የፉርኖ ዱቄት እጀራ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሞክሸዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ማሻአላህ አለይኪ ሻጡራ

  • @fasiga
    @fasiga ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሞራል አይናማዉ ያሰቀናል እንደዚህ አይነት እንጀራከጋገርኩ ዘመን አልሮኛል እጆሸይባርክ በጣም እሚያያምር እን አልፎኛል ዋውውውው በጣም ቆንጆ እንጅራነዉ ከጥሩገለፆጋር እጅሸይበረክ❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጀግና ነሽ የምር እሞክረዋለሁ ነገ እርሾ ያስቀመጥኩት አለኝ የ3 ቀን ስንቱን ሞክሬ አልሳካ ብሎኝ ተናድጄ ነበር እህቴ አመሰግናለሁ እጅሽን ይባርከው🙏🙏❤👌

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል እንጀራነው ነው ጥራቱን የጠበቀ አሰራሩ ነው አቀራረፁ በጣም ምርጥነው አቀራረብሽ ጎበዝ በአዲስ ስራ ይዘሽ ብቅ እንደምትይ ተስፋ አለን

  • @misteryoutube
    @misteryoutube 2 ปีที่แล้ว +14

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ደህና መጣሽ ፣ማሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነዉ። 👉👉👉👉 ሰባት ፈታኝ ሁኔታወች ሳይቀድማችሁ በፊት ለመልካም ተግባራት ተሽቀዳደሙ ወደፊት የሚመጣባችሁ አዘናጊ የሆነ ድህነት፣ወይም ለአመፅና ወንጀለኝነት የሚዳርግ ሀብት፣በካይ የሆነ በሽታ ወይም የሚያጃጃ እርጅና፣አጣዳፊ ሞት፣ክፋዉ ይመጣል ተትሎ የሚጠበቀዉ👉 ደጃል ወይም ወሰን የለሽ መከራና አስከፊ ቅጣት የሚከሰትበት፣👉👉ቂያማ ነዉ።ነብዩ ሱለላህ ዋአለይህ ሰላም

    • @sofiyasofiya8776
      @sofiyasofiya8776 ปีที่แล้ว +1

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ምጥን ጥርት ያለ ንጹህ ስራ መሻለህ ተባረኪ በርቺ እህታችን❤❤❤🎉🎉

  • @diborahasen6009
    @diborahasen6009 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ አሠራር ነዉ ወዉዉሐሐ 😍😍👌👌በርቺ ቀጥይበት

    • @eyobayele3933
      @eyobayele3933 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ያምርል በርችልን እህታችን

  • @nafisah_almuna
    @nafisah_almuna 2 ปีที่แล้ว +4

    Looks delicious recipes
    Wow yummy 😋 masyaAllah
    👍👌

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ቲቲሻየ የኔ ባለሙያ በር

  • @EumuFhad
    @EumuFhad ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህማትሎህ ወበረካቱሁ እህት ማሻአላህ ተበረክ ላህ በጠም ሀሪፊ ነበር እና በሪችልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mititiliyu8746
    @mititiliyu8746 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ የኔ ጎበዝ በጣም አሪፍ ነው

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እናመሰግናለን ወዳ እንሞክረ ወአለን በረችልን ባለማያ

  • @fikirfikir4662
    @fikirfikir4662 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን ደጉን ቀን ያምጣልን በርቺ በጣም አሪፍ ነው

  • @ethioyoutbe4967
    @ethioyoutbe4967 2 ปีที่แล้ว +4

    ስላም።እህት እንዴት ቆየሽ

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው መሻአላ ተባረከላ 🎉🎉

  • @welelamar7743
    @welelamar7743 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ሰላም ለሀገራችን ይሁን በርቺ አሪፍ ነው

  • @shujon7107
    @shujon7107 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ እህት በሪች አሪፍነዉ ዉሀዉ ቀዝቀዛነዉ ዉይ

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻላህ ቢድወ ስቀርጭ ስልክሽን በጎኑ አጋድሚው ውድ

  • @rahma-eb6ra2ra2d
    @rahma-eb6ra2ra2d ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ሠላም ላገራችሁ በረች እምይ እንጀራ ሲያምር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semirayoutube1791
    @semirayoutube1791 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ብያለሁ ልዩነው

  • @frehiwotderesegn2074
    @frehiwotderesegn2074 3 หลายเดือนก่อน

    የስንዴ ብቻ ነው ግን ተቦክቶ ያድራል?በሙቅ በቀዝቃዛ?

