ባሌ የስልኩን ፓተርን ደበቀኝ ነግሮች መስመር እየሳቱ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 128

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 4 วันที่ผ่านมา +6

    አብሺሪ ታገሺ ጥፍቱ ያችነው የምታደርጊውን መናገር አለብሺ ሀቅ ስላለብሺ ሶብር አድርጊ ኢንሸ አላህ ሁሉም ሰላምይሆናል ለወደፊቱ ትምህርትይሆንሻል ለሁሉማ በገር ማማከር ግድነው

  • @Umukawser
    @Umukawser 4 วันที่ผ่านมา +7

    ሰለባልሽ መጥፎም ይሁን ጥሩ አታውሪ እህ

  • @Mነኝየአላህባሪያ-g8m
    @Mነኝየአላህባሪያ-g8m 4 วันที่ผ่านมา +3

    እህቴ ስልኩንእዳጠልፊየኔምክርነው ሶብርአርጊኢሻአላህበሂደትይስተካከላል

  • @daruselamtube
    @daruselamtube 4 วันที่ผ่านมา +6

    እንዳው በትዳር የምትቀልዱ ፕራክ ትራክ የምትሉ በተለይ እህቶች ተሽፍናችሁ አባካችሁ ተሰተሩ ደግሞ ያቺ ሶፊ የምትባለው የምትጃጃለው አንሶን አንቺም ተጨመሪ ወላሂ ተሳቀቅኩ ተሽፋናችሁ የቤት ገመና በሻራ አይብ😢

  • @SonySony-tm5eq
    @SonySony-tm5eq 4 วันที่ผ่านมา +2

    አብሽሪ ሁቢ ጡሩጡሩውን አስቢ. ግን አዳደም ዝምከማለት በግልፅነት መጠየቁ አይከፋም እኔበራሴ ነገሮችን ከመነጋገር መፍትሄ ይገኛል.

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 4 วันที่ผ่านมา +9

    ባል አግብታችሁ ውልዳችሁ የምትሰዴዱ ሴቶች ጤንነታችሁ ያሳሰበኛል ለምን ራሱ አየሰዴዲም

    • @alhamdulilah-df7he
      @alhamdulilah-df7he 4 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ዉደ ራሱ ሸቅሎ ያብላ ሆ

    • @rahmahmahamad4292
      @rahmahmahamad4292 4 วันที่ผ่านมา +4

      አያድረሥነው፣አሏህ፣ባገራችንእሪቃችንንይክፈትልንብለን፣ዱአ፣እናረግ፣በራሥላይሢደረሥነው፣ሁሉምየሚታወቀው፣

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh 3 วันที่ผ่านมา

      አይድረሰበይ እህቴ

  • @LubabaYoutube-lb4ez
    @LubabaYoutube-lb4ez 4 วันที่ผ่านมา +2

    አላህያስተክልልሺዉዲእህቴ
    መልካም ትዳርእናሰፊቤት የአላህሰጦታነዉ ዉዲእህቶቸአላህመልካምትዳርይስጣቺሁ 🎉🎉🎉🎉🎉በቅንነትደምሩኝ

  • @LomeLome-p1m
    @LomeLome-p1m 4 วันที่ผ่านมา +3

    ህህቶች በማርያም እርዱኝ የ8ወር ነብሠ ጡር ነኝ እመቤቴን ባል ነው ብዬ አግብቼው ጥሎኝ ጠፋ ጨንቆኛል እሥክወልድ እርዱኝ በአላህ በማርያም ልበ ቀና የሆናቹ ብቻ

    • @Ggg-f6g
      @Ggg-f6g 4 วันที่ผ่านมา

      በመን እነርዳሸ ማር

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 4 วันที่ผ่านมา

      በዱአነነዉጂ ምንአይነት ጊዜዴረሥን አላህ ሂዲያ ይሥጥሽ ወዴተፍልጠሬሽበት ይመልሥሽ በሠላም ዉለጂ

    • @LomeLome-p1m
      @LomeLome-p1m 4 วันที่ผ่านมา +1

      @@Ggg-f6gኢትዮጵያ ነኝ ስልኬ ቁጥሬ ዜሮ ዘጠኝ ስልሳ ሰላሣ ዜሮ ሁለት ዜሮ ሥምንት

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 3 วันที่ผ่านมา

      ምን እንርዳሽ ማሬ

    • @LomeLome-p1m
      @LomeLome-p1m 3 วันที่ผ่านมา

      @@زوزوبتسعيد ነይ በቴሌግራም

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 4 วันที่ผ่านมา +2

    ባልሽን ወደሚድያ አታውጭ ካወጣሽም እሱን አስፈቅጅ ንፋስ ሳይገባ ሁሉንም አስተካክሉ አለመተማመን እንዳይመጣ

  • @amongaddam9514
    @amongaddam9514 2 วันที่ผ่านมา

    ምከሪው ውዶ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tebaa4177
    @tebaa4177 4 วันที่ผ่านมา +3

