ወዳጅነት ፓርክ ጎን ቅንጡ መኖሪያ ቤት በ25% ቅናሽ! House Price in

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ☎️ እነዚህን ዘመናዊ ቤቶች ከአሚባራ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 09 64 68 00 57 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ!!!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    ወዳጅነት ፓርክ ጎን ቅንጡ መኖሪያ ቤት በ25% ቅናሽ! House Price in #AddisAbaba #Ethiopia #Habesha Nuro BeSheger
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

ความคิดเห็น • 17

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  หลายเดือนก่อน

    ☎እነዚህን ዘመናዊ ቤቶች ከአሚባራ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 09 64 68 00 57 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ!!!

  • @NesruEdris
    @NesruEdris หลายเดือนก่อน +3

    40.000 ከየት ኣመጣሺው እነሱ ሚሉት 130.000 በካሬ ነው ወይስ ሰዉ ሰፍ ብሎ ቪድዮሽን እንዲያይልሽ ነው ደሞ ኮ በግርምት እስከመጨረሻ ማየቴ ነው ያሳዘነኝ በኛ ላይከባድ ቅጥፈት ነው የቀጠፍሽው

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl หลายเดือนก่อน

    ጠያቂዋ ቀሺም ነች::
    በምን ደረጃ ነው የሚያስረክቡት????የቅናሽ ነገሩም መብራት ነበረበበት???የቤቶቹ የውስጥ ክፍል ምን ምን ያካትታል??የሱቆች ሁኔታጸመጠን ዋጋ????

  • @YitbarekTemesgen
    @YitbarekTemesgen หลายเดือนก่อน +1

    በካሬ እስከ 40,000 ቅናሽ ነው እኮ የሚለው ኧረ መጀመሪያ አብቡ

  • @adwaye
    @adwaye หลายเดือนก่อน +1

    The price is more guarded then the Arc of the Covenent. It should the first thing you advertise. Balager city.

  • @Sisaytolla
    @Sisaytolla หลายเดือนก่อน +2

    Misleading information. Please be genuine otherwise false information costs you. What about the strength of the towers to the recurring and potential earthquake?

  • @tarikukebede9127
    @tarikukebede9127 หลายเดือนก่อน

    Ewunet kehone konjo gin be kare 40000 birr ayimesilim?

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ หลายเดือนก่อน

    ቅናሽ ተደርጎ በካሬ 124 ሽ ብር እየሸጣችሁ ፣በነፃ ለደንበኞች እንደሰጣችሁ ይቆጠራል።ከከከከከኸኸኸኸ

  • @simonjunior184
    @simonjunior184 หลายเดือนก่อน

    Weshetam nesh. Be kare 40,000 tiyalesh ? Sejemer ke interview befit temekakerachu nw yemegebut. Teyakesh yasetawekal. Sewu Hulu jil yemeseleshal ?

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl หลายเดือนก่อน

    ጠያቂዋ ስልጠና ያስፈልጋል? የቅናሹ ዝርዝር አልቀረበም?? በምን ደረጃ ነው የሚያስረክቡት?? ተረጋጊ.ፐ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 หลายเดือนก่อน

    አቤት ግርም ነው የምትሉኝ ይሄ የሪል እስቴት ግንባታ የት ሊደርስ ይሆን ወሬው ሁሉ እሱ ነው

  • @ymkbe5952
    @ymkbe5952 หลายเดือนก่อน

    ለምን ትዋሻላችሁ ታዲያ በካሬ 40000 ብላችሁ

  • @michaeldesta2469
    @michaeldesta2469 หลายเดือนก่อน

    The phone number doesn't work

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 หลายเดือนก่อน

    የበረዶ መንሸራተቻ በኤርታሌ አይገርምም

  • @AmehaA-bj7hu
    @AmehaA-bj7hu หลายเดือนก่อน

    ቀዳዶች የሕዝብ አይሳዝናቹሕም

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 หลายเดือนก่อน

    The city has to arrest such false promotion.
    She misrepresented ..by falsely sayibg 40 discount ..which us false .he slso lied as there's no discount of 20 to 25% .
    The price he quoted is the same for the last 4 months