how to make cable rice orange ምርጥ የካብሊ ሩዝ በብርቱካን እንዴት እንደሚሰራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #Rice #ሩዝ በጣም ጣፋጭና ለጤና ተስማሚ የሆነ የምግብ አይነት #adona

ความคิดเห็น • 252

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว

    አዶናዬ የስራሽው እውነት ልዩና ምርጥ ሩዙ ከነስጋው ከግባቶቹ ጋር እጅግ በጣም የምያስጎመዥ ነው አሰራሩ ቃላት ያጥረኛል ሩዝ ውሃ ተዘፍዝፎ በጣም ይገርማል እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሸ ይብዛ ኣዶናዬ ከቅመማ ቅመምሽ ጀምረሽ የዶሮወን ሰጋ ቀቅልሸ በተለያዩ ጤናማ ገባቶች ተጠክመሸ የካበሊን ሩዝ ኣሰራር ለየት ያለ በጣመ ቆንጆ የሚያመር ለየት ባለ ዘዴ አበሳሰሉ ፊርፊር ያለ በጣም ቆንጆ ወድጀዋለህ 👍👍🙏

  • @mesei5315
    @mesei5315 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሺ በጣም የሚያምር የሩዝ አሰራር ነው ግባዓቶችሺ በሙሉ ለጤና ተስማሚ ናቸው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሺን👍

  • @hiyababraham6292
    @hiyababraham6292 2 ปีที่แล้ว

    አዶናዬ ውዴዴ በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ የሩዝ አሰራር ነው ውዴዴ የሰራሽው ልይት ያለ የሚጣፍጥ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ

  • @zellitube
    @zellitube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን በጣም የሚገርም የሩዝ አሰራር ነው ግባዓቶችሺ ስጋው ድንቹ ቅመማ ቅመሞቹ በጣቃላይ ጤናማ ናቸው ከለሩ ሁሉም ያምራል ሼር ስላደረግሺን እናመሰግናለን👍

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p ปีที่แล้ว

    ቆጆአርገሽነውየሰራሽውበርችእህት

  • @ethioplus21
    @ethioplus21 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ለወደፊቱ ድምፅሽን ከፍ ለማድረግ ሞክሪ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ስትጨርሽ እንዳትረሽኝ

  • @abebatshome8221
    @abebatshome8221 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው ውዶ በርችልኝ እህት

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ውድ እህታችን በጣም ቆንጆ አሰራርን በጣም ደስ ይላል ችግሩ የተፈጠረው የተቀደሰዉን በጣም ምርጥ ነው በጣም ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ሀሪፍ ተስሏል ምርጫ ነው የተባረከ የተቀደሰ ይሆን አገራች ሰላም ያርግልን አንድነት ፍቅር ስጠን ለሁላችንም ወገኖቻችንን ጠብቅልን👍👍

  • @user-nh9gr6er6e
    @user-nh9gr6er6e 3 ปีที่แล้ว

    ለየት ያለእዙዝ። ነው። በቃ። እኔም። እዳንቺ። አርጌ ለምፕስራት። እሞክራለሁ። ዋው ዋው

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የወደድኩት የምግብ አሰራር ነው አዱዬ ። ግብዓቱችሽ እና ምግቡን ያዘጋጀሽበትን መንገድ በጣም ወድጀዋለው ። ይህን የመሰለ የምግብ አሰራር ስላጋራሽን እናመሰግናለን ።

  • @rbkaym1811
    @rbkaym1811 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰሳም እዳኑዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው የተጥቀምሻቸው ግባቶች በጣም እሪፍ ነውቆንጆ እሩዝ በስጋ ነው ያዘጋጀሽው በጣም ግበዝ ልዩ እርገሽ ነው የስራሽው የስሩትእጆች ይባረኩ 👌💕💕💕

  • @emutube9462
    @emutube9462 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ሙያ እኸን የመሰለ ሙያ ስላሳየሽን እናመሰግናለን አዶናይ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow realy so nice ,hhhhm yamiy great Job sister keep it up