    እዳው ምን ይሻለናል በስደት ለፋተንም በሰላም አያኖሩንም 😢 ለማንኝውም ተነጋገሩ ችግሩን ፋቱ

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 4 วันที่ผ่านมา +1

    አብሽሪ መጋጨትያለነውእህት

  • @hayuye
    @hayuye 4 วันที่ผ่านมา +4

    ትዳር ግን ምን ሆኖ ው አሁን ላይ የማይበረክተው የኛ የሴቶች ሶብር አተን ነው ወለ የወንዶች አላቅም ብቻ አስፈራኮ

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 4 วันที่ผ่านมา +3

    ያችን ዚጊበት ምን አሰቆለፈዉ በግልፀ መናገር እያለይ ዘበይዉ

  • @fatoomaasafa6419
    @fatoomaasafa6419 4 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ እደነሽ ጦይቢ አብሽሪ አላህያግራዉ ዉዴ

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
    @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ 4 วันที่ผ่านมา +1

    ውዴ ሁላችንም መተፍስ ደስ ይላል ግን የሚረዳ የለም ራስሽ ለምትቸገር ሌላው ይወጋሻል እና አብሽር 🎉በትዳር የማይጋጭ የለም ግን መነጋገር ጥሩ ቁጭ ብላችሁ ቅናት በትንሹ ጥሩ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ ተወከይ አላህ አለሸ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 4 วันที่ผ่านมา +1

    በይ በርቺ ህህህህህ ምንም አልልም

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የምወደው እጮኛ ነበረኝ አንድቀን ስልኩን ደብቆ ስልክ አልያዝኩም አለኝ እሽ ብየ ከዛ እኔም ታክሲ ውስጥ ገባሁከዛ ወዳው ደወለልኝ አላገናዘብኩትም እቤት ከደረስኩ በሗላ እንዴ ስልክ አልያዝኩም ብሎኛል እንደት በምን ደወለ ብየ ጠየኩት ከዛ ሲሙን እሌላሠው ስልክ አስገብቸ ነው የደወልኩልሽ አለኝ አላምን አልኩ አኮረፍኩት ከዛ አወጣጣሁት አንችጋ ሆኘ ሌላሰው ቢደውል እንዳይደብርሽ ብየ ነው አለኝ ከዛ ወድህ መጠራጠር ጀመርኩ ማመን አቃተኝ ትቸው ስደት መጣሁ ቢለምነኝ ቢያሥለምነኝ አልፈልግም ብየ በ2አመቴ ሀገር ገብቸ ሌላ ማሻ አላህ የሆነ ባል አገባሁ መገፋት ጥሩ ነው ሴቶችየ እንተ ታመኑ እንጂ ላልታመነላችሁ ወንድ አትሰቡ ይሂድ

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh 3 วันที่ผ่านมา

      የኛ እጣ እኔ 3አመት ቡዙ አለፍኩት አለን አሁንም ዱባይ መጣሁ እሱም ሳኡድ መጣ ብር አልክም ብየዉ

    • @fatimaወሎn-c2h
      @fatimaወሎn-c2h วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw วันที่ผ่านมา

      @@MadinaEhh አንዳንድ ወንዶች ስትታገሻቸው መሄጃ የለለሽ ሌላየማይፈልግሽ ይመሥላቸዋል ቆራጥ ሁኚ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል ሴትልጂ አንድ ጊዜ ከቆረጠች ቆረጥች አትመለስም እና አብሽሪ

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh วันที่ผ่านมา

      @@MyIove-qr9fw በጣም እህት ከባድነዉለኛ

  • @JameelaMuhammad-p6c
    @JameelaMuhammad-p6c วันที่ผ่านมา +1

    አለባበሰሺ ማሻ አላህ ደምሩኝ እንደማመር

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 วันที่ผ่านมา +2

    ተመካከሩ እና ተማመኑ ለሱመደበቅሽ ስተትነው ሚዲያላይ ማውጣትአልነበረብሽም እደሱ መደበቅ ነበረብሽ እናስልኩን መቀየሩ ሸክኳል እምነት እንዳይኖረው ሁኗል እና ሚዲያላይ አታውሪ ይሄንአይቶ ነገሩ እንዳይከር አደባባይ ማውጣቱ

