Ethiopia - ተቃውሞ የገጠመው አዲሱ የወሰን አከላለል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 99

  • @gsbsvshge-yj9oy
    @gsbsvshge-yj9oy 8 หลายเดือนก่อน +1

    😅ይገርማል

  • @selam2541
    @selam2541 2 ปีที่แล้ว +4

    የገረመኝ የሁለቱም አስተዳደሮች ማንነት እኮ አንድ አይነት ናቸው። ማን ከማን ጋ ነው የተስማማው ግን ህዝቡ ሳያቅ?

  • @abebedani3787
    @abebedani3787 2 ปีที่แล้ว +4

    የትኛውን ህዝብ አወያይታችሁ ነው

  • @kebedemolla8752
    @kebedemolla8752 2 ปีที่แล้ว +3

    ጊዜ ይወስዳል ጊዜ ይመልሳል።

  • @lidyshansen4127
    @lidyshansen4127 2 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህ ከየት እደመጡ አይታወቅም የእሮሚያ ፅህፈት ቤት ከአዲስ አበባ መውጣት አለት አቤቤ ወይኔ አንጀትሽ ይቃጠል

  • @zenebecheshete7081
    @zenebecheshete7081 2 ปีที่แล้ว +17

    ሁለቱ( አዳነች ና ሽመልስ) ብቻ የሚከልሉት እነሱ ጠፍጥፈው የሰሩት መሬት መሰላቸው ውሸታሞች ማንን አወያዪ

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 2 ปีที่แล้ว +8

    ምንድነው ኢትዮጵያን ለማተራመስ መሯሯጥ በሁሉም ቦታ የተበታተነ ሀገር አንድ እንሁን ይላል ክልል ክልል ትላላቹ።
    ኦሮሚያም አአ ም አንድ ኢትዮጵያ ከሆነ ክልል ለምን አስፋለገ

  • @tesfawambawtegegne3295
    @tesfawambawtegegne3295 4 หลายเดือนก่อน

    Absolutely arogant leadership

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የምለው ክልክል እያለች በጠበጠች ኢትዮጵያ በችግር ላይ እያለች እነሱ የመሬት መቀራመት አጣዱፋቸው ሰላምን አይፈልግም የሆዴድ መንግስት ህዝብ መአበል ነው ውጤት ስናገርው ሽመልስ አበበች ህዝቡን አወያተን እያልው ይደሰኩራልው መጀመርያ የንፁህ ደም የምፈስበት ክልል እያስተዳዱር ግድያ ያላቂመ ውስን ውስን እያለ ደንቁሮ ያደነቁሩናል

  • @techawatch
    @techawatch 2 ปีที่แล้ว +2

    አዳነች አቤቤ ኦህዴድ፣ሽመልስ አብዲሳ ኦህዴድ እና አብይ አህመድ ኦህዴድ ታዲያ አንድ ፓርቲ፣አንድ ቋንቋ ተናጋሪ ለራሱ በሚመች መንገድ ከልሎት ወሰኑ ሊጸና ነው ግን? አዳነች አቤቤ ህዝባችን ስትል አለማፈሯ።አብይ አህመድ እስከመቸ እያጭበረበረ ሊቀጥል ነው?

  • @yohannesmekonnen7167
    @yohannesmekonnen7167 2 ปีที่แล้ว +1

    ከፍተኛ መሪ ምን ማለት ነው? ወሰን መቀለጃ አይደለም። አሮሚያ በ አአ አያገባውም።

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 2 ปีที่แล้ว

    ይህ መወሰን ያለበት ህዝብ እንጅ ካድሬ አይደለም

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 2 ปีที่แล้ว +6

    Koye Feche and Tulu Dimtu condominiums should never be under Oromiya Admin. People saved and contribute their hard earned money to be a part of Addis Ababa Administration. This is stupid and ridiculous the same time.

