G m , My dear brother workaferahu i respect and admire you. I love to watch and listen your tube while you working in the previous channal now you have your Owen channel i am happy for you. God Bless you and your families. You are one of the best media person. Memher Derje kale Hiyeweten yasemalen, menafikan as you said they don't have enough knowledge and they are empty cup so Egziabher lebona yestachew. Tebareku🙏🙏🙏 Enquan lewerawi kiduse Gabrielle ken beselam aderesachu
Yemtetagelut keteztaw gar sayhon ke egziabher gar new teztaw wengel eyesbeke new aysemam endea tztawen teten yeegziabhrn hasab kal benmeremer yeschalal elalhu
እንኳን ለቅድስ ገብርኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሳቹህ በርቱ አዛቹህ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን
Amen Enikuwan Abiro Aderesen 👏
ቅዱስ ገብርኤል፡☑ የአያቶቼ፡ ጠባቂ ታቦት ነው። በገጠር የይቲ ጥንታዊ ቤትና& የገብርኤል ቤተክርስትያኑ ህንጻ በሃይል በጣም ቅርብ እው። ✅
ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም በርቱ እመብርሀን ትርዳቹ የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል የውጭን ሀገር ኑሮ ደግሞ የኖረበት እርሱ በምህረቱ ይታደገን።
በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ፥ እግዚኣብሄር ያግዛቹሁዋል ፥ ኣይዛቹሁ
ሳሙኤል ዲ/ን በነበርክበት ግዜ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የዘመርከው መዝሙር የልብ ችግር ብዙ ነው የሚለው መዝሙርህ ላይ እንዳማረብኝ መጀመሪያ ድንግል አሳስቢን መጨረሻዬ ብለህ ነበር።
እግዚአብሔርን አይን ልቦናህን ያብራልህና ወደቤትህ ይመልስህ እላለው።
ሳሙኤል አለማወቅህን እያሳየህ ነውና ለነፍስህ ቆም ብለህ አስብ። የቅዱሳን አምላክ ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልስህ። ባንድ ሰው መዳን በሰማያት ታላቅ ደስታ ይሄናል እንዳል መፀሃፍ ቅዱስ እኛም ተመልሰህ ብትመጣ ደስ ይለናል።
በእውነት በጣም የደስ የሚል ነው በርቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ደረጀ 50 ኛው ደቂቃ ላይ እኔን ነካኸኝ እውነትሆን ያለሁት ካናዳ ነው ልጆቼን ላስተምር ብዬ ስቃይ ውስጥ ነው ያለሁት አብዛኛው በጭንቀት እየታመመ ነው ያለው እግዚአብሔር ለአገሬ መሬት ያብቃኝ እዚህ ግብረሰዶማዊነት ምናምኑ ቆሻሻው በጣም ያስጠላል ቤተክርስቲያን ስሄድ ነው የምጽናናው ምንም ገንዘብ የለኝም መሳፈሪያ እንኳን የለኝም እግዚአብሔር ይርዳኝ።
ወርቅአፈራሁ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ ጀግናችን ነህ እግዚአብሔር ድካምህን አይቶ በበረከቱ ይሙላህ።
አግዚአብሔር ያበርታችሁ አናንተን መደገፍ እራስን መደገፍነው ሼር ሼርእናድርግ በርታልን ወንድማችን
የመስቀሉን ሐይልና የእመቤታችን ድንግል ማሪያምን ፀጋ ለረገጠ ሁሉ የናቁሽ ሁሉ በእግርሽ ላይ ይወድቃሉ ብቻ ነው መልሴ ኦርቶዶክስ ሐይማኖታችን ለዘላለም ይክበር አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ኦርቶዶክስ ላይ ሐይልሽን ግለጪ የናቁንን ሁሉ ላይ ታሪክ ስሪ
ደረጀ ዘወይንዬ ፈጣሪ ይባርክህ እጅግ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ያርዝመው አቡነሐራ ይጠብቁህ ♥
በእውነት መምህር ደረጄ አይጠገብም በርታልን መምህረችን
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ በጣም ነው ትምህርቶችክ ደስ የሚለው እናመሰግናለን በርታልን