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አዶናዬ እንዴት እንደሚያምር ምርጥ አሰራር ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩ ሁሉ ነገሩ በጣም ያምራል ይጣፍጣል ምርጥ እሩዝ በዶሮ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን

  • @user-pb4jy8fp8l
    @user-pb4jy8fp8l 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አዶናዬ በጣም ምርጥ አሰራር ነው በእውነት በጣም የሚያምር ምግብ ነው እኔ አሰራሩን ባውቀውም የአንች ሙያ ደስ እና ይለያል ጎበዝ ነሽ 👏💗

  • @netsihabesha4769
    @netsihabesha4769 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ አዶናዬ የሚገርም የሩዝ አሰራር ነዉ የተጠቀምሻቸዉም ግብዓቶች ሁሉ በጣም ወድጄዋለሁ ሩዙንም መዘፍዘፍሽ በጣም ጥሩ ነዉ የኔ ባለሞያ በጣም እናመሰግናለን።

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው አዶናይዬ እህቴ የኔ መልካም እንኳን ሰላም መጣሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩ እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏

  • @user-td8vl9oy8o
    @user-td8vl9oy8o 3 ปีที่แล้ว

    አዶናዬ የኔ ውድ ማሻ አላህ ጥሩ የምግብ አሰራረ ነው አብሽሪ አብረን እናድጋለን ኢሻ አላህ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አዶናዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ እሩዝ አሰራር ነው ሲያዩት እራሱ ለመብላት ይጋብዛል ለየት ያለ የሩዝ አሰራር ነው ግባቶችሽን ወድጃቸዋለው እጆችሽ ይባረኩ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን😋👌

  • @lemiyluluz2126
    @lemiyluluz2126 3 ปีที่แล้ว

    ወርቅኛ አአቢ በርችልኝ በጣም አሪፍ ነው በርችልኝኝኝ 👍👍👍

  • @fikeryashenfal4041
    @fikeryashenfal4041 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የእኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ የእኔ መልካም ምርጥ ምግብ እስኪ አጉርሽኝ ውዴ

  • @fikeryashenfal4041
    @fikeryashenfal4041 2 ปีที่แล้ว

    ዋው እህቴ በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዳኑዬ በጣም ቆንጆ የሩዝ አስራራ ነው ባለሞያ ነሽ ስላጣውም በጣም አሪፍ ነው የስሩት እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን👌💕💕💕

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አዶዬ የሚያምር ምርጥ የሆነ የካብሊይ አሰራረ በብርቱካን ዋዉ ያበደ ነው አሰራሪሽ ከመጀመሪያው እስከመጨርሻው እንዴት እንዴሚያምር የኔ ባለሙያ ይለያል ❤❤

  • @genikedna5698
    @genikedna5698 2 ปีที่แล้ว

    ዋውአዶናዬበጣቆንጆስራነው👌👍

  • @kalkidanethiopia3009
    @kalkidanethiopia3009 2 ปีที่แล้ว

    አዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ዉዴ!!
    ዋዉዉዉ! የእኔ ባለሙያ እንዴት እንሚያምር አጠይቂኝ በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን🙏👍👌💕💕😍

  • @RutaA
    @RutaA 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አሰራር ለመጀመሪያ ግዜ ብርቱካ ሲደረግ አየሁ ከለሩ ግን ዋውውውበጥም ያምርል

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 2 ปีที่แล้ว

    አዶናዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው አቤት እንዴት እንደሚያምር በቃ በሩዝ አንደኛ ነሽ የቅመሙ እኝዲሁም የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ ናቸው የከለሩ ማማር ቃርያዎቹ ልዬጨከለር ሰተውታል የሰሩት እጆች ይባረኩ የኔ ባለሙያ👌💕🙏

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 3 ปีที่แล้ว

    የኔዋ እንኳን ደህና መጣሽ ከአቀራረቡ ጀምሮ ግብአቶቹን በሚገባ አቀራርበሽ ከጥሩ ገለጻ ጋር ቆንጆ የሆነ የሆነ የሚያምር እሩዝ በስጋ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን
    👌👌