  • @AsterMengistu-gb1ys
    @AsterMengistu-gb1ys 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውዴ ጎበዝ በቀዝቃዛ ውሀነው ያቦካሽው ያቀጠንሽውም ንገሪኝ የኔውድ❤❤

  • @burtetube
    @burtetube ปีที่แล้ว

    Baga dhuftee qalii to♥️ nagaan hundaa keessa haa bayyatuu wowowowoowowowowo nyataa bayyee nama hawatuudhaa ❤❤😮😮👌😋

  • @welatube7194
    @welatube7194 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው የጥፍጥነው ነገርስ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ትቆይእርሹወይጣፈጣል።ቱለትሁንብዙምአደል።እኔእጋገራለሁ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +1

      ገንክቀይወጠበትክልትበጣምይጣፈጣል

    • @zanabzanab5412
      @zanabzanab5412 ปีที่แล้ว

      ጥፍጥናውም አሪፍነው ማማየ

    • @seada616
      @seada616 4 หลายเดือนก่อน

      ማሬዋ እርሾውን የት አሥቀመጥሽው መጥበሻውንሥ በምን አሠሥሽው

  • @ሃንዬውልዩ
    @ሃንዬውልዩ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሽ አላህ የኔ በላሞየ

  • @amanesh2397
    @amanesh2397 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም ይብዛልሽ እህት እንኳን ደና መጣሽልን ጥር ቆይታ ነበር ዋወወወያምራልን እናመስግናልን 👍🌷🌷

  • @wds8644
    @wds8644 2 ปีที่แล้ว

    አሠላ🌹🌹ሙለ🌹ይኩ🌹ምወራህመቱላሂ🌹ወበሰ🌹ካትሁሠ💐ላም እዝህ 🌷ቤት 🌹ማሻአላህ🌷👍 አብሸሪ🌹🌹ጠክረ ጡ💐ሩ ነዉአብ🌹ሸሪ🌹🌹👍💕🌹💕🌹🌷

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ🎉🎉🎉 እኔንም ደመሪኚ🎉🎉❤❤❤

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የኔማር

  • @cjfB-oh8ig
    @cjfB-oh8ig 5 หลายเดือนก่อน

    chawi bayenorsi?

  • @_temerttu6939
    @_temerttu6939 5 หลายเดือนก่อน +1

    እየቀለጠ እቢ አለኝ ውዴ

  • @ወለተሀዋርያትወለተሀዋርያ
    @ወለተሀዋርያትወለተሀዋርያ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች የኔ ዉዲበጣም ቆጆነዉ❤❤😍😍😍😍

  • @elsabetferede7440
    @elsabetferede7440 2 ปีที่แล้ว

    Betam አናመሰግናለን ዉዳ ግን mitabokybet muk wuha new weys kezkaza new, ena demo ene eyegagerhut neber gin jerbawun eyasarerebgn new pls mn ladrg

  • @aseahme8992
    @aseahme8992 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሽ አላህ እክሽ ይበርክ

  • @zubeydatube2623
    @zubeydatube2623 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩም ማሻአላህ ጎራ በይ ቤቴ🍓🍓🍓🍒🍒🍒💐💐💐

  • @venustesfamikael7647
    @venustesfamikael7647 ปีที่แล้ว +2

    በቀዝቃዛ ወይስ በሙቅ ውሃ

    • @TigistNigatu2015
      @TigistNigatu2015 3 หลายเดือนก่อน

      ለብ ባለ ውሃ ነው የሚቦካው

  • @Muhammed-k4k
    @Muhammed-k4k ปีที่แล้ว

    አንጅራው ብታምኮንጆነው ወጡ ግን በዘይት ነዉ ይልካሺዉ

  • @ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ
    @ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔዋ መሻአላህ ጎበዝ😘😘

