋናት አሁግን ልገባነዉ ናፍቃኛለች ኡፍፍፍፍ ድህነት የስራህንይስጥህ
@@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት የኔ እህት አኔም አዳች ነኝ ግን አሁን ነው የመጣሁት 😥😥😥
@@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት አይዞሽ ትንሽ ስሬ
@TabiAhmad-n4c አደኛ ከመጣሁ ጀምሬ ጦርነትነዉ አሁደሞ አፍ ፈታለይ እናቴ ነይ ስልክ ይዘሽልኝ ትለኛለይ ሆደ ባባ ሰወቸደሞ ፍቃድ አይሰጡም ከሰራሽ ስሪ ከሀድሽ ህጅነዉ ህጋቸዉ ብቻ እግድህ ደህና ልጨርስና አላህ ያለዉ የሆናል ኢንሽአሏህ
Abshiri wude ❤😢
@KM-qx3wq መርሀባ አላህ ይበሽርኩምፊልኸይር
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊ماشاءالله تبارك الله
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ለመዳርማ፣አደኛንን፣እኛ፣አዳዳሪ፣ሆነን፣ቀረንጅጅ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆ግን፣ጀማል፣መሻአላህ፣አስተዋይ፣ሰከን፣ያልክ፣መልካምነህ፣ሚስትህ፣የተመረቀችናት፣በአሁኑ፣ሰአት፣ሰከን፣ያለወንድ፣ወስነው፣ግደሞ፣ታሳዝነኛለህ፣ለምን፣???????እላቅም፣ብርታ።
ልጁ የመነዉ አበቱ መነዉ በሀለለ የተወለደ ከሆነ ጡሩ ነዉ በል እፈልግለተለዉ ትደረ ከፈለገች ትግቶክ አይቸተለዉ
You are Amazing man
You see that Turtles Jezakum Allah khair
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ያበደ እርእስ😂
احسنت والله والله العظيم انك رجال
😂😂😂😂😂 እህ
ማሻአላህህህህ🎉🎉
ሀያት ጀግንነቷ እዳለሆኖ ልጁግን 10ዓመትሙሉ ሳኡድ መኖሩ ለልጁ ትልቅ ተፅኖ ይፈጥራል ያማለት አድገው ሲገቡ ቋንቋም አየሩም ለመልመድ በጣም ይቸገራሉ።በጣም ብስቁልቁልነው የሚሉት በህፃንነታቸው ሲለኩ ግን ለምግብም ለአየሩም ለቋንቋውም ብዙም አይቸገሩ አቡድ አሁን በህፃንነቱ ቢላክ 3 ዓመት ኬጂ ተምሮ ተመርቆ አሁንላይ4ተኛ ክፍል መሆንነበረበት
ወንድሜ ውነት ነወ ኋላ እኮ ይቆጫል ልጅህ በእቅፍህ ካላደገ
ماشاءالله تبارك الله
ቅመሞችየ ለናተ አታቁም እጅ ማጋባት ማፍታት መደበኛ ስራችን 😂አዴርግነዋል የደመውዙ ነገር ግን🙊🙆🙆🙇🙇💃😂😂😂
ልክነህ ልጆች ይናፍቃሉ የኔልጂ 3 አመቱነው ግን የጠየቀኝ ጥያቄ የትነው ያለሺው ለምን ትቸው እደ ሂድኩጠየቀኝ😢😢😢 በጣም ገረመኝ
Mashi allah jime allah ychimerlhi🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤dmerung Wdochi 😢😢😢
እኔን አስጣርቁኝ6 አመቴነው ከተራራቅን ልጄ ብቻነውእያደገችነው
Mama tube
Mama tube
Mama tube
Astewawqlat please???
Jzkum Allah Khairen!