መንሱር ጀማል 1ሚልየን ፎሎ ገባ ዮኒ ማኛ ተፋጠጡ⚠️ የትዳር ሕይወት | Yoni Magna and Mensur Jemal | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ค. 2023
  • #ethiopia #yonimagna #ዮኒማኛ #ethiopiatiktok

ความคิดเห็น • 94

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i หลายเดือนก่อน +11

    መንሱሬ ከስድብ ❤የፀዳ ምርጥ ማንነት ያለው ድንቅ ኢትዮፕያዊ ነው መንሱሬ አንድም ቀን ከአፉ ክፋ ነገር ሲያወጣ ሰምቸው አላውቅም ዘረኛም ❤አይደለም

    • @Mimi-no2oj
      @Mimi-no2oj หลายเดือนก่อน +1

      Me too. He’s very respectful ❤❤❤

    • @abebayiridaw
      @abebayiridaw หลายเดือนก่อน +1

      yesss🎉🎉

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d หลายเดือนก่อน +2

    መንሱሬ ምርጥ ልጅ ነዉ❤

  • @user-fj1ij3po7q
    @user-fj1ij3po7q หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ትክክል ነህ ወንድ ከቤት ችግር ሲኖር ይመግጠል

  • @tigestmekonnen9655
    @tigestmekonnen9655 หลายเดือนก่อน

    What kind question ❓

  • @rahmeehr5584
    @rahmeehr5584 หลายเดือนก่อน

    Yes

  • @MaskraMohamed
    @MaskraMohamed หลายเดือนก่อน

    Manseya. Enikane. Begaza tafatehee❤

  • @hdhhd5488
    @hdhhd5488 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso42 หลายเดือนก่อน +3

    መንሱርን አልወደውም ነበር ግን በዝች ጋለሞታ ጫልቱ ግድ አግባኝ ብላ ይህን ሁሉ ስትቀባጥር ደርበብ ብሎ ትክለኛውን ሲመልስላት የወንድ ልጅ ልክ ነው እንወድሀለን መንሱሬ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምአኩርቶኛል ግንማግባትያለብህቴምትመጥንህንከሚድያዬራቀችእናትአባታንዬምታከብርደርባባዬሆነችነውማግባትያለብህ

  • @klm9872
    @klm9872 หลายเดือนก่อน

    Selam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmilieSOKO-dt9qe
    @EmilieSOKO-dt9qe หลายเดือนก่อน

    እውነት ብለህ ውዴ እኔ ያልወለደውንም እሚያሣድግ አለ።❤❤❤❤❤

  • @tigestmekonnen9655
    @tigestmekonnen9655 หลายเดือนก่อน

    That is his chose

  • @dessalegnsebie2588
    @dessalegnsebie2588 หลายเดือนก่อน +1

    መንሡር ዘናጭ❤😂😂

  • @Hana-if5bz
    @Hana-if5bz หลายเดือนก่อน

    እውነት ነዉ እኔ እራሴ አንድ ልጅ አለኝ ግን አሁን አግብቼአለሁ ግን ባለቤቴ ልጄን እንደልጅ እያስተማረልኝ እብረን አንድ ላይ እየኖርን ነው ያለ ነዉ ለማለት ነው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน

    መንሱር ዘናጭ❤❤❤

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 หลายเดือนก่อน

    መንሱሬ የበቾ ድንግል ማልታል ያባቦ ብልው ሚድሩህ አለም ብሬ ነይ ንይ እየተባለ ደሃ ብትሆን ምትፈልግህ የለችም ሃብትህን ብትችል ለደሃ እየረዳህ ኑርበት ጎልድ ዲገር አትሰብስብ

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 หลายเดือนก่อน +1

    እረፍ አንተ እረ አትዋሽ ዲያስባራንና ከተማ አካባቢ ያሉ ሊሆኑ ይችሉ ይሆናል የኛ ህዝብ 85 ክመቶ ገጠሬ ነው ሚጋባው ቢያንስ 70 % በድንግልና ነው ሚያገቡት የእድሜ ወሰኑን ተወው

  • @sahaywelde3342
    @sahaywelde3342 หลายเดือนก่อน

    Menesuer is right

  • @rtayrgalm8076
    @rtayrgalm8076 หลายเดือนก่อน

    ይገባዋልመልካምሰውነው

  • @SdhtfhdBftudug
    @SdhtfhdBftudug หลายเดือนก่อน

    Meneyshalale

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ሳህ ትክክል አውርቷል ዛሬ

  • @MaskraMohamed
    @MaskraMohamed หลายเดือนก่อน

    Yonee. Aree. Tawee

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 หลายเดือนก่อน

    መንሱሬ እንደሴት ዮኔ ወሬ ተሽኮረመመ ውይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdeslove8770
    @mekdeslove8770 หลายเดือนก่อน