በእውነት አስተማሪ ፕሮግራም እና ዝግጅት ነው እነሱ አስበውበት እየሰሩ ነው ወገኖቼ እንንቃ ልጆቻችንን በሚገባ እንከታተላቸው ቁጭ ብለው የሰቀሉት ቆሞ ለማውረድ እንዳይቸግረን ልጆችን እግዚአብሔርን መፍራት እናስተምራቸው እናንተም በርቱ ያልነቃውን ወገናችንን አስተምሩልን።
የእኔ ወርቅ አጎቴ መምህራችን ዘወይንየ
ትዝታው ከአበደ እኮ ቆየ!!! ቅድስት ድንግል ማርያምን፡ ቅዱስ ገብርኤል ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ አላት እንጂ ከወንዶች አላለም ስለዚህ ከእኔ........ እሱ ያለውን አልደግምም እያለ ቪዲዮ ሰርቶ እንደ እብድ ሲጮህ ከሰማሁት ወዲህ፡ ዐዕምሮው መናጋቱን ግን የሚያውቅለት ማጣቱን አስቤ አዝኛለሁ፡ ንስሐ እንዲገባና ከውዝግብ እንዲወጣ እፀልያለሁ፡ ጌታ ልቦና ይስጠን ከድፍረት ሐጢያት ይጠብቀን
Lehulum Egziabher Yimesigen Bettam Des Yemil Pirogeiram Neber Lememihirachin Kalehewetin Yasemalin
እግዚአብሔር ይቅር ባይ መሐሪ ነው ልቦናህን ሰይጣን የወሰደውን እግዚአብሔር ይመልስልህ ድንግል ማርያም አማላጇ እናታችን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል መጥመቅ ይሗንስ አቦይ ትክልየ ቅድስት አርሲማ ቅዲስ እሩኤል እሩፋኤል እውነት ቅዱስ ፈረሰኛው ጌዎርጊስ ይድረሱልህ ያማልዱህ
Huletachun betam new yemiwedachu egzabher amilak yitebkachu 🙏🙏🙏
King of Kings jesus is coming back now ❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እቁ መምህሮቻችን ❤🙏
Memehir kali hiwot yasemalin ❤❤❤
እውነት እውነትክን ልባችን አገራችን ላይ ነው ያለው ስጋችን ነው ሰው አገር ያለው 😭😭😭
እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊያን❤❤❤❤
ለምነንም ቢሆን የኦርቶዶክስ ትምህርትቤት ይከፈትልን የተማራችሁት እባካችሁ አስቡበት ውጭ ያላችሁ ኢትዮጲያዊያንም አስቡበት 😢❤
በትክክል ጌታን ይህ ሀሳብ የሜበረታታነው እኛ
የኦርቶዶክስ ትምህርት ቤት ያስፈልገናል ቅድት ስላሴ ካቴድራል ቅዱስ ገብራኤል ትምህርት ቤት አሉ በአካባቤ መብዛት አለበት
Hunken Dena maxu waganoche egzabher yimasgen selam la Ethiopian selam la tewahedo 🎉❤egzabher amlak hagerachin selam yargat Amen Amen qal hiwot yasemalin memirhachin 🙏🥰
እግዚአብሔር ያክብርልን የምናከብራችሁ ወንድሞቻችን!
"እውነትም ባዶ በርሜል ይጮሀል" ትክክለኛ አባባል ነው መምህር። ለሆዱ ያደረ ስራ ፈት መናፍቅ እየተነሳ ይለፈልፋል
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ለተሳዳቢወቹ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ልቦና ይስጣቸው እውነት ነው መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን እሽ እናዳምጣለን መምህርችን እሽ❤❤❤
ወርቅ አፈራው በጣም ነው የማከብርህ!! ትዝታው ሳሙኤል ብቻውን አደለም የአጋንንት መጫወቻ የሆነ ለሆዱ የተገዛ በዝሙት መንፈስ የተያዘ ደፍሮ የክህነት ማአረጉ የተነጠቀ የአጋንንት መጫወቻ መሆኑ ይታወቃል የዚን አይነት ሰው ሲያጉዋራ ልብ መልስ ብለን መክርስቶስ ስም መገሰፅ ነው ።
ትዝታዉ የበራለት ሰዉ ነዉ
@@DawitDafa-p8rዝሙቱ ነው የበራለት? የኢሉሚናት አባል መሆኑ ነው የበራለት? ለነገሩ አንድ ማህበር ስለሆናቹህ ሰይጣን ለግዜው ያከበራቹህ ቢመስልም ያዋርዳቹሀል።
Werkye berta memhereye betam enamesegnalen rejme edmena tena yestachu❤❤❤❤🎉🎉🎉
"ዘወንዬ" ለሽምግልና ቀርበህ መምህር አብይ ይልማን አዋርደህ ለነበልባሏ አፀያፊ የወገንክ ላንተም ትልቅ ልቦና ይስጥህ
በትክክል
Teacher derje , wongel endisebek awej , yesew sem matefeat yetem ayadersem !
