ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻላህ ተባረክ ረህማን ታድለሽ መስጅድ ቅርበቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቢያንስ እራሱን ችሎበት ኑሯል አታካብጅ
አላህ ይጠብቅልኚ ባሌን ግን እኮ ተሺከርካሪ ያዋጣል ከሌላ ነገር
የኔ ማር በጣም ነዉ የምትመችኝእኔም እንዳችነኝ በጥሩ ታዩኝ ተነሱ በልጨ ልገኝነዉ የምለዉ ሰዉ እወዳለሁ ግን በሌላ ተመጡብኝ እልህኛ ነኝ
አብሽሪ የትግስቱን ነገር እዝህ እያለን ስንት ነገር ስላሳለፍን ሀገር ስነገባ ተንሽ ይበቃናል
ሲጀመር ወላሂ ነው የምላችሁ ለራሳችሁ እራሱ ስትወጡ ያስፈልጋል የለለው ሰው የለም ባጃጃ ኮቻ በራሳቸው ባጃጃ ነው የሚንቀሳቀሱት
በትክክል
እኔም ልገዛ ነው ለባሌ
ለግል ልክ ነሽ ከቦታ ወደ ቦታ መሄጃ
ሳህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አዛኑ ደስ ሲል
ወድሜ ሹፌር. ነው. እና. እኔ ቤት ልገዛ ሰብስቤ. አባቴን ሳማክር. የለም. አይሱዚ. እጅ ቤት አገዥም አለኝ ወድሜ. በሁለት ወር ሰርቸ. ሰርቸ ቤት ትገዣለሽ አለኝ 😅 ከዛ እግዲያስ ብሬን አልክም አልኩት አባቴን. ገደል መግባት ትችላላቹህ በማን ብር መኪና ይገዛል አልኳቸው. እኔም ቤቴን ገዛልኝ አባቴ. ከዛም ለወድሜ. ሱቅ ከፈትኩለት በሁለት መቶ ሽሂ ብር አቅርጨ. አሁን ጦርነት ስለሆነ ሹፍርና አቁሟል
በርች❤🎉
እኔም ባሌ በ ባጃጂ ነበር የሚስራዉ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ሱቅእስራል ባጃጂቱንም አስቀመጣት እኔዳም አካራያት እያልኩት ነበር
ኪራይ ቢሰጥም ዱሮ ነበር ስራ ያለው አሁን ግን ኪሳራ ነው ውደዋ የኔም ልጅ አቁሟት ዱባይ ገባ እሷም ቁማለይ ትከራይ ብላቸው ትከስሪያለሽ አሉኝ ከዛም እሽ አልኩ ተገተርይው አሀ 500ሺ እደዋዛ ይዛ 😢
እኔ ባለፈዉ ኢቱ ገብቸ የቤቱሠዉ ልጨርስ በኩርፊያ 😢😢😢
አውነትሽን ነው ቆይ ምድነው ምክነየቱ የሚስኮርፍሽ ❤
@@አደይአበባ-ኀ5ዠ የኔዉድ ዝምብሎ ይከፋል ሀገር ቤት ለምንደሁ አላቅም
😢የኔ ውድ እኔ እራሱ ሳልሄድ ገና ሀሳቡ ጨርሰሱኝ በሀሳም ሲያወሩ አጀብኔ እላለሁ 😢❤❤
ክክክክ ሆድ ነው የሚብሰው ዝም ብሎ
@@ASH-zk4tfሡሡ በጣም ከባድነዉ ይከፋል
ኧረ እንዴት እንዳሳቅሽኝ በሳቅ ክክክ
❤❤❤❤❤❤❤❤
💋💋💋💋💋
እኔ ኡርኩር ነገር አሎዲም ወንዲሞቸም አይወዱም መኪና ነወ የሚፈልጉት አቅም የለም እንጂ ከኩርከር ህገወጥ ቦታ መግዛት ያዋጣል
ክክክክ ወደሜ ገዛብለዉ ምነዉ በይ ፈረሰ ብገዛአለኝ ክክክክሳኡድነበር
@MadinaEhh ተገዙ ተበዲሮም ምንም ብሎም መኪና ካልሆነ ቢቀርሰ
አሁን ላይ ህገወጥ ቦታ አያዋጣም
እረኔካደየአይሉሁለተየክሥርሥርአድርጎኛል💔