  • @keneazenebech7845
    @keneazenebech7845 ปีที่แล้ว

    Betam argif new berchi yen konjo

  • @fanodeme2177
    @fanodeme2177 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 ปีที่แล้ว

    Ye diqet ayyinat ❤ bitayyn

  • @tena319
    @tena319 ปีที่แล้ว

    selam selam teyna yestelnge btam gobez balmuya byeshalhu berchi

  • @HaeatSerag
    @HaeatSerag ปีที่แล้ว +1

    ውሀውቀዝቃዛነው ወይስ የሞቀ

  • @AbayneshMotbaynor
    @AbayneshMotbaynor 4 หลายเดือนก่อน

    Cold or hot water add

  • @HhdGbjd
    @HhdGbjd 9 หลายเดือนก่อน +1

    የምድነው ዱቄቱቱቱቱቱቱ የስደ ማረግ ይቻላልመልሽልኝ ማር??????

  • @መካነሰላምዩቱብ
    @መካነሰላምዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ማማየየየየ እንካን ደህና መጣሽ አላህ አገራችንን ኢትዩጲያን ዞሮ መግባችንን የአንድነት የሰላም የፍቅር

  • @seadi1488
    @seadi1488 ปีที่แล้ว +2

    አሰራሩ ሀሪፍ ነበር ነገር ግን ዱቄቱ በጣም ጠቆረ የቀይ ጤፍ እንጀራ እስከሚመስል ድረስ ጣእሙ እደት ነው ማለቴ በጣም አመሰሽዋል ዱቄቱን

    • @Rakb553
      @Rakb553 11 หลายเดือนก่อน

      ዱቄቱ ካረረ ነው ጣእሙ የሚበላሸው በተረፈ በጥንቃቄ ካመሽው በጣም አሪፍ ነው የሚሆነው ሞክሪው ሳይበዛ አምሰሽ ዱቄት

  • @GshsNsjzjz-on5hm
    @GshsNsjzjz-on5hm ปีที่แล้ว +1

    የምን ዱቄት ነው የዱቄቱን አይነት አሳይን

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምሰላም ውዶቸ ዴስስየሚልጭውውትነበር ተያይዘንእንዴግ ቅንነትለራስነው አገራችንን አላህ ሰላምያርግልን ጎራይበሉ ወዴቤቴ

  • @አልማማዝአልማማዝ
    @አልማማዝአልማማዝ ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሞክረዉ እደዚይ አልወ ነም የጠበኩት ቀርቶ ያል ጠበኩት ነዉ የወነዉ

  • @JemilaHussen-fh4ko
    @JemilaHussen-fh4ko 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዱቄቱ የጠቆረው ለምን ነው

  • @DejachTube
    @DejachTube 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ባለሙያ ነሽ በረች

  • @fatmasaid2959
    @fatmasaid2959 ปีที่แล้ว

    ማሽአልህ 🌹

  • @عائشهعمر-خ1ع
    @عائشهعمر-خ1ع ปีที่แล้ว +1

    እርሾውን መቸ ነው የሚጨመረው ያበናት ይታሻል እደ አብሮ

  • @GiftyMohammed
    @GiftyMohammed ปีที่แล้ว

    ሽኩረን

  • @AgoKaub
    @AgoKaub ปีที่แล้ว

    የለ አስፕት ነው ይመቸል እንደ

  • @user-nr3tk3jj5r
    @user-nr3tk3jj5r 10 หลายเดือนก่อน

    ዱቄቱ ከየትይመጣል ያኔአረቦችእድህ ስስሩባቸው አይወዱምሳ እኔአድስስለሆንኩ እፈራታለሁ

  • @elsashemoy5259
    @elsashemoy5259 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቀዝቃዛ ውሃ ነው ወይስ ሞቅ ያለ