    • @tesfaamen4962
      @tesfaamen4962 2 ปีที่แล้ว

      you saved money not get condominium at Tuludimtu rather wherever in addis but tuludimtu is an area owned by Oromiya region. What if you are living in oromiya? There are a number of people in dukem, bishoftu burayu, sebeta, sululta who are working in addis. struggle just for pease

    • @tiyatwo1250
      @tiyatwo1250 2 ปีที่แล้ว

      @@tesfaamen4962 it is up to you

    • @CR-zi7eb
      @CR-zi7eb 2 ปีที่แล้ว

      I wiil accept your comment

  • @ahmedkassaw9787
    @ahmedkassaw9787 2 ปีที่แล้ว

    ሽመልስ በተግባር አድስ አበባን ቆራርጠን ቆራርጥን የማትጠቅም ከተማ እናዴርጋታለን ብሎ ነበር አንድ ወቅት ከተናገረው አሁን በተግባር ቃሉን አክባሪ መሪ ማለት ይህ ነው

  • @sablagarmew4939
    @sablagarmew4939 2 ปีที่แล้ว

    Takekel

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 2 ปีที่แล้ว

    Dr.Sisay yasatemewn book lemeshet bilo yasmesilal!!!! Yeparlamaw abaloch majoritiw asmesay hod aderoch nachew!!!Specially Dr.Sisay!!!

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ጉዳዩ በሁለቱ መስተዳድር በስምምነት አለቀ የሚል ተቃውሞ ይመስላል ።ይህ ትክክለኛ ተቃውሞ አይደለም።

  • @tadwmichael
    @tadwmichael 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድንነው አሁን ሩጫው የአዲስ እበባን ክልል ለመወስን ? ሀገር ያድጋል ከተማ ይስፋል ታዲያ እድገትን ለማፈን ነው? ህዝብ መቼ ነው ተሳትፎ ሃስቡን የስጠው? እረ ትንሽ ስከን በሉ ምንም ለማትረፍ ነው ?

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 2 ปีที่แล้ว

    ተቃውሞማ የለመድነው ጉዳይ ነው።
    ግን ፍትሀዊ ነወይ?
    ችግሮችን ይቀርፋል ወይ ነው ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ።እዚህ ተከለለ እዚያ እንደዚህ ሆነ ብሎ ማለት ቢኖርም ሁሉም የኢትዮጵያውያን ክልሉም የኢትዮጵያ ነው። ሁላችን አንድ ነን።
    አንድ ቀን ይህ ሁሉ ክልል የሚባል ከፋፋይ ሀሳብ ይቀራል!!!!! አንጣላ!!! በዚህ ጉዳይ ሰው አይሙት!!!!

  • @geresuhonsebo7604
    @geresuhonsebo7604 2 ปีที่แล้ว

    አሳፋሪና በማንአለብኝነት የሚፈፁም ድርጊት ነው።

  • @GaShe-p4z
    @GaShe-p4z 21 วันที่ผ่านมา

    እጅግ የሚያሳዝ ነዉ።ለምንድነዉ አጀንዳ የምንፈርከዉ።ሺመልስ ጭሪ ሲል አልወድም እያሉ ለምን ሰላም ይነሱናል።ለመሆኑ ሺመልስ ጤነኛ ነወይ?

  • @mesfingirma3278
    @mesfingirma3278 2 ปีที่แล้ว

    We want kedeste mariam and genfeli to be " KELELE"

  • @greaterethiopia7637
    @greaterethiopia7637 2 ปีที่แล้ว +1

    I wonder this people really political parties? Did they forget 5 years ago oromo youth died because of Addis Ababa.

  • @tesfawambawtegegne3295
    @tesfawambawtegegne3295 4 หลายเดือนก่อน

    Why not Amhara and Tigray?

  • @ayaladine1400
    @ayaladine1400 2 ปีที่แล้ว

    Are you healthy?

