ሐረግ ( ክፍል 31)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @FasikaAdise
    @FasikaAdise 13 วันที่ผ่านมา +2385

    ኤፍራታ በመታገቷ እንደኔ የደበረው ካለ ላይክ ያድርግ

    • @hayat2890
      @hayat2890 13 วันที่ผ่านมา +18

      እኔ🥺🥺ካሁንቀጥየአላይም😢

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 13 วันที่ผ่านมา +5

      ደምሪኝ ማሬ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 13 วันที่ผ่านมา

      ​@hayat2890 ደምሪኝ ወዴ

    • @FasikaAdise
      @FasikaAdise 13 วันที่ผ่านมา +3

      🥰

    • @zinabeabebe2705
      @zinabeabebe2705 13 วันที่ผ่านมา +8

      በጣም ይደብራል የምር

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 13 วันที่ผ่านมา +865

    ማርያምን ኤፍራታ ከተደፈረች አናይም በሃሳቤ ምትስማሙ የማዳምዬ ቅመሞች ሰብስክራይቤንም አነሳለሁ

    • @karlaboujaoude9235
      @karlaboujaoude9235 13 วันที่ผ่านมา +8

      እኔም ነገ አመለጠች ብለው ካላስወጧት አላይም

    • @Suhair100-if1vz
      @Suhair100-if1vz 13 วันที่ผ่านมา +5

      @karlaboujaoude9235 አዎ የኔ ማር አናይም ነገ በሆነ ተአምር እንድትወጣ ካላደረጉ

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 13 วันที่ผ่านมา +8

      አትዋሹ መጨረሻዋን እንይ ብላችሁ ማየታችሁ አይቀርም

    • @HHo-t5q
      @HHo-t5q 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@AaAa-l7t

    • @karlaboujaoude9235
      @karlaboujaoude9235 13 วันที่ผ่านมา +3

      @@AaAa-l7t እንዴ ሁኔታው ይወሰናል እንዴዛኞቹ ሴቶች የሚያረጎት ከሆነ እኔበበኩሌ ትግስቱ የለኝም

  • @ShewitGebresemaeti
    @ShewitGebresemaeti 12 วันที่ผ่านมา +199

    ኤፉ መታገትዋ ችግር የለዉም ግን ብትደፈር ድጋሜ ኣላይም ይህ ፊልም ኣለቀ ማለት ነው በኔ ሃሳብ የተስማማ እጁ ወደላይ.

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 13 วันที่ผ่านมา +1997

    ኤፍራታ ከታገተሽ ማየታችን እናቆማለን የምትሉ 👍👍👍👍👍ግጩኝ

    • @CfhhVvgg
      @CfhhVvgg 13 วันที่ผ่านมา +5

      እኔ

    • @HJgk-e2l
      @HJgk-e2l 13 วันที่ผ่านมา +5

      👍👍👍👍

    • @SlemaAhmad-x1b
      @SlemaAhmad-x1b 13 วันที่ผ่านมา +6

      ዋለሂ አለይዉም ዘሬ በእበይ ያጨረስኩት😢😢😢😢

    • @MelakKonjo
      @MelakKonjo 13 วันที่ผ่านมา +2

      አዎ እናቁም

    • @FeyzaFayza
      @FeyzaFayza 13 วันที่ผ่านมา

      me

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 13 วันที่ผ่านมา +1170

    ኤፍራታ ካታጋታች አናይም ያሚል ለይክ 😢😢😂😂😂

    • @EmabeteHailu
      @EmabeteHailu 13 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ትርሲተመድህን
      @ትርሲተመድህን 13 วันที่ผ่านมา +4

      ታገተች አደል እዴ😊

    • @RahmetKebede
      @RahmetKebede 13 วันที่ผ่านมา +10

      የምንአለማየትብቻ ሠፕሥክራይበንምአነሣለሁ😢😢😢

    • @retareta8675
      @retareta8675 13 วันที่ผ่านมา +8

      ታገተች እኮ ግን እያየን ነዉ😂

    • @SIFANALEMAYEHU
      @SIFANALEMAYEHU 13 วันที่ผ่านมา

      Aw enotalen

  • @ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg
    @ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg 12 วันที่ผ่านมา +82

    ወላሂ ሲያስጠሉ መደፈር የለባትም ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ😢😢😢

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 13 วันที่ผ่านมา +462

    ኤፍራታ መታገቷ እንደኔ የደበረዉ ካለ ላይክ የምር ብዙ እዳታቆዮት ተሎ ትዉጣ ያልያ ፊልሙ ያለሶ አያምርም👍

    • @axj4131
      @axj4131 12 วันที่ผ่านมา +2

      እኔማየትድበርኝ😢😢😢

    • @Ytu-d1o
      @Ytu-d1o 9 วันที่ผ่านมา

      እኔ😢😢😢😢😢😢😢

  • @مدينه-ف2س
    @مدينه-ف2س 13 วันที่ผ่านมา +184

    ማርያምን ኤፉ ካልተለቀቀች ማየታችንን እናቁም ቅመሞችየ ❤😢

    • @Gojamewa.gojamewa
      @Gojamewa.gojamewa 12 วันที่ผ่านมา +2

      አላቆምም ምክኒያቱም ብትታገትም እሷ አለችበት

    • @AdaneTeklu-e1s
      @AdaneTeklu-e1s 12 วันที่ผ่านมา

      😊

    • @serien6170
      @serien6170 12 วันที่ผ่านมา

      Yesssss😢

    • @MekiyaAyalew-n5y
      @MekiyaAyalew-n5y 12 วันที่ผ่านมา +1

      እንዴውም ለሌሎቹ ሴቶች ነፃ መውጣት ሠበብ ትሆናለች

    • @lijsusuyerayawa
      @lijsusuyerayawa 11 วันที่ผ่านมา

      ትክክል​@@MekiyaAyalew-n5y

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 12 วันที่ผ่านมา +28

    ማየት እናቆማለን ያንንደነዝ አስደፋሪ እድሜህ ይጠር ድራማ እንኳን ቢሆን ሐሳቤን የምትጋሩ ላይክ አድትጉ ውስጤ ተቃጥሎ ነው ኤፍራታን ልቀቁ