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ🎉🎉🎉
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ እደትነሽልኝ ማሬ
ወይዘንድሮ😅😅
አኔ እደው ይችን ባጃጂ እሚሏትን አልወዳትም ቂንቂን አያለች አትዮ ስመጣ ጨክኔ አሷለይ አልወጣም በግሬ ብሂድ ይሻለኛል ሆሆሆምነው 😂😂😂 እንኳን ብሬን አውጥቸ ለገዛ 😂 አናማ ውዴ አብሽር በሁሉም ነገር ትክክል ልትሆኝ አትችይም አሱ ያንች ተቃራኔ ከሆነ ምንም አይደል ሁሉም ተቻችሎ ነው አይ አንች እኔና ማዳም አራሱ ተቻችለን ነው😂😂😂😂😂
ክክ
እኔም
😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅
ሀቅ ነው😂😂
ቂን ቂን😂😂😂😂
ባጃጂ ምንም.ትርፍ የለም
🎉🎉🎉
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወሬሽንማ እቃ አጠብኩበት እንባዬ እስኪመጣ ከጎኔ ያለሽ እስኪመስለኝ የሳኩት ክክክ መጅኑን ነው የሚያደርጉን ሀገር ስንገባ ሳህ ሀሀሀ
ዘላለም ሳቂልኝ የእኔ ውድ❤
@@Wolloyewa1 አሚን አንቺም ሳቂልኝ ሁቢ 💐💐💐🌹🌹🌹
እንኔይ አባዱላያ ገዝች ተቃጠልኩ ኪሳራያ ብቻያ
አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቀሽ እህት
እኔም ልገዛነበር ለባሌ 😂😂😂 በሉ ለባላቺሁግዙ የማዳም ቅመሞቺ ይሄአመዳም መጨዋቻ መኪናም አልገዛለት ቦታየን ገዝቸ በሚሊየን አትርፌ እሸጣለሁ ❤❤❤❤
ጎበዝ በርች
@@Wolloyewa1ዛሬደሞ ዩቱብሺአልሰራአለመልሰልሰጥነበር ክክክአሳቅሺኝ ግን እኮ አሁላይ ኪሳራነዉ ትርፍቀረቱ ባጃጂ
@MadinaEhh አወ ያገልቢ
😂😂😂😂
አቦ አታናጅኝ እኔም የዛሬ ሁለት አመት ገዝቸ በሷ ነው የምንተዳደረው ኮቻ
ዉላሂ ከድሙዉዚ ልኪነዉ ሲሰብር እማሰረዉ ኪሳራ ነዉ ነጨ ሸበቱዉ አዉጣሁ በንድት
አወ ከባድነዉ ኪሣራነዉ@@Zahra-b3v6n
@@Zahra-b3v6n😢ልክ እደኔ እኔም የቤዚል የጉማ አር ስቱ ሞተሯ ተበላሸ ይላል ሆድ ይፍጀው አሁን ወሬ ዱባይ ሂዶ እሷም ቁማ እኔም አርፍኩ እኳን ትርፍ ቀርቶ አይይ ልጀ ጋር ነጋ ጦርነት ነበር ወላሂ🎉
ጎበዝ አንተን አይሁ ባጃጂ ኖሮት አመስጋኝ😂በርታ
ማልቀስኳ አታሽዉ እራሤ ባዶ ሆነ በማልቀስ 😢😢😢ወላሂ ትንሽ ተተናገሩኝ ለቅሶ ሥራየ በተለይ ቤተሠብ ተተናገረኝ 😢😢
😢😢😢😢
የእኔ ቢጤ እንኩሮ😂😂ላአይን ጥሩ ነው አንከስርም ዝም በይ😂😂😂
ማሻላህ ተባረክ ረህማን ታድለሽ መስጅድ ቅርበቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቢያንስ እራሱን ችሎበት ኑሯል አታካብጅ
አላህ ይጠብቅልኚ ባሌን ግን እኮ ተሺከርካሪ ያዋጣል ከሌላ ነገር
የኔ ማር በጣም ነዉ የምትመችኝ
እኔም እንዳችነኝ በጥሩ ታዩኝ ተነሱ በልጨ ልገኝነዉ የምለዉ ሰዉ እወዳለሁ ግን በሌላ ተመጡብኝ እልህኛ ነኝ