Eyesususen sebeku !! Hezebachen,
be alubaleta atasakerut hezbun! !
❤❤❤ ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ❤❤❤ መምህር ደረጄ ምን ጊዜም ለህዝብ የቆሙ ናቸው ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ ብርን ሳይሆን ኢትዮጵያዊነትን ስለምታስቀድም እናመሰግናለን ።በሠብስክራብ እና ላይክ ሼር በማድረግ ከጎንህ ነን በርታ።
thanks Werkaferaw
G m , My dear brother workaferahu i respect and admire you. I love to watch and listen your tube while you working in the previous channal now you have your Owen channel i am happy for you. God Bless you and your families. You are one of the best media person. Memher Derje kale Hiyeweten yasemalen, menafikan as you said they don't have enough knowledge and they are empty cup so Egziabher lebona yestachew.
Tebareku🙏🙏🙏
Enquan lewerawi kiduse Gabrielle ken beselam aderesachu
እንኳን ደህና መጣችሁ
ወርቅዬ ❤️
ትዝታው የወጣነው አትበል የተባርኩት በል ሀይማኖት ያለው ሀይማኖተኝሰው አይሳደብም ዘምረህ ያጣህውን ገንዘብ ተሳድበህ እያገኝህ ነው ላንተ ስድብህ ቁጭት ነው እንጂ ስተት ቢሆንማ ትፀልይ ነበር እንጀ አትሳደብም ነበር ስድብማ የማን እንደሆነ ትዝታው እግዝያብሄር ይመለከትሀል ወንጌል ክየት ያመጣዋል መምህር እባክህ አታንሰው ባተ አፍ ወንጌል አስተምር::
ካሀዲ አይደለም ትዝታው ትዝታ ሳሙኤል እውነት የበራለት ግለሰብ ነው
የመስቀል ጠላቶች ሁሉ ከአይሁድ ወገን ናቸው። ኢየሱስን መስቀላቸው ሳይበቃ የክርስቶስን መስቀል ለመቅበር የሞከሩት የክርስቶስን ነገር ለማዳፈን ነበር ። ነገር ግን አልተሳካላቸውም። ትዝታው ከኦርቶዶክስ መምህርነት የተወገዘው በወንጀሉ ነው። በይቅርታም መመለስ ስላልቻለ ነው። ታዲያ አንቺ ዛሬ ትዝታው የመስቀል ጠላትነቱን በአደባባይ ሲመሰክር እያየሽ ከኦርቶዶክስ የወጣው ስለበራለት ነው ካልሽ፣ ፕሮቴስታንትም ልክ እንደ አይሁድ የመስቀል ጠላቶች ነን እያልሽ ነው። ትዝታው እና ሌሎቹም ፓስተሮቻችሁ ኦርቶዶክስ ካልሰደቡ እንጀራ በልተው አያድሩም። ኦርቶዶክስን እንኳን አሞግሳችኋት ሰድባችኋትም እንጀራ እየሆነቻችሁ እኮ ነው።
የበራለት መሣደብ ነው ስድብ ሀጢያት ነው መጀመሪያ ቃሉ ምን እንደሚል እወቁ
መስቀልን የሚጠሉና ለመስቀል አይሰገድም የሚሉ የእነ ደቂቀ እስጢፋኖስ ልጆች ናቸው።
ብዙ መንገድ መሄድ አያስፈልግም የተሰቀለበትን ሳይሆን የተሰቀለውን ክርስቶስ እየሱስን ደጋግማችሁ አውሩ:: ክርስቶስ መስቀሉን ከሰማይ ይዞ አልመጣም::ትኩረታችንን አታስቱን!!
ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው
Ewnet new einem lijochen yize ethiopan hagere megbat eifeligalu gin min yizei egzabher amilak ywkal 💚💛❤🙏🙏🙏
ትዝታዉ በርቶለታል
መሳደቡ ነው የበራለት?
እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏👏
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያብርታችህ❤
Kale.hewet.iasemalen
GOD BLESS YOU 🙌 🙏
Bewuchiw alem kids garden sayker eyastamaru new yemotel getachin eyesus ydiresln😭
ይኼ ትዝታው የሚባል እኛ
ከቤ/ክርስትያን ለምን እንደተባረረ እናውቃለን አፉን አብዝቶ በከፈተ ቅጥር ባዶ መሆኑን እያየን ድምፁን መስማት የማንፈልገው ብዙ ነን ቤተክርስቲያንን ትቶ ለምን ስለራሱ አይውልም ወሬው አለቀበት?
አይ ትዝታዉ ከስረሀል ምን ሰይጣን
ለከፈህ😢😢😢
ወንድሞቼ እባካቹህ ጆሞ ቁ 1 ህንጻ ውስጥ ተከራይተው ቢሮ ከፍተዋል እና እባካቹህ መምህር አንድ በል 😥
😭እንደዚህ በይፋ ወጥተው የማል በጣም 😭😭
ትዝታው ዝም የማትል ዘንዶ
ዘንዶ ላይ ተንጠራርታችሁ የምታመልኩ እናንተ
Big respect Memher Derje❤
Wedmachen. Teru. Melse. ❤
ብሬ እኮ ሀይማኖት የላትም ቅራቅንቦ ነው ዋነኛው ግብ የተንከራተተዉ ለስልጣን ነበር አሳክቷል በቃ ።
OK የግል ትምህርት ቤቶችን ይዘጉ የመበረዣ መንገድ ነው የባህል መዉረሪያ ነው በጣም አስደንጋጭ ነው አያስፈልግም 100% አለምን የሚያገለግሉ ከህዝብ ትምህርት ቤቱ የወጡ ናቸዉ የግል የወንጀል ማሰልጠኛ ተቋም ነው
ትዝታው የሴጣን ተከታይ ነው
በምን መልኩ ነው የሰይጣን ተከታይ የሆነው??
ውድ ወንድሞቼ ብርሀኑ ነጋ ለምንድ ነው አቢይ ትምህርት ሚኒስትር ያደረገው ? በእውነት እጅግ የዋሆች ናቹህ በአላማ ነው አቢይ ያስቀመጠው አጀንዳቸው ተቀብሎ እንዲያስፈጽማላቸው ነው አራት ባለ ስልጣናት በአጋንንት የታሰሩ ናቸው ተባሉ ከእነሱ አንዱ ብርሀኑ ነጋ ነው አለቀ ግን አራቱም በእግዚአብሔር ሀይል ይወድቃሉ ከወንበራቸው ይነሳሉ ተግተን እንጸልይ ብቻ 🤲😥
የቁንፅል ምሁራን (አዋቂዎች) ጥቅስም ታሪክም በቁንፅል በቅንጭብ የሚያውቁ ባሕረ ሀሳብ
የሚፈልቅባትን ቤተክርስቲያንን ለሚተቹት እውነት እሱን ሰምቶ የተከተለው ሰው ካለ ሀሳበ ስንኩል ልክ እንደ ትዝታው
ወንድማችን ወርቅአፈራው እንኳን ደስ አለህ በራስህ ቻናል መምጣትህ🎉 ግን በደንብ ማስተዋወቅ አለብህ❤
የምወዳቹ ወንድሞች❤❤❤❤❤
ትዝታው ተዋህዶን ምን አድርጊኝ ነው የሚላት በቃ ወጥተካል አርፈክ ተቀመጥ ስለ አኦርቶዶክስ የምታውቀው ነገር የለም የአባቶች ተላላኪ ነው እነጂ የነበርከው ሚስጥር አላየክም ያ ማለት ተዋህዶን አታውቃትም ። አትርሱኝ አትበል
ይሄ ትዝታው የሚባል ሰውዬ በህግ ሊጠየቅ ይገባል
Yemtetagelut keteztaw gar sayhon ke egziabher gar new teztaw wengel eyesbeke new aysemam endea tztawen teten yeegziabhrn hasab kal benmeremer yeschalal elalhu
Weyi memeher yichin galemota hager yenore memi selam yinorewal