  • @fafiemuzekryah749
    @fafiemuzekryah749 13 วันที่ผ่านมา +289

    ምርጦቸ በጣም ነው የናፈቃችሁን የኤፉን መታገት ህልም ያድርገው ብሎ እደኔ የሚመኝ ማነው😢😢😢😢

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 13 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ማሬዋ

    • @zedዜድ-m1r
      @zedዜድ-m1r 13 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ አለሁልሽ😢😢😢

    • @Mareme-zu9pd
      @Mareme-zu9pd 13 วันที่ผ่านมา

      እኔም

    • @yoadandram-a4z
      @yoadandram-a4z 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@Genzeb-m8uእንደማመር

    • @Btryea67Btryea67
      @Btryea67Btryea67 13 วันที่ผ่านมา

      እኔ😢

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 13 วันที่ผ่านมา +158

    የነገዋ ልደታ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን🙏❤

    • @geletaaethiopage8343
      @geletaaethiopage8343 12 วันที่ผ่านมา

      Amen

    • @genatAbade
      @genatAbade 12 วันที่ผ่านมา

      አሜን(3)👏😍

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 12 วันที่ผ่านมา +1

      እሜን እሜን እሜን ትጠብቀን ትርዳን ታማልደን እሜን❤

    • @EfiFrey
      @EfiFrey 12 วันที่ผ่านมา

      አሚንን

  • @nawafnawaf7127
    @nawafnawaf7127 12 วันที่ผ่านมา +18

    ኤፍራታ መደፈር የለባትም ምክንያቱ እሳ ገዳም ሀዳ ፆሎት ያረገቹኮ እኮ ፈጣሪ ከክፉ እንዲጠብቃት ነው ለምንድነው የፈጣሪ ስራ የማታሳዩን

  • @Asaih222
    @Asaih222 13 วันที่ผ่านมา +284

    የመዳም ቅመምች ያልታሰብ እንጀራ ይስጠን አሚንንን👏👏👏

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 13 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን ያረብ

    • @HalimaH-jd1bw
      @HalimaH-jd1bw 13 วันที่ผ่านมา +2

      Ammmmmmmnnnnnniiiiiii yarbii

    • @HarifeyaAbrha
      @HarifeyaAbrha 13 วันที่ผ่านมา +2

      አሜንንንን

    • @HhGg-j3r
      @HhGg-j3r 13 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን

    • @sdffdf-i1k
      @sdffdf-i1k 13 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን አሚን ያረብ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 13 วันที่ผ่านมา +130

    አዋጂ አዋጂ ኤፍራታ ታግታለች አናይም በሉ ቶሎ አመጡልን ሳትሰቃይብን😂😂😂😂ሲቀጥል መደፈር የለባትም ድራማው ያስጠላል😢😢😢

  • @MaseratiTasema
    @MaseratiTasema 12 วันที่ผ่านมา +16

    የኤፍረታ መታገት ደስ ያለለዉ ድምጻችን ይሰማ የምትሉ ለይኩኝ😢😢💪💪💪

  • @ህልሜንናፍቂim-x9y
    @ህልሜንናፍቂim-x9y 13 วันที่ผ่านมา +108

    ሰው የምታግቱ ሰወች አፍር ብሉ😢😢😢😢 ድራማ ላይ ብቻ አይደለም አሁን ያለንበት ዘመን ከድራማው በላይ ስንት እናቶች እያለቀሱ ነው ልጆቻቸው እየታገቱባቸው

    • @Yab-maraki
      @Yab-maraki 12 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል❤

  • @sntaysamriye6132
    @sntaysamriye6132 13 วันที่ผ่านมา +176

    የጠበኩት ለኤፉዬ ዳጊ ይደርስላታል ብዬ ነበር ግን🥺🥺የሆነው ሌላ እንደእኔ የደበረው👍👍👍😔

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 12 วันที่ผ่านมา +31

    በእውነት ለተመልካች ክብር የታቹህም ሌላው ቀረቶ 3k ተመልካች ነበር ኤፉዬን እንዳታግቱ ያላቹህ እኔ ከ10 ግዜ በላይ ፅፌ ነበር በሌሎች ቻናል ጭምር እየገባሁ በጣም ታሳፍራላቹህ😢😢😢

    • @AaSs-c5z
      @AaSs-c5z 12 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም😢

    • @halmaabc9097
      @halmaabc9097 12 วันที่ผ่านมา +1

      መሀይም ወይ ጫታም ሰው ነው ይህን ድርሰት የፃፈው ኤፈራታ መታገት የለባትም ነበር ያማችኋል እደ

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 12 วันที่ผ่านมา

      @@halmaabc9097 ምን ያክል ልቤን እንደከፈው

  • @JgJg-n6h
    @JgJg-n6h 13 วันที่ผ่านมา +108

    ኤፍራታ በመታገቷ እንደኔ የደበረው ካለ ላይክ😢😢😢

    • @TgFf-c5t
      @TgFf-c5t 11 วันที่ผ่านมา

      ኣነ😥😥

  • @wswd5859
    @wswd5859 13 วันที่ผ่านมา +148

    ኤፊ ከተደፍርች አናይም የምትሉ 😥 👍👍

    • @mebanafkote
      @mebanafkote 12 วันที่ผ่านมา +1

      ምንም አትሆን

    • @kidstwolde-q7h
      @kidstwolde-q7h 12 วันที่ผ่านมา

      ምንም ብንል አይሠሙም አትታገት ብለን ነበር አገቷት😢

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@kidstwolde-q7h የፊልሙ ዲርሰት እኮነው መቀየር አይችሉም