    Let me tell you something in US all the state have different rules if you wanna do something, she will still do something to him if he doesn’t shut up. 🤫

    • @TesfayeBachure
      @TesfayeBachure หลายเดือนก่อน

      Where she get him he is out of US

  • @user-jv5gh3hw4j
    @user-jv5gh3hw4j หลายเดือนก่อน

    ዝበላቸው መንሱሬ ይህ ሃላቀር አስተሳሰብነው

  • @user-jd2vj8zx2s
    @user-jd2vj8zx2s หลายเดือนก่อน

    አኡዙቢላህ ዩኒ ግጥጥ ያልክ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน

    ስለጀርመን የተናገረው ልጅ እውነቱንነው ሴቶች ከርፋፋናቸው የሚሆናትን አታውቅም መንሱሬ አንተም ተጠንቀቅ ካገባክ ከአገርህ ከደሀቤተሰብ የተወለደች ሴትን አግባ እሱ ይሻላል🎉❤

  • @hiba0033
    @hiba0033 หลายเดือนก่อน

    Ante tetekmeh ketewkat man yagebatal set ligj Eka aydelechim tetekmeh mititewat leset lig kibir yelehim zimutin atasfafa.

  • @fikrlove1042
    @fikrlove1042 ปีที่แล้ว +3

    Mensure is the best ❤

  • @user-qj1wc8fq5c
    @user-qj1wc8fq5c หลายเดือนก่อน

    Setochi kibrachinin entebik wendochim enikebaber

  • @user-vn4wb4ox7d
    @user-vn4wb4ox7d หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለወንዶች ወንዶች የአለም አለፍነት ተሸክሞ የብተሰብ ውጣ ውረድ ተሸክሞ ነው የለው ።ፍች ምበዘው ይበልጥ በሴቶች ፉንፉን የበለይነት ዘቻነው ምክነቱም ሴቶችጊዘውአለማ እጅየነነጋ አለማ ብዙም ቦተ ስለመይሰጡ ነገሩን ችግሩን የበብሱተል።ስለዚህ ፍችም እንደይበዛ አለፍነት ቅድሚያ ለትደር ፈለጊና ፈፀሚ ለሆሁት አገር ክብር ሊሰጥ ይችለል።የፈቱ የመግበት አለመግበት የረሰቸው ጥረት ይሁንና ትደር እንደይበለሽ መፍቴ በሚድያምበሁሉም አቅጠጨህዝቡ ምመርበት ትደር ስር ሰዶቋሚ ምሆንበተን ጥበብ አብጁ ዮኒ እቺን ኮመንት አይተት ለትደር መላ አብጅለት።በትደር ቀለዱበት።ወዴትእየዬድን ነው??የአይመኖት የበለጣ መከሪ ዬለም ለትዳር ሠላም ስበል አይመኖተችን ቅድሚያ ሀለፍነት ለወንድ ሰቶተል ።ሴቶች ት ለበለቸው ክብር ቅድሚያ መስጠት ነውር የሆበት ዘመን ደርሰናል ።ወንድ የፈለገው ሰገጤ ብሆንእኮክ ትደሩን መፍረስ አይፈልግም ግን አክብሮት ሰየገኝ ስቀር ብቻ ነው። ሴት ግን ሰበቦ ብዙ ነው እንመኪና መሪ መንም ሠው ቤተሠቦም ልሆን ይችል በደለሽ እኔ አለውልሽከላት በቃት ነገረ ተበለሽቶል የሴት በህሪነው።አሪቆ አየስቡም።ስለዚ ሴቶችን በደምብ ብመከሩ የፍቺ ናልጅም የለአበት ከመደግ ይተደገል ብዬአስበለው።ወደ ትደር ስንገበ አስበን እንግበ ከገበንቧላ ለማም ከፋም የለውንጨሁኔተ ተቻችሎ መኖሩ ከፍች ይሸለልበይነኝ።ከፍቺ ቧላ ቢደር/ር በተሸላ ሁኔታ እንዃን ብደሩ ቫልዪ ቀኑሧል ጠሙ ክብሩ የመጀመሪየውን አዮንም። ስለዚ ለትደር እምነይኑር በሁለቱም ደከማ ጓን ይኖራል መቻቻል መቀበበል አስፈለጊ ነው ።ሰስበው ትደር ምበል ነገርገደል የገበችጨነው ።1:2:3ተወልዶ ለብቻብቻ የመኖር ዘመን መቶወል እመሥለኛል።አደረ አደረ አደረ እቺን ኮመንቴን ለዮኒለሁም አድርሱልኝ።ትደር አትበለሽ ለመበረሰቡ ትምርትአስተለልፉልኝ።ፍትህ ለትደር