  • @user-fe7tm7yj3w
    @user-fe7tm7yj3w 2 ปีที่แล้ว

    አዶዬ የወጣልሺ ምርጥ ባለሞያ እኮነሺ ሩዝን አንቺ ስሪዉ በእዉነት መልኩ አቀራረብሺ ብቻ ሲያጎመጂ ምርጥ ስራ ነው ሼር ያደረግሺን ክበለሪልን እማ 😋😋👍👍

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 2 ปีที่แล้ว

    አዶናዬ የኔ ባለሙያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው በጣም ቆንጆ አደርገሽ ነው የሰራሽው በጣም የሚጣፍጥ ይመስላል ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ ሙያሽን ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 😋😋

  • @alemneshtube2242
    @alemneshtube2242 3 ปีที่แล้ว

    ገበዝ የለየለት ሞያ በርች ዋውው

  • @metigonderwa1765
    @metigonderwa1765 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን
    እውነት በጣም ያጓጓል እናመሠግናለን በርች ብዙ እንጠብቃለን ውድየ

  • @fantaachenafe3863
    @fantaachenafe3863 3 ปีที่แล้ว

    ምረጥ ነወ እጅሸ ይባረክ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዱዬ እሩዝ ብርቱካን ልዩ አድርገሸ ነው ሰርተሸ ያሳየሸን በጣም ወድጄዋለሁ ሰርቼ እሞክረዋለሁ ሙያሸን ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏🙏

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 2 ปีที่แล้ว

    Wow adonay mert yeruze aserare new yasayshne betam wedegialu yeruzu absasel erashu lela new egesh yebarekh share seladerekeshn enamsegnalne👍👌

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 4 หลายเดือนก่อน

    Adonaye selsm lanchi yehun leyet yal ye rice aserar new gibeatochish kimemochu hulu neger orange sigebabet alawekim neber endemitafit yasetawekal ejish yebarek ❤

  • @adonaamana2179
    @adonaamana2179 2 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም ከልብ አመሰግናለሁ ውዶቼ ተባረኩልኝ 🥰🙏

  • @maraki652
    @maraki652 3 ปีที่แล้ว

    ማሸ አላህ ብያለሁ በጣም እምወደም እሩዝ ነው ጎበዝ ነሽ ኡም ረያን ነኝ

  • @hawatube3979
    @hawatube3979 3 ปีที่แล้ว

    Adonye. Yega. Bale muya. Masha. Allah. Bezihubketyibet. Eht

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አዶናዬ የሚገርም አሰራር ነዉ የአረቦችን የሩዝ አሰራር ስወደዉ አንቺም ልዩ አድርገሽ ሰርተሽዋል የእዉነት በጣም ባለሞያ ነሽ ሲያዩት እራሱ ለመብላት ይጋብዛል እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ዉድ።

  • @SEshorts-ww8tl
    @SEshorts-ww8tl 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ለዚህ ቤት ስብ ላይክ ምግብ ይጣፈጣል

  • @robatube2840
    @robatube2840 3 ปีที่แล้ว

    Berechi desi ilalaa naegee yene beti naeii eshii😍

  • @Bab81
    @Bab81 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ በርቺ አይዞሽ እየወደቁ መነሳት ያለ ነው ተስፍ ሳትቆርጪ ወዱፊት የለም ወደዋላ ተያይዘንበድላይ እናድጋለን።

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛ የኔ ዉድ በጣም ሀሪፍ ነዉዐባለሙያ በርች ላይክ ሰብ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ሆነ አብአን እናድጋለን ማር ❣️❣️❣️

  • @mekibebitube3371
    @mekibebitube3371 3 ปีที่แล้ว

    ውውውውውውውይ ብይ ብይ ነው ያስባለን እጆችሽ ይባረኩ

  • @najatsanikoratube1942
    @najatsanikoratube1942 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ለንቺ ይሁን አዶና ምግቡ የስጎሞጀል የኔ በለሙያ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว

    አዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    ዋዉዉ! በጣም ቆንጆ ፅድት ያለ ሩዝ ነው የሰራሽዉ ገና ሲያዩት ለመብላት ይቀሰቅሳል ይህን የመሰለ ሩዝ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌💕💕😍

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 2 ปีที่แล้ว

    wow konjo rice aserar new yakefelshin adona 👏👏

  • @user-nh9gr6er6e
    @user-nh9gr6er6e 3 ปีที่แล้ว

    ውይ የኔ ቆጆ። እዙዝሽ። በጣም። ያምራል። የኔ ባለሞያ። ሞሚና ባልትና ነኝ።

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ አዶናይዬ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ ጤነኛ የሆነ ሲያዩት አይንን የሚስብ ብሉኝ ብሉኝ የሚል እሔን የመሠለ የሩዝን ጨሰራርን ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሠግናለን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ🙏🙏👍👌

  • @Asu-susu
    @Asu-susu 3 ปีที่แล้ว

    እሚመቸኝምግብነው መሻላህበርች

  • @genetasena626
    @genetasena626 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምነው አዶናዩ ሰላምነው እጃሽይባርክ እህቲ

  • @alemzeethiopia1129
    @alemzeethiopia1129 3 ปีที่แล้ว

    አዶናዬ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቤት መቀየርሽን አላወኩም እኮ በጣም ይቅርታ በርችልኝ like 😘😘

  • @hawamuhyetube2956
    @hawamuhyetube2956 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @nuramedia7429
    @nuramedia7429 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርች

  • @raiytube4682
    @raiytube4682 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው በጣም የሚያምር የሩዝ አሰራር ያሳየሽን እንዲህ የምያምር አይቼም አላውቅም ሩዝ እራሷ አከበርሽኝ ሳትልሽ አትቀርም እኔ እርሱ በበላው ኖሮ ነው ያልኩት ሰላጣ ሲጨመርበት ታየኝ የሚውድድ ይሆናል ከልብ አመሰግናለሁ በርቺ

  • @daymerry3046
    @daymerry3046 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ለዚህ ቤት ስብ ላይክ

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 4 หลายเดือนก่อน

    Slame Lanechi yehune Adonaye Enkuwane Dehena metashe wow Zareme merete tenama beteleyau gebeatoche konjo aderegeshe yeserashewen rice 🌾 selakafeleshen Betame Enamesegenalen ❤❤❤

  • @yeantokiaiij5307
    @yeantokiaiij5307 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ በሪፍ ነው በጣም ዪምራል ዋዉዉዉዉ👍

  • @samiratube6242
    @samiratube6242 3 ปีที่แล้ว

    ቡርቺይይ

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 ปีที่แล้ว

    አዶዬ ሲያምር የኔ ዉድ ትቺያለሺ በቃ የሩዙ አበሳሰል በጣም ዉሀ አልበዛበትም የስጋዉ አበሳሰል የጨመርሻቼዉ ቅመሞች ዩብርቱካኑ ሺታ ጋር ሲዋሀድ ታዬኝ እኮ አንደኛ የሆነ ስራ 😋👍👍

  • @omaruae9256
    @omaruae9256 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነው በችልኝአናዪ እጆች ይባክክክ ማዪዪዪዪ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያምራል ባክሽ መልኹም የተጠቀምሻፀው ግብአቶቹም ጽድት ያለ ጥሩ ናቸው ሰላጣውም ያምራል ትንሽ ድምጽሽን ሚቁላላቱ ለመስማት ረበሸ እንጂ በስተቀር የሰራሽው ምግብ ያሚሚሚ ናት እጆችሽ ይባረኹ ውዴ

  • @feqrfeqr7472
    @feqrfeqr7472 3 ปีที่แล้ว

    wowwww baxame konjjoo new barche ema

  • @mekibebitube3371
    @mekibebitube3371 3 ปีที่แล้ว

    አዶናየ የኔ ናፍቆት የኔ ውድ የኔ ባሌ ሞያ ጎበዚ በጣም አርፍ ነው በርች

  • @woloyewanegnii3359
    @woloyewanegnii3359 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ተባረክ ረህማን አላህ አዶናየ ስለተዋወኩሺ ደስብሎኛል