መልካም ውይይት ነው ነገር ግን ኣንድ ሓሳብ ኣለኝ እኔ ኦርቶዶክስ ቢሆንም ትዝታው ስለመስቀል የተቸው ሃሳብ ብግልጽ ኣልመለስከውም፡ እኔ ለመስቀል ትልቅ ክብር ኣለኝ ማህተቤም ነው፡ ነገር ግን በመስተበቁዕ ዘመስቀል ለመስቀልና ከድንግል ማርያም የፈጣሪ ምስጋና ይገባል የሚለው ጽሑፍ እለ፡
መምግር ደረጄ ስለዚህ ለምን ኣልመለስክም፡ እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም ይህን ኣባባል ግን ኣልቀበልም ትልቅ ክህደት ነው ብየ ነው የማምነው፡ ዘርኣያእቆብ ከተሳሳተ ተሳሳተ ብለን ከማረም መስቀል ከፈጣሪ እኩል ማድረግ ትልቅ ክህደት ነው፡ ስለዚ መምህር ደረጄ ካንተ ጋር ኣልስማማም ፡ ደግሞ እነ ትዝታው ንቀን መተው ኣለብን ያልከውም ስሕተት ነው፡ ለነርሱ ተገቢ መልስ መስጠት ነው ያለብን እንጂ ንቀን መተው ማለት እውቀት የሌላቸው ኦርቶዶክሳውያን በእነርሱ መናፍቅነት ሲጣሉ ዝም ብሎ ማየት ማለት ነው፡ ስንት ኦርቶዶክሳውያን በእነ ኤርምያስና ትዝታው እየተሰናከሉ እንዳሉ ብታቅ እንዲህ ማለት ኣትችልም ነበር። የኦርቶዶክስ መምህራኖቻችን በጣም ደከማቹ እባካቹ ጠንክሩ መልስ ስጡ፡ መፈኮር ብቻ ኣይጠቅምም።
ስለግብረሰዶም የምትሰሩት ኣገልግሎት ግን መምህር ደረጄንም ወርቃፈራውም በጣም ኣደንቃለው፡ ኣንድ ሃሳብ ግን ኣለኝ ይህን ውግያ ለማሸነፍ ሲኖዶስን መያዝ ኣለባቹ ማለቴ ጳጳሳት ኣባቶች ስለዚህ ነገር እናንተ እንዲያግዛቹ ጠይቁዋቸው ወደኋላ ካሉም ንቀፉዋቸው፡ ከሁሉ በላይ ይህን ጉዳይ የሚመለከታቸው ኣባቶች ናቸውና።
ለነዚ የጨለማ ሃይሎችም የጳጳሳት ዝምታ ትልቅ ሞራል ነው እየሰጣቸው ያለው።
ወንድም አለም መቀበል አለመቀበል ያንተ ፋንታ ነዉ የእስጢፋኖስን ክህደት አልያም በተሀድሶ እንደ አሻሮ ተቆልተህ ይሄኛዉ ልክ ነዉ ይሄኛዉ ልክ አይደለም ባትል መልካም ነዉ አንተ ከነማን ተምረህ ነዉ መፅሀፍ አራሚ የሆንከዉ ???? በተረፈ ስለጠየከዉ ጥያቄ ዶክተር መስከረም ለቺሳ በማያዳግም መልኩ መልሳለች እና የርሷን ዩቱብ ተመልከት ብዥታ ከሆነ ያለብህ ይጠራልሀል ክህደት ከሆነም ትቀጥልበታለህ
@@addis3304 ዶክተር መስከረም ከመለሰች ኣንተ? ከሰማሀው ለምን መልሱን ኣትነግረኝም ወይንስ ረስተሀው ነው፧
Memiher dereje zewenalem yeberket geberewa yesarinael adinaki neh bezih degmo niseha giba.
❤❤❤
እኛም ልጆቻ ችንን አንከታተልም የግድ ማየት አለብን
ምን እናድርግ እንደ ዜጋ እባካችሁ አብራችሁ መፍትሄ ነው ብላችሁ የምትሉትን አጋሩንና አብረን እንቁም። ልጆቻችን ከመጥፋታቸው በፊት🙏🙏🙏
ወርቄ እንዴት ነህ ጌትነት ነኝ ካናዳ በርታ ጥሩ ስራ ነው ።
የጠፋኽው ለዚህ ነው? እባክህ አትጥፋ ወንድሜ
ትዝታው ከጓየኞቹ ጋር ቤተክርስቲያንን ዘርፈው ሲካፈሉ በብር ተጣልቶ የደረሰኝ ትንሽ ነው ብሎ ነው ቤተክርስቲያንን የካደው።
ፈረንጅ ሀገር የማይደረግበት ነገር ነው አዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ እየተደረገ ያለው በጣም አደገኛና ሀገር አጥፊ ነዉ ፖሊስ ስራውን የባለሥልጣኑ የግል ሀብት ሆነዋል የህዝብ ጥበቃ ስራ ነው ስራችሁ ወይንም መዋቅራዊ ለውጥ ያስፈልጋል???