  • @CR-zi7eb
    @CR-zi7eb 2 ปีที่แล้ว

    ይህ የወሰን ጥያቄን በተመለከተ በፍጹም አይሆንም አዳነች ዝም ብላ ነው የምቀባጥረው ሽመልስም እንደዛው ይህ ኦሮሞን የበላይ ለማድረግ የታቀደ ነው መሆን የለበትም በአዲሳባ ውስጥ ያሉ ህዝብን የሚወክሉ የህዝብ ተወካዮች አይነሱም አሳፋሪዎች ናቸው

  • @meretwork
    @meretwork 8 หลายเดือนก่อน

    አነዚህ ወራሬና ዘራፌዎች ጠፍጥፈው የሚሰሩት ክልል የለም ያለው ሀገር አንድ ነው ይሄ ኦሮሮሚያ የሚሉት በኢትዮጲያ ምድር ስለሌለ ህዝቡ በሁሉም ቦታ እንደ ሀገራኀው በነፃነት የመኖር መብት አላቸው ይህ ህጋዊ ነው ሁሉ ኬኛ ግን የህዝቡን እና የአንድ ሀገር ጠላትና ወንጀለኛ ጠብ አጥማቂ ኑሮን አመሳቃይ ናቸው ለህግ ይቅረቡ ለካ ህግ የለም በአንባገነኖች

  • @tesfaamen4962
    @tesfaamen4962 2 ปีที่แล้ว

    አሁን እንዲየው አቶ አበበ ወደ ኦሮሚያ እንግባ የሚል የዛ አካባቢ ሰው አለ? ወይስ አለ እንድትባል ነዉ

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 2 ปีที่แล้ว

    በድምፅ ብልጫ እንጅ ማንም ካድሪ ወደዚህ አስተዳደር ይሁን ማለት ኢ ድሞክራሲ የሆነ ዘላን አካሄድ ነው አሳፍሪ ስራ ነው !!

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 2 ปีที่แล้ว

    ህዝብ ተወያይቶ እያሉ ይቀልዱብናል ካድሬያችውን ስውብስበው? ምድረ ማፈሪያ ከሰሞኑ ደግሞ ዶ/ር አብይ ይወጣና ደግሞ እኛም ስንሰማ ደንግጠናል ይለናል

  • @tesfaamen4962
    @tesfaamen4962 2 ปีที่แล้ว

    .ወሰኑን በተመለከተ ህግን ጠብቀን እንሂድ ከተባለ ህግ አአ ን የሚያውቃት 1982 የነበረችበትን ነው ። ህገ_መንግስቱም እንደዛው ። ስለዚህ ግማሽ አአን ኦሮሚያ ሊወስድ ነው ። እባካችሁ ነገር አታራግቡ አአ ይህንን ሁሉ መሬት ገፍታ ስትሄድ በአአ ምክርቤትም ሆነ በኦሮሚያ ምክርቤትም ሆነ ከህዝብ ጋር የተደረገ ውይይት የለም ብቻ በሠላም ይሁን እንጂ ደብረዘይትም አአ ውስጥ ብትጠቃለል ተቃውሞ የለኝም ። ሰላም ለኢትዮጲያ እግ/ር ያውርድልን

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 2 ปีที่แล้ว

    ጥቂት ካድሬዎች ባላቸው ስልጣን በዘረኝነት የአዲስ አበባን ህዝብ በመናቅ በማን አለበኝነት የተወሰነ ውሳኔ ነው፡፡ ይሄም ውሳኔ በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት የለውም፡፡ ህዘብ ቢወያይ አይደለም የኮንዶምንየም ነዋሪ በዙሪያው ያሉ ገበሬዎች እንኳን የሚመርጡት በአዲስ አበባ መከለልን ነው፡፡ የተሰራው ስራ እጅግ አሳፋሪ ነው፡፡

