ኢሽ ከብሊ እሩዝ በዶሮ ለምሳ ለድግስ ለረመዳን ለተለያዩ ጌዜ የሚውል

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 79

  • @applered4091
    @applered4091 3 ปีที่แล้ว +1

    ምግብሺን እየሰራሁት ነው በጣም ነው አሰሪየ የወደደችው በርችልን

  • @bezuayehutadege5127
    @bezuayehutadege5127 4 ปีที่แล้ว

    Wow syayut erasu betame yameral egesh yebareke selamesh yebza

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk ปีที่แล้ว

    ትጂዬ የእኔ ቆንጆ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ተባረኪ በርቺ😍😍😍😍😍👏👏👏👏 ሰላምሽ ይብዛ

  • @AA-114
    @AA-114 4 ปีที่แล้ว +1

    Tg your prayers and well wishes are courageous during this difficult time in addition to your recipe. May God bless you and your family. One thing I didn't get is lemon used. Is it lemon or something else? Thanks

  • @h-kitchen6196
    @h-kitchen6196 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ያምራል ይስለም የድኪ ማሻአላ ብያለሁ

  • @user-uq3go6tm1s
    @user-uq3go6tm1s หลายเดือนก่อน

    አድናቂሽነኝ❤😍የኔውድ❤👍👍
    እህት፣👍👍🌹🌹🌹🌹🌹አችን፣ያገባ፣የታደለነው፣

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፈነዉ በዚሁቀጥይበት❤

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 ปีที่แล้ว

    ሚሚዬ የኔ ባለሙያ ተባረክ

  • @fanishkonju9176
    @fanishkonju9176 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene konj 😍

  • @ZeynebZeyneb-ng3ms
    @ZeynebZeyneb-ng3ms 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @senyewendmu5412
    @senyewendmu5412 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አደኛ ዋዉነዉ ዛሬ ሰራዉት

  • @merongm5989
    @merongm5989 ปีที่แล้ว

    ዋው በርቺ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ግን ማስቲካው ግድ ነው

  • @user-bc9ds4ot8b
    @user-bc9ds4ot8b 4 ปีที่แล้ว

    Waww Balemoya Neshi

  • @hey1232
    @hey1232 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነሽ እኔ ለአንድ ሆዴ መሥራት እንኯን እሰለቻለሁ.....አብዝቶ ይባርክሽ...ሙያ ጥሩ ነው መታደል ነው....🙏🏾

  • @hey1232
    @hey1232 4 ปีที่แล้ว

    Welcome TG ✌🏾

  • @zainabinabila5024
    @zainabinabila5024 4 ปีที่แล้ว

    ጉበዚ በርች

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @tgame1375
    @tgame1375 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ የሰራሽዉ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  3 ปีที่แล้ว

      እሼ የኔ ውድ ፈጣሬ ይባርክሽ

  • @amerrabellal4843
    @amerrabellal4843 3 ปีที่แล้ว

    Berchi

  • @kedijahussen1854
    @kedijahussen1854 4 ปีที่แล้ว

    ኦ መሺአላህ እጂሺ ይባረክ እደዉም ምነንልስራ ስል ዛሬ ከቺ አልሺ እቤት ቁጪ ብለነናል ስራቺን ስለተዘጋ ቲጂየ በላህ ሸም በኦብን ብሠራስ ብየ ኮመት ፅፌልሺ ነበር መልሺልኝ በናትሺ

  • @etiopiaajman8261
    @etiopiaajman8261 2 ปีที่แล้ว

    ዋው 👌

  • @user-iv7kz7wh8b
    @user-iv7kz7wh8b 4 หลายเดือนก่อน

    waw tijiye

  • @atikanejib5948
    @atikanejib5948 4 ปีที่แล้ว

    Hi tigeye zaferat mindnew

  • @yeshworkadsu8860
    @yeshworkadsu8860 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ

  • @mekirtube1732
    @mekirtube1732 5 หลายเดือนก่อน

    የጠበስነውን ሽንኩርት ምን እናድርገው?

  • @fevengirma4014
    @fevengirma4014 4 ปีที่แล้ว

    Wawuu.Like.Thanks

  • @enarams2987
    @enarams2987 3 ปีที่แล้ว

    Wwwww tg tnx hodey

  • @HadiY123
    @HadiY123 4 หลายเดือนก่อน

    ውዴ ለስጋም አንድ አይነት ነው ወይ ግብአቱ

  • @rogd7846
    @rogd7846 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @meskeremmaru1408
    @meskeremmaru1408 2 ปีที่แล้ว

    ቲጂ በጣም በጣም ያምራል ግን ማጂ ስጨምሪ አላየሁሽም ወይስ ስለማይጨመር ነው

  • @eleninegigdss6871
    @eleninegigdss6871 4 ปีที่แล้ว

    Yena balemuya berchi gebeze neshe ena kachi sera lay bezu temert wesejalew ename teru new

  • @natinati1714
    @natinati1714 2 ปีที่แล้ว +1

    ምግብሽ ጥሩ ነበር ሰአት ትፈጃለሽ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይብርክ ግን በጠም ሞያ አለሽ አገራችን ላይ ብትገብ እንኳን በጠም ትሰርወልሽ በርች

  • @user-ib7gg2wl6b
    @user-ib7gg2wl6b 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @qidisthirpee8443
    @qidisthirpee8443 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @user-uq3go6tm1s
    @user-uq3go6tm1s หลายเดือนก่อน