    • @للغغ-ت3د
      @للغغ-ت3د 12 วันที่ผ่านมา

      አናይም ❤❤❤😂

    • @MmMm-q7n
      @MmMm-q7n 11 วันที่ผ่านมา

      አዎ አናይም

  • @Susalemye6819
    @Susalemye6819 12 วันที่ผ่านมา +15

    ኤፍራታ ከታገተች እናይም የሚል ላይክያድርግ👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h 13 วันที่ผ่านมา +149

    efuyeen gadi nuuf ha dhiifamtu yo isiin hin jerree dirama kana ilaalun nun gammachiisu namnii jettan like godha 😢😢🙏

    • @sifaansifaan481
      @sifaansifaan481 13 วันที่ผ่านมา +2

      Dhugaa jette 😢😢

    • @WayinishetTamire
      @WayinishetTamire 13 วันที่ผ่านมา +1

      Eyye dhugaa😢😢😢😢

    • @salihaUmar-v3x
      @salihaUmar-v3x 13 วันที่ผ่านมา +1

      Yoo isiin hinjirre hindabbara😢😢

    • @SinobsanGadisaa
      @SinobsanGadisaa 13 วันที่ผ่านมา +1

      Dhugadhaa gadii haa dhifamtuu

    • @Tiruneshl631
      @Tiruneshl631 13 วันที่ผ่านมา +1

      Dhugaa ketii uuuuuuuffffff 😭😭😭😢😢

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w 13 วันที่ผ่านมา +222

    ይችን ለምታነቡ የነገዋ ልደታ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን የማታ እጀራ ትሰጠን አሜን🙏

    • @AaA-e1u1x
      @AaA-e1u1x 13 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 13 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ማሬ

    • @የማርያምነኝ-ደ4ነ
      @የማርያምነኝ-ደ4ነ 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን🙏❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 13 วันที่ผ่านมา +1

      ​@AaA-e1u1x ደምሪኝ ወዴ

    • @ገነተቷደሠ
      @ገነተቷደሠ 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 12 วันที่ผ่านมา +9

    ዛሬ ላይክ አላደረኩም ኤፉ ካልተለቀቀች ሳሰብስክራይቤን አነሳለዉ የተመልካች ክብር ይኑራችሁ ነገ ያልፋል ስል መከራ በመከራ አደረጋችሁት

  • @HailemichaelTariku
    @HailemichaelTariku 13 วันที่ผ่านมา +34

    የነገዋ ልደታ ጽናቱን ትስጠን በጣም ደብሮናል ኤፉየ በመታገቷ

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 13 วันที่ผ่านมา +153

    ኤፍራታ መደፈር የለባትም😡 የሚል ላይክ👍

    • @FjfDcc-zv1jf
      @FjfDcc-zv1jf 13 วันที่ผ่านมา +4

      አዎ መደፈር የለባትሞ

    • @YemarwuhaTerefe
      @YemarwuhaTerefe 13 วันที่ผ่านมา +2

      አወ😢😢😢😢

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 13 วันที่ผ่านมา +1

      ደምርኝወዴ

  • @ZehiwotAlebel
    @ZehiwotAlebel 12 วันที่ผ่านมา +2

    የእውነት በጣም ነው ያዘንኩት የኔ ህይወት መሰለኝ እኮ በኤፉዬ ቅረታ አለኝ

  • @mateyamenata
    @mateyamenata 13 วันที่ผ่านมา +136

    ነገ ልደታ ለማርያም ናት እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA 13 วันที่ผ่านมา

      ዕንኳን ዐብሮ ዐደረሰን

    • @GjGu-q6r
      @GjGu-q6r 13 วันที่ผ่านมา +1

      እኳንአብሮአደረሰን❤❤

    • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
      @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን !

    • @ገነተቷደሠ
      @ገነተቷደሠ 13 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤🎉

    • @masaratmasarat2239
      @masaratmasarat2239 13 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @SusuAli-l1s
    @SusuAli-l1s 13 วันที่ผ่านมา +112

    የቀደመኝ የለም የፍዬ እና የናቱ አድናቂዎች❤❤✌

  • @dana-o3g
    @dana-o3g 13 วันที่ผ่านมา +9

    ሉሊት ስትቀብጥ በጣም ደስ ነው ምትለኝ❤😂😂

    • @Selwa-q2s
      @Selwa-q2s 11 วันที่ผ่านมา +1

      አረ በፈጣሪ ስታስጠላ

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 13 วันที่ผ่านมา +71

    ኤፍ መታገትም መደፈርም የለባትም አረ አታቃጥሉን.
    ❤ የነገዋ ልደታ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትሰውረን

  • @ማሂAmtataw
    @ማሂAmtataw 13 วันที่ผ่านมา +110

    ፍትህ ልኤፍራታ ሉሌት ስወድሽ 😂😂😂😂ልደተ ማርያም ከጨለማ ሁሉ ታወጣን❤

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንንንንን😢😢

    • @Sara-k8o8o
      @Sara-k8o8o 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @سميرهسميره-د7ش
      @سميرهسميره-د7ش 13 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ማሂAmtataw
      @ማሂAmtataw 13 วันที่ผ่านมา