  • @ktube8920
    @ktube8920 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድ እሽሩሩ አትበሉ ለራሳቹ ኑሩ ራሳችሁን አክብሩ ለእናንተ ክብር የለለው ወንድ ገደል ይግባ እዚ ምድር ላይ የመኖር እድላቹ አንድ ጊዜ ነው ያንን እድላችሁን ደሞ ለማንም አታድርጉት የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ ሴቶች በራሳቸው ቤት እየኖሩ ይኮነናሉ ለምን ሲባል ትኮነናላቹ ዘና ብላቹ ኑሩ ባል ያላገባ ጀሀነም ይገባል ያለ የለም ዘና ብላቹ ኑሩ 🌺 ፍቅር ያልነካው ሰው ምክር 😂😂ወላ ምሬን ነው ወንድ ገደል ይግባ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 4 วันที่ผ่านมา

      መክረሽ ሞተሻል

    • @ktube8920
      @ktube8920 4 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@زينبابراهيم-ف7ص ላ አልሞትኩም እናንተ ናቹ አግብታቹ የሞታችሁት 😂😂

  • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
    @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 3 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ ዉዷ እንደራሴ ቀስብለሽ በቁጣ ሳይሆን በፍቅር ለምን እንደቀየረዉ ጠይቂዉ በዉስጥሽ ይዘሽ ተመቃጠል ደግሞ ስለባልሽ በሚድያ አታዉሪ ዛሬ ሰዉ ታፍተወጣ ተሎይሰማል ቪድዎም ልሰሪ ተፈለግሽ አስፈቅደሽ ለማንኛዉም ነገር ግልፅ ሁኒለት እሱም ይሆንልሻል እሱ አይሰማም ብለሽ ምንም ነገር አታዉሪ የህትነት ምክሬነዉ

  • @halemahahmad906
    @halemahahmad906 4 วันที่ผ่านมา +1

    ግንኮ ከባድነው ወንድ እሴት ቤትከሆነ እንሳቀቃለን ይከፋዋልእያልን ለመናገር እኛም የለፋነው ለመቀመጥሰለሆነ ቤታችንን የሰራነው ወንዱም ቡዙምከተማላይየላችውም ቤት እኔገናአላገባሁም ግን ግራገብቶኛል እቤቱማከሆነ ፀባዩ ተተቀየረብን ጥለን መውጣት እንችላለን አላህ ጥሩ ያርግልሺ አብሺሪ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 4 วันที่ผ่านมา

    ጄግናነሽማር አችማ ሥራ እየሠራ ከያዘሺ ጡሩነዉ 2ወልዶ እሥከልጆቹ ንም እየተከብሥከቡ የሚይዙአሉ እዳች ሀጋዊቤት ያላቼዉ ጦይቢ ይሄኔ እዴረገ አላረገብለሽ እይዲነቅሽ ብቻ በሦላትሽ በዲንሽስ ጠክሪ

  • @አልሀምዲላ
    @አልሀምዲላ 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @NewMobile-vc5qz
    @NewMobile-vc5qz 4 วันที่ผ่านมา +2

    በግልጵ አውሩ በትንሹ ወደ ትልቁ ሳአትገብ አቺን ተረድቼሻለው ቲንሽ እፈራለሁ አልሽ ልክነሽ ባአል በሴት ቤት ከተቀመጡ ትንሽም ስታወራቸው አይሰማማቸውም የበታችነት ስሜት ይሰማቸዋል. So. ተገባብታቹ አውሩ ነገሩ ሳይረዝም

  • @تمر-س2ص
    @تمر-س2ص 4 วันที่ผ่านมา

    አይዞሺ

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ 4 วันที่ผ่านมา +2

    አንቺ ግን ሚዳ እደማይከታተልሺ ምን አሳወቀሺ ተይ የባሰ እዳት ጉድ እዳትሆኚ ባል ግድ ሂዱ እያሉ ይሰዳሉ አትሂጂ ካለሺ ባለሺ ተብቃቂ ቤት አለሺ ሰው ተከራይቶ ይኖራል

  • @Hunyalew-w5f
    @Hunyalew-w5f 4 วันที่ผ่านมา +2

    ያረቢ ወዶች

  • @ሪምወሎ123
    @ሪምወሎ123 4 วันที่ผ่านมา +1

    ምንአገባን፣ብዙጭቀትአለብን፣ተጠቀቀቂ፣ትዳርሲፍርስ፣ሴትናት፣ተስባበብራእምቀርው፣፣ይማለት፣ተጠቀቂ

  • @ربيعهإبراهيم-د7خ
    @ربيعهإبراهيم-د7خ 4 วันที่ผ่านมา

    ቆይእኔ ያልገባኚ ቢዶወሽን አያይም ማለት እቶብሽንለማለትነዉ አቺ ስልኩን ልጥረፍስትይ ደነገኩ

  • @ሶፋ33
    @ሶፋ33 วันที่ผ่านมา

    እህቴ አትጠፊ ምክኒያቱ ከሱ ሌላተኩል ካሰበ ባህሪ ለውጥ ታይበታለሽ ከታገሽ ሩሱ በንግግር ሆነ በሌላነገር ይቀያዩራል አችግን አትናደጅ

