አርሰናል በድጋሚ የሰሜን ለንደን አለቃ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

ความคิดเห็น • 133

  • @agezeeristu3115
    @agezeeristu3115 3 วันที่ผ่านมา +35

    አሌክሶ የእግር ኳስ እውቀታችንና እይታችንን አንድ ደረጃ ከፍ ያረክልን ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ 🙏🙏
    እናመሰግናለን

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 3 วันที่ผ่านมา +14

    ቀጣይ አርሰናል የሚቸገር ይመስለኛል በድል ነጥብ ተጋርቶ እንኳን ቢወጣ ለዋንጫ የሚያቆመዉ የለም።ይሄን ያልኩበት ምክንያት የቶተንሀም ጨዋታ ከሜዳ ዉጪ ስለነበር ከባድ አቅም አዉጥተናል ሲቲ ደሞ በሜዳዉ ተጫወተ።ሲቲ እሮብ በሜዳዉ ይጫወታል አርሰናል ከሜዳ ዉጪ ተጉዞ በእዚህም ላይ ሀሙስ መሆኑ ሁለት ቀን ብቻ አርፎ ያለሙሉ ስኳድ ሲቲን በሜዳዉ ይገጥማሉ።ይሄ በጣም አስደንጋጭ ነዉ አርቴታ እንደምንም የሆነ ነገር ከሰራ ከእዛ በዋላ ጥሩ ፊክስቸር ነዉ የሚያደርገዉ።በድጋሚ ገነርስ እንኳን ደስስስ አለን🙏🙏🙏🙏

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 2 วันที่ผ่านมา +1

      ሁለቱም ከሜዳ ውጭ ነው የሚጫወቱት

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 2 วันที่ผ่านมา +3

      ልክ ነህ ሲቲ በሜዳው ነው ሆኖም አላህ ያቃል

  • @ephremgetiye5362
    @ephremgetiye5362 2 วันที่ผ่านมา +6

    ከ alazar asgedom በጣም የምወድለት የኳስ እውቀቱን ብቻ ሳይሆን...ውብ የቃላት ምርጫው ከ ገለጻ ጋር...የቃል ሀብታም ነው ኢትዮጵያዊው Peter derury ነው

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 3 วันที่ผ่านมา +10

    የተለመደ አስደናቂ ቅኝት ነው ያደረግኸው አሊዝ; እናመሰግናለን!!

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 3 วันที่ผ่านมา +9

    ዋው ዋው የትኛውን ትንታኔህ እንደምናስበልጥ ይቸግራል ትችላለህ በቃ ❤👏👏👏👏👏👏👏👌

  • @MulugetaLule
    @MulugetaLule 2 วันที่ผ่านมา +9

    አላዛር የስፖርቱ አለቃ🎉

  • @one-107
    @one-107 3 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ደስ የሚለው ነገረ አርሰናል ከሜዳ ውጭ እጅግ አመርቂ ውጤት ነው ያለው። የሚያሳስበን ነገር ግን ቡካዮ ሳካ ከተጎዳ ነው።ምክንያቱም ኦዴጋርድ ስላሌለ። ከአሁን በፊት ሳካ ሳይኖር ሲቲን አሸንፈዋል ግን ያኔ ኦዴጋርድ ነበረ ።አሁን ግን ሁለቱም ካሌሉ የሲቲ ነገር አስቸጋሪ ይሆንብናል። ሳካ ካለ ግን ብዙም አንጨነቅም።

  • @user-ho9cb1kc7m
    @user-ho9cb1kc7m 3 วันที่ผ่านมา +5

    Alazar big fan keep it up❤❤

  • @KBRM21
    @KBRM21 3 วันที่ผ่านมา +4

    NLD BOSS!!! I like your title

  • @Mek-t9r
    @Mek-t9r 3 วันที่ผ่านมา +12

    አላዛር እኔ ዝም ብየ ሳስበው ቀጣዮቹ ጥቂት ተከታታይ ዓመታት የአርሰናልና የሊቬ ደማቅ ፉክክር የሚታይበት ግን ደግሞ ገነርሶች ደምቀው የሚታዮት ጊዜ ይመስለኛል።ለዚህ ደግሞ ምክንያቴ ብዙ ነው !!!