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 9 หลายเดือนก่อน

    የዘጎችን መብት ማስከበር ማለት በነ ሽመልስ አቶረጋገም ማፈናቀል ማደሄየት ማጎሳቆል ነው ኢትዮዽያው የሆኔ ዘጋ በፈለገበት ሰርቶ ና በአንድ ልብ ሀገሬ ብሎ መኖር ካልቻለ ምኑን ኖረ አድሳባ ና ኦሮሞ ሀገር ማካለል ማለት ምን ማለት ነው እንደው ብልጽግና ምን አይነት መንፈስ ተጸናወተበት ፈጣር ይርዳን

  • @dejeneaddisie6814
    @dejeneaddisie6814 2 ปีที่แล้ว +1

    እሀ የሽመልስና የአደነች አከላለል ነዉ ትክክለኛ አከላለል በኢትዮጵያ ሕዝብ ይወሰናል

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 2 ปีที่แล้ว

    እመኑኝ በቅርብ ጊዜ ማቆም የማይቻል ጦርነት እንደሚከሰት፤

  • @Tigraylvethiopia
    @Tigraylvethiopia 2 ปีที่แล้ว

    የአዲስ አበባን ህዝብ ያላሳተፈ ውሳኔ ለጊዜው ነው እንጂ መፍረሱ አይቀርም !!! አዲስ አበባን ወክለው ወ/ሮ አዳነች አበቤ ኦሮምያን ወክሎ ኦቦ ሽመልስ ተወያይተዋል ውሳኔው ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አይከብድም ።

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 ปีที่แล้ว

    ኢሳት ኢዘማ የዚ ጎጠኛ መንግስት ለሚያጠፋው ለሚያፈርሰው አገራችን እናንተም ተጠያቂ ናችሁ አሼርጋቾች 👈

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 2 ปีที่แล้ว

    ሁለቱም ብልጽግና ሁለቱም ኦሮሞ ታዲያእንዴት ነው ተቀባይ የሚሆነው! አጭበርባሪ ይሉኝታ ቢሶች ናቸው፤ፍጽሞ ተቀባይነት አይደለም!

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 2 ปีที่แล้ว

    እቴጌ ጣይቱ፦
    - ጣይቱ ከየጁ ባላባቶች የተገኙ ኦሮሞ ናቸው፤የእቴጌ ጣይቱ አባት ራስ ብጡል ሃይለማሪያም፣ የየጁ ኦሮሞ መኳንንትና በጌምድርንና ሰሜንን ሲገዙ የነበሩት የራስ ጉግሳ መርሳ የልጅ ልጅ ናቸው።
    -ጣይቱ ወደ አራት ባሎች እያገቡ የፈቱ ቢሆንም በመጨረሻው ቀሪ ዘመናቸው ከ4 አመት ታናሻቸው ከዳግማዊ አፄ ምኒልክን ጋር ሆኗል።
    -ከምኒልክ እልፈት በኋላም ጣይቱ ከሁሉም መሳፍንቶች ጋር በመጣላታቸው(ከነፊት ሃብቴ/አባመላ ፡ከነ ባልቻ፡ ከነ አለቃ ገብረሃና፡ከነ ልጅ ኢያሱና ሌሎችም) ፡ቀሪ ዘመናቸውን በብቸኝነት ገፍተዋል
    -አለቃ ገብረሃና የጣይቱን አመል ስለሚያውቁ በነገር ይሸነቁጧቸው ነበር።በአንድ የገና በአል ወቅት ጣይቱ ለአለቃ አንድ የበሬ እግር ልከውላቸው ነበር፡አለቃም የተላከላቸውን የበሬ እግር እየተቀበሉ "እንዴ እቴጌ ለሁሉ እግር እያነሱ ከሰጡ ለምኒልክ ምን ይተርፈዋል" ብለው በቅኔ ዘልፈዋቸዋል፣በዚህም አለቃ ተባረዋል።
    -ምኒልክ ከሚደነቁባቸውም ባህሪያቶች መካከል ጣይቱን የመሰለ ሃይለኛ ሴት ገርተው የመያዛቸው ጥበብ ነው
    ዋቢ ምንጭ፥-
    -ዶናልድ ክርሚ
    -ሽብ አድ ዲን (የአረብ ፅሃፊ)
    -ፕ/ር ሪቻርድ ፓንክረስት
    -ጳውሎስ ኞኞ
    -ዘውዴረታ እና ሌሎችም