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር ሄኖክ ሲያስተምር ካስተማረው ድንቅ ነገር መስቀል እንጨት ነው ያለውን እሱም አፈር እንደሆነ ይወቀው
ወርቃችን ይሄን የበግ ለምድ የለበሰ ሰውዬ ራቀው ሽምግልናን ቀድቶ ለዩቱብ የሚሸጥ አረመኔ መምህር አብይን በሴራ ከሚድያ ያራቀ ፅንፈኛ ነው
በትክክል የተረት አባት ነዉ
አረ ባካቹ ሠውን ሳታውቁ አትሳደቡ እራሱ አብይ ሣያጣራ አወራ እውነቱን ሲያውቅ ይቅርታ ጠይቆል እባካቹ አንቸኩል
ግብር እየከፈላችሁ የስይጣን ት/ም አታስተምሮ ቤተስብ ልጆቻችሁን ተቆጣጠሩ ትምህርት ተከታተሉት
መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለው ለአውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው አይደለም የሚለው የአውሬው አፍ ይተፋል እሄ እንጭጭ ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ አንድ ጥቅስ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጠቅሶ አያውቅም ዝም ብሎ ከይቱብ ይልቀም ሆዳም መንግስት እራሱ ኢሉምናቲ ነው ለዚህ መልስ አይሰጥም እግዚአብሔር ግዜ አለው ከምድራችን ይነቅላቸዋል እግዚአብሔር አምላክ ነው መስቀል ለኛ ሀይላችን ነው ለኛ ለምናም መዳኛችን መስቀል ቤዛችን ነው ሰይጣን ተቃጠል እነትዝታው ሰይጣኖች ተቃጠሉ እግዚአብሔር ያቃጥላችሁ
ኢትዮጵያ ሲስተም ስሌላት ብቻ ነው ደሀ የምትባለው ያላቸውን ነገሮች ሁሉ አያዉቅም ለምን ሀበሻ በስደተኝነት ዉጤታማ ይሆናሉ?? የሚታመን አሰሪ ዘና ያለ ዘዴ የአስተዳደሩ ብቃት ያለው መንግሥት የለንም ሆድ አደር ብቻ ነው።
Wengelin Sibeku werkaferaw asmesay.
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንደ ቀድሞ አለማዊ ትምህርት ቤቶችን ብትከፍት እንዴት ያለ መፍትሄ ይሆን ነበር !
ትዝታውም ሆነ ሌሎች ፓስተሮች ኦርቶዶክስን ካልሰደቡ እንጀራ በልተው አያድሩም።
ኦርቶዶክስን እንኳን አሞግሰዋት ሰድበዋትም እንጀራ እየሆነቻቸው እኮ ነው። አቤት በረከቷ።
Tsere protestant nachu
ዒሉሚናቲ ነው ስሙ። ዒሉሚናንቲ ዐይደለም።
አይ ትዛታው ያንተ ክህደት አላንስ ብሎ የሰው ሚስት ጋር ስትዘሙት ተይዘህ እኮ ተመለስ ተብለህ ብትመከርም አልመለስ ብለህ ስላስቸገርክ አይደል የተባረርከው ። ለነገሩ የምታመልከው ሰይጣን ስለሚጫወትብህ እኛ ምንም ማድረግ አንችልም ልቦና ይስጥህ እንላለን።
እሺ ሰዎች እግዚአብሔር ለኖኅ የገባለትን ቃልኪዳን ለመግለጽ ያሳየውን ቀስተደመና ቀለሙን ንገሩን 🤔🤔
ለምን በህግ አይጠየቁም ነው የኔ ጥያቄ ሌላ ሀገር እደዚህ አይነት መግማማት የለም እምነት ላይ ማቀርሸት በህግ በሞራል ይጠይቃል ህበረተሰብ ያወግዛል እኛ ሀገር ተዋህዶን ሆነ ብለው የምያንቁሽሹ ሕግ ስለማይጠይቃቸው ነው ::ሌላ ደሞ አላማቸው ሌላ ሊሆን ይችላል ምናባልባት የጥልቁ አባል ይሆናሉ ለዛ ይሆናል እጅግ በረቀቀ መንገድ ነው ይሄንን እየሰሩ ያሉት ሕዝብ እንደማይቀበል ስለሚያውቁ ስለዚህ እባካችሁ በህግ ቀይ መስመር እንዲሰጣቸው መጠየቅ ያስፈልጋል!!በ እምነት ፍራቻ የለም ማነው የልብ ልብ የሰጣቸው ውሪ ሳይቀር ያቀርሻሉ የምር ኢትዮጵያ ተግማማ 😭😭😭😔😔😔😔💚💛❤️
Manyere,(?)❤
ጌታ ሆይ ይቅር በለን የትዝታዉ ደሞ ካፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እዉቀት ካለው ለምን ወንጌል አይሰብክም
Werikaferaw Befitim Yeneta TH-cam Yemitakeribew Pirogeiram Arif Neber Ahunim Lewedefit Keza Ybelette Arif Hasab Yzeh Enidemitimetta Minim Tirittir Yelegnim Egnanim Kegonih Nen Egziabher Kefit Ykkidemilih Amen
Mesikel Mitilut ke enchet woyim biret yeteserawu?
