ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንጌላዊ ዘውዴን መርዳት ለምትፈልጉ:-1000167873767 (ንግድ ባንክ)ወንጌላዊ ዘውዴን ለማግኘት:- 0924261185ሚዲያችን ላይ መቅረብና ከጌታ የተቀበላችሁትን ራእይ ለወገኖች ማጋራት የምትፈልጉ 0911832784
አብይ ፍፁም ዘረኛና ጨካኝ መሪ ነዉ መርጦትም ከሆነ ለቅጣት የመቐጣ መሪ ነዉ ብዬ ነዉ የማምነዉ
እባካችሁ ክርስቲያኖች ሁላችን በንስሀ ወደእግዚአብሔር እንመለስ
ወ/ዊ እግዚአብሔር ይባርክህ። ዘርህ ይባረክ።
ለወጌላዊ ዘውዴ እንፀልይላቸው።ለእውነት የቆመ ሁሉ እኝህን ሰው መደገፍ ይገባል።
ቤ/ክ በፖለቲካ መግባት የለባትም ብለዋል ልክ ናቸው ምርጫው ይደረግ ይራዘም ማለት ደግሞ ፖለቲካ ነው ጣልቃ እየገቡ ነው እኮ
ቃለመጠየቁ ባይቆራረጥ ጥሩ ነበር
ተባርኩ አበባ ጌታ እርሶን ስለሰጠኝ አመሰግናአለው
እግዚአብሔር ይባርኮት ህዝባችን እንደሆን ጌታ እራሱ ወርዶ ተመለሱ ቢለን መስሚያ የለንም በጣም ደንዝዘናል ጌታ ልብ ይስጠን በውጭ እንኳን ያለውን ነገር በጥሞና ለታዘበ ሰው ምን እየሆነ እንደሆን ይገባዋል ።።። እግዚአብሔር ይባርክህ በምን መንገድ ልረዳህ እንደምችል ግራ ገብቶኛል እኔም እንደ አንተ አገሬን በጣም እወዳለሁ እግዚአብሔር ስለሀገሬ እንደሚናገርም አምናለሁ ብቻ ያስጨንቃል ጌታ ይርዳን
ወንጌላዊውን እስከመጨረሻ አዳምጪያቸዋለሁ ከ2002-2004 ባለው ጊዜ በሚያገለግሉበት አከባቢ በአንድ ብሄር ላይ ሲፈፀም የነበረን በደል እንደገለጠላቸው እና ወንጌላዊውም የአከባቢውን ባለስልጣናት በማሳወቅ ንሰሃ እንዲግቡ ማድረጉን ነው ያስተዋልኩት። ነገር ግን ይኽንን ጠምዝዘን አሁን ካለው የዘር ፓለቲካ ትኩሳት ጋር አዛምደን አማራ አማራ ብለን እግ/ርን አማራ ማድረግም አለማድረግም አንችልም እርሱ ለተበደሉት በስማቸው ጠርቶ ግለሰብ ፡ ብሄር፡ እምነት፡ ጾታ ሳይለይ ሳያዳላ በፅድቅ ይፈርዳል ወይም ይቀጣል እንጂ የተበደለ ብሄር ስም ስለተጠራ ለምን እግ/ር ይሄንን ወይም ያንን ብሄር ጠራ አይባልም ስሙ እራሱ እኮ የብሄር አምላክ ወይም እግዚአብሄር ነው ስለዚህ ለእውነት እንጂ ለብሄር ለፓለቲካ ሳንወግን ነገሮችን በቅንንነት እንመልከት ጌታ ማስተዋል ይስጠን።
ወዳጄ ዘረኝነትን አታመናፍሰው ምክንያቱም እግዚአብሔር በነገድ ያውቀናል ኢየሱስ ከይሁዳ ነገድ ነው የመጣው ችግሩ በነገድ ማሰባችን ነዉ
ወንጌላዊ ዘውዴን መርዳት ለምትፈልጉ:-1000167873767 (ንግድ ባንክ)ሚዲያችን ላይ መቅረብና ከጌታ የተቀበላችሁትን ራእይ ለወገኖች ማጋራት የምትፈልጉ 0911832784 ደውላችሁ አሳውቁን።
ወንጌላዊ ዘውዴን ማግኘት ለምትፈልጉ:- 0924261185
God bless you my brother! Preach this truth gospel! We will support you brother!