      @@سميرهسميره-د7ش አላህ አረገፈ ያረገው ጥርስሽን አንዳች አይነቱ ነው በሰው ኮሜት እየገባ ዘር ሀይማኖት የሚነካካ

    • @سميرهسميره-د7ش
      @سميرهسميره-د7ش 13 วันที่ผ่านมา

      ተበጅ

  • @geez2115
    @geez2115 12 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ድርሰት ድንቅ የትወና ብቃት ምርጥ ክሩ እዩባ ፓፒ ይገርማል ትችላለህ ወላዲትዋን በርታ👍ተደንቀናል።

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 13 วันที่ผ่านมา +100

    የነገዋ ልደታ ማርያም የሀገራችንን ትንሳኤዋን ታሳዬን🙏🙏🙏🤲🤲🤲

    • @SaraSara-sp6cm
      @SaraSara-sp6cm 13 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን 🤲💝💝💝

    • @Hdjhd-kf2kx
      @Hdjhd-kf2kx 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤

    • @RayUaq-k7d
      @RayUaq-k7d 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @TnsTens
      @TnsTens 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @karlaboujaoude9235
      @karlaboujaoude9235 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @ሂክማ-ቐ2ኰ
    @ሂክማ-ቐ2ኰ 13 วันที่ผ่านมา +47

    ፈጣሪ ከአሰመሳይ ሰዎች ይጠብቃችሁ👍👍👍

    • @Elsaዮቱብቻናል-j4z
      @Elsaዮቱብቻናል-j4z 13 วันที่ผ่านมา

      ሒክማየ ነይ እንዛመድ❤🎉🎉

    • @DaudAli-m2d
      @DaudAli-m2d 6 วันที่ผ่านมา

      አረ ይመችሽ

    • @DaudAli-m2d
      @DaudAli-m2d 6 วันที่ผ่านมา +1

      ሂክማየ እንተዋወቅ ቅር ካላለሽ

    • @ሂክማ-ቐ2ኰ
      @ሂክማ-ቐ2ኰ 5 วันที่ผ่านมา

      @@DaudAli-m2d እሽ

    • @ሂክማ-ቐ2ኰ
      @ሂክማ-ቐ2ኰ 5 วันที่ผ่านมา

      @@DaudAli-m2d 😍😍

  • @falfoz165
    @falfoz165 13 วันที่ผ่านมา +8

    ኤጭ ናታን ሁሌ ነውደ እሚሰቃይ ወድ እኮ ነው😢አር በአላህ እሚደሰትበት ቀን ናፈቀኝ😢😢

  • @meseret-i9e
    @meseret-i9e 13 วันที่ผ่านมา +74

    የታሰሩትን እምታግዛቸው ይመስለኛል አፉየ❤

    • @AbduandAwol
      @AbduandAwol 13 วันที่ผ่านมา +2

      እንደ ሀሳብሽ ያርገው

    • @NahihFasd-hw2ei
      @NahihFasd-hw2ei 13 วันที่ผ่านมา +1

      ኡፍ እዴት ደስ ይል ነበር😊

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @SamiraSamiradxb
      @SamiraSamiradxb 12 วันที่ผ่านมา

      ባረገውደግነበርባስፈታቺቸው

    • @AmlnatHusen-dc8go
      @AmlnatHusen-dc8go 12 วันที่ผ่านมา

      ማነው እደኔ ማታ ይለቀቃል ብሎ አፍጦ ያደረ😅

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 13 วันที่ผ่านมา +87

    ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቃችሁ😢😢😢

  • @MmmmMmmm-ss2vj
    @MmmmMmmm-ss2vj 12 วันที่ผ่านมา +8

    ፂ ጎቦዝ እህት ማለት እንደዝ ነው ኤፉዬ ልቀቁልን ይደብራል በጣም😢😢❤❤❤🎉

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 13 วันที่ผ่านมา +58

    John 6 አማ - ዮሐንስ
    35: ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም፡ በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

    • @899-r9n
      @899-r9n 13 วันที่ผ่านมา

      አየሡሥ ሠው ፍጡር ነው😅😅😅😅😅

    • @abezashgemechu1679
      @abezashgemechu1679 13 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን እየሱስ የዘላለም አባት ነው 🎉

    • @belehailu1546
      @belehailu1546 13 วันที่ผ่านมา +1

      እየሱስ ያድናል

    • @AynalemEthiopia-m5f
      @AynalemEthiopia-m5f 13 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 13 วันที่ผ่านมา +62

    ኤፉ በጭራሽ መደፈረም ሆነ መታገት የለባትም😢😢የድራማዉ አክተር እስከ ሆነች ድረስ ምንም ነገር እዲደረስባት አፈልግም😢

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 12 วันที่ผ่านมา +6

    ናታን አሳዘነኝ ከእስር ሲፈታ ስንቱን ሰማ በእሱ ቦታ እራሴን አሰብኩት😢😢😢😢😢የድራማው መጨረሻ ናፈቀኝ

  • @edrisassen
    @edrisassen 13 วันที่ผ่านมา +45

    ኤፈርት በመታስር እንዚህ ልጆች በሙሉ ነፃ የሚወጡ ይምስልኝል

    • @HaweKebede
      @HaweKebede 12 วันที่ผ่านมา

      @@edrisassen እኔም ይሄን አስቢያለሁ የናታን ጀግንነት እዝህጋ መታየት አለበት

    • @ሙናA
      @ሙናA 12 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዷ🌹

    • @حبشيحبشي-ه1و
      @حبشيحبشي-ه1و 12 วันที่ผ่านมา

      😍😍💪💪💪💪💪💪💪💪😍😍😍😍😂😂😂😢😂😂😛😛

    • @حبشيحبشي-ه1و
      @حبشيحبشي-ه1و 12 วันที่ผ่านมา

      😍😍😍😍🏬

    • @حبشيحبشي-ه1و
      @حبشيحبشي-ه1و 12 วันที่ผ่านมา

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😭😥😥💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😭

