‘መስቀል ላይ ምን ተሰራ’ - Apostle Tamrat with Pastor Bekele - Happy Easter 2012 - CJTv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • • Stay blessed and stay tuned for more videos •
    • visit Apostle Tamrat’s website at www.tamratt.org for prayer request to buy books for daily devotions and many more •

ความคิดเห็น • 75

  • @user-vx2zo5hy6u
    @user-vx2zo5hy6u 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ በቄ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው መንፈሳዊ አይናቸው የበራላቸው የትውልድ አባት በዘመናት ሁሉ እግዚአብሔር ሊሰራ ያለውን በመንፈስ ተረድተው ከሰው ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር ወገነው የሚሰሩ ታማኝ አባት ናቸው
    እንደ እርሶ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን
    እግዚአብሔር ዘመንሆትን አብዝቶ ይባርክ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር በቀለ አስተዋይ የወንጌል አርበኛ ከወጣቱ ከሃዋርያ ታምራት ጋር ሆናችሁ በፊፁም ትህትና የእግዚአብሔርን ቃል በማቅረባችሁ እጅግ ተባርኬአለሁ::
    ዘመናችሁ ይበረክ!!!

  • @emuye10
    @emuye10 4 ปีที่แล้ว

    AMENN EWENET NEW , BETEKRSTIAN BE ALEM ZURIYA BRWAN TEKEFETALECH! AMEN

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ጋሽ በቄ እርሶን መስማት እንዴት መባረክ ነው ጌታ እንደእርሶ ያሉትን ያስነሳልን

  • @dejenebafa7181
    @dejenebafa7181 4 ปีที่แล้ว

    ጋሽ በቀ በአካል አላቀውም ግን በጣም የምወደው የጌታ አገልጋይ ክርስትና በደንብ የገባው ሙሉ እውቀት ያለው በደቦ ሳይሆን ራሱ ጌታን የጌታን ወንጌል የተረዳ ሰው። ታሜንም በዩቱብ ነው የማቀው ምርጥ ሀዋርያ የአባተ ብሩካን ተባረኩ በተለይ ጋሽ በቄ የእርጅና ዘመንዎ የለመለመ ይሁን።

  • @emuye10
    @emuye10 4 ปีที่แล้ว

    PASTOR BEKELE YE EGZIABHER SEW BETAM NEW YEMWEDOT REJEM EDEME-

  • @hodanamen7083
    @hodanamen7083 4 ปีที่แล้ว

    Ye EGZIABEHERN QEDESENA bedenb endi gebang adergewengal! Tebareku!

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ወንድሜ ታምራት እንሁም ጋሽ በቄ ! እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ከሙላቱ እንዲሁ !እየጨመረ ያጥግባችሁ እናንተ የአለም መብራት ናችሁ ዘራችሁ ሁሉ ይባረክ ለምልሙልን።
    ጋሽ በቄ ! እንኳን አስተምረህ !{ሰብከህ} እንዲሁ ብትቀመጥ ለእኛ መብራታችን ነህ።
    ተባረኩልን ። እናመግናችኋለን። ❤️🙏🙏🙏

  • @ruthash9516
    @ruthash9516 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Pastor Bekele.

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 4 ปีที่แล้ว +16

    ወንድም ታሜ ጋሽ በቄ የተባረካችሁ ሰዎች ደግሜ እላለሁ ተባረኩ የመስቀሉን ዋጋ ስለገለጻችሁ አመሰግናለሁ።
    የኢየሱስ ክርስቶስ የወንጌሉ አስተማሪዎች ብያለሁ።

  • @HabKok78
    @HabKok78 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ!!!
    በጣም ነዉ የተበረኩበት, ዘመናችሁ ይባረክ !!
    እንወዳችሁለን እናመሰግናቸዋለን !!!!!

