ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤ ስለ አርሰናል እየሞገትክ ያለህበት መንገድ ድርቅና ነው
ዋው በጣም ነው የሚገርመው ማሬስካ እና ቸልሲ የሚጫወቱት ኳስ ይገርማል በጣም አዝናኝ ሁሉም ወጣት ተጫዋቾች ይችላሉ ዋው ቼልሲዎች ይመቻችሁ ሸገሮችም አቀራረብ ይገርማል ደስ ስትሉ በርቱልኝ 💙💙🧥🧥🧢🧢
1. Ars2. City3. Liv4. Che
ቼልሲ ይችላል
አቤ አተ ባትኖር ማን ያፅናናን ነበር❤❤❤❤❤❤❤
አቤ , ሳምሪ ሰላም ናቹ ፕሪሜይሪኩ ሊቪም ቼልሲም ነጥብ መጣላቸው አይቀርም ስለዚህ አራቱም ነጥባቸው በመቀራረብ ደስ የሚል ፉክክርና ቀውጢ የሆነ ኳስ እናያለን ቹቹ ወልዴ ነኝ የሻሸመኔዋ
Wow ababa merete sowe
ሊቨርፑል ከተጠበቀበት ነገር በላይ ነበር በፉልሀሙ ጨዋታ ቸልሲ ዕድል በታከለበት ነው ያሸነፈው አርሴና ሲቲ ውሀ በልቷቸዋልYNWA
ሠላም አቤ እና ሳምሪ እንዴት ናችሁ❤❤❤ 🙏 አርሰናል እድሉን መጠቀም አልቻለም ፣ ቸልሲ በዝምታ ሳይዘመርለት እየገሰገሰ ነው ። ሲቲ ይመለሳል ብየ እጠብቃለሁ ። የኔው አርሰናል አሳሳቢ ነው ፤ ተከላክለው ስለሚጫወቱ ክለቦች መፍትሔ ሊኖረው ይገባል ። 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
አቤ ሣምሪ እኛ ሊቨርፑላዊያን ባቻ ዉጤት ብናጠናቅቅም ጥላት ማድነቅ ሣይፈልግ እሚያደንቀዉና እሚፈራዉ እሚያኮራ የዋንጫ ቡድን አለን ❤❤❤❤❤❤ ሽመልሥነኝ ከሣሪሥ
እኔ ፕሪሜርሊጉ ሲጀመር ክለቤ ቸልሲ የመልበሻ ክፍሉ እና የተጫዋቾችን የመጨዋት መንታሊቲ መመለስ ላይ ያተኮረ ቢደረግ የሚል አስተሳሰብ ነበረኝ ነበረኝ!!!አሁን ላይ ግን እንዴት ቢጫዎት ለዋንጫ ይበቃል የሚል እሳቤ እየደረሰኩነዉ በተለይ የመከላከር ቀጠናዉን ማስተካከል ከቻለ ብዙ እንደሚጓዝ አምኛለሁ ይህም የሆነዉ የልጆቹ ለ90 ደቂቃ የመዋጋት ሞራል ገብተዋል ።
Arteta arif aseletan new gin ke Arsenal gar wancha yebelal beye alasbem
Welcome
እንደኔ ዋንጫ ለመብላት የጥር ዝውውር ወሳኝ ይመስለኛል፣በተለይ ከቼልሲ ውጪ አርሰናል አጥቂ ፣ልቨርፑል ተከላካይ ሲቲ ሁሉም አይነት ያስፈልገዋል።
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እንደኔ ገና ነው እንዲያውም ቀደም ባሉት፣ አመታት. ይሄ የክሪስማስ ወቅት ክልለቦች ጉዳት የሚያስተናግዱበት፣ነጥብ የሚጥሉበት በደንብ የሚፈተኑበት ወቅት ነው አሁን ግን ያአልሆነም አደለም አርሰናል ሲቲ አቋሙን ካስተካከለ የዋንጫ ተፋላሚ የማይሆንበት ምክንያት የለም እነ ፎረስትም ተጠግተዋል በዛላይ የነጥብ ልዩነቱ የሁሉም በጣም ጠባብ ነው አቻ መውጣት ብቻ ከፍና ዝቅታ ይፈጥራል አይመስላችሁም❤❤❤10Q
Abe ENA Sameri techelalachu metenten
Er sel manch derbi auru
Ene ye Arsenal degafi negn Ke Arsenal yeleq Chelsea tefokakari new ke Everton ena Fulham gar neteb eyetalek wancha letbela atechelem::
አቤ ስለ አርሰናል እየሞገትክ ያለህበት መንገድ ድርቅና ነው
ዋው በጣም ነው የሚገርመው ማሬስካ እና ቸልሲ የሚጫወቱት ኳስ ይገርማል በጣም አዝናኝ ሁሉም ወጣት ተጫዋቾች ይችላሉ ዋው ቼልሲዎች ይመቻችሁ ሸገሮችም አቀራረብ ይገርማል ደስ ስትሉ በርቱልኝ 💙💙🧥🧥🧢🧢
1. Ars
2. City
3. Liv
4. Che
ቼልሲ ይችላል
አቤ አተ ባትኖር ማን ያፅናናን ነበር❤❤❤❤❤❤❤
አቤ , ሳምሪ ሰላም ናቹ ፕሪሜይሪኩ ሊቪም ቼልሲም ነጥብ መጣላቸው አይቀርም ስለዚህ አራቱም ነጥባቸው በመቀራረብ ደስ የሚል ፉክክርና ቀውጢ የሆነ ኳስ እናያለን ቹቹ ወልዴ ነኝ የሻሸመኔዋ
Wow ababa merete sowe
ሊቨርፑል ከተጠበቀበት ነገር በላይ ነበር በፉልሀሙ ጨዋታ ቸልሲ ዕድል በታከለበት ነው ያሸነፈው አርሴና ሲቲ ውሀ በልቷቸዋል
YNWA
ሠላም አቤ እና ሳምሪ እንዴት ናችሁ❤❤❤ 🙏 አርሰናል እድሉን መጠቀም አልቻለም ፣ ቸልሲ በዝምታ ሳይዘመርለት እየገሰገሰ ነው ። ሲቲ ይመለሳል ብየ እጠብቃለሁ ። የኔው አርሰናል አሳሳቢ ነው ፤ ተከላክለው ስለሚጫወቱ ክለቦች መፍትሔ ሊኖረው ይገባል ። 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
አቤ ሣምሪ እኛ ሊቨርፑላዊያን ባቻ ዉጤት ብናጠናቅቅም ጥላት ማድነቅ ሣይፈልግ እሚያደንቀዉና እሚፈራዉ እሚያኮራ የዋንጫ ቡድን አለን ❤❤❤❤❤❤ ሽመልሥነኝ ከሣሪሥ
እኔ ፕሪሜርሊጉ ሲጀመር ክለቤ ቸልሲ የመልበሻ ክፍሉ እና የተጫዋቾችን የመጨዋት መንታሊቲ መመለስ ላይ ያተኮረ ቢደረግ የሚል አስተሳሰብ ነበረኝ ነበረኝ!!!
አሁን ላይ ግን እንዴት ቢጫዎት ለዋንጫ ይበቃል የሚል እሳቤ እየደረሰኩነዉ በተለይ የመከላከር ቀጠናዉን ማስተካከል ከቻለ ብዙ እንደሚጓዝ አምኛለሁ ይህም የሆነዉ የልጆቹ ለ90 ደቂቃ የመዋጋት ሞራል ገብተዋል ።