    • @natnael-u5s
      @natnael-u5s 2 วันที่ผ่านมา +1

      Where is city 😎

    • @user-vo1cx9of2h
      @user-vo1cx9of2h 2 วันที่ผ่านมา +2

      Yea city will be relegated by the club' charges

    • @ayshuyeksheshibrahim5455
      @ayshuyeksheshibrahim5455 2 วันที่ผ่านมา

      ሢቲ ወደታችኛው ዲቪዝዮን

  • @b.a.m.l.a.k__
    @b.a.m.l.a.k__ 2 วันที่ผ่านมา +2

    Alazar Asegdom የክፍለ ዘመናቹችን ምርጡ የ ስፖርት ጋዜጤኛ ብልክ ማጋነን አይሆንቢኝም ትለያለከክ 😊🙌

  • @AmanuelKifle-md9yb
    @AmanuelKifle-md9yb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yemir alexo .yemir kiwas maybet wey bexam sebeza qeyirehawal tileyale❤❤

  • @ABD-xu6iw
    @ABD-xu6iw 3 วันที่ผ่านมา +4

    I was waiting so long

  • @AbubekirEnu
    @AbubekirEnu 3 วันที่ผ่านมา +3

    አላዘር ብዙ ጊዜ አርሰናል እንደዚ ተጫዉቶ ሚያሸንፋቸዉን ጨዋታዎች ገለልተኛ ደጋፊ ሚያዝናና አልነበረም ትላለህ አርሰናል ገለልተኛ ደጋፊን ለማስደሰት ሳይሆን ደጋፊዎቹንና ዉጤት ለመያዝ ነዉ ሚጫወተዉ ቬንገር ስንት አመት ሙሉ ገለልተኛን ሲያዝናኑ ኖረዉ መጨረሻቸዉ የገጠማቸዉ ዉርደት ነዉ

  • @BarikotEphrem
    @BarikotEphrem 3 วันที่ผ่านมา +58

    አንተ ከመንሱር 1000 አጥፍ ትበልጣለህ ምርጥ ነህ ❤️❤️❤️

    • @YonatanTesema
      @YonatanTesema 2 วันที่ผ่านมา +4

      በትክክል!አይገናኙም!አሌክስ ሌላ ከፍታ ላይ ነው ያለው።

    • @abduidris4042
      @abduidris4042 2 วันที่ผ่านมา +15

      ፕሊስ ሁለቱም ምርጥ እና ድንቅ ዘጋቢወቻችን ናቸው እድሜ እና ጤናም ይስጥልን

    • @aghsepda
      @aghsepda 2 วันที่ผ่านมา +9

      ተው ባርኮት እንደዚህ አይባልም! ሁለቱም የራሳቸው የሆነ እምቅ ችሎታ አላቸው። ምርጫው ያንተ ቢሆንም።

    • @kaleablove816
      @kaleablove816 2 วันที่ผ่านมา

      eee welaaahi😂😂

    • @DanielTesfay-yi2hv
      @DanielTesfay-yi2hv 2 วันที่ผ่านมา +1

      Yess ወንድሜ ተባረክ

  • @DR.......m.
    @DR.......m. 2 วันที่ผ่านมา

    You the number one aliza,
    Thank you

  • @jibrilabdu9743
    @jibrilabdu9743 3 วันที่ผ่านมา +4

    ድምፅህ ከአስቴር ሙዚቃ የበለጠ ይንቆረቆራል

  • @DemozeDtm
    @DemozeDtm 3 วันที่ผ่านมา +5

    ብጎ ጎ ት ነው yematabakachu

  • @wibjewellery9605
    @wibjewellery9605 2 วันที่ผ่านมา

    Great great....mentality u r my best

  • @fgart1436
    @fgart1436 3 วันที่ผ่านมา +2

    Betam eyetebekuk neber. First watcher

  • @businesshome814
    @businesshome814 2 วันที่ผ่านมา +1

    You are a football Preacher.