  • @berhanuhabtemariam9980
    @berhanuhabtemariam9980 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት ነዉ ብሩካን ናችሁ የእግዚአብሔር አገልጋዎች

  • @youtubepraypray9019
    @youtubepraypray9019 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ በቀለ እና ሐዋርያው ታምራት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @almazibrahim5898
    @almazibrahim5898 4 ปีที่แล้ว

    Amen geta yibarkach

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ፓስተር በቀለ ይህንን ትምሕርት ደጋግሜ ሰማሁት ወደፊትም እሰማዋለሁ ጥልቅ የሆነ የእግዚአብሔርን ማንነት በበለጠ መረዳት ስለቻልኩኝ ቢቻሎት በራሶት ስም ትምሕርት አዘጋጅተው ቢለቁልን ደስ ይለኛል። ከነብያቶች ጠላትን መቃወምን ተምሬአለሁ ሀጢያትን መተው እየፈለኩ ግን እልችልም ነበር ይህ ከጀርባ አጋንንት እንደሆነ ከተረዳሁ ጀምሮ በሀጢያት ላይ ስልጣንን አግኝቻለሁ ጌታ አለ የሚወደኝ ቢኖር ይታዘዘኝ መታዘዝ እየፈለኩ እልችልም ነበር አሁን ግን ሀሜትን እንኳ ስዎችን እኔ ጋ አላሳማም ወዲያውኑ መባረክ ሰዎችን ሁሉ ከነሀጢያታቸው መውደድ በተለይ አንደበታችን ይዘራል ያንኑ የዘራውን ደግሞ ያጭዳል ለኔ ክፉ ሰሪዎች ከጀርባቸው ሴጣን ስላለ አዝንላቸዋለሁ አልፈርድም። የሚሰሩትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው ይህን ማለት ችያለሁ እንደ ጌታዬ ። ስሙ ይባርክ 👋 እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ 👋🏼🌷🌷🌷

    • @user-gr3zv5mp4y
      @user-gr3zv5mp4y 4 ปีที่แล้ว

      ይህ የፍቅር ጉዞ ከ ኢየሱስ ጋር እንዴት ደስ ይላል 🙏

    • @user-gr3zv5mp4y
      @user-gr3zv5mp4y 4 ปีที่แล้ว

      ምሳሌ 2;1-11

  • @yordanosgebre8573
    @yordanosgebre8573 4 ปีที่แล้ว

    I wish to hear more from pastor Bekele teaching more in the internet because the way he teaches is perfect and to the points. Let God pass his teachings gift 🎁 to more his children. I was expecting him to close the program with his blessing but Tamirat didn’t give him the chance.

  • @godisgood6135
    @godisgood6135 4 ปีที่แล้ว

    Tebarkuuuu

  • @yonaspina438
    @yonaspina438 4 ปีที่แล้ว +5

    ለዘመኑ የተሰጠና ሚዛናዊ የሆነ መንፈሳዊና ታሪካዊ እውቀት የተሞላ የእግዚአብሔር ሰው ጋሽ በቄ

  • @wengelyashenfal8140
    @wengelyashenfal8140 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ክብረ ምስገና ሰለ እኔ በመስቀል ለይ ወገ ለከፈለው ጌታ ይሁን
    ተበረኩ ጰስቴረ & ሀወረየ ተምረት ጌታ ከዝህም የምበልጥ የቀሉን ብረሀን የብረ ዘመኖትን ጌታ ይበረክ ተበረኩ በብዙ

  • @teshomehelimariam1356
    @teshomehelimariam1356 4 ปีที่แล้ว +3

    አጅግ ተባርኬበታለው ተምሬበታለው ተባረኩልኝ

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት አግኝቼበታለሁ

  • @grace4mankind467
    @grace4mankind467 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much pastor Bekel and prophet Tamerat may God bless you both. This knowledge is very important for believers. "We need to remember what we have in Christ"

  • @mommiesclub2945
    @mommiesclub2945 4 ปีที่แล้ว +1

    I cried watching this😭😭😭😭 so blessed ❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 Jesus is coming soon so soon

  • @itumelengmatseke2897
    @itumelengmatseke2897 4 ปีที่แล้ว +1

    EGIZABIHER yiberakachuu💕💕

  • @emebetbeyene42so38
    @emebetbeyene42so38 4 ปีที่แล้ว +5

    May God bless you more paster Bekele, it's amazing that God can do this for us.

