አቶ አህመድ ሺዴ የነዳጅ አቅርቦትና ድጎማን አስመልክቶ የሰጡት መግለጫ Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በኢትዮጵያ ብቻ አደለም የኢኮኖሚ ጫና የአለም ነዉ ጠንክረን መስራት ብቻ ነዉ ከዲህነት ነፃ የምንወጣዉ እናሸንፋለን🎉🎉🎉

  • @selambekele2023
    @selambekele2023 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤኒዝን ማግኘት በክልል ለምሳሌ በአዳማ ከባድ ነው። አንዳንድ ተክሲዎች የቤት መኪናዎች ተጨማሪ ታንከር ሆዳቸው ውስጥ ለጥፈው ሲቀድ ነው የሚዉሉት። በዚህ ጫና እየተጎዳ ያለው ደሃው ነዉ ።

    • @mohamouddaud6576
      @mohamouddaud6576 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጅጅጋም

  • @gudetaejersa8920
    @gudetaejersa8920 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yetale? Jimma eko benzin memtat kakomu 1amet lihon new madeyawoch minem woshet yelelew be3 wer 1gize aymetum betam techegiren new yalenew!

  • @mohamouddaud6576
    @mohamouddaud6576 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቤንዚን እጥረትስ ለምን ዘወትር ይከሰታል?

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 56 นาทีที่ผ่านมา

    ከጎረቤታችን በታች የሚለው ቃል ስንቴ ተገለጸ 20 ግዜ why pp compare. others countries?

  • @mohamouddaud6576
    @mohamouddaud6576 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የነዳጅ ዋጋ በዓለም ገበያ በሊትር ስንት ነው? በኢትዮጵያስ ስንት ነው? 101 ብር/ሌሊት
    በአገር ወስጥ የነዳጅ ዋጋ ይሄን ያህል ለምን ጨመረ መንግሥት እየደጎመ?