ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ትክክል ነው ኢትዬጵያ እና ኢትዬጵያዊነት ሚስጢር ናቸው የሚገለፀው በትክክለኛ የእምነት ጉዞ ላለ ሰውና፣እግዚአብሔር ለፈቀደለት፣ለመረጠው፣በኢትዬጵያዊነቱ ለሚኮራ ሰው ነው በጣም እንወድሀለን እረጅም እድሜ ያድልልን፣የመላዕክት ጥበቃ አይለይህ
ኢትዮጵያዊነት ምስጢር ነው! እጅግ ግሩም እውቀት እና ትንታኔ ነው:: ሌሎቹ ያከበሩን ነገር ግን እራሳችንን የናቅን ነን: ያልተገለጠልን ነን:: እናመሰግናለን ወንድማችን::
አገሬ በእምነት ፀንተው ልጆችሽ ትንሳኤሽን ያሳየኝ በተስፋ እጠብቅሻለሁ ።💚💛❤"ሰው የመሆን ትልቅ ልእልና" ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ በደንብ ገልፀኸናል ሁነን ለመገኘት ያብቃን እንደ እንስሳ የቆጠሩንም ፍርዳቸውን ውይይት💚💛❤💚💛❤👏
ወጊዜ ለኩሉ ለዚህ ወቅት ሚስጢር የሚገለጽበት ለክብር የቀረብንበት ጊዜ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋህን አብዝቶ በከፍታው ያገናኘን
የሀገሬን የኢትዮጵያን የትንሳኤዋን ብስራት ለመንገር ልበ ብርሀን ሆኖ መፈጠርና መመረጥ እንዴት መታደል ነው::እኛ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በዋዜማው ወቅት በብዙ የህመም ስሜት ውስጥ ሆነን ብንሰቃይም ; ኢትዮጵያ ከተፃፈላት የታላቅነት እጣ-ፋንታዋ የሚያስቀራት የለም::ሁላችንም እንደየስጦታችንና እንደየአቅማችን በዙሪያችን ያሉትን በማንቃትና በማሳወቅ በማፅናት የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ:: ስላቀረባችሁልን ደስ የሚል መረጃ ከልብ አመሰግናለው; ፈጣሪ ይባርካችሁ:: እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን; የመጣብንን መከራ ያሳልፍልን; ለሀገራችን ትንሳኤ ሳንጎድል ያድርሰን :: አሜን::🙏🙏🙏💚💛❤️
ለካ የምሰራቸው ፊልሞች የምወዳቸው ለምን እደሆነ የገባኝ አሑን ነው የእውቀት ባለቤት ነህ እናመሰግንሐለን ረጅም እድሜ ይስጥሆ
ደሞዛችን የትንሳኤው ብርሀን ላይ አብሮ ያድርሰን፡፡
✔❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤✔ ✔እዉነቱ ይሄ ነዉ✔💟የተሰወረችዉን አጥብቀን እንፈልጋት💟✔ኢትዮጵያዊነት የጠራ ሰብዕና ባለቤት መኾን፥ የሰውነት ከፍታ ጥግ መድረስ ነው✔ከቋንቋ ከነገድ ሁሉ የተዋጀነው ለፍጹም ሰዉነት ጥበብ ነው!✔ኢትዮጵያኮ መለኮት ያሰባት ሰዉ የመሆን ርዕዮተ ዓለም ናት ።❤ጌታ ባንድ ወቅት ጓደኞቹን ሲያስተምራቸው እንዲህ ይላቸዋል❤✔ " እንደ እባብ ልባም፡ እንደ ዕርግብ የዋህ ኹኑ '' በሌላ አገላለፅ ኢትዮጵያዊ ኹኑ ነበር ያላቸው።