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 13 วันที่ผ่านมา +48

    በጣም ነው የደበረኝ ማርያምን 😢ናታንን ባንድ ጊዜ ሰንቱን መርዶ ሰማ

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 12 วันที่ผ่านมา +20

    በጣም ያስጠላል ኤፍራታ ብዙ መከራ ያየችና የተሰቃየች ሆና ሳለ ሌላ ችግር ውስጥ ማስገባቱ ትዕይንቱን የማይረባ ያደርገዋል ናታንም ሆነ ኤፍራታ መልካም እዲሆንላቸውቢደረግ ግን እይታው ይጨምራል አስተማሪም ይሆን ነበር ግን ክፉዎችን ማበረታታት ትክክል አይደለም

    • @umiiawdh-q7v
      @umiiawdh-q7v 8 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @ybeser
    @ybeser 13 วันที่ผ่านมา +32

    በርቱ ጥሩ ነዉ የኤፍራታ መታገት ሴቶቹን ነፃ ለማዉጣት ይጠቅማል ብየ አስባለሁ የገኔን ምክንንያት ባወቅን

  • @KuuukuuMti
    @KuuukuuMti 13 วันที่ผ่านมา +16

    ኤፉ በመታገትዋ ነገሮች ይስተካከላሉ ብዬ አስባለዉ በፈጣርዋ ስለምታምን ምንም አትሆኒም መቼም ደራሲዉ ኤፉራታ እንደማትጎዳ በደኒብ ያዉቃል ድራማ ብሆኒም እንደዚህ አይነት ኑሮ ብዙዎች ይኖራሉ ላዛም ነዉ ብዙዎች ድራማ ነዉ ብለዉ አያልፉም ያላቸዉን አስተያየት ያቀርባሉ

    • @MekdesGetachee
      @MekdesGetachee 12 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 12 วันที่ผ่านมา +7

    ከየት ከየት እደተገኙ እሳት እሳት የላሱ አርቲስቶች በርቱ ቀን በቀን እያደገ ነው የመጣው በርቱ 🏆🥇👏🏾

  • @Betelehem-n2i
    @Betelehem-n2i 13 วันที่ผ่านมา +23

    የእውነት በጣም ደብሮኛል ኤፍራታ ትለቀቅ ቀጣዩ ይለቀቅ ❤❤❤❤❤

    • @DaudAli-m2d
      @DaudAli-m2d 6 วันที่ผ่านมา

      አወ ቤትልሄም

    • @DaudAli-m2d
      @DaudAli-m2d 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @mhamdimhamdi-y2s
    @mhamdimhamdi-y2s 13 วันที่ผ่านมา +72

    ፊልም መሆኑን እያወኩ የምናደደው ነገር 😅😅😅

  • @BanaTSEGAY
    @BanaTSEGAY 12 วันที่ผ่านมา +6

    ኤፍራታ ገታገትሽ ማየትችን እናቆርጣለን የሙቱሉ 👍👍👈👍👍 ጊጩኝ👍👍👍👈

    • @BanaTSEGAY
      @BanaTSEGAY 12 วันที่ผ่านมา

      Ew

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 13 วันที่ผ่านมา +39

    የኤፉ ወዳጆች ስለታገተች ስታመልጥ እንገናኝ ደህና ሁኑ ደምሩኝ ደሞ😂

  • @ZahraZebura-v3y
    @ZahraZebura-v3y 13 วันที่ผ่านมา +50

    ሉሊት የምታስቀዉ እደኔ😂😂😂😂

    • @FyyS-g7r
      @FyyS-g7r 13 วันที่ผ่านมา

      እኔ 😂😂😂😂😂😂

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 13 วันที่ผ่านมา

      እኔ 😂😂

    • @fafefafe-v3r
      @fafefafe-v3r 13 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂 ክፎን የተመታች ዶሮ መስለሻል አላለቻትም