  • @grace4mankind467
    @grace4mankind467 4 ปีที่แล้ว

    የተባረከውን ተስፋችንን ሰላመላከታችሁን። ሰለእናንተ ጌታን አመሰግናለሁ። ተባረኩ ድበራችሁ ይስፋ። እግዚህአብሔር ከእናንተ ጋር ነው።

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ደስ የሚል ትምህርት ነዉ

  • @Gospel365
    @Gospel365 4 ปีที่แล้ว +4

    Praise the Lord. This is the message and the great story ever told for humanity. Stay focused on this message and will keep wining souls

  • @aynalemtefera5277
    @aynalemtefera5277 4 ปีที่แล้ว

    tbarko.Gets.ybarkahu

  • @amesalechneda8945
    @amesalechneda8945 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን አምንንንንን ጌታ ዘመኔችሁ ይባርከው

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 4 ปีที่แล้ว

    ጋሽ በቄ በብዙ ተባርኩ እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባርኬበታለሁ ወንድም ታሜ ተባርክ

  • @zerihunmiky9041
    @zerihunmiky9041 4 ปีที่แล้ว +3

    Man of GOD Thank You And GOD BLESS YOU MORE.

  • @lewbaba1116
    @lewbaba1116 4 ปีที่แล้ว

    It's the genuine and pure gospel that Our fathers' Apostles had been teaching in the 1st century....God bless!

  • @misganatamirat3154
    @misganatamirat3154 4 ปีที่แล้ว +1

    Wooow ye egizbeher fikir indet dinke new temesegen amelake

  • @samrafelek5328
    @samrafelek5328 4 ปีที่แล้ว +1

    Oh amazing teaching tebarku

  • @bojiaendebu8693
    @bojiaendebu8693 4 ปีที่แล้ว +3

    Praise God, it was divine and blessing interview. Timely, quality questions kindly forwarded to Gash Beke with humble listening keeping the flow of the spirit and of course entertaining answers. God bless you.

  • @peterjhone6962
    @peterjhone6962 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አገልጋይ ታምራት, always it's good to be humbled, you called yourself, Servant, good enough pls put yourself, always this way. You don't need any, ተቀጽላ ነገር

  • @yordanosbeyenenuguse3585
    @yordanosbeyenenuguse3585 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen haleluja god bless you all

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ደሙ በጉበኑ ላይ ነው መቅሰፍት ወደ እናንተ አይደርስም እንኳን አደረሳችሁ እጅግ በጣም እንወዳችኇለን በእጥፍ ተባረኩ ትልቅ እና ድንቅ ትምህርት ነው ይህ ከእናንተ አይታጣ ይብዛላችሁ

  • @danielabate1337
    @danielabate1337 4 ปีที่แล้ว +2

    Good preaching. may God bless you!!

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 ปีที่แล้ว

    Yegzabher seweche Egezabeher yebarekachew tebareku

  • @aleligntayebeyene7682
    @aleligntayebeyene7682 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @twbeke1
    @twbeke1 4 ปีที่แล้ว

    Two great man of God. I love you Pastor Bekele & Apostle Tamrat !

  • @pablolifa6574
    @pablolifa6574 4 ปีที่แล้ว

    Men of god tamee and gash beka geta yiberkachu amen amen

  • @selamawitberhanebokrezion8523
    @selamawitberhanebokrezion8523 4 ปีที่แล้ว

    Wawww tebarekulgn betam des yemil ye Egziabher kal

  • @goitomgulbet4431
    @goitomgulbet4431 4 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor and my brother

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 4 ปีที่แล้ว

    wyene endezih aynet temhert temere alawekem men aynet megelet new yegeta memetat
    lek ende Film asayung amen amen
    geta yemetal

  • @belayneshkitila3027
    @belayneshkitila3027 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @susisusu4295
    @susisusu4295 4 ปีที่แล้ว

    Geta yibarekachu tebareku enamesegenalen buzutimiti nw yewositikuti zemenachu yibarki kibiri le eyesus yihuni Amen

  • @biruktesfaye6255
    @biruktesfaye6255 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 4 ปีที่แล้ว +1

    Gashe Beke I love you so much. Good message. I’m still learning daily. God bless you and your family.

