ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንድ መናገር እምፈልገው የ RealState ባለሞያዎች ትንሽ ሰከን ብላችሁ የሌላውን ሃገር የቤት ዋጋ ተመልከቱ አከፋፈሉንም አጥኑ እንደእኔ አመለካከት የቤት ሽያጭ ሞያ በኮሌጅ ደረጃ ቢያንስ በሰርተፍኬት ሊሰጥ ይገባል እናንተ አሁን ባንክ ብድር ስላቆመባችሁ እና እጃችሁ ባዶ ስለሆነ ይሄንን የፈረደበትን ሃበሻ ልትበሉ ነው::
10 ሚ ብር በወር 7 0/0 ቢሰበስብ ከባንክ በወር 58333 ብር ያስገ ኛል በአመት 700000 ብር ቢነግዱበት ምን ያህል ሊያመጣ እንደሚችል መገመት አያስቸግርም እባካችሁ አትንጫጩብን ሰርተህ ስትጨርስ እንገናኝ ገንዘቡ ይኑረን እንጂ አማርጠን እንገዛለን ቅድሚያ ክፍያ ግን አልሰማም
ሄሎ መስቀሌ፦ በንግግርህ መሀል "እዚያኛው ሳይት" ፣ "እዚህኛው ሳይት" ከማለት የሳይቱን ስም ጠቅሶ መናገር አይቀልም...?ለ Audience ለመረዳት በጣም ግራ ያጋባል።
እሽ አስተካክላለሁ!በጣም ነው የማመሠግነው!🙏🙏🙏
ፓርኩ ጋ ያለዉ በካሬ ሰንት ነዉ
When you see mop and mop bucket in the shower room this will tale you what kind of building that you are going to buy
Per cari meter 120,000 is just rip-off with current situations. Foreign realstate investors will start computing greedy developers soon.
oooow partementu gn wellah betam new miyamrew ye wedfìt merchaye nachiw🤩👍👍👍👍
❤❤
ማንም አይገዛም ለአብዛኛዉ ህዝብ የናንተ 10ሚሊየን ማስታወቂያ ቀልድ ነዉ የሚመስለዉ ሸረሪት ያደራበታል ህዝቡ 10ሚሊየን ከየት የሚያመጣ ይመስላቹኀል
የሪልስቴት ቃለመጠይቆች 20፣ 30 ደቂቃ ቆይተው ምንም ግልጽ ያልሆነ ነገር አውርተው ይጨርሳሉ። ለምሳሌ ጎፋ ገብሬል ጀርባ ያለቀ የተባለው ባለ 3መኝታ ባለስንት ካሬ ነው። ሙሉበሙሉ ተጨርሶ ነው ወይስ በከፊል አልቆ የተዘጋጀው?
በምትፈልገው ደረጃ ግልፅ ላለማድረጋችን በጣም ይቅርታ🙏ለበለጠ መረጃ በተቀመጠው ስልክ ቢደውሉ ለጥያቄዎ ሁሉ መልስ ማግኘት ይችላሉ🙏