  • @omeribrahim7743
    @omeribrahim7743 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ COYG ❤❤❤ Eritrea 🇪🇷 Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤

  • @user-qk4cz4du5x
    @user-qk4cz4du5x 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ዋው አርሰናል

  • @bire2206
    @bire2206 2 วันที่ผ่านมา +1

    አርሴ አስተማማኝ አይደለም ተበልጦ ነበር የምትሉ ሰዎች ያለ ተፈጥሯዊ 8 እንደተጫወቱ አትርሱ ደግሞስ የትኛው ቡድን ነው ሁሌም ምርጥ ሁኖ የሚያሸንፈው ? የዋንጫ ቲም ከሆንክ አሪፍ ሳትሆን ማሸነፍ ግድሼ ነው ።

  • @getahunkiros4554
    @getahunkiros4554 3 วันที่ผ่านมา +3

    Saliba 🐐

  • @EbrahimAbdu-w3b
    @EbrahimAbdu-w3b 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳንም ይጋዜጠኞች ምርጫ ድምጼን ላንተ የሰጠሁ

  • @ajaibshiffa277
    @ajaibshiffa277 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 3 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ብቻ ተንትን አላዙ❤❤❤❤❤

  • @AbrahamSeyoum-bd8rw
    @AbrahamSeyoum-bd8rw 2 วันที่ผ่านมา +1

    alazar wonderful

  • @Mek-t9r
    @Mek-t9r 3 วันที่ผ่านมา +2

    አላዛር አንድ ነገር ልናገር ማንም ምንም ይበል ሞንም ሰሜን ለንደን ዛሬም "Red"ነው !!

  • @zemedealemayehu3325
    @zemedealemayehu3325 3 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome Alazar and Misa ke dil bewala enanten mesmat dess sil

  • @solomonwolde1578
    @solomonwolde1578 3 วันที่ผ่านมา +2

    Alazar 👑👑👑👑

  • @ephremyesuf4679
    @ephremyesuf4679 2 วันที่ผ่านมา +1

    አልዛር አስገዶም ከነስምህ ነው ምወድህ ሶስት አይን አለክ ብዬ ነው ማስብህ ማንም እንዳንተ አይጥመኝም

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፈታኝ ደሞ ድንቅ ምሽት ነበር ለሰሜን ለንደኑ አለቃ አርሴናል በብዙ ቢበለጥም ጣፋጭ 3 ነጥብ አሳክቷል።

  • @Bright_tube
    @Bright_tube 3 วันที่ผ่านมา +2

    አላዛር ስጠብቅህ ነበር 🎉

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 2 วันที่ผ่านมา +1

    Aliss (zizu) yayehutin chaweta endalayehut adrigeh belelaw angil mitasredagn neger huligizem yasdenikegnal so lehulgizewun endemilew kechawetaw belay silechawetaw bante siteneten madametu yibeltinu yinafikegnal chawetaw boss arteta min madreg endalebetina yemirim coach mehonun yasayebetim new elina wede chawetaw simeles yetactic disiplin medfegnochu yetegeberubet new eyalku medfegnochu beteley difensu yibeltinu yasdenekugn David raya lemin endetemerete besiknetu ena game yemanbeb akimun yasayebet neber ( big Gabi ) huligizem endemilew underated mehonun yastawesebet ehud neber viva gunerrs ❤❤❤

  • @Eyobkassa-tx9mu
    @Eyobkassa-tx9mu 3 วันที่ผ่านมา +1

    አለሺኦ enamseginalen🙏🙏🙏🙏

  • @user-vo1cx9of2h
    @user-vo1cx9of2h 3 วันที่ผ่านมา +2

    Endet stebkh endeneber algeltsewm😂😢🎉😅❤❤
    Alizz

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 3 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome Aliz😍

  • @DebeleTola-ky8sp
    @DebeleTola-ky8sp 3 วันที่ผ่านมา +2

    Alex ena misa endet nachihu Arsenal mehalu badew behonebet be tekelakaye tnikare 3 netib yizew wetewale ……ye samintune ye cityn chaweta eyetebekugn nw

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 2 วันที่ผ่านมา

    Yes yes 🙌👏😍❤💖

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 2 วันที่ผ่านมา

    Alazar🎉❤❤

  • @AmarNassir
    @AmarNassir 3 วันที่ผ่านมา +1

    ትለንት ጨወተው ምን ሆና ምን አርሰናል ምየስፋልገውን 3 ነጥብ ይዞ ወጥተዋል እንኳን ደስ አለቹ መድፋኞች

  • @kiber621
    @kiber621 3 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome alez sentebekeh nbr 🎉