  • @user-gj7pm9tw9f
    @user-gj7pm9tw9f 3 ปีที่แล้ว

    አዶናይዬ ዋዉ እጆጅሽ ይባርኩ 😋😋

  • @user-uo1ir1oe1d
    @user-uo1ir1oe1d 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው አሪፍ አሰራር እጅሽን ይባርክ በርቺ እማ

  • @rihantube4857
    @rihantube4857 3 ปีที่แล้ว

    አዶናዬ ያምራል እህት የእኔ ባለሙያ ትችያለሽ ቆንጆ

  • @wudemedia
    @wudemedia 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምለዚቤት አዶናየ ምርጥነው የሴቶች አለቃ እጅይባርክ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 ปีที่แล้ว

    አዶናትዬ የኔ ባለሙያ እንዴት ያምራል እጀሸ ይባርከ የኔ ምርጥ በርቺልኝ

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว

    አዶናየ በጣም ባለሞያ እኮ ነሽ የካብሊ ሩዝ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሸዉ ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሲያዩት ራሱአመሰግናለሁ

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 3 ปีที่แล้ว +1

    አዶናዬ የኔ ባለሞያ

  • @wubeteneshmariyam21
    @wubeteneshmariyam21 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ባለሙያ በረቺልኝ።

  • @fafitube1
    @fafitube1 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እደት ያምራል በርች ነገ

  • @fikirselamtube7064
    @fikirselamtube7064 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚቤት ዋው በጣም ነው እሚያምረው የኔባከሙያ

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሲያምር በይ ብቅ እላለሁ

  • @afnaneftuuh3196
    @afnaneftuuh3196 3 ปีที่แล้ว

    Barachi tchiyalshi wude barachi xakiryi yene baya Moyaa nyami😋😋

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 3 ปีที่แล้ว

    አሪፊ ነወ

  • @DMY-xp4un
    @DMY-xp4un 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እጆችሺ ይባረኩ የኔ ውድ

  • @user-mv4zq9gi2u
    @user-mv4zq9gi2u 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል በርች

  • @tueb4792
    @tueb4792 3 ปีที่แล้ว

    በርችውዴ

  • @user-sl8bg2fv2k
    @user-sl8bg2fv2k 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ ማር ሙያ አለሽ ውድ

  • @user-ti1em3em2b
    @user-ti1em3em2b 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰብ ላይክ

  • @aseki6187
    @aseki6187 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ባለሞይነሽ በርች ሌላም ችሎታ ካለ አምጭ አሰተዋቄ

  • @user-bd1eg4ul1z
    @user-bd1eg4ul1z 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ ጎበዝ ሰብክራይ አድርግያለሁ

  • @bizuneshbezabih8165
    @bizuneshbezabih8165 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ ይባረክ

  • @feventube4852
    @feventube4852 3 ปีที่แล้ว

    Selam lezi bete berchii adona teru sera

  • @weynshettubetube3918
    @weynshettubetube3918 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም የኔ ቆጆ ጎበዝ በረቺ

  • @AronTube
    @AronTube 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሲያዩት ልዩ ነው

  • @awetf1983
    @awetf1983 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ሲያምር በጌታ በጣምም ጎበዝ ልጅ

  • @jemila-lakew
    @jemila-lakew 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምጤናኩብሪምሥጋናዉደበሪቺ

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ያምራል የወ ነ

  • @genettube527
    @genettube527 3 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ እህታችን አዶናዪዪዪ እጆች ያርክልኝ የኔ ባለሙያ

  • @gadachanal
    @gadachanal 3 ปีที่แล้ว

    ባለሞያዋ ጥሩ ነው በርች

  • @medinaayalew1094
    @medinaayalew1094 3 ปีที่แล้ว

    ማሸ አላህ ያምራል

  • @fetitube9478
    @fetitube9478 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ።እድትነዉ።የበላሁት።መሰለኘ።ማሻአላ

  • @messiciroshattube2544
    @messiciroshattube2544 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው አንደኛ ባለሙያ