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 4 ปีที่แล้ว

    መሀይም የቤተ ክርስቲያን መሪዎችን የሚሉትን ከማመን ያነበበ ፣ያጠና አዋቂ ፓስተር በቀለን የሚለንን መስማት እመርጣለሁ

  • @kelemeworkzenbaba3078
    @kelemeworkzenbaba3078 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you!!!!!! i benefited from your discussion

  • @habitamusharo5077
    @habitamusharo5077 4 ปีที่แล้ว

    Amen enantenim geta yeberekechu tsegewun yabizalechu bezu timihrt agegnchelo ene

  • @hi5all
    @hi5all 4 ปีที่แล้ว

    መንፈሳዊ አባታችን ጋሽ በቄ፦ I am always amazed how non-judgmental and a friend of every body you are, since I know you in World Vision. Your depth of understanding & commitment to THE CROSS of Jesus Christ is unparalleled. Please come on line and save us from commercialism. You need to share your knowledge. Wow, what a great run! More anointing to you. Love you.

  • @samsonbeyene5510
    @samsonbeyene5510 4 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ቤቄ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ashebirdemissiegebre3994
    @ashebirdemissiegebre3994 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ስራችሁን ያልዘነጋች

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 4 ปีที่แล้ว

    It was wonderful thank God

  • @chaliwegga944
    @chaliwegga944 4 ปีที่แล้ว

    Wawu betam dess yemil gize new geta eyesus ahunem degmo yebarkachiw

  • @dibeenagaa2670
    @dibeenagaa2670 4 ปีที่แล้ว

    Ameen

  • @ghebre-michaeltberhane743
    @ghebre-michaeltberhane743 4 ปีที่แล้ว +1

    The core of the Gospel of Salvation. Thank you men of God.

  • @tegesttegest30
    @tegesttegest30 4 ปีที่แล้ว

    Geta yikber Be kirstos hono Ab Adanen tebareku bebizu tsegawin yabzalachu
    Jesus Coming Soon

  • @natnaelalemu4796
    @natnaelalemu4796 3 ปีที่แล้ว

    Yemigerm medemet yalebet trgum yalew fasikan snakebr yeand ken sayhone yelelet mehon maseb alebn tebareku.

  • @user-tz9zv2wh7l
    @user-tz9zv2wh7l 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen ❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖📖🤔🤔🤔🤔

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር በቀለ የኢትዮጵያን አብያተክርስቲያናት መሪ መሆን የሚገባቸው ሰዉ ነበሩ።ሆነው ቢሆን አሁን ያለው የቤተክርስቲያን ችግር አይኖርም ነበር ።በእዉቀትም ሆነ በህይወት በማስተዋል ልቀት አላቸው

  • @kelemeworkzenbaba3078
    @kelemeworkzenbaba3078 4 ปีที่แล้ว

    pastor bekele siyasetemiru leben yemineka kebat alachaw keep it up don't cloth your mouth preach preach again and again God bless you

  • @yeshiwoldearegay6390
    @yeshiwoldearegay6390 4 ปีที่แล้ว

    Denke temhrt tbarku

  • @palabradevidaoficial1883
    @palabradevidaoficial1883 4 ปีที่แล้ว

    🙌🔥🔥

  • @Bestyared
    @Bestyared 4 ปีที่แล้ว

    ተነስቷል

  • @enablersconstructionmrplc5003
    @enablersconstructionmrplc5003 4 ปีที่แล้ว

    Pastor Beke I like your teaching. However I was deceived by your testimony about Israel Dansa and cheated by him. As you are figure in the house of God. Please be sure before you give testimony with due respect.

  • @bethlehemtilaye9655
    @bethlehemtilaye9655 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @samsonbeyene5510
    @samsonbeyene5510 4 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ቤቄ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