ሥም ክፍል 37 | Matter of Respect Episode 37

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 154

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 ปีที่แล้ว +80

    ዛሬ እኮ የመቤታችን ያምላክ እናት ወራዊ በአል ነዉ እንዴት ደስስስ ይላል

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ረደት በረከቷ ከሁላችጋር ይሁን

  • @eghcgjd6938
    @eghcgjd6938 2 ปีที่แล้ว +38

    እግዚአብሔር አምላክ የማታ እጀራ ይስጠን የምዳም ቅመሞች

  • @amarech1945
    @amarech1945 2 ปีที่แล้ว +120

    እዚቤ ተከታታዮች እቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምም በምልጃዋ ትድረሰላቹ

  • @fneiwdnska3313
    @fneiwdnska3313 2 ปีที่แล้ว +70

    ዛሬ እኮ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ነች እንኳን አደረሳቸው አደረሰን እሷ በያለንበት ትጠብቀን❤️❤️👏👏

  • @afson7194
    @afson7194 2 ปีที่แล้ว +40

    እንኳን በሰላም አደረሳቹህ ዛሬ ደስ ብሎኛል
    ዛሬ የደስታዬ ቀን ነዉ እኔ እንደተደሰትኩት እናተማ ቤታቹህ ደስታ ይግባ.....

  • @tube-dx9qq
    @tube-dx9qq 2 ปีที่แล้ว +36

    በጣም ጨንቆኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭🙏🙏

    • @janina1807
      @janina1807 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @sameerakadher2478
      @sameerakadher2478 2 ปีที่แล้ว +1

      Absher ♥️♥️

  • @hla1934
    @hla1934 2 ปีที่แล้ว +14

    ዩጊት የኔ ደረቅ በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 2 ปีที่แล้ว +23

    ሰላማት ደቂ ሪመይ💛❤😍😍

    • @mezmur1-t7
      @mezmur1-t7 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም❤💛

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +54

    ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ኢትጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የመዳም ቅማሞች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @indiyatube8100
    @indiyatube8100 2 ปีที่แล้ว +27

    የደሪያ ወዳጆች

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 ปีที่แล้ว +26

    ይቺን ከሜንት ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ❤🇪🇹👈

    • @Mahletgrim
      @Mahletgrim 2 ปีที่แล้ว

      Amen lanchim🙏🏼

    • @amynahhh7410
      @amynahhh7410 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ የኔቆጆ

  • @እዩዬነኝየእናቴናፋቂ
    @እዩዬነኝየእናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +18

    ኤሚርዬ የኔ ናፍቆት መጣክልኝ የምሳሳልህ አባትዬ😌

  • @ትግራይእያዓለመይ-ተ2ቀ
    @ትግራይእያዓለመይ-ተ2ቀ 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይ ጉድ ኢሚር ኣሁንስ ኣሳዘነኝ እውነት ዩጊት ኣስቸጋሪ ነው

  • @gondrewa
    @gondrewa 2 ปีที่แล้ว +13

    የእመቤታችን ምልጀዋ አይለየን በስደት ላለንው 😥ስደት በጣም ከባድ ነው ቢሆንም ገን ጠንካራ ነን አይዞን

  • @sameeraokbai2896
    @sameeraokbai2896 2 ปีที่แล้ว +13

    ኤምር ሚሲክን🙏🙏🌴💞💞

    • @ksakaa1790
      @ksakaa1790 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍

  • @መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
    @መቅዲነኝአባዬንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ከረሳናችሁ በኋላ ብቅ ትላላችሁ እያቃጠላችሁን ነዉ እስከ አርብ ብለቁልን ምን ችግር ነበረዉ 😒😒😒

  • @eses2307
    @eses2307 ปีที่แล้ว +1

    ጠቆይ አናግርህነው ወይህልምአይተህአላለም😂😂😂😂😂😂

  • @jfjxxgjxy6291
    @jfjxxgjxy6291 2 ปีที่แล้ว +8

    እዴት ከረማችሁ ምርጦች

  • @ገናገናይታያልገነትርታየ
    @ገናገናይታያልገነትርታየ ปีที่แล้ว +1

    ኢሚር ይጨነቃን ዩጊት 🚁 ፈታይላል😅😅😅

  • @nseemmujeeb6857
    @nseemmujeeb6857 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹