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆጆ ግን እሱ አያየውም 😊😊

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 4 วันที่ผ่านมา

    እህቴ አሏህ ያስተካክልልሽ ግንኮ ይህን ቪደዎ አያየውም ብለሽ ይሆንደ ቢያየው የበለጠነው የሚናደድብሽ ታዳ ቤት የሰራንው ምን ይብቃን ባል አስገብተን የምንሳቀቅ ከሆነ የኔማ ከቤት የሚገባ አይመስለኝ የለፍሁበትን ቤት ደሞ መኖር እፈልጋለሁ

  • @Tewhid-kz7fr
    @Tewhid-kz7fr 4 วันที่ผ่านมา +2

    እዚህ እየመጣሽ እትዝረክረኪ ይሄ ዶራል አሰከራችሁ አዑዙቢላህ ስለ ትዳርሽ እዛው ጨርሽ። አሁንማ ሁሉም እየመጣ የቤቱን ጓዳ እዚህ እየመጣ መለፍለፍና መላላጥ ሁኗል ስራቸው

    • @أمحذيفةالإثيوبية
      @أمحذيفةالإثيوبية 4 วันที่ผ่านมา

      በጣም ሀቂቃ አሏህ ሂዳያውን ይስጣቸው ብቻ ሚዲያ ላይ መውጣቸው ሀራም መሆኑ ሳያንስ ሌላ ወንጀል ጭራሽ

  • @Amena-l7l
    @Amena-l7l 3 วันที่ผ่านมา

    እህቴ የቤትሺነሰ ገበና እዚህ አታጪ እባክሺ

  • @hawlltomar6162
    @hawlltomar6162 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንየምታወሪውኮውዴ ከባልሺ አልፎ ለቤተሰቦችሺ ለቤተሰቦቹም ይደረሳል እሱም እድጠነቀቅ ያረገዋል ሚድያ ማይጠቀም የለም አሁላይ ሁለታችሁ በመወያየት ፍቱት

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 3 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም አሰላም አችም ጀመርሺ የባልሺን ሚሰጥር እረ ተይ ክክክ የምን ሀሪፍነዉ በሰልክ በኩል አይይይ እሱሰልኩን ፖዝፖርድ ሲደብቅ እኔም ልቤን ደብቂ ቀረሁ አለን እዳእያልን አድልጂ ወልደን ምንቢፈጠር ኖርማነኝ ምክንያቱም ቡዙታገሸዉ ሰለኖርኩ አሁን እሱኡኡይላል እኔግን አልሀምዱሊላህ ለባሌ ታማኝነኝ እሱም ሳኡድ ገባእኔም ዱባይነኝ

  • @ቤትአሊ
    @ቤትአሊ 4 วันที่ผ่านมา

    አሠላማለይኩም አህለን ውደ ለማንኛውም ሀሣብሽን ተርዲቸሽ አለሁ ግን ለሁሉም ነገር ሶብር አሪጊ ምንም አይነት ነገር አታሪጊ ለሁሉም ነገር ግዜ ሥጭው የውነትም ተቀይሮ ወይም እንችል የደበቀሽ ነግር ታለ እመኒኝ በደንብ ልዩነቱን ታቂው አለሽ አብራች እታላችሁ ዲርሥ ዲብቅ ማንነት ልግዜው እጂ አይዘልቅም ነቄ ሁኒ እጂ ምንም አይነት ፍተሻ አታሪጊበት ሥልኩንም አትጥለፊ ነፃነት ሥጭው በዝህ ነው የሠውን ማንነት የምታቂው ግዜ እና ነጫነት ሥጭው ተዛ ቦሇላ ወይ ታማኝ ባል ይሆናል ወይም ቀይ ካርድ ትሠጭው አለሽ አለቀ ❤😂😂🎉

  • @ruqyajamal
    @ruqyajamal 4 วันที่ผ่านมา

    አችስ ለምን ፕራክ ይቅርብሽ በይ ጥሩአይድያነው በርችክክክክ

  • @MyLovemama-f7v
    @MyLovemama-f7v 4 วันที่ผ่านมา

    ቆይ እኔ የሚገርመኝ ይቶብሽን አይከታተልምደ ?