እውነት የስው ገንዘብ የሚወድ ውሽታሞች ጌታ ሳይስጣቸው የስው የሚመኙ እኔ እንደውም የገጠመኝ ብዙ አመት በቤቱ ሆነው የራሳቸው ያልሆነው ነገር ላይ ድርቅ የሚሉ በክርስትና ስም ስው የሚሽውድ ስጋዊ ጥቅማቸው ከጌታ ይልቅ የባስባቸው የስው ገንዘብ የሚክድ እንደውም አህዛቦቹ ከነሱ የሚሻሉ አሉ::
መልካም የእግዚአብሔር ቃል ነው ዘረኞች ብዙ አመት ጥላቻ ሲዘሩ ነበረ ስልጣን ያዙ አሳባቸውን መፈጸም ይዘዋል አይቀጥሉም ።
እግዚአብሔር የህዝቡን ልቦና ይመልስ !! እርስወንም የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይርዳወት !!
Hallelujah preach it brother we need repentance
እግዚአብሔር ስለ ብሔር ሣይሆን ስለ ግለሰብም ይመለከተዋል። ይናገራልም። ይህንን መልእክት የምትቃወሙ ማንነታችሁ የተገለጠ ነው። እንደ እናንተ አይነቶች የሚሰሙት እንደ እነ ሴዴቅያስ ዓይነት ሀሰተኞችን ወዛቸው ያማረውን ፊታቸው የሚያብለጨልጩትን በቪ8 የሚሄዱትን ነው። እንደ ኤርሚያስ አልቃሾችን እንደ ኢሣያስ የከሱትን አያዳምጡም። እነዚህ ውሃ የሌለባቸው ምንጮች; ዝናብ የሌለባቸው ደመናዎች ናቸው። ኢሳ.66:5 በቃሉ የምትንቀጠቀጡ ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ! እንደሚል ወደ ቃሉ ተመለሱ።
እኝን ወንጌላዊ እንዴት መርዳት ይቻላል በምን እናግኛቸው ። አንጀቴን ነው የበሉት 😢😢😢 ከእግዚአብሔር ይዘው የመጡትንም መልእክት ተቀብያለሁ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገሬን ይባርክ አድራሻቸውን. ማግኘት ከተቻለ ብረዳቸው እባካችሁ
በድሮ ጊዜ አማኙ አናሳ መሆኑ ጥራት አለው ብለን አንደምድም እግዚአብሔር ህዝቡን ወደ መንግሰቱ የሚጠራው ጌታ እግዚአብሔር ነው አሁን የእናንተ ሀሳብ በበፊት ቁጥር መቆም እንዳለበት እያወራችው ነው እግዚአብሔር ወደ መንግሰቱ አንድ ሰው እንኳን ሲድን በሰማይ ደሰታ ነው የሰውን እምነት የሚመረምረው እግዚአብሔር ብቻ ነው
ዘረኞች አትንጫጩ ።ይቅር መባባል መቼ ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያዉቀዉ። እኚህ አባት ይዋሻሉ? አረ እግዚየብሔርን ፍሩ ።😢😢😢
በእግዚአብሔር ቃልና በእግዚአብሔር ስም የመጣን ሰው ለመተቼት በደፈር አትሞክር ጸብህ ከሰውየው ሳይሆን ከእግዚአብሔር ይሆናል ይቅርብህ
@@mulugetagebreg8859 እየተቸ ነው እንዴ? እርሱን የተቃወሙትን እኮ ነው ተዉ እያላቸው ያለው።
@@abelermiyas6994 Oh sorry
ልባችሁን አታደንድኑ እዉነት ነው በዘረኝነት ስንት ደም ፈሰሰ ።ነገ ደሞ ልጃቻችን ምን ይጠብቃችሃል ጭንቅላታችሁን አሰሩት በዘረኝነት ማእበል የምትዋኙ እባካችሁ ወገንህን አትብላ
ብዙ አወራህ!!!!