  • @bemnet2104
    @bemnet2104 2 ปีที่แล้ว +6

    ልቀቅት😘😘😘😘

  • @ሀዪነኝየደሤዋየናቴናፊቂእ
    @ሀዪነኝየደሤዋየናቴናፊቂእ 2 ปีที่แล้ว +25

    የኢምር ፍቅሮኛች የትናችሁ

    • @abdu-tube
      @abdu-tube 2 ปีที่แล้ว +1

      የትም ከስልካችን

    • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
      @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 2 ปีที่แล้ว

      እዝህ ነኝ ክክክክክ ግን ኢሚር ወንድሙ ጉዳይ ቢዚ ሁኗል አላየኝም😂😂

    • @Samera-um8ly
      @Samera-um8ly ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁ የኔ ባል ነው ኢሚር😂❤❤❤❤😂

  • @ጋልራያ-ጸ9አ
    @ጋልራያ-ጸ9አ 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam tegaruway 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊❤❤❤💛💛💛💋💋💋💋💋💋💋💋💋🤝🤝🤝🤝

    • @Amiጓልትግራይ
      @Amiጓልትግራይ 2 ปีที่แล้ว

      ሰላምኪ ይብዛሕ ጓል ዓደይ ማዓረይ💊👏❤

  • @abdu-tube
    @abdu-tube 2 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም እንዴት ናችዉ በቅንነት አበረታቱኝ ኢትዮጵያውያን

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 ปีที่แล้ว +6

    ኩብራ ያባቷ ልጅ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 2 ปีที่แล้ว +7

    ያኤምር አሰሪ ሚኑም አለማራኝም🙄🙄🙄🙄🙆

    • @Fፊነኝየጃማዋ
      @Fፊነኝየጃማዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      እሡማ ምርጥ ሠው ነው ፍትህ ለማሥገኘትነው🙄

  • @ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
    @ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ 2 ปีที่แล้ว +10

    ሰወየዉ ኤምርን ይጎዳሁ ይሆን በጣም ፈራሁ😥😥🤔🤔

    • @selamtefera6446
      @selamtefera6446 2 ปีที่แล้ว +3

      አትፍሪ ክክ እኔ እያለሁ ምንም አያመጣም

    • @ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
      @ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selamtefera6446 ክክክክእሽ ኑሪልኝ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว +10

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

    • @abdu-tube
      @abdu-tube 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @hayaham2917
    @hayaham2917 2 ปีที่แล้ว +1

    Emebitie dngl maryam thalkom❤️🙏🙏

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
    @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 2 ปีที่แล้ว +11

    ኤሜር ስወደው እኮ እና ኩብራ ድርያ

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 ปีที่แล้ว +1

    Kubera yemn mdanit new metwesdew yewn 😊😊😊😊

  • @HdsseGech
    @HdsseGech 10 หลายเดือนก่อน

    ደሪያየኔውዱ ስወድሽ❤❤❤

  • @alemabay
    @alemabay ปีที่แล้ว

    የጊት የኔ ፍቅር ስወደህ።❤😂

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 ปีที่แล้ว

    ሰለም ሥም ቤተሰቦቼ 🙌🥰🥰🥰🥰🍀🍀🍀🌹🌹🌹👍👍😊

  • @kidankal5396
    @kidankal5396 2 ปีที่แล้ว +1

    የነ ዩጊት እናት😂😂😂😂😂

  • @eexx8921
    @eexx8921 2 ปีที่แล้ว +2

    እንካን ደህና መጣቹህ

  • @afiyamohammed9551
    @afiyamohammed9551 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢሚር ሥወዲህ

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 ปีที่แล้ว +11

    አቶ ኒያት ግን የእውነት ከደርያ ፍቅር ይዞት ነው ወይስ ዩጊትን ለመበቀል ነው

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 ปีที่แล้ว +2

    endney ychokel manw ❤❤❤❤❤

  • @ሶፊወሎየዋ-ጘ1አ
    @ሶፊወሎየዋ-ጘ1አ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኩብራ እያነደደችኝነው ቀርፋፋ ኤሚር ሚስኪን አይይ 😥

    • @aminaseydi-k1p
      @aminaseydi-k1p ปีที่แล้ว

      ቀርፋፋ😂😂😂ግን ትክክል❤

  • @asly8915
    @asly8915 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰዉየዉ ግን ኢሚር ሊጎዳዉ ይሆን 🤔🤔

    • @hanan2237
      @hanan2237 2 ปีที่แล้ว +1

      አይመሥለኘም

  • @brehantube
    @brehantube 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሰላም ቃናዌች እንዃንደህናመጣችሁ😍👈ሰላምለሀገራችን ፍቅርለህዝባችን ። በሰደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ወቶከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍
    በቅንነት አበረታቱኝ ደምሩኝ😍😍👈
    በቅነ