  • @aymiali1132
    @aymiali1132 2 ปีที่แล้ว

    Teregninet new ke weyane yebase awedadek ytebku

  • @beng2839
    @beng2839 2 ปีที่แล้ว +2

    የፓርቲዎች ተቃዎሞ የተጠበቀ ነው የመንግስት ተቀዋሚዎች በመሆናቸው ማንኛውም የመንግሥት ሥራ ልክ አልተሰራም ይላሉ

  • @beleteete2472
    @beleteete2472 2 ปีที่แล้ว

    Lehezeb newu weyes bezeblaye newu yewsenachehut

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 2 ปีที่แล้ว

    Oromia leader can't or doesn't want to stop Amhara Genocide

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 ปีที่แล้ว

    Adanech ena shemelese opdo nachew addis Ababa tewekay yelatem

  • @fentubirhane878
    @fentubirhane878 2 ปีที่แล้ว

    አይ ኣሥት

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 2 ปีที่แล้ว

    Mother's party is belongs to DEBIRE MARIKOS right ?

  • @aymiali1132
    @aymiali1132 2 ปีที่แล้ว

    Zerafi leboch

  • @aymiali1132
    @aymiali1132 2 ปีที่แล้ว

    Ke weyane yebase meta

  • @warioguyo6842
    @warioguyo6842 2 ปีที่แล้ว

    When will ESAT really respect the farmers that lost their farming land to the Oromo hating TPLF elites and the kids of the former feudal greed?

  • @sebontuoromo5358
    @sebontuoromo5358 2 ปีที่แล้ว

    Minim biwon finfine mekalal siwon mulu be mulu ye oromia nat.

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 ปีที่แล้ว

    Huletachehum ye oromo ashebari nachehu

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 ปีที่แล้ว

    Acheberbari shene

  • @need1286
    @need1286 2 ปีที่แล้ว

    አዲስ አበባ ፊንፊኔ የኦሮሚያ መሆኑን ማንንም ማወያየት አይጠበቅምብንም ለምን ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ተረት መተረቻ ጊዜ አልፋል አሁን የኒው ጀረኔሪሽን ጊዜ ነው ላሙኝህ ብትለው አይሞኝም በአንድ ወቅት ንግስቲቱ ለሽርሽር መጥታ አይታ በአደነቀች ስም ስትጠራ ጊዜ ሌላ ክልል መሰላቻችሁ የኦሮሚያ ናት ፊንፊኔ የእናቶችና የአባቶች ዘመን አልፋል አሁን ታሪክ የሚያነብ ትውልድ ላይ ነን ላሙኝህ ብትለው አይሞኝልህም በቃ በቃ በቃ

    • @need1286
      @need1286 2 ปีที่แล้ว

      አዲስ አበባ በአጠቃላይ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ናት ወደድክም ጠላሃም ማን ከየትም ከየትም በመኪና እየጣ ስለሰፈረባት ነው ፊንፊኔ የኦሮሚያ ናት አለቀ በቃ በቃ

  • @tage7300
    @tage7300 2 ปีที่แล้ว

    meftehewu ke addis ababa betecemari leloch tecemari yefederal mengist meqemecha yehonu ketemochin megenbat nw.lemisale welkite ina inde debrebrehan yalu le addis ababa qirb riqet lay yallu ketemochn be fexxan menged ina be babur be mastesaser addis ababa lay yalewun yemeret xibet ina political cana lemeftat zelaqi meftehe yimeslegnal

  • @betiyabebe6866
    @betiyabebe6866 2 ปีที่แล้ว

    Weye gala shemelese adanehce nahcew 2 tuem galohce new ye Addis Ababa merate eheay yega yeheay yenanete yemeluen weha le heatn lejt beberehceko ayesatem::