እንኳን የተደራጀ አማኝ አሎንኩኝ ዘንድሮ 👹👹👹👹👹
ምንም በማያውቁት በር ዘግተው ያሉ የተመቱ እረ ጌታ ሖሕ በቃበል በቃቃቃቃ ያማለል,,
ለኢትዮጵያ እና ሕዝቦችዋ የልዩነት ግዜ ይሆናል ። እንዴት ፣ መቼ ፣ ለምን ፣ የት ቦታ ይጀምራል ፣ ከማን ይጀምራል ፣ በማን የሚለውን ሁሉን ያየ ፣ ሁሉን የሚያውቅ ፣ ለሁሉ እንደስራው የሚከፍል በኢትዮጵያ ላይ ሰርቶ እናያለን ። ለእኛ ግን እንደ ቃሉ ፍቃድ ከክፉ ሀሳባችን እና ድርጊታችን መመለስ ይሁንልን ። ሰው እንደሚያይ ጌታ አያይምና !
መልዕክተኛው ወቅታዊ መልዕክትህን ብቻ ብትናገር ጠያቂዋም ልዩየቤ/ክ ጉዳዮችን በዚህ ራዕይ አለኝ ከተባለ ፕሮግራም ጋር አንድላይ ለመስፋት ባትጥሪ ጥሩ ነበር።
ዛሬ ገና እውነተኛ አገልጋይ ከኢትዮጵያ ምድር ተገኘ አገልጋዩም ተገልጋዩም ዘረኛ አመፀኛ ውሸታም ሆነዋል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Bro!
Yebete Kiristanun sim asatirew. Biyatirim yigebaniko. Definition new inde?
በኮሜንት ሰውን አትዝለፉ ነውር ነው ጨዋነታችሁን አታጥፉ
Subscribe and share adregu
የትግራይና የአማራ ህዝብ የክርስቶስን ተከታወችን በማሳደድና ግፍ በመፈፀም ይታወቃሉ።እግዚአብሔር የአንድ ብሔር ጉዳይ ብቻ አይመለከትም።
እንዴት አይመለከትም ለእውነት መወገን ጥሩነው
የአንድ ነፍስ ጉዳይ ቢሆን እንኳን ግድ ይለዋል እ/ር ፤እንዴት ለአንድብሔር ግድ አይለውም ይባላል።
Ere bakih
አማራ ወደ አግዝአብሄር ተመለሱ
ሁላችንም ንስሃ እንግባ🙏
እየቀለድክ መሆን አለበት መቸም😀 ወደ እግዚአብሔር መመለስ በዘር ሆነ እንዴ?
ደህና ዋልህ ? ደህና አደረህ ? ስትባል እግዚያብሔር ይመስገን እንድትል ማን አስተማረህ ? አማራ እግዚያብሔርን የሚያዉቅ ፈርሀ እግዚያብሔር ያለዉ ህዝብ ነዉ ! ይህ ጥላቻ በጰንጤ ሀይማኖት ዉስጥ ተደብቆ ያለዉ የኦነጋዉያን አስተሳሰብ ነዉ !
አንተስ????
እግዚአብሔር ሰውን በብሔር ማየት ጀመረ እንዴ? እኔ ከሁለት ጎሳ ነዉ የተወለድኩት በየትኛዉ ነዉ የምጎበኘኝ?