  • @user-fb6jv5ql9i
    @user-fb6jv5ql9i หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😂

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน

    ሀይ መንሱር ሶስት ወልደው ድንግል የሚመስሉ አሉአልክ ለዚህነው ማሪያምን ድንግልናት ሚሉት ብዙዎች ዛሬም ወይጉድ

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉መንሱር ጀማል ፂምህን አሳድገው ለምን የሴት ፊት አታስመስለው 🎉🎉🎉🎉

  • @shiferawmekonen2011
    @shiferawmekonen2011 หลายเดือนก่อน

    Neurosurgen teblo bitarem

  • @kassahuneliku1643
    @kassahuneliku1643 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ግን በጣም ባሌጊ ነክ እጅ ግበጣም ባለጌ ነክ

  • @seblegetachew9273
    @seblegetachew9273 หลายเดือนก่อน

    መንሱር የሚለው ትክክል ነው sex ማለት ብዙም አስፈላጊ አይድለም ፀባይ አለ ቤተሰብ አለ ገንዘብ አለ መልክ አለ ትምርት አለ ድንግል ያላት ሙልታል መንሱር ጀባ ብለንሃል

  • @user-nn1pq4qn1h
    @user-nn1pq4qn1h หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 8 หลายเดือนก่อน +2

    መንሱር ኬኛ አይሳደብም እኮ የሱ አይዘጋም❤❤❤❤

  • @elsaabraham1819
    @elsaabraham1819 ปีที่แล้ว +1

    Menesure is the best ❤

  • @toteytam1091
    @toteytam1091 หลายเดือนก่อน

    OH, MY MY 1000 Women like this man. Unbelievable wwww. I guess there is no nam Ethiopia

    • @user-dh9wg7kj4g
      @user-dh9wg7kj4g หลายเดือนก่อน

      He is one of the best!❤

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 2 หลายเดือนก่อน

    kkk

  • @mebrateful
    @mebrateful หลายเดือนก่อน

    Ye seitan birr new yalew. Haha

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ማኛ ሚለው እውነቱንነው ይህ የሚካድ አይደለም ልናምን ይገባል ግን እንዲ መሆን የለበትም አይማኖቱም አይፈቅድም ነበረ ግን የሚታዘዝ ትውልድ የለም

  • @hdhhd5488
    @hdhhd5488 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @user-ud7vy6tu7k
    @user-ud7vy6tu7k หลายเดือนก่อน

    መሱርልጅያለውአታግባ,መርጠህቀስብለህአግባ,ለምንጊዜውከባድነው

  • @berhanewoldeselassie
    @berhanewoldeselassie ปีที่แล้ว +2

    እናትህና አባትህ እንዴት ነው የተጋቡት ???????

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 หลายเดือนก่อน

    አግባኝ የሚሉ ገንዘብ ስላለው ነው ያለ ፍቅር ጋብቻ
    Gold diggers 🤣🙉🏃🏽‍♂️‍➡️💃🏻

  • @AbbyAbyy1234
    @AbbyAbyy1234 2 หลายเดือนก่อน

    kkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂

  • @ejargewtsehay130
    @ejargewtsehay130 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት መናገር

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 ปีที่แล้ว +1

    Mensur his right

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 2 หลายเดือนก่อน

    መብሩክ መሱር

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v หลายเดือนก่อน

    👎👎👎👎👎👎

  • @multidtube590
    @multidtube590 ปีที่แล้ว

    Abiro manor yichalal

  • @Linaye05
    @Linaye05 ปีที่แล้ว

    Yemensurn hasab egaralw

  • @sarayasin258
    @sarayasin258 2 หลายเดือนก่อน

    Wesagnu feker new

  • @lovelave2884
    @lovelave2884 ปีที่แล้ว

    Ere bacsh anch woldesh esu mewled yelebetim

  • @user-in8sr5rn8x
    @user-in8sr5rn8x หลายเดือนก่อน

    አይ መንሡሪ ዘንድሮ ፈረደብሽ

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 ปีที่แล้ว

    Enen yemitagebegn alech ? Lij yelegnim bayinorat Tiru new 😂😂😂

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 ปีที่แล้ว

    Ere Ezih bet mist yigegnal ? Single lady here ? 😂😂😂

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th หลายเดือนก่อน

    እምነት ከሌሽ ሰይጣን ነሽ?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ማኛ ሰርተህ ብላ አርጅተሀል

  • @user-fn6ny8zl9v
    @user-fn6ny8zl9v 10 หลายเดือนก่อน

    😂😅

  • @berhanewoldeselassie
    @berhanewoldeselassie ปีที่แล้ว

    Anchi betekikil amenzari nesh !!!!!!!!