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂 የኔ የባለቤት ከኔ ጋር ሊገናኝ ሲመጣ ቆልፎት የማያውቀውን እንዳለ ዋሳፑንም ኢሞውንም ቴሌግራሙን እንዳለ ቆላልፎት ሳየው በጣም ተገርሜ በራሴ ስቄ ዝም አልኩት ሀቂቃ አስቡትማ ወንድ ልጅ ልቡን ማግኘት ከባድ ነው

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo 4 วันที่ผ่านมา

      በቁጥሩ መከፈት ትችየ የለ ያው ወተተ ማዘጋጀት ነው ብዙ ሊታይ የሚችል ነገር ሰላለ

    • @umu..Reyan7bb
      @umu..Reyan7bb 4 วันที่ผ่านมา

      እና ዝም አልሽው እንዴ ንቂ የሆነ ነገር አለ እና ነው የቆለፈው

  • @hebshawit
    @hebshawit วันที่ผ่านมา

    😂😂😂ታዲያ እኛምን አገባን ስለባልሺ ስልክ ፓተር😂😂

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  วันที่ผ่านมา

      ንገሩኝ ፓተርኑን ክክ

  • @Haww1992
    @Haww1992 4 วันที่ผ่านมา

    እህት አይከታተልሺም እደ በዚህ ማየቱ አይቀርም

  • @ያልተኖረሂወትከወሎ
    @ያልተኖረሂወትከወሎ 3 วันที่ผ่านมา

    ሳገባ አወራለሁ ግን እኔ እሱቤት ስሆን ሸም ይይዘዋል ወይ ያጠናግረኝ ከቤቴም ከሆነ የምንመለማመጥ። አሁን ያይሻል ኮየምሰሪዉን😂😂😂😂😂

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 4 วันที่ผ่านมา

    አችም በመብትሽ ፓዝፖርት ማሥቀጠር የለብሽም ነበር 😢😢በቻ አላህ ይገዝሽ ማማ

  • @ስአዲውሎየ
    @ስአዲውሎየ 4 วันที่ผ่านมา

    አችምጀመርሺጉድ

  • @ZzYy-f6c
    @ZzYy-f6c วันที่ผ่านมา

    ?😊?

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከንግድህ በኅላ ስለትዳርሽ እዝህ አታውሪ
    እህት ሳይሽ የዋህ ነሽ ደግሞ አሁን አትሰደጂ ልጂሽ ትንሽ ጠንከር ትበልልሽ ዩቲውብሽን ስሪ ያጎቴን ልጂ ትመስይኛለሽ ንግግርሽ

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  2 วันที่ผ่านมา

      እሽ የእኔ ውድ እህት

  • @ሀዋነኝእናቴንናፌቂ
    @ሀዋነኝእናቴንናፌቂ 4 วันที่ผ่านมา

    ምን አገባን ታዳ

    • @ربيعهإبراهيم-د7خ
      @ربيعهإبراهيم-د7خ 4 วันที่ผ่านมา

      ባዶቅጪላት አሁን አቅልካለዉሰዉ እደዝህይባላል

    • @ሀዋነኝእናቴንናፌቂ
      @ሀዋነኝእናቴንናፌቂ 4 วันที่ผ่านมา

      @ربيعهإبراهيم-د7خ ባዶ ቅሪ ቀፎ ማን ተናገረሺ እና ሚዳያ ለይ ነወ ነወ እደ ትዳር እሚወራወ

    • @ربيعهإبراهيم-د7خ
      @ربيعهإبراهيم-د7خ 4 วันที่ผ่านมา

      @@ሀዋነኝእናቴንናፌቂ አፍሽን አትክፈቺ ከቱ ስለትርምንአቀሽ ሲጀመር ቁሞቀር

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 4 วันที่ผ่านมา

    አትጠይቂ አዘናግተሽ በራስሽ ታይዋለሽ ጥለፊው ስልኩት እና ኢሞውን

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 4 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ የኔም ሀሣብ ይኸነዉ ወድ እቤቴ ቢገባ አለቀልኝ በሉታ እሞታለሁ ታሁኑ ያሣሥበኛል😢😢😢😢😢 የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ ወላሂ አችልጅ ግን ፆባይሽ ተኔጋ የተቀራረበነዉ😢😢😢