“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።” - 2ኛ ቆሮ 5፥17በክርስቶስ ከሆንክ በአዲስ ፍጥረነትህ ትጎበኛለህ/ሽ።አለዛ አሮጌ ነህ ማለት ነው። ዘረኝነት የአሮጌዎች መገለጫ ነው።
@@selamawitabraham740-gb6bh ሰው ሲፈጠር አማራ ፣ኦሮሞ ፣ሲዳማ፣ጋሞ፣ወዘተረፈ ተብሎ ነዉ እንዴ የተፈጠረዉ ለአማራ ህዝብ አየሁ የሚለዉ ?
@@Askutezu1977 የቋንቋ መብዛትእና መደበላለቅ የባቢሎን ሀጢያት ውጤት ነው።ሆን ተብሎ የተጨፈጨፉ የህብረተሰብ ክፍሎች አሉ።የራሳቸው ስምና ቋንቋ አላቸው።እውነት ነው ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እኩል ነው ።
Beqa keristanu edi kahone ene muslim ehonalew salaq naw penxe yehonekute enkun bagize negerachun huleteya cherech alehedem
እግዚአብሔር ሰውን በሰውነቱ አንጂ። በአማራነቱ በትግሬነቱ በኦሮሞነቱ በአጠቃላይ በብሔር የሰውን ልጅ አያውቀውም አንደዚህ እያላችሁ ሌላ የፍጅት ቅስቀሳ አታድርጉ አንደዚህ ያለ ነገር ይዛችሁ ሚዲያ ላይ ባትወጡ መልካም ነው
ወደት ትጠበቀዋለህ መቅረት ያለበት መቅረት አለበት በይፋ የሚያጫርስ አይታይህም ወይስ ከዚህ ተጠቃሚ ነህ?
የአጨበርባሪና የእብዶች ስብስብ።
የሄ ደግሞ የአማራ ሁለተኛ የአለም ብርሃን ነው እናንተ ደግሞ ስንከተላቹ አሰስ ገሰሱን ማምጣት ጀመራቹ
ሌቦች
አንተስንጹነህ
የኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል የአማራዉን ብሔር ጭምር፣ ጣኦት አምላኪ ነዉ፣ችግሩም ያለዉ በነዚህ ክፍሎች ነዉ።ጦርነት፣ርሀብ፣ብጥብጥ፣እግዚአብሔር የጣኦት አምላኪን ህዝብ ብሶት አያይም። እየሱስ ሰለ ሰጠኽኝ እንጅ ስለ አለም አለምንም ብሉአል።
የባዕድ አምልኮ የሌለበት የኢትዮጵያ ክፍል የለም ከዛር ቃልቻ ጨሌ ዛፍ ማምለከ ድግምት መተት ስለዚህ ላአንድ አካባቢ አይሰጥም 😏
አዲስ አበባ ያለ ጠንቁዋይ ።ምን ትላለህ። መሉ ህዝብ ከጥንቆላ ነዉ ያመለጥነው ጌታ ደረሰልን❤❤❤
ዛፍ ቂቤ የሚለቀልቀዉ እሬቻና ጰንጤነትን የሚሰብኩን እነማን ናቸዉ ? ታሪካችሁን አንብቡ !!
