Mesfin Abebe መስፍን አበበ ዋሆየ old ethiopian music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @gezahegnwoldemichael4091
    @gezahegnwoldemichael4091 3 ปีที่แล้ว +29

    ለመስፍን አበበ ዘፈኖች ያለኝን አድናቆት ዘመን አይሽረውም።የግል ትዝታዬን ዘመኔንም ጭምር ያስታውስኛል።በቀብር ስርዓቱም ላይ መረጃው ስላልነበረኝ አልሽኝሁትም።እስከአሁንም ዘፈኖቹ ትዝታዎቼ ሁነው ይኖራሉ።

    • @danieldany7295
      @danieldany7295 2 ปีที่แล้ว +5

      ልክ ነህ ለዘወትር እማይረሳ ነው እኔም በጣም እምወደው ዘፋኝ ነው

  • @jamilaalo3836
    @jamilaalo3836 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍቅረኛየ ማስታወሻ ነውበሰማሁት ቁጥረ አለቅሳለሁ መሰፍን አበበ በጣም ልዩ ሰው ነፍስህን ይማረው ባፀደገነት ያኑርልን

    • @MAbdalah-fd2gb
      @MAbdalah-fd2gb 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ማር የጋበዘኝን ልጅ ሳናጋባ ቀርን ❤

  • @bayusemokenne629
    @bayusemokenne629 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃላት የለኝም ትዝታን ወደኋላ ሳስበው
    ስራህ ሁሌም በልባችን ተመዝግቦ ይቀመጣል

  • @debaygeressu.3871
    @debaygeressu.3871 2 ปีที่แล้ว +12

    መስፍን አበበ ጣፋጩን የወጣትነት ዘመናችንን ያስታውሰናል !!!

  • @eritreanfan2773
    @eritreanfan2773 3 ปีที่แล้ว +11

    በቀንም በሌልትም አልደክምም ያንተ ሙዚቃ መስማት በጣም እወድሀለሁ ቶሎ መሄድህ በጣም አዝናለሁ

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r ปีที่แล้ว +3

    የኛ ሰው ... በሁሉም መልኩ.... የሐረር ሰዉ እንዴት ይረሳል ? ሐይ ... አቦ ... ተውና ...

  • @KefyalewKelemework
    @KefyalewKelemework 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ትዝታ ወደኋላ መለሶ የልጅነት አስታወሰኝ የማይሰለች ዜማ አቤት አቤትጉድ ነዉ !

  • @geletabederu9203
    @geletabederu9203 2 ปีที่แล้ว +5

    መስፍን አበበ ሁሌም አዱስ ድምፁ ቅላፄው ሲያምር ደስ ይለኛል ደሞስ ጊታሩ መቼም ከልቤ አይጠፍም

  • @anagawweldeyes9539
    @anagawweldeyes9539 3 ปีที่แล้ว +16

    መቸም አትረሳም ከልጅነት እስካሁን ሙዚቃህን አዳምጠዋለሁኝ ሃምሳ አለፈኝ

  • @alefeteshager9239
    @alefeteshager9239 2 ปีที่แล้ว +6

    በሰማው ብሰማው የማይሰለች ደምጥ ነውእኮ ያለህ በዚህ ዘፈን ትልቅየፍቅር ትወሰታ አለኝ

  • @samserbessa
    @samserbessa ปีที่แล้ว +7

    He was my 3rd grade music teacher in Awassa Tabor elementary school in 1968 e.c. His sister, Tereza Abebe, was my classmate and schoolmate throughout my school years. Then she went to A/A university economics department in 1978 e.c. A lot of water has flowed under the bridge since then.

    • @beletetegegnework3841
      @beletetegegnework3841 5 หลายเดือนก่อน

      Appreciation!

