Arsenal need a big mentality shift from mid table team mentality ( i.e seeing every corner opportunity as the one and only chance to score a goal) arteta need to shift to scoring many goals in open play that's the arsenal I know Big respect to you alexo I am your biggest fan the way you see football wowwwww
Alazar , Your briefings is very interesting but the research doesn't work for city.Since they got the champions league cap by Halaand.He is not only goal scorer but he is the best number 9.
ላይክ በማድረግ አላዘርን እናበረታታ
አኔግን እላለሁ የአርሰናል ችግር 9 ቁጥር ብቻ አይመስለኝም ምክንያቱም ቡድኑ እድሎችን አየፈጠረ አደለም ለዚህ ምስክሩ ሀላንድን መመልከት ነው ሲቲ አንደ ቡድን እድል ስለማይፈጥር ሀላንድ ሀላንድን መሆን አቅቶታል።
ሌላው አርሰናል የ set piece ጥገኛ አየሆነ ስለሆነ ለያንዳንዱ ኮርናና ቅጣት የሚያባክኑት ግዜ የጨዋታውን ፍጥነት እየጎተተው አሰልቺ ያረገዋል
IDOL ሰሞኑን አንድ ነገር ሳስብ ነበር አንተም ሃሳቡን በፕሮግራሙ ላይ አንስተሃል እናም ቡድኑ ከተለያዩ ምንጮች ጎል ማግኘት አለበት ግዴታ ትክክለኛ 9 ቁጥር አጥቂ አያስፈልገዉም ግን ደግሞ አርቴታ እስከ መቼ ማርቲኔሊን እንደሚታገሰዉ አላዉቅም
IDOL
❤🎉❤🎉ሰላም ሰላም አሊዝ ምሳ ሰላማቹ ይብዛ
እኔ በአንተ ሀሳብ እየተስማማሁ የማልስማማበት የግል ምልከታዬ በፈት መስመር ላይ በቀኝና በግራ እንዲሁም የፊቱን የተጨዋቾች ኳሊቲ መጨመርና የቤንች ተጫዋቾች የተቀራረበ ችሎታ ያላቸውን አለመያዙ እንዲሁም ግራው ስም ብቻ መሆኑ ለተቃራኒክለቦች ቀኙ ላይ ሠርተው እንዲመጡ በማድረግ አቅሎላቸው ሲወጡ እያሳዩንና ክለቡን ችግር ውስጥ ከቶታል የተጫዋቾች ጥራት ላይና የግራና ቀኙን አስፈሪነት ባላስ ካላደረገ በቀኙ ብቻ ተማምነህ ዋንጫ የሚታሰብ አይመስለኝም የዘወትር አድናቂህ ነኝ ከሀረር
አሊሾ አንድ ቲም ለዋንጫ ሚፎካከር ከሆነ ለተለዋዋጭ ታክቲክ የሚሆኑ ጥልቅ እና ባላንስ የሆነ ስብስብ ያስፈልገዋል የአርሰናል ችግር ይሄው ነው ሊቨርፑልን ብንመለከት ዋንጫዎችን ያሸነፈ ስብስብ በትኖ አዲስ ቡድን ገንብቶ ለዋንጫች እየተፎካከረ ነው ክሎፕ ቆይቶ ቢሆን እንኳ ከሲቲ እና አርሰናል መንገዳገድ አንጻር ሊሆን የሚችለው አሁን የሆነው ነው ለስሎት ክብር ከመስጠት ጋር
አርሴናል ምንም ይሁን ….አሌ ግን ኳስን ተንትነሀታል 👏👏👏 ስለ ኳስ ባንተ አዉቈለሁ
688 ኮምኳሚ ከ100 ያነሰ ላይክ ስለእውነት ንፉግ ነን 😂
Football cafe any day ❤!
❤❤❤
አሌክሶ የእናንተን ኘሮግራም ለማዳመጥ ብዙ ምክኒያት ማቅረብ ይቻላል መረጃን በእውቀት ደግፈህ ስለምታሰማን ከዚህ በተሻለ ቦታ እንደምትደርስ እምነቴ ነው🎉
ጥሩ ትንተና እናመሰግናለን።
ግን ለምንድነው ላይክ ማድረግ የማንወደው? ከ 1200 view 185 like ብቻ
Welcome Aliz
አላዛር ❤❤❤🎉
Arsenal need a big mentality shift from mid table team mentality ( i.e seeing every corner opportunity as the one and only chance to score a goal) arteta need to shift to scoring many goals in open play that's the arsenal I know
Big respect to you alexo I am your biggest fan the way you see football wowwwww
Hule arsenal netib betale or beteshenefe kutir ye astonvila chewata eyanesah atrebshen
Let's talk about 'Arsenal ' after January it was same narrative last season in this day
Kechalk yehan bekatekn le arteta aderselet abeden eko
● አርቴታ ጥፋቱ ሲቲ የጣለውን ሰብስቦ ማንሳቱ ነው የጋርዲዮላ ታክቲክ አሁን እየሰራ አይደለም ይህንንም በፍጥነት መለወጥ ይኖርበታል አለበለዚያ ሲቲ የደረሰው እጣ ይደርሰዋል
Alazar , Your briefings is very interesting but the research doesn't work for city.Since they got the champions league cap by Halaand.He is not only goal scorer but he is the best number 9.
alexio welecome
😂❤❤❤
Wee eywdedkuachu tkatlku min yeshalale 😢
mbuemo and wissa 19 goals in pl saka and havertz 10 goals😂😂😂😂😂😂😂
Jesus ታምብኔል ባታደርግ ? ጥሩ አይደለም አግባብም አይደም። saliba ,saka ,ode, timber, ተጠቀመ
አነተ ደም በጣም ታበዘዋልህ እዲ ግል ጠምብን 9አያስፈልግም ትላለህ ተው እንጂ አሊዚ
ገተት
አዲሱ አብይ ተክለማርያም ማለት አላዛር ነው በተለይ ስለ ቸልሲ ስታወራ እኮ ነፍስ ነህ
በቃ ስለ ኳስ አንተን መስማት በቂ ነው የምር ነፍስ ነህ አገራችን አለኝ የምትለው ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ አሌክስ የምር ትችላለህ
aleez wesagn