    • @safiyasahle8478
      @safiyasahle8478 2 ปีที่แล้ว

      😜😜😜😜😜😜😜🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 ปีที่แล้ว

    Leba gala

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 2 ปีที่แล้ว

    የፊውዳል ስርዓት ናፋቂዎች ተራ የውሸት ፕሮፓጋንዳ አራጋቢ ሆናችሁ ወይ ኢሳት

  • @snw8160
    @snw8160 2 ปีที่แล้ว

    The wealth in Addis is capitalized by all Ethiopians and not specifically by OROMO and the so-called ADDIS ABABA municipal leaders
    IF there is a need each investor shall pay tax to the region from where they come from ....

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 2 ปีที่แล้ว

    ምንም አገባውም እናት ፓርቲ ወዳጄ

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 ปีที่แล้ว

    Oromo men anegebegebachehu

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 2 ปีที่แล้ว

    all land is under Ethiopia sovereignty we don't know oromia land addiss land administration must be by the choice of the peoples reside there .!!

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህ እርጉሞች ነገ ሌላ ጦርነት አስቀመጡልን!

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 2 ปีที่แล้ว

    ኢዜማም ሆነ የእናት ፓርቲ መጀመሪያ የምትናገሩትን ገምግሙ። መቼም አስተሳሰባቹ
    ከኦሮሞ ጥላቻ የሚመነጭ ስለሆነ እንጂ፤ ወደ አዲስ አበባ የገባው ቦታ ሆሉ እነአያት መንደርን ጨምሮ የኦሮሚያ ነው። ይሁን እንኑር ብሎ የኦሮሞ ህዝብ ሁሉን ሲቀበል የናንተ ነገር ብጥለው ገለበጠኝ ሆኗልና አርፋቹ ተቀመጡ!!!!

    • @merirobi527
      @merirobi527 2 ปีที่แล้ว

      ድሮም ሲያፈናቅል ሲገል ብልት ሲቆርጥ ከተማን ሲወር መቶ አሁን አዲስ አበባን ሊያፈርሱ የመጡት አዳነችና ሽመልስ ጭንቅላታቸው ይፈርሳል እንጂ አያገኙትም ዋ ዋ ዋ ብለናል ፯ ሚሊዬን ህዝብ ዝም ብንል እኮ ፍራቻ አድርጎ ኦህዴድ በማያውቀው አዲስ አበባ ያቀረሽባታል ከትህነግ ተማሩ አበቃ።

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ የኦሮሞ ካድሬዎችን ሰብስበው አዳነች እና ሽመልስ አብዲሳ አይናችን እያየ አዲስ አበባን ተቀራመቷት እች ፎጋሪ ወደል አህያ ስግብግቦች አዲስ አበባን ቁማሩን በልተነዋል እንዳሉት አደረጉት

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q 2 ปีที่แล้ว

    ምን አገባው አማራ ባለንብረቱ ኦሮሞ እያለ ነዋሪዎች በኮቴያቸ ነው የመጡት ከምኒሊክ ጨምሮ

    • @abebedani3787
      @abebedani3787 2 ปีที่แล้ว +1

      you come from Madagascar

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 2 ปีที่แล้ว

    ፖለቲካው ከህግ በላይ እየተራመደ ነው

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 2 ปีที่แล้ว

    ኦሮሞን በሚመለከት የነፍጤኛው ሥርዓት አስመላሾች የማይቃወሙት ስለሌለ የሚጠበቅ ነውና እርሱት ።

    • @tutujohnson7356
      @tutujohnson7356 2 ปีที่แล้ว

      All Ethiopian will prefer Neftegna than children killer goverment.

  • @greaterethiopia7637
    @greaterethiopia7637 2 ปีที่แล้ว

    When tplf took this place did they talk to ethiopian people?oromia take back their own place.

  • @chalatinti2324
    @chalatinti2324 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ

  • @ofiifmedia
    @ofiifmedia 2 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk stupid