    • @eexx3730
      @eexx3730 12 วันที่ผ่านมา

      እኔስ ታንደኛለች

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 12 วันที่ผ่านมา

      @eexx3730 እኔም በጣም ነው የምታናድደኝ የተሰጣት ካላክተር በሙሉ ክፋት ግን ንግግሯ ታስቃለች

  • @سوسيسوسو
    @سوسيسوسو 12 วันที่ผ่านมา +2

    እረ አሁንስ የሁላቸውም ሠላም የደፈርሰ ሆነ ኤፍ ግን ሰለታገተች በጣም ደብሮናል ውይ አሁንስ መጨረሻውን ማየት ጎጎሁ😅😅😅😅😅😅

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 13 วันที่ผ่านมา +82

    ኤጭ ወላሂ ደበረኝ በመታገቷ የማትረቡ😳😳😳😳😳😢😢😢ድራማም።ቢሆን አምንለውን ተረዱን 👌👌❤❤❤

    • @እናት.ቲዩብ.2123
      @እናት.ቲዩብ.2123 13 วันที่ผ่านมา

      ሲያስጠሉ ኤጭ 😢😢😢😢

    • @Kascheyerga-u8l
      @Kascheyerga-u8l 13 วันที่ผ่านมา +1

      ዩአዳንአዪሉቀቅምማለትነውአለቀእደ😢

    • @almi437
      @almi437 13 วันที่ผ่านมา

      ተስእርቶ የተቀመጠ ነውኮ በየቀኑ የሚሰሩትን አደለም የሚለቁት😅

    • @zx9713
      @zx9713 13 วันที่ผ่านมา

      እኔም😢😢😢

    • @BdJd-fy7fb
      @BdJd-fy7fb 13 วันที่ผ่านมา +1

      ኤፉ መታገቷ ለበጎ ይመሥለኛል ምክኒያቱም የታሠሩትን እሧ መሠለችኝ የምታድናቸዉ ደሞ ምንም አኮን ጠብቁ

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 13 วันที่ผ่านมา +52

    ገዳም ህዳ ፀልያ ነው የመጣችው ምንም ጉዳት አይደርስባትም. ለምንድነው የእግዚአብሔር ሀያልነት ማታሳዩን

    • @MekoninBelay
      @MekoninBelay 13 วันที่ผ่านมา

      endeweme fitarey aydenme yemle.mlekte yalewe yemselale .fitarey enkuane kezy kelelame yadenale enante gene true derama aydelme

    • @MuluBelay-e1p
      @MuluBelay-e1p 13 วันที่ผ่านมา +3

      @MekoninBelay ይመስለኛል ፀልያ ስለ መጣች የምደፈሩት ልጆች ነፃ ታወጣለች

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
      @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@MuluBelay-e1pደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KadstKedst
    @KadstKedst 12 วันที่ผ่านมา +2

    ማርያም ኤፍ ካልተለቀቀች ማየታችንን እናቁም ቅመምችየ❤❤😘😘😘❤😍😍😍

  • @EsmaelAdem-p9y
    @EsmaelAdem-p9y 13 วันที่ผ่านมา +26

    ኤፍራታ ከታገተች አናይም ብላቺሁ ለምታዩ ችርስ🍻😂😂😂😂

    • @wasiemahamed9037
      @wasiemahamed9037 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Mayayee-u6z
      @Mayayee-u6z 12 วันที่ผ่านมา

      ኤ ወላ😂😂😂😂😂

    • @ቅዱስገብርኤልአባቴ
      @ቅዱስገብርኤልአባቴ 12 วันที่ผ่านมา

      እኮ

    • @StC-g3o
      @StC-g3o 12 วันที่ผ่านมา

      መጨረሻዋን ሳላይ አላቆምም እረፊ😂😂😂

    • @SamiraSamira-w8c
      @SamiraSamira-w8c 12 วันที่ผ่านมา

      እኔም ደምሩኝ😂😂😂

  • @yaredkiros
    @yaredkiros 13 วันที่ผ่านมา +27

    ከዚ ቡኋላ እሄንን ፊልም ቆንጆ ኣይሆንም ምከንያቱ ኤፉ የለችም❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 12 วันที่ผ่านมา +1

    አረ የሂሩት ሀረካት😂❤ ተጥላቻ ወደ ዉደታ ተቀይሬአለሁ የኔ ቀዉሥ❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 13 วันที่ผ่านมา +43

    ኤፍራታ በመታገትዋ የደበረው ኡፍፍፍ ወንድሜ ኣሳዘነኝ የኔ ኣባት😢😢😢😢😢ናታን ንቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 13 วันที่ผ่านมา +21

    ኤፍራታ ከታገተች አናይም ይደብረናል መፅናኛችን ነች ትፈተ የምትሉ👆

  • @yusfyemRr
    @yusfyemRr 12 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም አስጠልቶል ኢፍራታ መለቀቅ ወይም ማምለጥ አለያም ናታን ቢስለቅቃት ያምራል አለያ በጣም ደባሪ ነው

  • @AbdiFiqer
    @AbdiFiqer 13 วันที่ผ่านมา +33

    ዛሬ በጣም ደብሮኛል ኤፍራታ ስለታገቴች ሁሉም ነገር ደስ አይልም ግን በናታን ሁሰኔ እንም ተሰማምቸለሁ

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 13 วันที่ผ่านมา +56

    አረ የምር ያስጠላል በአንድ ሰው 😢 ላይ ይሄ ሁሉ በደል ምን ለማስተማር ነው ቻው ከዚህ በዃላ አላይም 😢😢😢

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 13 วันที่ผ่านมา +1

      አረ በጣም እያሥጠላ ነው የምር በአለም ላይ የሌለ ነው የሚያሣዩን አሁን ይኼ ምን ትምህርት ይሰጣል ሁሉም ጭካኔ

    • @Kale-r9p
      @Kale-r9p 13 วันที่ผ่านมา

      iko😢😢😢😢

    • @ZamzmZamzam123
      @ZamzmZamzam123 13 วันที่ผ่านมา

      አይ ዉደ እኔ እራሱ አስጠላኝ😢😢

  • @SheikhCell-oj7pd
    @SheikhCell-oj7pd 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሉሊት ትወና ችሎታሽን በጣም ነው የማደንቅልሽ የምር አክትሽ 😂😂❤

