የተድቦለቦለ ድንች በዶሮ ኦቭን የሚገባ(ኩራት በጣጠስ ብል ድጃጅ)potato balls with chicken

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2018
  • ለድንቹ
    ድንች
    ጨው
    ቅቤ
    ቁንዶ በርበሬ
    ቺዝ
    ለዶሮው
    የዶሮ ስጋ
    ዘይት
    ቀይ ሽንኩርት
    ነጭሽንኩርት
    ቺሊ ፍሌክስ
    ጦስኝ(ዛተር)
    ቁንዶበርበሬ
    ከሙን
    የዝንጅብል ፓውደር
    ጨው
    ካሮት
    የፈረንጅ ቃርያ ቀይ ቢጫ አረጓዴ
    የስጋ መጥበሻ (ሮዝመሪኖ)
    ለበሸመሌ ክሬም
    ቅቤ
    ዱቄት
    ወተት
    ቁንዶ በርበሬ
    ክሬም
    ጨው
    ሞዘሬላ ቺዝ

ความคิดเห็น • 135

  • @yalmehabcon6083
    @yalmehabcon6083 5 ปีที่แล้ว +29

    ማስተማር በጣም ትችያለሽ ያውም ከርጋታ ጋር የምታስተምሪው ለሠው በሚገባ መልኩ ነው እናመሠግናለን በርቺ

  • @nafesaglovely2190
    @nafesaglovely2190 4 ปีที่แล้ว +2

    ወው ምርጥ በለሙያ ነሽ በዘለይ ድምፅሽ ደስ ይለል ትምርትሽ ሁለ ይጋበል በቀለሉ የኔ ቆንጆ

  • @user-so8fg9xv2y
    @user-so8fg9xv2y 5 ปีที่แล้ว +30

    ባለሙያ ነሽ በዛ ላይ ፍጥነትሽ ለማየት አይሰለችም አድናቂሽ ነኝ

  • @guniydtub3029
    @guniydtub3029 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ሙያ አለሽ በርቺ

  • @user-jn3qz4uq2r
    @user-jn3qz4uq2r ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምረጥምግብነዉ በረች

  • @messidesta8429
    @messidesta8429 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ባለሙያ ነሽ እኔ ካንቺ ብዙ ተምሬለሁ አመሰግናለሁ

  • @leyalinamohammed596
    @leyalinamohammed596 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ምግብሽ ጣፋጭ እንደ አንቺ እርጋታሽ ስወደው

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆጆ ነው ማር

  • @user-rf5gn2ib8g
    @user-rf5gn2ib8g 5 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ ዛሬ ቀን ይህን ሰርቸ በጣም ወደውታል ሰወቸ በርች እቴዋ

  • @user-oe7zz6gh6u
    @user-oe7zz6gh6u 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰርቸው ነበር ማሻ አላህ አድናቂሽ ነኝ በርች

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @lijinet
    @lijinet 5 ปีที่แล้ว +2

    That’s looks yummy 😋

  • @masaimasai793
    @masaimasai793 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @emebetseifu3840
    @emebetseifu3840 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው ምወደው

  • @fetihussen6988
    @fetihussen6988 5 ปีที่แล้ว +4

    ያንችን ስራዎች ቡዙዎቹ ባቃችውም አስራራችው ግን ደስ ስለምትይኝና አንዳንዴም ለየት ያለ ነገር ስላምታመጪ በጣም ነው ደስ ምትይኝ ብትችይ መፃፍ ብትፅፊ ብዬ አስባለው ምቾትሽ ከሆነ ስላምሽ ይብዛልን በርቺ

  • @fatumafatuma6741
    @fatumafatuma6741 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን

  • @user-bo2vx3co2e
    @user-bo2vx3co2e 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣሺ እህት
    እናመሰግናለን ባለሙያ ነሽ 😘😘

  • @rabiabintmohammed5089
    @rabiabintmohammed5089 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ልዩ. እሄንኳን መዳም አስተምራኛለች. በጣም ይጣፍጣል. የኔ መዳም ግን ጥቅል ጎመን ትጨምራለች

  • @user-it2gg6yx6j
    @user-it2gg6yx6j 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ልዩ ነሽ

  • @be8cab
    @be8cab 5 ปีที่แล้ว

    Looks good thank you for sharing.