  • @ሰላማዊትአስማረዩቱብ
    @ሰላማዊትአስማረዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ በርች🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sony-v2f
    @Sony-v2f 2 หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @saudalghamdi8773
    @saudalghamdi8773 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤,🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰሚራቲቲሀ
    @ሰሚራቲቲሀ 2 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @SheyichoMuhammed-up8jk
    @SheyichoMuhammed-up8jk ปีที่แล้ว

    መሸአሀለሀ

  • @halimatube99
    @halimatube99 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአሏህ የኔ ውድ እህት ቤተሠብ አደረጌኝኝኝ

  • @morinaevening7396
    @morinaevening7396 ปีที่แล้ว

    woow❤❤

  • @cjfB-oh8ig
    @cjfB-oh8ig 5 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @DjdxFjdf
    @DjdxFjdf ปีที่แล้ว

    መሻአላ

  • @MohamedMammer-ye5go
    @MohamedMammer-ye5go ปีที่แล้ว

    Masha allah❤️

  • @عايشةمحمد-م9ت
    @عايشةمحمد-م9ت ปีที่แล้ว

    ጣሙ እብኚ አለኚ

  • @FatumaBeshr
    @FatumaBeshr 22 วันที่ผ่านมา

    ዱቄቱየምነውየሥደይቻላል ውሀውሙቅቀዝቃዛበተረፈመሸአላ

  • @Selam216selam
    @Selam216selam ปีที่แล้ว +1

    be muk weha new yabokashewm ena yaktnshews bemuk weha new eski nigerin

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu ปีที่แล้ว

    ዋወወወወወወ💓😘✅✅✅👍👍💚

  • @Samotube-x5p
    @Samotube-x5p 11 หลายเดือนก่อน

    ❤እህቴ እኔም ሠርቼ በጣም ያሚራል ግን ጣእም የለዉም

    • @TigistNigatu2015
      @TigistNigatu2015 3 หลายเดือนก่อน

      ጨውና የተፈጨ አብሽ ካለ ትንሽ አርጊበት አሪፍ ይሆናል

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 ปีที่แล้ว

    👍👍👍💜😍

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህህ

  • @SikenaSikena-vx5jw
    @SikenaSikena-vx5jw ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @እራኤል
    @እራኤል 2 ปีที่แล้ว

    waw berchilgn

  • @BurteUpdait
    @BurteUpdait ปีที่แล้ว

    Mokralwe gin ayixafixm

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 ปีที่แล้ว

    😍😍😍👍💚💜

  • @eyobayele3933
    @eyobayele3933 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውዉዉዉዉዉዉዉዉሐ

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @yoditlulseged801
    @yoditlulseged801 ปีที่แล้ว

    To much work make it easy

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu ปีที่แล้ว +1

    ቤትስብ

  • @flowercenter-k8m
    @flowercenter-k8m ปีที่แล้ว +1

    አሰራሩ ግልፅ አይደለም

  • @emanadane
    @emanadane ปีที่แล้ว +2

    ጥቁሩ ዶቄት ይሆናን አረቦቹ ቂጣ ሚጋግሩት ዶቄት

  • @اياحبي
    @اياحبي ปีที่แล้ว +1

    arf neber gn tam alew miyastela tam

  • @elaela671
    @elaela671 ปีที่แล้ว +1

    ያቦካሽው ግን ጤፍ ነው

  • @medinayimam1419
    @medinayimam1419 ปีที่แล้ว +2

    እጀራ ጨዉና ካሜራ ካለዉ እጀራ አይባልም

  • @tube408
    @tube408 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድበርችልኝ

  • @tube9919
    @tube9919 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይክም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱ ሰላምማሻላህ ማሻላህ ዋውው አሪፉነው ማር

  • @kfnae-yn4fq
    @kfnae-yn4fq ปีที่แล้ว +1

    Wow❤❤❤❤❤

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 8 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤❤

  • @SharaEthiopia-lq4rs
    @SharaEthiopia-lq4rs 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @KalkidanDagafaa
    @KalkidanDagafaa 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Dera-e5x
    @Dera-e5x 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @YeneYene-n5i
    @YeneYene-n5i 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