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 13 วันที่ผ่านมา +51

    የኤፉየ መታገት እደኔ እውነት መስሏችሁ ስታስቡ የነበራችሁ እጅ ወደላይ❤

  • @FatmaA-d9n
    @FatmaA-d9n 13 วันที่ผ่านมา +17

    ኤፍራታ ከታገተች አናይም የምትሉ ላይክ😢😢😢

  • @Susu-d3d7g
    @Susu-d3d7g 13 วันที่ผ่านมา +1

    አንደኛ ኢፊየ መታገት የለባትም ሁለተኛ እየቆያችሁ ስትለቁ እኛ የማየት ስሜታችን ይቀንሳል እስኪ ዩአዳን ይለቀቅልን እምትሉ

  • @NahihFasd-hw2ei
    @NahihFasd-hw2ei 13 วันที่ผ่านมา +18

    እፊዬ ከልታፈታች አለይም ዛጋኝ እንደኔ ያደበራው ካለ ላይክ የድርልግ😢

    • @Fafit1234
      @Fafit1234 13 วันที่ผ่านมา

      አው እኔንም ዛገኝ

    • @Fafit1234
      @Fafit1234 13 วันที่ผ่านมา

      😮😮😭

  • @Kal-kw4tg
    @Kal-kw4tg 13 วันที่ผ่านมา +24

    ገኒዬ ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነበር እናም ከንች ጋር አብሬሽ አልቅሼ ጨረሰኩ ኡፉፉፉ ❤❤

  • @Mulu-k9i
    @Mulu-k9i 12 วันที่ผ่านมา +2

    እኛኮ የዋሆች ነን ኤፍራታ ከታፈነች አናይም እያልን ግን እስከሚለቁልን እንጠባበቃለን😂😂😂😂😂

  • @uae-d3z
    @uae-d3z 13 วันที่ผ่านมา +39

    ነጃ ትወጡዘድ በሉ ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመደረሱሉሏህ

    • @MaryamMaryam-of5wb
      @MaryamMaryam-of5wb 13 วันที่ผ่านมา +1

      ላኢላሀኢለሏህ❤❤❤❤❤

    • @hayatmek-h-s9t
      @hayatmek-h-s9t 13 วันที่ผ่านมา +1

      ላኢላህ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱለሏህ

    • @RoziYeresulwudagi
      @RoziYeresulwudagi 12 วันที่ผ่านมา +1

      S A w

  • @EiveShv
    @EiveShv 13 วันที่ผ่านมา +22

    ገና አሁን አሥጠሊታ ሆነ ኤፉየ ከለለች አላይም ከግዲህ ማሠላማ😢😢😢😢

    • @mohammadalkhamali2787
      @mohammadalkhamali2787 12 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ይሰልም እኔም አላይም😅😅

  • @AlmazNgusie
    @AlmazNgusie 12 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያስጠላል ኤፉ መታገት የለባትም ሁለተኛ የማዳም ቅመሞችዬ አናይም እምትሉ እጂ ወደላይ 👍

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 13 วันที่ผ่านมา +18

    ፈጣሪ ሆይ ከአስመሳይ ሰዉ ሰዉረነ❤❤🎉🎉

  • @ASa-b5f
    @ASa-b5f 13 วันที่ผ่านมา +15

    ኢፋራታ በመታገቷ እደኔ ያዘነ😢😢😢 ላይክ

  • @Hajsittiew-gl1fi
    @Hajsittiew-gl1fi 5 วันที่ผ่านมา

    ኤፋየ የነታና ጨረቀ በመታገቱ በጣም ከፋቴኝል አረ አስለቅቁልን ኡኡኡኡ እድት ደፈረ በጫቀት ማበድ ነው

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 13 วันที่ผ่านมา +21

    ፈጣሪዬ ካሰመሳይ ሰዉ ይጠብቀን ሁላችንንም

  • @MeskeremMeseret
    @MeskeremMeseret 13 วันที่ผ่านมา +28

    እፍፍፍፍ ኤፉዬ 😭እዴት እዳስጠላኝ 😢😢😢ካልተፈታች የሚከፋው 👍

  • @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
    @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q 10 วันที่ผ่านมา

    የነገዋ ልደታ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 13 วันที่ผ่านมา +16

    አሁንስ መናዴዱን ተውኩት በሂሩት ሳቄ እየመጣነው አ አ ስትል😅😅😅😅😅😅ገኒየ አይዞሽ ይሄም ያልፋል😢😢😢ቶሎ ትለቀቅልን ኤፉየ አታስጠሉን

    • @maha-jw6yt
      @maha-jw6yt 13 วันที่ผ่านมา

      እደደቱሪኪዋ አዳ ለመምሰል ትሞክራለቸ😅😅😅ሰታበሺቅ

    • @sikosilo1727
      @sikosilo1727 13 วันที่ผ่านมา

      @maha-jw6yt በጣም

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 12 วันที่ผ่านมา +1

      ኤፍሡንን ኮፒ ሁኖል ሀረካቱ😂 የመርዝ ቢሊቃጥ ትወናኮ ሥለምችል ነዉ ክፉሁናእምሠራዉ በፊት ሥጠላትነበር አሁንግን የሳቄምጭናት❤❤😂

    • @Dameqadir
      @Dameqadir 12 วันที่ผ่านมา

      😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉

  • @SALOMONASSEFA
    @SALOMONASSEFA 13 วันที่ผ่านมา +19

    1ኛ ዮሐንስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
    ¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።

  • @YonasMossie
    @YonasMossie 12 วันที่ผ่านมา +2

    ኤፍራታ መታገቷ ችግር የለውም ከተደፈረች ግን ይሄ ድራማ ለኔ የመጨረሻ ነው

  • @zainabtadesse
    @zainabtadesse 13 วันที่ผ่านมา +44

    በጣም ይደብራል ማየት ያስጠላል የፍዬ ትለቀቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 13 วันที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኝ እባክሽ አትለፊኝ