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ ብቻ ስለ አርሰናል አዉራ አሌክሶ 💚

  • @tilahunmekonen6676
    @tilahunmekonen6676 2 วันที่ผ่านมา

    ጫወታውን በስራ ምክንያት አላየሁም ነበር አንተ ይሄን ፕሮግራም እክትሰራ ጠብቄ አውረጀ ቀስ ብዬ ኮመኮምኩት ሙሉ ጌሙን ቁጭ ብየ ካየሁበት ጊዜ በላይ ነው ጫወታውን የተረዳሁት። አሊዝ አመሰገንኩህ❤❤🎉🎉🎉

  • @AbdulmenanAdem-t9u
    @AbdulmenanAdem-t9u 2 วันที่ผ่านมา

    Alazar the special one nek berta abate

  • @SereAli-k7y
    @SereAli-k7y 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @TewodrosTesfaye-nb2sy
    @TewodrosTesfaye-nb2sy 2 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @mengistufetene8521
    @mengistufetene8521 3 วันที่ผ่านมา +1

    አርሴሴሴሴሴሴሴሴሴ❤🎉❤

  • @Mek-t9r
    @Mek-t9r 3 วันที่ผ่านมา +1

    ያቀድነውን ከውነናል፣የጠበቅነውን አግኝተናል !!

  • @michaeltsegaye4630
    @michaeltsegaye4630 3 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍

  • @Metalgn
    @Metalgn 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GemechSamuel
    @GemechSamuel 3 วันที่ผ่านมา +1

    በዬ ሳምንቱ ስለ ባርሳ ትንታኔ እንጠብቃለን

  • @EbrahimAbdu-w3b
    @EbrahimAbdu-w3b 3 วันที่ผ่านมา +1

    እርእሱ እራሱ እንዴት አብስቱ እንደሚያምር

  • @AregahegnMengesha-k8k
    @AregahegnMengesha-k8k 2 วันที่ผ่านมา

  • @AbdulfetaBediru
    @AbdulfetaBediru 2 วันที่ผ่านมา

    አላዛር❤

  • @EndashawFantahun
    @EndashawFantahun 2 วันที่ผ่านมา

    ምንም የምለው ነገር የለም ብቻ አድናቂህ ነኝ

  • @alemaeyhualaro-xh5mx
    @alemaeyhualaro-xh5mx 3 วันที่ผ่านมา +1

    Alzare dorwane Tardaleche wanw matardaw nw

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 2 วันที่ผ่านมา

    My no 1

  • @FirewKebede-b6u
    @FirewKebede-b6u 2 วันที่ผ่านมา

    Wow abo yimechesh bro…

  • @awokekefale2468
    @awokekefale2468 2 วันที่ผ่านมา

    Program title eskemtaweta begugut new yemtebkh ❤

  • @Senayytube
    @Senayytube 2 วันที่ผ่านมา

    Good news

  • @Kebebew-b5s
    @Kebebew-b5s 3 วันที่ผ่านมา +1

    በሰላም ነው የዘገየኸው?

  • @Bright_tube
    @Bright_tube 3 วันที่ผ่านมา +2

    1st comment

  • @Hiyawkal-d9h
    @Hiyawkal-d9h 3 วันที่ผ่านมา +1

    Alye ante tileyaleh !!!

  • @TarikmehamesKelil
    @TarikmehamesKelil 2 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ አላዚ እግር ኳስ አንተ ብቻ ዘግበው (ተንትነው )ምሳና አላዛር ይመቻችሁ አቦ ክበሩልኝ🎉🎉🎉

  • @kassahunfikre552
    @kassahunfikre552 2 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ተንታኝ

  • @AhmedAli-mc3br
    @AhmedAli-mc3br 2 วันที่ผ่านมา

    አሌክሶ ❤ እኔምለው ግን ተበልጣል ተቀጥቅጣል ስትሉ አታፍሩም የሻሼ ደጋፊዎች። እረሳችሁት እንዴ ዴህያ 14 ኦን ታርጌት ሲያድን እንዴት ነበር አርሰናል ሲቀጠቅጠው የነበረው ግን ማን አሸነፈ ሻሼ አትርሱ እንጂ ይሁዳዎች እኮ ያን ያህል አልሞከሩም

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 2 วันที่ผ่านมา

    Alexo❤

  • @Deef-ns8qi
    @Deef-ns8qi 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሲቲንም እንገርፈው አለን

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 2 วันที่ผ่านมา

    ስለ ባርሳ የሆነ ነገር በለን 😍

  • @natnaelnatnael1623
    @natnaelnatnael1623 2 วันที่ผ่านมา

    boss ከዚህ በኋላ ማርቲኔሊን ለእንደዚህ አይነት ጨዋታዎች ብቻ ሚጠቀመው ነው ሚመስለኝ

  • @werqaferaw
    @werqaferaw 3 วันที่ผ่านมา

    50:48 ያ ፉውል ከሆነ አምና ከኒውካስል ጋር በነበረኝ ጨዋታ የጎርደን ጎል ምን ሊባል ነው?