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  3 วันที่ผ่านมา

      Kkkk😂😂❤

  • @mermamohammed2882
    @mermamohammed2882 3 วันที่ผ่านมา

    ትልቁና ዋነኛውጥፍት።ሴትልጂ በሚድያለገዘብብላመውጣቱዋነው።ሁለተኛው ጥፍት።ምንምአይዲያሳይኖራችሁ መውጣታችሁነው
    መጀመሪያዩቱብከመክፈታችሁበፊትምንእሰራለሁማለትጥሩነው
    ብርተገኝብሎዘውብሎይገባልእዴ
    ሌላው ባልእቃቃነውእዴትዳርመጫወቻነውእዴ።እረልብግዙ የራስሽንጥፍትወደሱአታዙሪ መጀመሪያፓስፓርትቀጠሮስትይዥ ለምንአላማከርሽም
    ወዶችሆይ ሚስቶቻችሁንአሳምራችሁአደብአስይዛችሁአኑሩ።ብታጡምብትቸገሩም ተከራይታችሁምቢሆንኑሩ እሴትቤትያልሰራችሁበትያልደገማችሁበትቤትተገትታችሁ።አትግቡ ያኔተከትለህስትገባክብርህንጥላሀልናእራስህንእደባልአትቁጠር።የኔድጋራስየልጀአባት አተንአይጨምርም

  • @የፊርዶስማምእሻአላህ
    @የፊርዶስማምእሻአላህ วันที่ผ่านมา

    ግንሴቱአላህሂድያይስጣችሁ ለምድነው ስለትዳራችሁ እዚህየምታወሩት አይብ ወላ እረአድባችሁተቀመጡ ማንፈቀደላችሁ እዚህ ተሸፍነሽ ሳትሸፈኒስ ማንፈቀደላችሁ ነገሩ እደዚህያለ ኮመት ባላየነውየምታልፉት መቃጠል ይባስብላችሁደሞ ስለትዳር ቆይስታገቡ እዚህአማክራችሁነውያገባችሁት ብሶትንምሆነ መከፍትሽን ሶሻልሜዳነው የአለማቱጌታ አላህነውየሚያቀልልሽ እረዳ በዛ እጂእጂአለ

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 4 วันที่ผ่านมา

    ስልኩን ጠለፊዉ ዝምቤለሽ

  • @MahirahYimer
    @MahirahYimer 4 วันที่ผ่านมา

    እንዴ እኔ ሸር ካለበት አሏህ ያጋልጠዋል አትጎርጉሪ እስከዛ ዝብለሽ ተቀመጭ አላርፍ ያለች ጣት እንትን ጠቁላ ትወጣላች ሀሀሀሀሀሀ ማሌሽ ግን ሀሳብሽን በነፃነት ንገሪው እሚሰማሽን የፀባይ ለውጥ ካላየሽ ታገሽ

  • @KewnitaKewnita
    @KewnitaKewnita 4 วันที่ผ่านมา +28

    አንቺ ልጅ ግን ሲበዛ የዋህ ነሽ ልበል ባልሽ አያዬውም ብለሽ አስበሽ ከሆነ እዚ ምታወሪውን በሰከንድ ነው ሚያደርሱለት የዛሬ ሰው ስለሰው አርፎ አይተኛም እንዳትሸወጂ ቢሰማም ይስማ ብለሽ ካወራሽ አውሪ እንጂ አያይም አይሰማም ብለሽ እንዳታስቢ አንድ ምክር ለአላህ ብዬ ምመክርሽ ቢኖር እዚ ምታወሪውን ለራሱ ንገሪው ወንድ ልጅ ሴፍቲ እንዲሰማው ከማታደርገው ሴት ጋር መሆን አይፈልግም ማለትም የተፈጠረውን ሁላ እዚ እየመጣሽ ወይንም ለጎረቤት ለቤተሰብ እየሄድሽ ካወራሽ ይደብረዋል አንቺ ደግሞ የተከበረውን ባልሽን የዩቱብ አጀንዳ ካደረግሺው በሰዎች ፊት ክብሩን ዝቅ ካደረግሽበት ሰነባብተሻል ስለዚ ተጠንቀቂ እህቴ ብትችይ ይህን ዩቱብ ተላቀሽ ህይወትሽን በኪትማን ኑሪ ልጅሽንም ትዳርሽንም ራስሽንም ሰትሪ ነው የምልሽ ምክሬ ከጠቀመሽ ያዢው ካልጠቀመሽም ጣይው😊

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 4 วันที่ผ่านมา +2

      ወላሂጥሩአደለም በጣምትጎጃለሺ በባልሽናባችምንም ቢፈጠርበዝህአታውሪ አየውምአላየውም ላችነገራቶቹይጋነናሉ

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 4 วันที่ผ่านมา

      ሣሕ

    • @ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ
      @ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ 4 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ውዴዋ​@@alinaalina212

    • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
      @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 4 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ውደ❤❤❤❤የባልሽንእና ያችን ችግር ከተነጋገራችሁቡሀላ ለትምርትነውብለሽ ሚድያላይ ብታወጭው ችግርአይኖረውም እና ተይ