  • @meskiyeenulij7824
    @meskiyeenulij7824 5 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እህታችን ደስ ይላል ለማየት አይሰለችም

  • @user-jb9lz3dd8w
    @user-jb9lz3dd8w 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጎበዝ ነሽ ስታስተምሪ ደስ ይላል

  • @rokayaismaiil9616
    @rokayaismaiil9616 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን♥♥

  • @sskk7342
    @sskk7342 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ በርቺ ❤❤

  • @user-dg4ny1qs1d
    @user-dg4ny1qs1d 4 ปีที่แล้ว

    ጉበዝ

  • @rimmedia6333
    @rimmedia6333 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያ ነሽ ማሻአላህ

  • @user-bp1pn2sx4c
    @user-bp1pn2sx4c 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @user-mw6ml8jq7j
    @user-mw6ml8jq7j 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂሽ ነኝ እጅሽ ይባረክ

  • @user-zc7mj3wq6m
    @user-zc7mj3wq6m 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው አመስግናለው

  • @user-se9cb3gu5x
    @user-se9cb3gu5x 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ደሞ ሲገባኝ ትምህርትሽ

  • @yihonalstyle
    @yihonalstyle 5 ปีที่แล้ว

    Betam arif newu

  • @youtubeyoutube6019
    @youtubeyoutube6019 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት ጥሩ ባለሙያ ነሽ

  • @user-sh5qf5rf2d
    @user-sh5qf5rf2d 5 ปีที่แล้ว

    ማር ነሽ እናመስግናለን ጥሩ ሙያ እያሳየሽን ነው

  • @tigeassefa9094
    @tigeassefa9094 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 🙏

  • @user-bq3zo8dt3t
    @user-bq3zo8dt3t 5 ปีที่แล้ว

    መሻላህ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @Tube-vh6ot
    @Tube-vh6ot 5 ปีที่แล้ว +5

    መፀሀፊ ብትሰሪ ገዢቱ አንደኛ ነበርኩ አገር ይዤ ለመግባት እፈልጋለው

  • @user-bp6iz4wm4o
    @user-bp6iz4wm4o 5 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ዩቱብ ላይ ከማየው ሁሉ አችን ወድጃለው ባለ ሙያ ነሽ

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ መሻአላህ

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 ปีที่แล้ว +2

    *እናመሰግናለን ውዴ የገና ፆም ገባ የፆም ምግቦች እንጠብቃለን እንደተለመደው የኔ ባለሙያ*

  • @user-pc7jy2ho4v
    @user-pc7jy2ho4v 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @najibaahmedin4440
    @najibaahmedin4440 5 ปีที่แล้ว

    Mashallah eselem edik

  • @user-rh4wg9cs3b
    @user-rh4wg9cs3b 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዮየ

  • @user-ou4vo7sz1q
    @user-ou4vo7sz1q 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኛውዲ በርች

  • @aasa1061
    @aasa1061 5 ปีที่แล้ว

    Ine betam betam keminegirish beyal yemoyashi adinaqi neng

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z 5 ปีที่แล้ว

    Tsom sifeta enmokrewale ejish ybarek enamesegnalen

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 ปีที่แล้ว +1

    ሞያ በሞያ ልታረጊን እኮ ነው አመሰግናለው

  • @user-vd5mr3kk6y
    @user-vd5mr3kk6y 5 ปีที่แล้ว

    እናማስግናለን

  • @user-jl1kf5jr6l
    @user-jl1kf5jr6l 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣሽ

  • @mahletkinfe870
    @mahletkinfe870 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ እህት ባለሞያ ነሽ

  • @azizajemal4788
    @azizajemal4788 5 ปีที่แล้ว

    Not only you are a good cook but you also know how to teach ……my sister you are wonderful Mashallah!!