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 2 วันที่ผ่านมา

    La ezih bet like share🙏

  • @Alexyemindalij-dh3br
    @Alexyemindalij-dh3br 2 วันที่ผ่านมา

    አቦ ትለያለክ

  • @anwarzinab1208
    @anwarzinab1208 2 วันที่ผ่านมา

    Sorry በጣም ነው ምወድክ ግን ሰለ ነጥብ ጋብ ስታወራ ስሰማክ city አንደምያሸንፍ በምን እርግጠኛ ዎንክ ኩአስን ያቃል ብዬ ማስበው ሰው እንዲ በግርድፉ ማውራቲክ አልተመቸኝም 90min ውስጥ ብዙ ምፈጠር ነገር ሰላለ

    • @FuadArsi-s7t
      @FuadArsi-s7t 2 วันที่ผ่านมา

      ባክህ እንዲሁ በተስፋ አትሙት ሁላችንም እናዉቃለን አርሰናል እንኳን ልጆች ተጓድተዉ እና City Prime ላይ ሆኖ ይቅርና City ድሮም ይገርፈናል ገና ለገና የአርሰናል ደጋፊ ስለሆንን ከእዉነቱ መራቅ የለብንም። ደግሞም ያለዉን በደንብ ስማዉ ቢሆን ነዉ ያለዉ May be ነዉ፡ ቢሆንና City ቢያሸንፍ 8 ነጥብ ማጥበቡ ከባድ ነዉ እሱ ያለዉ።

  • @MikiTesfaye-r5z
    @MikiTesfaye-r5z วันที่ผ่านมา

    የምር እግር ኳስ አንደኛ ተንታኝ 100k እናስገባው

  • @destawabate8810
    @destawabate8810 2 วันที่ผ่านมา

    🤙🤙🤙🤙

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 2 วันที่ผ่านมา

    Alex👉ታክቲካል ትንተናው እንዴት እንደሚመቸኝ🙏

  • @user-mw9fx6rh3l
    @user-mw9fx6rh3l 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ የአለሙ አንደኛ ተንታኝ ነክ

  • @YoniYoni-p2p
    @YoniYoni-p2p 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Merte tentane

  • @TesfaYemane-q8d
    @TesfaYemane-q8d 2 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ አንተ ትለያለህ

  • @wondimkunmintesinot4465
    @wondimkunmintesinot4465 3 วันที่ผ่านมา

    አርሴናል አውንም አያስተማምንም ባይ ነኝ, ምክኛቱም አርሴናል ሜዳ ለይ ዶምኔት አድርጎ አላሸነፈም በጨዋታው ቶትነሃም በልጦ ነበር

    • @zelalemwogayehu288
      @zelalemwogayehu288 3 วันที่ผ่านมา +1

      enikuwan tebelete

    • @Eyobkassa-tx9mu
      @Eyobkassa-tx9mu 3 วันที่ผ่านมา +1

      Sijamer dominate yadergal belah asibeh neber. Ba majameriya dominate lamadreg min yasfelgal?

  • @ABEBENigus-tz5qp
    @ABEBENigus-tz5qp 3 วันที่ผ่านมา

    ሞ😊ሌፐሜ😊ሜፔፔ😊ፔ😊ፔፔፐፐ?ፔፔፗፔኤፕፔፖኔኧሎሌኔኔሎሌሎፖፔፔፖፖፔፗፖፗ

  • @melkamutarekegn4019
    @melkamutarekegn4019 3 วันที่ผ่านมา +1

  • @semirabdu6615
    @semirabdu6615 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @letlhogonolomish3803
    @letlhogonolomish3803 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @wendetesfaye375
    @wendetesfaye375 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