  • @Sara-sk3xp
    @Sara-sk3xp 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን ኩብራ ከኔናውምንድነው

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
    @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 2 ปีที่แล้ว

    ቀልድ የማታቀው እርእሰ መምህር መሆንሽ ነወይ አላለም አቶ ኒሀት😂

  • @አማራዩቱብ
    @አማራዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +3

    የምር እናንተ ባትኖሩ ምን እሆን ነበር በመዳም ጭቅጭቅ እሞት ነበር

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TediMan-l9q
    @TediMan-l9q 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዩጊት ወንዳወንድ ነዉ 👌

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር 2 ปีที่แล้ว +3

    የመዳም ቅመሞች በሚር ፎቃ ልሞት ነው ምን ትሉኛላችሁ 😋

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 ปีที่แล้ว +5

    አቶ ኒሀት ደሪያን ሲጠብቅ መኪናው ላይ ተደግፎ እንዴት ነው አቋቋሙ አይ ደሪያ መልስ ትችይበታለሽ እራሱን ገና ቅብጥብጥ ጎረምሳ እያደረገው ነው 😂😂

  • @zedishayewelolij4944
    @zedishayewelolij4944 ปีที่แล้ว

    ሃኪ ሁሌም አየበላነው የሚመጣው

  • @nidaleturky4170
    @nidaleturky4170 ปีที่แล้ว

    Ekuanm deriyan aladeregegn😂

  • @mikiyasbdk6843
    @mikiyasbdk6843 ปีที่แล้ว

    Selam nw wy

  • @yytt2901
    @yytt2901 2 ปีที่แล้ว +1

    ልቀቁልንንንን

  • @ሀዩ-ዀ6ረ
    @ሀዩ-ዀ6ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን ደብቃ የምን ከኒን የምትጠቀመው

    • @momo9555
      @momo9555 2 ปีที่แล้ว

      የኢምርን እናት ያይሞሮ ህመም ከኒነዉ

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 ปีที่แล้ว

    Selam betesb

  • @hanasime8698
    @hanasime8698 2 ปีที่แล้ว

    Yne wed emir

  • @ethiopiatube1826
    @ethiopiatube1826 2 ปีที่แล้ว

    hi

  • @hayatmengesha3192
    @hayatmengesha3192 2 ปีที่แล้ว +6

    የቱርክ ሰወች እቁላሉን ከነነፍሱ ነው እዴ እሚበሉት

  • @sifansifan3283
    @sifansifan3283 2 ปีที่แล้ว +5

    ኩብራ በዩግት ፍቅር እየተሰቃየች ነው ፡

  • @hghh3023
    @hghh3023 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 ปีที่แล้ว

    😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hsshuwuw5230
    @hsshuwuw5230 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @gualagame1754
    @gualagame1754 2 ปีที่แล้ว

    💛❤️

  • @djjdsy3643
    @djjdsy3643 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 2 ปีที่แล้ว +5

    ጠንቋይ አናግረክ ነው እንዴ አላለውም አይ ዩጊት😜😜😜#

    • @lovslovs4069
      @lovslovs4069 2 ปีที่แล้ว

      እረ በጣም ክክክ

  • @NR-vg8jd
    @NR-vg8jd 2 ปีที่แล้ว

    Ahuns selechen kubra😳

  • @arditube5698
    @arditube5698 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲቬል ግን ሞዴል ወይንስ????

  • @ዜድነኝየጃማዋቀበጥ
    @ዜድነኝየጃማዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢመር ሣምንት ላገባው ነው የመዳም ቅመሞች ተጠርታችሁአል ኦኬ

  • @samsom6201
    @samsom6201 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @tgsitsmegnawu3023
    @tgsitsmegnawu3023 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @ethiopiabinth6371
    @ethiopiabinth6371 2 ปีที่แล้ว +2

    ኮብራ ደነዝ

  • @GetahunDerese-f5t
    @GetahunDerese-f5t 3 หลายเดือนก่อน

    ኸኸአነጨኘከጰነገጨኸነጨኸ ገጰኸፈጠነገጰፈ

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
    @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቀልድ የማታቀው እርእሰ መምህር መሆንሽ ነወይ አላለም አቶ ኒሀት😂

  • @alemabay
    @alemabay ปีที่แล้ว

    የጊት የኔ ፍቅር ስወደህ።❤😂