  • @meskeremmersha3923
    @meskeremmersha3923 2 หลายเดือนก่อน

    Mensur chewa new

  • @mominatafere8133
    @mominatafere8133 ปีที่แล้ว +1

    You don’t give any marriage advice because you don’t have marriage so just don’t say anything trash

  • @tinawa56
    @tinawa56 หลายเดือนก่อน

    የውሸት ነው መንሱሬ አውቀው ነው ሞራልህን ሊነኪ እዳትሸወድ ።

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 ปีที่แล้ว

    A group of duriyi n balagi

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሞሱር ደግአረክ ፈሪ ለናቱ በጊዜ አመለጥክ

  • @Hela259
    @Hela259 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሴትነት እንዲህ መርከሱን መቼ አውቄ።ላንድ ሰገጤ ፋርነት በሽቶ የሚለቅ መስሎት በየሄደበት ጥርሙዝ ይዞ ለሚዞር , 1000 ሴቶች አግባን ብለው ከመጡ ያለም መጨረሻ ተቃርቧል ማለት ነዉ ።እርግጠኛ ነኝ ይሄ ነገር ከነ ጫልቱና መገርቱ አያልፍም።

    • @meymunahabib6113
      @meymunahabib6113 หลายเดือนก่อน

      Atii oromo ilmii islamaa dhalla kaafiiraa akkaa saree funfuunnte masooyxaa maliif offmiieesiitaa dhugaa keetii waan rakiisaa taateeff asks gotaa malee akkaa adaa oromo jarsaa ergaachuu qabdaa e t c tasgabaayii

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 หลายเดือนก่อน

    ይቺ ነውረኛ ነች ሃይማኖት የሌለው ስው የሚሰራው ነው ዬኒማኛ አትብከት ስለራስህ እምነት ብቻ ተናገር አፍ ሲከፈት የስው ማንነቱ ይታወቃል መንሱር እንደእምነትህ

  • @user-ud7vy6tu7k
    @user-ud7vy6tu7k หลายเดือนก่อน

    መንሡር ለካ የልብስ አራዳ ነው

  • @ejargewtsehay130
    @ejargewtsehay130 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት መናገር እንደ ዮኒ እና እንደ ሜሪ ተናገሩ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 หลายเดือนก่อน

    ጫልቱን የከዳ ይሁዳ ጫልቱን አስለቅሶ ማንን ይምራል

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 หลายเดือนก่อน

      😂በግድአግባንንንነውዴእረሴቶች ወዶችንእያደፈሩነው😂

  • @birtukanbedane5788
    @birtukanbedane5788 ปีที่แล้ว +2

    3 ልጅ ያላት ሴት ማግባት ጥሩ አይመስለኝም ምክንያቱም ሴትዬዋ ኮሰትሬት የምታደርገው ለልጇቿ ነው ቧሏ ሁለተኛ ሰው ነው ፍቅሯ መጀመሪያ ለልጇቿ ነው ለቧላ ፍቅሯ ብዙ አይደለም so. ሁለተኛ ሰው ሆኖ መኖር ይደብራል ስለዚህ መንሱር ተጠቀቅ :;

  • @berhanewoldeselassie
    @berhanewoldeselassie ปีที่แล้ว

    አንቺና አንተ ዮኒ ሁለታችሁም ከእግዚአብሄር ቃል ውጪ የምታምኑ ስለሆናችሁ አመንዛሪዎች ናችሁ

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 2 หลายเดือนก่อน

    አፍቅሮ ካላገባኝ ለብሬ ብቻ ብሎ ካገባኝ አፍንጫውን ይላሰ

  • @Fano316
    @Fano316 ปีที่แล้ว

    ወሬው ነው ያጥወለወለሽ ሕይወት ምን እንደሚያገጣጥምህ አታቀውም ማታስበው ነው ብዙ ግዜ ምትዋደደው

  • @alemurami5823
    @alemurami5823 7 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ሁለገብ አጀት አርስ!!!

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 2 หลายเดือนก่อน

    kkkkk

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 2 หลายเดือนก่อน

    kkkkk

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 2 หลายเดือนก่อน

    kkk