  • @gfaaanagfaaana9663
    @gfaaanagfaaana9663 5 ปีที่แล้ว

    በርች እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው
    የገና ጾም ገብተል። እስኪ የጾም ምግቦችን። እንጠብቃለን

  • @lolalove4720
    @lolalove4720 5 ปีที่แล้ว

    MASHA ALLAH ALLAH YEHFEZEHA 👌😍ZARE LEJE SERTAW NEBER BE AFIA TESELEM AIADI 👌❤
    KEMEM HULUM BAINOREWEM KEMUN & KOZBERA NASHEF KE FELFEL ASWED GAR BEKI NEW

  • @amenaaamenaa2662
    @amenaaamenaa2662 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል እህት እደው ሞያ አስተማርሺን ቆንጆነው እምሰሪው ሁሉ ማር ነው

  • @user-zu9rw1dh5i
    @user-zu9rw1dh5i 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነው እምትመቺኝ ከቪድዮሽጋ ሙዚቃ የለ ድምፅሽ ልስልስ ያለ ብርቺልን አሁን የቀረው ባል ነው ሞያ አስተምረሽናል

  • @tadelufikadu4125
    @tadelufikadu4125 5 ปีที่แล้ว

    👍

  • @ansha1244
    @ansha1244 4 ปีที่แล้ว

    እነመሠግነለን ማረ እንዳዉ ሰወድሸ

  • @frehiwotdinki6685
    @frehiwotdinki6685 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነውየምእናመሰግነው ከቻልሽ ጣፋጭ ምግባችን ማለቴ እስዊት

  • @deintube5061
    @deintube5061 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ በደንብ ነው እሚገባን

  • @user-cm5vn6wt9v
    @user-cm5vn6wt9v 5 ปีที่แล้ว

    Thank you mare

  • @user-ew4yh5ml5b
    @user-ew4yh5ml5b 5 ปีที่แล้ว

    መሻአላ በርች እህት

  • @selamawoke93
    @selamawoke93 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @YeHaniTube
    @YeHaniTube 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ መጣሽ

  • @semiraahmed6849
    @semiraahmed6849 5 ปีที่แล้ว

    Wowww gen qibehu yagrechin new wys ..

  • @solllove8475
    @solllove8475 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህት አለም ሁሉ ጊዜ እከታተልሽ አለው የምትሰሪው ስራ በጣም ደስ ይላል እህት አለም እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን ።
    የጠላ አሰራር በተምር አስተምሪኝ። እህቴ

  • @seadamohammed972
    @seadamohammed972 4 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቅመም ስወድሽ

  • @happyfamilym1931
    @happyfamilym1931 5 ปีที่แล้ว

    Creamu men ayinetu new heavy cream ale wipe cream ale yetegnaw new?

  • @user-le8bd3qx4s
    @user-le8bd3qx4s 5 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ እኔ እሠራዋለሁ

  • @jamilamohammed9725
    @jamilamohammed9725 5 ปีที่แล้ว

    enemaseganlen mar 💚💛❤

  • @enateewedshalehu8735
    @enateewedshalehu8735 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen ehit eruz meri be arebgna midnaw?

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ አሁን አሁን አለኝ የተባረከ ይሁን

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 4 ปีที่แล้ว

    አድናቂሺነኝ አይሰለችም ፈጠንያለነው

  • @user-zc8jz2kv4r
    @user-zc8jz2kv4r 5 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን እህት ግን ክሬም የልሽው አልገባኝም ።በመጀራሻ የጨማርሽው ጊሽጣ ነው ወይስ የምግብ ክሬም ??

  • @user-gz1rx2gr9l
    @user-gz1rx2gr9l หลายเดือนก่อน

    ወላሂሁለየየምሠራያቺየምሠሪውነሁሉምቆጆነውበጣምአመሠግናለሁ እኒግአድሥነኝግንበጣምነውየወደዱት❤❤❤

  • @user-cp6xf6sb4d
    @user-cp6xf6sb4d 5 ปีที่แล้ว

    ታሰለም የዴንክ መሸአለህ አለክ

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያነሺ የዲሮዋን መዳሜን አስታወሺኝ አሁንቱስ ሆዲይፋጀው

  • @azizaaytak2409
    @azizaaytak2409 5 ปีที่แล้ว

    ቡሀላ ላይ የጨመርሽው ክሬም ግሽታ ነው ወይስ ምንድን ነው?

  • @hopehope1810
    @hopehope1810 5 ปีที่แล้ว

    What kind of cream.?