✔አው ኢትዮጵያዊ ማለት የልባምነትን ጽንፍ ከየዋህነት ጽንፍ ጋር አስማምቶ በአንድ ሰብዕና የሚገለፅ ሰው የመሆን ጥግ፣ የጠራ ሰብዕና ባለቤት መኾን ነው፡፡ .ሰምተኸው አልያም አንብበኸው ይሆናል፡በአንድ ወቅት ዣንሆይ ለጉብኝት ውጫገር ( ?) ይሄዱ ና አንድ ያገሬው ጋዜጠኛ፡"ዣንሆይ... ለርሶ ኢትዮጵያዊነት ማለት ምን ማለት ነው?'' ብሎ ቢጠይቃቸው ምን ቢሉት ጥሩ ነው?"ኢትዮጵያዊነት ኩሩህነት (=ልባምነት) እና የዋህነት ማለት ነው" ነበር መልሳቸው፡፡በዚህ መልሳቸው ግራ የተጋባው ጋዜጠኛም፡"እንዴ ግርማዊነትዎ እኚህ ሁለት ነገሮችኮ እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ ባህርያት ናቸው፡፡ ሁለቱንም መኾን እንዴት ይቻላል ?"" አየህ አንድ ኢትዮጵያዊ ገበሬን ብትወስድ፡ በንግድነት ድንገት እቤቱ ብትሄድ ያለውን ሁሉ አቅርቦልህ አብልቶህ አጠጥቶ፣ እግርህን አጥቦልህ፣ ሲያበቃ ላንተ አልጋውን ለቆልህ ለራሱ ግን እመሬት ላይ ይተኛል- ይህኸ ነው ትህትናው፡፡.ታድያ ይህኸ ትሁቱ ገበሬ ድንበርን አልፈህኸ ብትመጣበት ባገሩ፣ በርሰቱና በሚስቱ አይደራደርም፡ ጠላቱን አርበድብዶ ራሱን ሚስቱንና አገሩን የሚያስከብር ኩሩህ/ልባም ነው" ነበር ያሉት።እኛ ግን ይህችኛዋን ኢትዮጵያ ዛሬ እናውቃታለን?አዳኙና ታዳኙ እንደየ ግላዊ ባህርያቸዉ ረክተዉ ፣ ባንድነትም ተስማምተዉ የሚጠለሉባት በኖህ መርከብ ምሳሌ የተተረከችዉን ሰብዕናን ኢትዮጽያን እናዉቃታለን ወይ?እኔ ግን እላችኋለሁ ማንም ልባም እንደ እባብ፣ ትሁት እንደ ርግብ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ነኝ ለማለት አይድፈር ፣ ኢትዮጵያንም አውቃታለሁ አይበል፡፡💟ይልቁንስ የሰው ዘር ኹሉ ሊያገኛት የሚሻት ሰው የመሆን ጥግ ፥ የጠራች ሰብዓና እንደኾነች አውቆ/ተምሮ ዜግነቷን ለመቀበል ተስፋ እያደረገ ሰው ለመሆን ይትጋ፡ ሰውነትን በአስተሳሰብ ለመልበስ ስንተጋ ከቋንቋ ከነገድ ተዋጅተን ለሰውነት ጥበብ እንበቃለን። ነጭ ጥቁር ሳይል ለሁሉም የምትሰጥ ዜግነቷን እንቀበላለን! 🙏
ድቅ ሰው ከእናተ ነው ኢትዬጵያን ማየት የምፈልገው ግሩም ነው ወንድሜ በርታ
ቃላት አጣሁልህ ወንድማለም
🇨🇬🇨🇬🇨🇬 እጅግ በጣም ነው ማከብርህ በተለይ ያንተን ፊልሞች ደጋግሜ ነው ማየው። 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ደሞዜ ምርጥ ሰው ❤️
እግዚአብሔር ይመስገን የድሮ ኢትዮጵያውነት ኩራት መንፈሳዊነት ጸጋ እና በረከት ሰላምና ፍቅር እንዲሁም አንድነታችንን ዓለም ያውቀዋል ግን አሁን ያንን እናዳናገኘው የዳቢሎስ የግብር ልጆች በዘር በቋንቋ ያባሉናል። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን።
ክብረት ይስጥልን !!!
እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡
betam mirt tintane new
በጣም ትክክል
ወይ ኢትዮጵያ አሁን የመናፍቅ አብይ መጫውቻ ሁነች በዲያቆን ዳንኤል ክብረት አጋዥነት ግን ለሁሉም ጊዜ አለው
This is the Answer for our country's to solve the problems
ደሞዝ ማብራሪያው አይጠገብም። እስቲ በደንብ ጊዜ ሰጥተኽው ያብራራልን
መዝጊያው ወሳኝ መልክት, ...አብዛኞች ስላልታጋዛ ያን ስሜት ልንረዳው አንችልም "እድለኞች ሆነን" የሽግግሩ ዘመን ዞረን መጣንባት አስራ ስድስት / አስራ ዘጠኝ ዓ ም, ...እግዚአብሔር በመጻፉ ዝምታውን የሰበረበት ዓመት ቀይ መስመሩ ታልፎ የባከነም አራት መቶ አመትም ከደቂቆች ቀርቶ ዖል አጀማመሩን አይት የነገ ሰው ይበለን ...
demoz mirt sew
True
እባካችሁ ለዘረኞቹ እንደትምህርት ሰአት ተሰጥቶአቸው ቢማሩ ነገሮች ከመሆን ወደዋላ አይመልሱትም ኢትዮጵያ በርግጠኝነት ለአለም እረፍት የሆነ ሐሳብ ታመጣለች ይብላኝ ባልመረጡት ዘር ለሚያብድት
በጣም ትክክል ነው ኢትዬጵያ እና ኢትዬጵያዊነት ሚስጢር ናቸው የሚገለፀው በትክክለኛ የእምነት ጉዞ ላለ ሰውና፣እግዚአብሔር ለፈቀደለት፣ለመረጠው፣በኢትዬጵያዊነቱ ለሚኮራ ሰው ነው በጣም እንወድሀለን እረጅም እድሜ ያድልልን፣የመላዕክት ጥበቃ አይለይህ
ኢትዮጵያዊነት ምስጢር ነው! እጅግ ግሩም እውቀት እና ትንታኔ ነው:: ሌሎቹ ያከበሩን ነገር ግን እራሳችንን የናቅን ነን: ያልተገለጠልን ነን:: እናመሰግናለን ወንድማችን::
አገሬ በእምነት ፀንተው ልጆችሽ ትንሳኤሽን ያሳየኝ በተስፋ እጠብቅሻለሁ ።💚💛❤"ሰው የመሆን ትልቅ ልእልና" ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ በደንብ ገልፀኸናል ሁነን ለመገኘት ያብቃን እንደ እንስሳ የቆጠሩንም ፍርዳቸውን ውይይት💚💛❤💚💛❤👏
ወጊዜ ለኩሉ
ለዚህ ወቅት
ሚስጢር የሚገለጽበት
ለክብር የቀረብንበት ጊዜ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
ጸጋህን አብዝቶ በከፍታው ያገናኘን
የሀገሬን የኢትዮጵያን የትንሳኤዋን ብስራት ለመንገር ልበ ብርሀን ሆኖ መፈጠርና መመረጥ እንዴት መታደል ነው::እኛ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በዋዜማው ወቅት በብዙ የህመም ስሜት ውስጥ ሆነን ብንሰቃይም ; ኢትዮጵያ ከተፃፈላት የታላቅነት እጣ-ፋንታዋ የሚያስቀራት የለም::ሁላችንም እንደየስጦታችንና እንደየአቅማችን በዙሪያችን ያሉትን በማንቃትና በማሳወቅ በማፅናት የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ:: ስላቀረባችሁልን ደስ የሚል መረጃ ከልብ አመሰግናለው; ፈጣሪ ይባርካችሁ:: እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን; የመጣብንን መከራ ያሳልፍልን; ለሀገራችን ትንሳኤ ሳንጎድል ያድርሰን :: አሜን::🙏🙏🙏💚💛❤️
ለካ የምሰራቸው ፊልሞች የምወዳቸው ለምን እደሆነ የገባኝ አሑን ነው የእውቀት ባለቤት ነህ እናመሰግንሐለን ረጅም እድሜ ይስጥሆ
ደሞዛችን የትንሳኤው ብርሀን ላይ አብሮ ያድርሰን፡፡
✔❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤✔ ✔እዉነቱ ይሄ ነዉ✔
💟የተሰወረችዉን አጥብቀን እንፈልጋት💟
✔ኢትዮጵያዊነት የጠራ ሰብዕና ባለቤት መኾን፥ የሰውነት ከፍታ ጥግ መድረስ ነው
✔ከቋንቋ ከነገድ ሁሉ የተዋጀነው ለፍጹም ሰዉነት ጥበብ ነው!