    • @Rahmaወሎዬዋ
      @Rahmaወሎዬዋ 4 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ያያየዋል የዋህ ናት

  • @አደይአበባ-ኀ5ዠ
    @አደይአበባ-ኀ5ዠ 4 วันที่ผ่านมา +1

    አትጠይቂውም ሰልኩንም አዳጠልፊ ወላሂ አደዛ ካደርግሽ ጡሩ አይሆንም እልክ አትጋቡ አንቺ ነገሩን ለማብረዲ ሞክሪ ምንም ችግር የለውም አራስሽን ዝቅ አድርገሽ በፀባይ አናግሪው በቃ በባለፍው ነገር አደተቀምከኝ ነው ብለሽ በጥበብበትህትና አዋሪው ምንም ከሰውነትሽ የሚቀንስ ነገር የለም አዳውም የብልህነት የማስተዋል ምልክት ነው ለምን ዘጋህ ስልክን መጥለፍ አዳተደረጊው የሰዉ ልጂ ወዶና ፈቅዶ ነው ሊኖር የሚችለው::
    ግን ግን የእውነት ትዳርሸን የምትፍልጊው ከሆነ ስዴትን እርሺው ካሁኑ መጮህ የጀመር ጂብ የት ላሳድረኝ ነው

  • @guih3291
    @guih3291 4 วันที่ผ่านมา

    ጥፍትሽ. የራስሽነው አንድ አካል መሆንሽን ካወቅሽ ለምንአልነገርሽውም

  • @امايمن-ف
    @امايمن-ف 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ ብየሽ ነበረ😂 ወላሂ በኮሜንት በቀደም እሱም ስቀቀን አንችም ሰቀቀን እሱ ተከራይቶም ቢሆን ያኑርሽ።።

  • @አሞየየወሎዋ
    @አሞየየወሎዋ 4 วันที่ผ่านมา

    በቃ አይድያቀይሪ ባልባል ኑሮኑሮ

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  4 วันที่ผ่านมา

      እረ ባል እረ ባል እረ ኑሮ ኑሮ ክክክ

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ 4 วันที่ผ่านมา

    አሁላይ ትዳርየለም

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 4 วันที่ผ่านมา

    አንች ነሺ ጥፋተኛው እንደት ደብቀሺው ፓስፖርት ትጀምራለሺ ክክክክክክ አሁን ግን አይሰማም

  • @SadaKassa-c9t
    @SadaKassa-c9t 4 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ እህቴ ምን ነው ከዝህ ሁሉ አንድ እህት ወይም ጓደኛ አጣሽ እንደ አንች እኮ በጣም የዋህነት ቢጠቃሽ በጣም ተሳስተሻል እሱ ወይም የሱ የሁነ ስው አለመከታተላቸውን በምን እርግጠኛ ነሽ ሆ እና ይቅርብሽ ስለሱ ሚድያ ላይ ማውራት እኔን አይጉዳም ባልሽው መልኩ ብዙ ነገሮዎች አሉ እሱ ለማወቅ ማለት ይጠርጠርሽውን ነገር ግን እዝህ ያደረሽው አንች ነሽ የስራ ሰው ከሁነ እባልሽ ጋ ተመካክርሽ ሁሉንም ማድርግ እየቻልሽ ሁሉን ነገር ሚድያ ያስጠላል

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 4 วันที่ผ่านมา

    እኔምለው የዘመኑ ትዳር ምነው በረካውን ነሳውሳ ያኢላሂ 😁

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube 4 วันที่ผ่านมา

    አንች የደበቅሽውን የፖስፖርት ነገር መደበቅ ያለውን ስሜት ሲያሳይሽ ፈልጎ ነው ስለዚህ አሁን ላይ ዝም በይ በሂደት ይስተካከላል ።

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 4 วันที่ผ่านมา

    ካለሽ ያለውን ማግባት ድሀ ካገባሽ ያው ስትሳቀቂ መኖር ነው ከቤቶሽ አምጥተሽ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  3 วันที่ผ่านมา

      የተፃፈልሽን ነው እህቴ የምታገቢው

  • @Mersal-x4v
    @Mersal-x4v 4 วันที่ผ่านมา

    ታዳ ምን ይሁን ጉድኮነው እኔ እሚገርመኝ ነገር ሌላ አይዲያ የለምደ እየዋሸሽ ከሆነ አላህን ፍሪ ሢጀመር ሤት ልጅ እንኳን የቤቷን ገመና ቀርቶ ወሬ አታበዛም ከመጣሽ ለኛ ለእህቶሽ የሚጠቅም ነገር ይዘሽ ነይ ሹሀዳ አንችም የቤትሽን ገመና ሚዲያ ላይ አታውጭ አደብ ያዥ አፍወን እኔ ወሬ እምታበዛ ሤት ሥለማሎድ ነው ።