  • @fritafikir6654
    @fritafikir6654 5 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for the video but when you make bashemele cream you put butter,flour, milk ,black pepper and salt after you turn off the stove you said you put cream I got confused here what kind of cream you used is that cream chesse or heavy cream? Pls let me know I Wana make it

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  5 ปีที่แล้ว

      all purpose cream i use hear thay call it gishita(ጊሽጣ) in arbic

  • @user-tc8qr2no7c
    @user-tc8qr2no7c 5 ปีที่แล้ว +1

    ሞዘሪላ ቺዝምንደ ነዉ plase

  • @mekdesayalew3397
    @mekdesayalew3397 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ባለሙያ

  • @emanethiopa2818
    @emanethiopa2818 5 ปีที่แล้ว

    ክሬም የጨመርሽበት ጌመር ማለት ነው

  • @user-oi6wh1dv6f
    @user-oi6wh1dv6f 5 ปีที่แล้ว +7

    እናመሠግናለን በርችልንማር
    ስሙኝማ የሴቶችስልጣንእየበዛነውወደሀገርቤትሂጄ ብማር ምንትሉኛላችሁ😜😜😜

    • @user-zu9rw1dh5i
      @user-zu9rw1dh5i 5 ปีที่แล้ว

      ምክሪ ኪኪኪኪኪ

    • @user-oi6wh1dv6f
      @user-oi6wh1dv6f 5 ปีที่แล้ว

      @@user-zu9rw1dh5i
      ከመዳምጋር እየተመካከርኩነው😍

  • @user-qo5dg4un1w
    @user-qo5dg4un1w 4 ปีที่แล้ว

    የጨመርሽሁ ክሬም ስሙ ምንድነው ማሬ

  • @user-ii1ew2ef4g
    @user-ii1ew2ef4g 3 ปีที่แล้ว

    ክሬም ያልሽው አልገባኝም ሱሙን ብትነግሪኝ ውዴ

  • @loveismilkbutnotderink8385
    @loveismilkbutnotderink8385 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ ስንቱን አድሎሻል ማሻ አላህ ባለቤትሽ እድለኛ ነው እኔ ምላቹ ለረመዳን ምንክል ጊዜ ቀረው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    ቅቤው የኛ አገር ነው ወይስ

  • @emu88
    @emu88 5 ปีที่แล้ว

    Carrotun bemnden new yeketefeshewo? it looks good

  • @user-tm2od4vt3y
    @user-tm2od4vt3y 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን እውስጡ ነው የምጠቀልለው ዶሮውን እመሰግናለሁ ለትምህርትሽ

  • @zuzunegyabatelij5647
    @zuzunegyabatelij5647 5 ปีที่แล้ว

    waww betam new mitaftewu enam Instagram lay ayca sercewu neber betam new yewededkut

  • @rebiyamohammad6658
    @rebiyamohammad6658 5 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነሽ እና አድናቂሽ ነኝ ባለፈው ጠይቄሽ አረብ አገር ነኝ ብለሽኛል ማር በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ የት አረብ አገር ነው ምክናቴን እነግርሽ አለሁ ግን አቺ መጀመራያ ንገሪኝ ማር ከይቅርታ ጋር

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 5 ปีที่แล้ว

      እርግጠኛ ነኝ ሳአውዲ ነች ከምግቦ አሠረር ከተረደሆት

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  5 ปีที่แล้ว +1

      ለግዜው ሚዲያ ላይ መግለፅ አልፈለኩም እኔ እራሴ በቅርቡ ይፋ አደርጋለው

    • @user-vb3ep4cj4c
      @user-vb3ep4cj4c 5 ปีที่แล้ว

      ምግብ ቤትmy restaurant እንጠብቃለን

  • @user-sk7mh8wp2q
    @user-sk7mh8wp2q 4 ปีที่แล้ว

    በአተክልት መሆን አይችልሞይ እህቴ መዳም ቤት ዶሮ ውድ ነው

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z 3 ปีที่แล้ว

      ደሞ እማዳቤት ዶሮ ውድ የሆነው ከመቸ ጀምሮነው

  • @user-jb9lz3dd8w
    @user-jb9lz3dd8w 5 ปีที่แล้ว

    አንድ ጥያቄ አለኝ ክሬም ማለት የሚገዛው የርጎ ክሬም ነው?