✔ኢትዮጵያኮ መለኮት ያሰባት ሰዉ የመሆን ርዕዮተ ዓለም ናት ።
❤ጌታ ባንድ ወቅት ጓደኞቹን ሲያስተምራቸው እንዲህ ይላቸዋል❤
✔ " እንደ እባብ ልባም፡ እንደ ዕርግብ የዋህ ኹኑ '' በሌላ አገላለፅ ኢትዮጵያዊ ኹኑ ነበር ያላቸው።
✔አው ኢትዮጵያዊ ማለት የልባምነትን ጽንፍ ከየዋህነት ጽንፍ ጋር አስማምቶ በአንድ ሰብዕና የሚገለፅ ሰው የመሆን ጥግ፣ የጠራ ሰብዕና ባለቤት መኾን ነው፡፡
.
ሰምተኸው አልያም አንብበኸው ይሆናል፡
በአንድ ወቅት ዣንሆይ ለጉብኝት ውጫገር ( ?) ይሄዱ ና አንድ ያገሬው ጋዜጠኛ፡
"ዣንሆይ... ለርሶ ኢትዮጵያዊነት ማለት ምን ማለት ነው?'' ብሎ ቢጠይቃቸው ምን ቢሉት ጥሩ ነው?
"ኢትዮጵያዊነት ኩሩህነት (=ልባምነት) እና የዋህነት ማለት ነው" ነበር መልሳቸው፡፡
በዚህ መልሳቸው ግራ የተጋባው ጋዜጠኛም፡
"እንዴ ግርማዊነትዎ እኚህ ሁለት ነገሮችኮ እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ ባህርያት ናቸው፡፡ ሁለቱንም መኾን እንዴት ይቻላል ?"
" አየህ አንድ ኢትዮጵያዊ ገበሬን ብትወስድ፡ በንግድነት ድንገት እቤቱ ብትሄድ ያለውን ሁሉ አቅርቦልህ አብልቶህ አጠጥቶ፣ እግርህን አጥቦልህ፣ ሲያበቃ ላንተ አልጋውን ለቆልህ ለራሱ ግን እመሬት ላይ ይተኛል- ይህኸ ነው ትህትናው፡፡
.
ታድያ ይህኸ ትሁቱ ገበሬ ድንበርን አልፈህኸ ብትመጣበት ባገሩ፣ በርሰቱና በሚስቱ አይደራደርም፡ ጠላቱን አርበድብዶ ራሱን ሚስቱንና አገሩን የሚያስከብር ኩሩህ/ልባም ነው" ነበር ያሉት።
እኛ ግን ይህችኛዋን ኢትዮጵያ ዛሬ እናውቃታለን?
አዳኙና ታዳኙ እንደየ ግላዊ ባህርያቸዉ ረክተዉ ፣ ባንድነትም ተስማምተዉ የሚጠለሉባት በኖህ መርከብ ምሳሌ የተተረከችዉን ሰብዕናን ኢትዮጽያን እናዉቃታለን ወይ?
እኔ ግን እላችኋለሁ ማንም ልባም እንደ እባብ፣ ትሁት እንደ ርግብ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ነኝ ለማለት አይድፈር ፣ ኢትዮጵያንም አውቃታለሁ አይበል፡፡
💟ይልቁንስ የሰው ዘር ኹሉ ሊያገኛት የሚሻት ሰው የመሆን ጥግ ፥ የጠራች ሰብዓና እንደኾነች አውቆ/ተምሮ ዜግነቷን ለመቀበል ተስፋ እያደረገ ሰው ለመሆን ይትጋ፡ ሰውነትን በአስተሳሰብ ለመልበስ ስንተጋ ከቋንቋ ከነገድ ተዋጅተን ለሰውነት ጥበብ እንበቃለን። ነጭ ጥቁር ሳይል ለሁሉም የምትሰጥ ዜግነቷን እንቀበላለን! 🙏