    • @nurikemal-fj8zo
      @nurikemal-fj8zo 3 หลายเดือนก่อน

      ኦኬ አስተማሪ መሆኑን አረጋገጥኩ

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 2 หลายเดือนก่อน

      ​​@@nurikemal-fj8zoam not music listeners that much but some times i do listen those oldies music because they're meaningful (powerful) the new one not close to them only money money (money lovers) God bless Ethiopia🙏

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 หลายเดือนก่อน

      Wow , what a great memories ! thank you for sharing

  • @bongatube8074
    @bongatube8074 10 หลายเดือนก่อน +17

    በዘማኔ ሙሉ አንታን የምታካ ይኖራል ብዬ አለምንም እኔንም ካማጣብኝ ጉደት ፈጣሪ የገግማኝ ዘንድ ሁለቹም በየ ሀይማኖታቹ አስቡኝ እኔንም እየማንኩወት እየዎደድኩዋት ካሌለ ሃገር ዜጋ ዎስልታ ልቤን ለደማችዋም በበደሉዋ ልክ ብድሩዋን ይክፈለት ፈጣሪ ለሃገሬ ልጆች በሙሉ ሰለም ይሁንለቹ እንደ እኔ በሰው ሀገር ልብን ሰርስሮ ካምየደማ ናገር ፈጣረ ይጠብቀቹ

    • @mohammedfentaw777
      @mohammedfentaw777 3 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ የስራዋን ይሰጣታል አንተ ታገስ

    • @nurikemal-fj8zo
      @nurikemal-fj8zo 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞህ

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 2 หลายเดือนก่อน

      Don t woorie brother God will give you the right lady 🙏

    • @SelemoneBirmegiy
      @SelemoneBirmegiy หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪ ይማር የዘፈን አኪሞች ተጠቀሙት ጌልጎሰ ነው በደም ሰር ገብቶ ነርቨ ያነቃቃል መልካሙ ዘመን❤❤❤❤

  • @duri3912
    @duri3912 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ዘፈን በጣም ምጥፎ ቦታ ሁኜ እሰማው ነበር

  • @rahel5503
    @rahel5503 ปีที่แล้ว +1

    መስፍኔ ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑረው😭

  • @eyuelsolomon3402
    @eyuelsolomon3402 3 ปีที่แล้ว +5

    አድምጨ የማልጠግበው ሙዚቃ ፡፡

  • @anagawweldeyes9539
    @anagawweldeyes9539 3 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ በትንሳኤ ያስነሳሃል

  • @rahel5503
    @rahel5503 ปีที่แล้ว +5

    ከዚህ አለም መለየትህ ስሰማ😭 ዘፋኝ ማድነቅ እንደሌለብኝ ለራሴ ቃል ገባው😔

  • @AbebawAdane-w4g
    @AbebawAdane-w4g 18 วันที่ผ่านมา

    No one substitute great Mesfin❤❤❤❤

  • @adeym3481
    @adeym3481 ปีที่แล้ว +4

    I remember this song when I was kid my mom she used to listen this song even do I don’t understand amharic I still have that memory 💔🥲🥲🥲💔R. I.P

  • @SeyoumKebede-o6f
    @SeyoumKebede-o6f 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉ ነገር ፍቅር የእውነት የተረጋጋ መከባበር እውነተኛ መነፋፈቅ የነበረበት ጥሩ ዘመን

  • @mohammedharari7862
    @mohammedharari7862 2 ปีที่แล้ว +3

    መስፍን ምርጥ ሰው ስወደው❤❤❤❤❤

  • @walelignawoke7714
    @walelignawoke7714 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ትዝታ

  • @SultanBade
    @SultanBade หลายเดือนก่อน

    Wawe. Betame. Betame. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 3 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ አየር ኃይሉ የታላቅ ታላቅ ወንድሜ ይወድህ ነበር ደብረዘይት ውስጥ ሚግ 21 አብራሪ በነበረበት ግዜ Rip አንተም ወንድሜም ሞታችሆል