    • @salamalaikum4086
      @salamalaikum4086 5 ปีที่แล้ว

      ልእልት የኢትዮጵያ ክሬም ቀዩ መኮረኒ በሽሜል ስትሰሪ የምትጨምሪው ነው

  • @firdod1648
    @firdod1648 5 ปีที่แล้ว

    በደብ አውቀዋለሁ ይህን አሰራር

  • @seadamohammedseid6403
    @seadamohammedseid6403 4 ปีที่แล้ว

    ችዝ ማለት ምን ማለት ነው?
    ከድንቹ ጋር ለማዋሃድ ቂቤ ካላገኘንስ ምን እናድርግበት?

    • @madinamadina1065
      @madinamadina1065 4 ปีที่แล้ว

      ረጅምነገርነዉሞዞሮላይባላልአረብቤትአለ

  • @SamsungA-zs2wb
    @SamsungA-zs2wb 3 ปีที่แล้ว

    Yena. Mara. Ejshen. Yebarklshi. Eroze. Merewn. Yembalew. Negeree. Balagewse. Baladergewse. Cheger. Yelewmi

  • @user-ry9nw8dc4k
    @user-ry9nw8dc4k 3 ปีที่แล้ว

    ባለሙያሴት

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x 5 ปีที่แล้ว

    የጠቀሸቻው ቅመሞች በቤቱ የለም የአለው ከሙንና ኩርኩም ነው የለቅመም መሥረት አይቻልም?

    • @user-mw6ml8jq7j
      @user-mw6ml8jq7j 5 ปีที่แล้ว +1

      ማስገዛት ነዋ

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 5 ปีที่แล้ว

      @@user-mw6ml8jq7j ምን አገባኝ እነሱ ከአልፈለጉ እኔ ጉዙ ምለቸው

    • @user-mw6ml8jq7j
      @user-mw6ml8jq7j 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ግን ስራዬ ምግብ ስለሆነ የሚያስፈልገኝን ነገር ሁላ ነው ማስገዛቸው
      ይቅርታ እንደኔ ስላየሁሽ ነው

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  5 ปีที่แล้ว +1

      ዶሮውን ስታቁላይ አንቺ ቅመሺው እና አሪፍ ጣም ካለው መስራት ትቺያለሽ ሁሉም ቢኖረው ይመረጣል

  • @tube-xi5ot
    @tube-xi5ot 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አርብ ሀገር ያለነው ብዚህ ሀገር ቅመም ስም ከኢትዮጵያ ቅመም ስም ጋር እያርሽ ነገርሽናል ከልብ አመስግንሽ አለሁ
    ቀጥይበት
    የስጋ ምጥበሻው ስም በአርበኛ ምንድነው
    ሌላ ቅቤ ያገራችን ለጋ ቅቤ ይመስላል ይሄን ካላገኝን መስራት እችላለን እዴ
    *ሱብሀን አላህ አስሪይ ድንች ብዙ ስላለን እዳይበላሽ በሱ የሚስራ የምታውቂ ከሆነ ብላኝ ነብር አሁን አገኝሁ ባይገርማችሁ እደ ኳስ የሚድቦለቦል ነብር ያለችው *

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  5 ปีที่แล้ว

      ያበሻ ቅቤ ሳይሆን ዝብዳ ነው

    • @tube-xi5ot
      @tube-xi5ot 5 ปีที่แล้ว

      @@myrestaurant9560 ጥያቄ የን ስለመለሽልኝ ከልብ አመስግናለሁ ኢሻአላህ ስርቺ እነገርሽ አለሁ ውጤቱን

  • @user-cd8og8np2o
    @user-cd8og8np2o 5 ปีที่แล้ว

    ድንች አልወድም
    ለራሴ ድንች ነኝ

  • @user-mw6ml8jq7j
    @user-mw6ml8jq7j 5 ปีที่แล้ว

    ውድ እህቶች ሪያድ ያላችሁ በቅርቡ ለመግባት ያሰባችሁ ካላችሁ አደራ አንድ ላይ እንግባ ብቻዬ እስር ቤት መግባት ፈራሁ

    • @firdod1648
      @firdod1648 5 ปีที่แล้ว

      ع زي እኔ አለሁ

    • @user-mw6ml8jq7j
      @user-mw6ml8jq7j 5 ปีที่แล้ว

      ኧረ በአላህ ቁጥር እንለዋወጥና እናውራ