    እረ፣እኔ፣እምለው፣የጠበሽውን፣ሽነኩርት፣የት፣አረግሽው

  • @azeb4147
    @azeb4147 4 ปีที่แล้ว +2

    ቁሩንፋድ ሳትይ

  • @user-kb8ct9ws6i
    @user-kb8ct9ws6i 2 ปีที่แล้ว

    ክበሪልኝ የኔናት ወላሂ ያቺንምግብ ሁሉንም እሰራለሁኝ በጣምነው የማወዱት ከክፉነገር አላህ ይጠብቅሽ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ውዴ አንቼም ኑሬልኝ

  • @user-kc9hm1tp2o
    @user-kc9hm1tp2o 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አህቴ ❤🙏

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 ปีที่แล้ว +1

    ሩዙ ላይ ምንድነው የጫመርሽው ከለሩ በጠም ነው።የምያምራው

    • @afafala9495
      @afafala9495 4 ปีที่แล้ว

      ዘፍራኑ ነው ከለሩ የሜያምርው እሩዙ

  • @user-gs8tu2xe7d
    @user-gs8tu2xe7d 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ ምግብ ስራ አስተምሪኝ የኔ ዉዲ እህት በናትሺ በየቀኑ ለኔ ስትይ በየቀኑ ቢዲዮ ልቀቂ ስወዲሽ epaaaaaa

  • @hayatadm7895
    @hayatadm7895 2 ปีที่แล้ว

    እህት አዲስ ነኝ ብርቱካኑ ባይጨመር ችግር አለው

  • @sikosilo1497
    @sikosilo1497 3 ปีที่แล้ว

    ከላይ የምታደርጊው ብሽኩርት እንዴት ነው አጠባበሱ በርችልን

    • @user-fj2vu4uo9r
      @user-fj2vu4uo9r 3 ปีที่แล้ว

      በዱቄት ትልዉሽውና ትጠብሻለሽ

    • @sikosilo1497
      @sikosilo1497 3 ปีที่แล้ว

      @@user-fj2vu4uo9r በነሻ ነው ማማ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 3 ปีที่แล้ว +8

    ድስላይክ የምታረጉ እጃችሁ ይቆረጥ የማረባ ፕራክ ከማየት ይችንንልእልት ባለሙያ ብናበረታታምንትሆናላችሁ ማማየ አላህይጨምርልሽ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  3 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ቀና ልብ ፈጣሬ ያክብርሽ እንዳከበርሽኝ ውዴ

    • @qidisthirpee8443
      @qidisthirpee8443 ปีที่แล้ว +2

      ቅናት እኩ ነው ነጭ እሩዝ መቀቀል የማያወቅ ነው እኔ ስንት ነገር አወኩኝ ከዚቺ ልጅ

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 ปีที่แล้ว

      ለምን ትሳደቢያለሽ ብዙ ሰዉ ማያቅ አሉ ላይክ እያደረጉ ስለሚመስላቸዉ ነዉጂ ስለደበራቸዉ አይደለም

  • @user-zp1ng7hx3v
    @user-zp1ng7hx3v 3 ปีที่แล้ว

    ልምን።አትልኪልኝም እህት

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  3 ปีที่แล้ว

      በምን በኩል ነው የምልክልሽ ማማዬ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 4 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ዘፋራ ? ባለፈውም አልመለሽልኝም

  • @mominamomina4610
    @mominamomina4610 ปีที่แล้ว

    Achi.demo.hule.wud.newu.malet.tiwejalesh

  • @ethiopiaethiopia3860
    @ethiopiaethiopia3860 4 ปีที่แล้ว

    Ejeshe yebrek konjo enmsegnln

  • @user-xe5gu8on1g
    @user-xe5gu8on1g 4 ปีที่แล้ว

    ኮዬት አስታወሽኝ ከማዳሜ ጋር እንሰራው ነበረ ስራው ቢከብደኝም ሙያ እስዋቤት ቀረ ምርጥነው በርቺ

  • @user-ub4nn2et4j
    @user-ub4nn2et4j 4 ปีที่แล้ว

    ቲጅጅጅጅጅጅጅዬዬዬዬዬዬዬ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 ปีที่แล้ว

      የኔ እመቤት

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j 4 ปีที่แล้ว

      @@tgarabianfood2937 th-cam.com/video/bk9O1dOa_sQ/w-d-xo.html ስሚው

  • @user-vl2ry1cz8t
    @user-vl2ry1cz8t 5 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ ግን የትጠፋሽ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 ปีที่แล้ว +3

    እህታችን እነማሰግነለን ግን እበክሽ ትጂዬ በአማርኛ ተነገር የቅማሞችሁን ስም

    • @mnhv1839
      @mnhv1839 3 ปีที่แล้ว

      ከዚህ ወዳ

    • @tdadff3117
      @tdadff3117 3 ปีที่แล้ว

      /@/::,,,,,,,,//

  • @user-or3on5nh5z
    @user-or3on5nh5z 4 ปีที่แล้ว

    እሩዝ መንዲ እስራራ

  • @user-zp1ng7hx3v
    @user-zp1ng7hx3v 3 ปีที่แล้ว

    የውፍረቱን መቀነሻ

  • @hey1232
    @hey1232 4 ปีที่แล้ว

    T G =ክዝብራ ፓውደር ,ላውሮ, ዘፈራ, መስቲካ, እና የአረብ 7 የተደባለቀ ቅመም ያልሽው ምንድን ነው.. ሎሚውስ ምን አይነት ነው...???እስቲ እቃዎቹን አሣይን ወይም ሥሙን በእንግሊዝኛ ፃፊልኝ🙏🏾

    • @fatimah6837
      @fatimah6837 4 ปีที่แล้ว

      ሌይሙንየደረቀ. ሌይሙን ናሽፋ