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ 4 วันที่ผ่านมา

    ግንኮመጀመሪያ ማማከር ነበረብሺ በራስሺፍቃድ ማዉጣት የለብሺም ይቅርታ በይዉ

  • @zahramohamed-ok4oo
    @zahramohamed-ok4oo 4 วันที่ผ่านมา

    እስክሬን ይቀየራል እድ ስልክ ቤት ታልሆነ😅

    • @Wolloyewa1
      @Wolloyewa1  3 วันที่ผ่านมา

      ፓተርን

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 4 วันที่ผ่านมา

    አትጥለፊው ጅልምአትሠቢአብሽሪ

  • @Halima-pc7do
    @Halima-pc7do 4 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ወፊት አትሁኝ ቱ ሚኒቱነሽ ወሏሂ ዝም ማለት አትቺይም ወሏሂ ዋጋ ያሥከፍልሻል ንግግርሽ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 4 วันที่ผ่านมา

      ተመካክረውም ሊሆን ይችላል ክፉ ከመጻፍ እንቆጠብ እህቶች

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 4 วันที่ผ่านมา

      ዝም ያልለነጃው ጣአሉሉ ያየኝኛነቢ ወይ ኮምት

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 วันที่ผ่านมา

    ዝም በይው አንች ብቻ ግልፅ ሁኝለት ምንም ነገር አትደብቂው ክፈትልኝ ብለሽ ግምጭጭ ብለሽ አትጠይቂው እያሳሳቅሽ አረሻስተሽ ልደውልበት ምናምን ብለሽ ቁጥሩን እንዲነግርሽ አርጊው

  • @YouTbe-qr7ln
    @YouTbe-qr7ln 4 วันที่ผ่านมา

    እኔን,እያወራነው,አትጨነቂ,አቺ,ልትሰደጂ,አይደል,እኔደሞ,ልመጣ,2ወር,ነው የቀርኝ,ሆሆሆሆሆሆ

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ 4 วันที่ผ่านมา

      ቱቱቱቱ ያችስ የከፋ ነው😅😂🎉🎉

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 4 วันที่ผ่านมา

      ብር ይዘሽ ከገባሽ ልጂዋ ታዲግበታለች ሂጂ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 4 วันที่ผ่านมา

      ታድሎ አንዷ ስትወጣ ሌላዋን ከች በይ ቶሎ እረትቢ መልካም ጉዞ 😄😄😄😄

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln 4 วันที่ผ่านมา +1

      @@زينبابراهيم-ف7ص 😄🙆

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 4 วันที่ผ่านมา

    ተይዉ አትናገሪዉ መጥፎ ታለበት በገዛግዜዉ ዉነቱ ይወጣል መጥፎ አታሥቢ ዉደዋ😢😢😢

  • @أمحذيفةالإثيوبية
    @أمحذيفةالإثيوبية 4 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ ዘንድሮ በቃ ትዳራችሁ የሚዲያ ዝንብ ማረፊያ ሆነ? እስኪ የምታወሩትን እወቁ ስለ ትዳራችሁ ገመና ጭራሽ በሶሺያል ሚዲያ? ኧረ አሏህን ፍሩ ሚዲያ ላይ መውጣታችሁ ወንጀል መሆኑ ሳያንስ ገመናችሁንም አለም ይወቅልን? ብልህ ሴት ቁጥብ ነች የምታወራውን እራሱ ጠንቅቃ ታውቃለች በቃ አሁን ላይ ዶላር በለጠባችሁ ከአሏህ ክልከላዎች ይልቅ ዶላር ካመጣ ምንም ይሁን የማትሰሩት ነገር የለም ዓጂብ ነው ተሸፍናችሁ እየመጣችሁ አትላላጡብን ኒቃባችን አታሰድቡ!!
    نسال الله السلامة والعافية

  • @ifj8189
    @ifj8189 4 วันที่ผ่านมา +2

    አንችም ጀመርሽ ሰለባልሽ እና ስለትዳርሻ ሚዲያ ትዳር ውስጥ ቡዙ ውጣ ውርድ አለ አበዛሽው ሚዳያላይ መውጣት አይብቃሽ ብሉ ጭርሽ ስለባልሽ ኒቃቡ ምንድ ነው ስብስክራይቢን አነስቼ ድህናሁኝ የባልሽ ሚስጥር ያልጣብቅሽ የጓድ ሚስጥር ሚን ይሁን

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 3 วันที่ผ่านมา

    ያርብ የዘመኑ..ትዳረ ቅጥ አጣ ያርብብብ