Metahulachihu shegeroch
ባላድመኝታቤትካለስትነው
10 Million በ አማርኛ ምን ይባላል?
10 meto
10 mulla
አረ ሳቄ ናልኝ 😂😂
10 ሚሊየን ብር በስንት አመት የሚከፈልነው ግን ምንም እጁላይ የሌለው ሰው እንዴትነው የሚገዛው
በአሞሌ ጨዉ😂
Yalek new
ዞርበር ጨርሰህ ሽጥ ቀድሞ ገንዘብ የሚሰጥ የለም
የተጠናቀቀ አለ!እባኮ ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ 🙏
@@Silebusiness የተጠናቀቀ ካለሁ ቦታውን፣ ስንተኛ ፎቅ፣ ዋጋውን፣ ባለ 3 ወይም ባለ2 መኝታ ቤት ሙሉ information ላክ ☎️ ቁጥርህን። ታንኪው።
10 million bcha .......😂😂😂
ኩሽና ሳሎን ቤት!!! ምን ማለት ነው? ለአበሻ በፍጱም የማይመች። በዚህ ላይ ስቶር ላውንድሪ የለውም። ለመግዛት ያሰባችህ በደንብ አጢኑ።
አሰር ሚሊየን ቀርቶ አሰር ሺህ የለኝም እንዴት ትላለህ አብይ አይ የኢትዮጵያ ብር
አንድ መናገር እምፈልገው የ RealState ባለሞያዎች ትንሽ ሰከን ብላችሁ የሌላውን ሃገር የቤት ዋጋ ተመልከቱ አከፋፈሉንም አጥኑ እንደእኔ አመለካከት የቤት ሽያጭ ሞያ በኮሌጅ ደረጃ ቢያንስ በሰርተፍኬት ሊሰጥ ይገባል እናንተ አሁን ባንክ ብድር ስላቆመባችሁ እና እጃችሁ ባዶ ስለሆነ ይሄንን የፈረደበትን ሃበሻ ልትበሉ ነው::
10 ሚ ብር በወር 7 0/0 ቢሰበስብ ከባንክ በወር 58333 ብር ያስገ ኛል በአመት 700000 ብር ቢነግዱበት ምን ያህል ሊያመጣ እንደሚችል መገመት አያስቸግርም እባካችሁ አትንጫጩብን ሰርተህ ስትጨርስ እንገናኝ ገንዘቡ ይኑረን እንጂ አማርጠን እንገዛለን ቅድሚያ ክፍያ ግን አልሰማም
ሄሎ መስቀሌ፦ በንግግርህ መሀል "እዚያኛው ሳይት" ፣ "እዚህኛው ሳይት" ከማለት የሳይቱን ስም ጠቅሶ መናገር አይቀልም...?
ለ Audience ለመረዳት በጣም ግራ ያጋባል።
እሽ አስተካክላለሁ!
በጣም ነው የማመሠግነው!🙏🙏🙏
ፓርኩ ጋ ያለዉ በካሬ ሰንት ነዉ
When you see mop and mop bucket in the shower room this will tale you what kind of building that you are going to buy
Per cari meter 120,000 is just rip-off with current situations. Foreign realstate investors will start computing greedy developers soon.
oooow partementu gn wellah betam new miyamrew
ye wedfìt merchaye nachiw🤩👍👍👍👍
❤❤
ማንም አይገዛም ለአብዛኛዉ ህዝብ የናንተ 10ሚሊየን ማስታወቂያ ቀልድ ነዉ የሚመስለዉ ሸረሪት ያደራበታል ህዝቡ 10ሚሊየን ከየት የሚያመጣ ይመስላቹኀል
የሪልስቴት ቃለመጠይቆች 20፣ 30 ደቂቃ ቆይተው ምንም ግልጽ ያልሆነ ነገር አውርተው ይጨርሳሉ። ለምሳሌ ጎፋ ገብሬል ጀርባ ያለቀ የተባለው ባለ 3መኝታ ባለስንት ካሬ ነው። ሙሉበሙሉ ተጨርሶ ነው ወይስ በከፊል አልቆ የተዘጋጀው?
በምትፈልገው ደረጃ ግልፅ ላለማድረጋችን በጣም ይቅርታ🙏
ለበለጠ መረጃ በተቀመጠው ስልክ ቢደውሉ ለጥያቄዎ ሁሉ መልስ ማግኘት ይችላሉ🙏
Metahulachihu shegeroch
ባላድመኝታቤትካለስትነው
10 Million በ አማርኛ ምን ይባላል?
10 meto
10 mulla
አረ ሳቄ ናልኝ 😂😂
10 ሚሊየን ብር በስንት አመት የሚከፈልነው ግን ምንም እጁላይ የሌለው ሰው እንዴትነው የሚገዛው
በአሞሌ ጨዉ😂
Yalek new
ዞርበር ጨርሰህ ሽጥ ቀድሞ ገንዘብ የሚሰጥ የለም
የተጠናቀቀ አለ!
እባኮ ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ 🙏