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 ปีที่แล้ว

    10 አመት አካባቢ የሚበልጡን ጎረምሶች ሲያልቅሱበት አስታውሳለሁ

  • @ayioptahir9510
    @ayioptahir9510 3 ปีที่แล้ว +3

    እነንታ ሥተልፉ ለኛ አሥቀምጣችሁ እኛሥ''''? የሰዝነል

  • @bongatube8074
    @bongatube8074 10 หลายเดือนก่อน +2

    #ሀቡዬ በደራግሽው ቆሸሸ ስራ ልጄና እኔ ይቅር አንልሽም የኔ ማር አደማሽኝ በሰው ሀገር ለዘውም ካሰው ሃገር ዜጋ ዎስልታሽ ብቻ ህዎት ዘማንሽን ሙሉ እንደምታለቅሺ ለራግሽ ዎስኜ ናበር አሁን ትቸለሁን በደልሽን ግን ፈጣሪ በልኩ ይክፈልሽ እኔና ልጅሽ ግን በታሪክ ይቅር አንልሽም ማማ 😢 ሁፈፈፈፈይ ዎለህ አደማሽኝ የኣይኔ እንበ ደርቆልሸል አሁን የውስጥ አንጀቴ ናው ልንገርሽ ሀቡ ካልቤ ጀምሮ እስካ ጨጓራዬን ጨርሼ የውስጥ አንጀቴ ናው የምየናበው ብቻ አልሞትኩም ቆም እየሄድኩኝ ናው ግን በቀሌ የምታገብውን አይቼ ይሆናል የም ሆኖ ግን በለቅሶም በሰርግም ልጅሽም አንድ ቀን ልጄ ብለሽ እሱም ደሞ እናቴ የለ ቀን ለሁለችንም የበቀልናል

  • @hannagetachew1288
    @hannagetachew1288 3 ปีที่แล้ว +3

    Betamm bizuu tiztaa RIP misfine

  • @DesuBanjaw
    @DesuBanjaw 5 หลายเดือนก่อน +2

    እቺን ልዢ የማስታዉስበት

  • @1958snap
    @1958snap 3 ปีที่แล้ว +4

    Sweet. Love. Memories. Life told in music.

  • @sintayehugetie8485
    @sintayehugetie8485 3 ปีที่แล้ว +5

    Abo Mesfinie

  • @Zegnet-p9g
    @Zegnet-p9g 2 หลายเดือนก่อน

    ማረፍያነኝየመስፍንአበበአድች

  • @ahmadadam9153
    @ahmadadam9153 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ስወደው

  • @AbiySisay-t3v
    @AbiySisay-t3v 3 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ

  • @Sebastian-sj3yl
    @Sebastian-sj3yl 2 ปีที่แล้ว +4

    I love this song…Rest In Peace brother. Much ❤️ 💕 💗

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 3 ปีที่แล้ว +4

    Extremely attractive music!!!

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว +1

    Merci 👍 ❤😊

  • @almazdemse1290
    @almazdemse1290 2 ปีที่แล้ว +1

    አይወርድም

  • @Kinde-hs9vl
    @Kinde-hs9vl 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አብዱረህማን-ጰ3ጨ
    @አብዱረህማን-ጰ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፉገሌም

  • @abduali4798
    @abduali4798 2 ปีที่แล้ว +2

    አረዳ

  • @teddyaddis4660
    @teddyaddis4660 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️🙏🙏🙏 0:20

  • @fasikaddisalem9432
    @fasikaddisalem9432 3 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭❤

  • @Bikeworkbikework-j7w
    @Bikeworkbikework-j7w ปีที่แล้ว

    collective memory never die

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙቸነውየምወደው💓መቸምአልጠግበውም

  • @علياحمداسماعيلاسماعيل
    @علياحمداسماعيلاسماعيل 3 ปีที่แล้ว +4

    Wyo yduro fekr

  • @aynalemketema9882
    @aynalemketema9882 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @endyaleamare4626
    @endyaleamare4626 3 หลายเดือนก่อน

    Smart

  • @almazaalmaza3608
    @almazaalmaza3608 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 3 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian we love you but we suspended ❤😅.

  • @Seham-t1p
    @Seham-t1p 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝታ ብቻ

  • @tttt-lh6fw
    @tttt-lh6fw ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @احمدأبراهيم-ح1ل5د
    @احمدأبراهيم-ح1ل5د 3 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤

  • @yonasgebre1250
    @yonasgebre1250 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @negamola5031
    @negamola5031 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