    • @KuriKuri-r4y
      @KuriKuri-r4y 13 วันที่ผ่านมา

      Awo tilakaki

  • @sntaysamriye6132
    @sntaysamriye6132 13 วันที่ผ่านมา +22

    ፊልም መሆኑን እያወኩ የዛሬውን በለቅሶ ነው የጨረስኩት የምር በጣም ነው የተሰማኝ😢😢😢

  • @ፍቅርምህረት
    @ፍቅርምህረት 13 วันที่ผ่านมา +6

    ኤፍራታ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😢😢😢❤

  • @ysu7-oo2jf
    @ysu7-oo2jf 13 วันที่ผ่านมา +8

    ከዚህ ቡሀላ የኤፉና የናታን ችግር ማየት አፈልግም የምትሉ በላይክ👍👍👍👍

  • @TesfalemBirku
    @TesfalemBirku 13 วันที่ผ่านมา +39

    እንኳን ደህና መጣችሁ. የነገዋ ልደታ ማርያም ከክፉ ነገር ሁላችንንም. ትጠብቀን❤❤❤

    • @سلامهحبشي-ك3ب
      @سلامهحبشي-ك3ب 13 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @Amanuelmola-cz5bq
      @Amanuelmola-cz5bq 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @Eyerus-u2v
      @Eyerus-u2v 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @HarifeyaAbrha
      @HarifeyaAbrha 13 วันที่ผ่านมา

      👏👏👏

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኤፍዬ የናቱ ጨረቃ የኔ ሥስት ኤፍን በሚቀጥለው አመለጠይ ብላችሁ ካልመጣችሁ በጣም ነው የምዘጉት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ተመልካች አክብሩ ኤፉዬን ልቀቋት አፈር በበላችሁና ሠይጣን አንተ ያፌት የምትባለው ክች አርጎህ ባደረ አንተ ሠይጣን በገደለህ ናቱዬ የኔ የዋህ አይዞህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 13 วันที่ผ่านมา +20

    በስደት ያላችሁ የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ጉሉ አሚንን

    • @Elsaዮቱብቻናል-j4z
      @Elsaዮቱብቻናል-j4z 13 วันที่ผ่านมา

      የፍቅር ቤት ነይሲ እንዛመድ🎉❤❤

    • @messymessy3926
      @messymessy3926 13 วันที่ผ่านมา

      @@የፍቅርቤት-23 አሜን❤️🙏

  • @Fatema9090-r9y
    @Fatema9090-r9y 13 วันที่ผ่านมา +10

    ኢፍራታ ከታገበት ካልተመለሰች የማዳም ቅመሞች ጥርግ ብለን መውጣት አለብን

  • @MerafTekiaMerafTekia
    @MerafTekiaMerafTekia 12 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ፈተና የበዛዉ ህይወት የኤፋና ናታን ያመዝናል ብቻ አንድ ነገር እንዳትሆን ኤፋዬ

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
      @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q 10 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MerafTekiaMerafTekia
      @MerafTekiaMerafTekia 10 วันที่ผ่านมา

      @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q አይዞሽ እህቴ

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
      @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q 10 วันที่ผ่านมา

      @@MerafTekiaMerafTekia አሺ ማሬ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @MerafTekiaMerafTekia
      @MerafTekiaMerafTekia 10 วันที่ผ่านมา

      @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q ከእነሱ ግሩፕ ነሽ ማለቴ ተዋናይ

  • @WorknesheMsganaw
    @WorknesheMsganaw 13 วันที่ผ่านมา +12

    ወየዉ አሁንስ በጣም አስለቀሳችሁኝ ዉይ ሉሊት የስራሽን አሁን ያምናሉ ወረቀቱን ሲያዩ

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 13 วันที่ผ่านมา +52

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን ደምሩኝ እስኪ 😔😊

    • @المازاالماز
      @المازاالماز 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🤲 🤲 3 🙏

    • @ssaa3540
      @ssaa3540 13 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንን

    • @ገነተቷደሠ
      @ገነተቷደሠ 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @HarifeyaAbrha
      @HarifeyaAbrha 13 วันที่ผ่านมา

      👏👏👏

    • @B9giv
      @B9giv 13 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ❤❤😊

  • @NilfaKifle
    @NilfaKifle 12 วันที่ผ่านมา +1

    ንገራት ናታን ገነት በጣም ነው ያናደደችኝ ብዙው ነገር አጠፍች 😊😊😊

  • @DhdDgd-h5f
    @DhdDgd-h5f 13 วันที่ผ่านมา +23

    ዮኣዳን ይለቀቅልን ኧረ ኡኡኡ ኤፍራታ መታየት የለባትም ነበር የሚል😢👍

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 13 วันที่ผ่านมา +16

    ይችን ለምታነቡ የነገዋ ልደታ ማርያም ወቶ ከመቅረት ትሰውረን ❤❤❤❤❤

    • @SelameAgeze
      @SelameAgeze 13 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen ❤❤❤

  • @azebmebrahtu8588
    @azebmebrahtu8588 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም አስቀያሚ ድራማ መጣጥፍ ትምህርተ እደዚህ አይነት ግፍ

  • @BirtukanAgegn
    @BirtukanAgegn 13 วันที่ผ่านมา +15

    ወይኔ ናታል ባትፈታስ ስቱን ጉድ ሰማህ በቃ እኔም ከዚህ በኋላ አላይም ሲፈፀም የመጨረሻውን ክፍል አያለሁ ሰብስክራይቤን አአነሳለሁ ሶሪ