ወርቃፈራሁ ምነው??????
Fetari yetbkchu edmna tena yestchu
ጆርጅ ሶሮስ ዓሜሪካ ከሚኖሩት ሰይጣኖች ዋናው ነው።
ወርቄ ሠላም ነው! ሳታስተውሉት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ! ከፊት ለፊታችሁ የምትታየው አበባ ነገሯ ከለሯ ልክ አይደለችም 'ፒንክ ነጭ ሰማያዊ' ከለር እዚህ ሀገር የ transgender አርማ ነው እና ብታነሳት ከአክብሮት ጋር!
Wey gud, min yishalal hulu neger.... enesu eyeyazu sewun gira agabut, Egziabher yigelibitachew!
እናንተ የፈረንጅ ሥእል አምላኪዎች ይህች የተዋረደች የጌታ እየሱስ ጠላት ባቢሎን ሃይማኖታችሁ ለሃገራችን ኢትዮፒያ መደህየት አለማደግ ደም መፍሠሥ ሁሉ ተጠያቂ ናት ለምን ንግዴ ተነካ ብላችሁ እንጂ ትዝተዉ የተናገረዉ የያህዌ የአዶናይን እዉነተኛ ቃል ነዉ ሃቁን እያወቀ ልባችሁ ከሃድያን ኢሉሚናቲሥ እናንተ የዲያብሎሶች መናሃርያ ኦርቶዶክሥ ጌታ ይገለብጣታል ቀንዋ ተይዝዋል ራእይ የሃንሥ ላይ ሥለዚህች ባቢሎን ተብሎ ለተገለጠች ኤልዛቤል ሃይማኖታችሁ የትዝታዉ አምላክ ያህዌ የኤልያሥ አምላክ ነዉ ሥእል ጣኦትን የሚፀየፍ የናንተ በአል ግን ቀኑ በጌታ ተጠብቅዋል ጠንቅዋይ ሁላ
ትዝታው ስለመምህሮች የተንሻፈፈ ትምህርት ነው የሚያውራው ለሱ ደሞ ከቻላችሁ ተሟገቱት::
እግዚአብሔር ይገስፀዉ ትዘደታዉ ማለት ባዶ በርሜል ሰወለሆነ ማንም ቦታ አይሰጠዉም በምድር ያሉትን ሀጥያቶች ጨርሶ። በሰማይ መላህክትና ቅዱሳን ላይ ይሰድብ ዘንድ መንፈሱ ሰፍሮበት ነዉ ምን ሰርቶ ይብላ የእርሱ ሆድ የሚሞላዉ የኦርቶዶክስን ቤተክርሰቲያን ሲሰድብ ነዉ
ቆይ፡ በአጠገባችው በሰማያዊውና ነጭ የባህል መጋረጃ ጎን የተቀመጠ አርተፍሻል አበባ ፡ወሃ ሰማያዊ፡ነጭ እና ሮዝ ፕንኽ ከለር ፡ የሌዚብያንን ባንድራ መሆኑን አልተረዳችውም?????? ግብረሰዶምን ትቃወማላችው ፡ ግን የግብረሰዶም ባንድራ ፡እንደ ገጥ አስቀምጣቸዋል😢