Do not externalize the problem in the church we don’t stand for GOD and the truth
ቅቤ ዛፍ የሚቀባውስ የት አካባቢ ነው የዛፍ አምላኪ ልጅ
አይይይይይ ምነዉ ምንም እንኳ መፅሀፍ ቅዱስ እንኳ የማናነብ አደረጉን ጠያቂዋስ እግዚሐብሔር ከቃሉ ዉጪ ይናገራልን ምነዉ መሞገት ተሳነሽ ነዉ ወይስ ያዉ በአገልግሎት ስም በሀገርና በጎጥ ተወሸቃችሁ ብላችሁ ብላችሁከዚን በፊት ስለእስራኤል ሞገታችሁ አሁን ያለዉን ጦርነት የፅድቅና የሀጥያን አድርጋችሁ አምባሳደር አቅርባችሁ እስክትሞግቱ ነበርአሁንስ ደግም በተናገረኝ ስም የሞሳድ ቅጥረኛ በሆነዉ ኢትዮጲያን ክደዉ በሂዱ አይሁድ የሚረዳን ፋኖ ተብዬ ቅጥረኛ መሞገት ጀመራችሁ ከተቻለ መልስ ስጡኝ ከዚን በፊትም በፍልጢም ዙሪያ ስንፅፍ መልስ አልሰጣችሁም ለአሁኑ ትመልሱ ይሆን ????እግዚሐብሔር ከተናገረ ከቃሉ ዉጪ ይናነራልን ???ምነወ ተናገረ ይባል ጌታ ይችላል በሉን እንበል ግን ምነዉ ሸኔ በግብፅ ተልኮ የኦሮሞ ህዝብ ላይ ስላደረሰዉ ስለምን ዝም አለ ታዲያ ሰዉ ይለያያል ለአንዱ ወዳጅ ለአንዱ ጠላት ነዉን የናንተ እግ/ር እንደ ብሉይ ኪዳን ልትሉኝ አትሞክሩም ለምን አህዛብ ነበርንንና ደሞ ወያኔ ካደረሰዉ ይልቅ እዉነትይህ መንግስት አድርጓል ልትሉን እንዳይሆን ከአርሲ እስከ አምቦ በመንግስት በመንግስት ሲገደል 27ሲሞት ለምን ለኦሮሞ ህዝብ ብሎ አልተናገረም አባቴ ማይካድራን ምንረሳ ከመሰሎት ተሳስተዋል ሳምሪ ቡድን ያደረገዉ አይረሳም ተዉ መላላኳትን አቁሙ በእግዚሐብሔርም ስም ለማስፈራራት አይሞክሩ ልጁ ለዓለም ተልኳል ሊሰራበት ሚፈልገዉ ትዉልድ አይኖርም ማለቴ አይደለም ጋነግ በጋቤላ ህዝብ ያደረገዉ ኦነግ በበሱማሊ ህዝብ ወብን በሲዳማ ህዝብ ...ያደረገዉን እናዉቃለን የነዚህ አባት ወያኔ ነዉ ታዲያ ይህ ሆኖ ሳለ በትንሿ አእምሮ ይህን ካወቅን ሁሉን ሚያዉቅጌታ ስለሚፈሰዉ ደም ሳይገደዉ ስለ አማራ ህዝብ ተናገረ !!! ብቻ ማናቅ ይመስላችኃል እንደ ሀገር ግን ዋጋ ምንከፍለዉን ለአንድ ብሔር ሰጥተዉ የፖለቲከኞቹ አነሰንንና እንደአርሶ ሚቃዥ ሲመጣ ይገርማል አፋር ካሊኮማ አብዲ ኢሌ ሱማሌ ባሉት ኦሮሞ ህዝብ የተደረገዉ ዘነጉት ወይስ ሻሸመኔ ያነባንበት ረሱት ነዉ ወይስ ክልል እንሁን ብለዉ ስለጠየኩ ስለተረሸኑ ከሀገር ሽማግሌ እስከ ህፃናት ወያኔ የገደላቸዉ ...እንገሮትአባባ ጌታ ከተናገረ እንደ ሀገር ስለፈሰሰዉ ደም ቢሉ እምነት ይኖረኛል ጌታን ከሀገር አሳንሰዉ ብሔር ጎጥ ዉስጥ ማስገባቶትን ያሳዝናል
የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድም በሌለው ተሰቃይቷል ነገር ግን አማራ በገደል መወርወር የጀመረው ወያኔ ስልጣን በያዘ ማግስት ነው እግዚአብሔር ለምን ለአማራ ተናገረ ነው ይሄ ሁሉ ?? ማን እንዲህ ይለዋል ?? ሁላችንም ውስጣችንን እንፈትሽ ።
@@beletetigist9830 ወንድሜ ወያኔ ሲመጣ መጀመሪያ የሽጉጡ አፎት የዞረዉ ከጫካ ካመጡት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ነዉ ይህንን ለማወቅ አዲስ አበባ በገቡ ማግስት ለስብሰባ ጠርተዉ የተጀመረዉ በነሱ ነዉይህን ስል ቀጥለዉ አፎቱ ለሁሉ ዞሮአል ሰዉዬዉ ያለዉን ግን ያለዉ ከፋፈፍለህ ግዛዉ በሚል የወያኔ ስር በእግ/ር ስም መነገዱ ነዉ ያፃፈኝ
GOD he knows everything.
ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ አሁን ያለንበት ጊዜ በመላው ዓለም በጣም ቁልጭ ብሎ የምናየው አንድ ተጨባጭ እውነታ አለ። የእየሱስ ክርስቶስ ዳግም ለፍርድ መምጣትና የዓለም መጨረሻዋ በጣም መቃረቡን በግልጽ የሚያሳዩ እጅግ በጣም አሰቃቂ ድርጊቶችና ክስተቶች እየተፈጸሙ ናቸው። ከፍርድና ከገሀነበ እሳት ለመዳን ምንም አማራጭ የሌለው መፍትሔ ደግሞ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በአንድነት በአንድ ልብ በአንድ ሃሳብ በአንድ ሐይል በጾምና በጸሎት ልክ እንደ ነነዌ ከእግዚአብሔር እግር ስር ራሳችንን አዋርደን ለተወሰኑ ቀናት አጥብቀን መገኘት አለብን። ይህን እንድንፈጽም እግዚአብሔር ራሱ በብዙ አገልጋዮቹ ተናግሮናል። ወገኖች ከዘለዓለማዊ ገሀነበ እሳት ለማምለጥ በፍጥንት ንስሐ እንግባ።
እኔ በበኩሌ ይህ ጉዳይ የብሄር ሳይሆን የጅኦግራፊ ጉዳይ ነው ወንጌላዊውን ከመውቀስ እግዚአብሄር ምህረትእንዳደርግልን እንፀልይ እግዚአብሄር ሰው እንደሚያይ አያይም በአጠቃላይ ለሁሉም ህዝብ እንፀልይ እንመለስ ማንምባይናገረን የምናየውና የምንሰማው ንስሀ ለመግባት በቂ ነው። ሀገራችንን ጌታ ይጎብኝልን መጪው አመት እግዚአብሄርን የምንታዘዝበት ይሁንልን።
አሀ ትግሬዎችና ኦሮሞ ሡማሌ ወላይታ ሢመታ ፈጣሪ አላየም ነበር ወይ መላእክት ይዞ ሢጨፍር ነበር ውሸታም እርሦ እውነት የፈጣሪ መንፈሥ ያሉቦት አይመሥሉም ለመሆኑ ፈጣሪ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ከባታ ብሎ ይናገራልንሥ ውሸታም በምኔ ልታወቅ ብለውጂ አማራ ማለት ክርሥታን እንጂ የነገድ ሥም መሆኑን ያላወቀ እግዛብሄር አናቀውም አማራ ካለህ ክርሥታን የሚጨቆነውን አየሁ ብትል ትታመናለክ ወረኛ ጦርነት ደጋፊ ጌታ ይመጣል ቤቱን ሊያጠራ ካንተ ይጀምራል አመት ማሥቆጠር ዋጋ የለዎም ይሁዳም ከሥራል
አሁን ሠው ጠፍቶ አንተን ጌታ መረጠህ ሠካራም😂😂😂
መንደሬ እግብሔር ልብንነውሚያው
አረ በፈጠረህ ጀማሪ ፖለቲከኛ መሆንህ ገበቶናል ግን ትንሽየ ታሪክ ነገር አምብብ ከሁሉም በላይ ደግሞ የገረመኝ ያንቺ ማሽቃበጥ ነው ክርስቲያን ሁሉ ወክለሽ ታሽቃብጭያለሽ
በእግዚአብሔር ቃል ላይ በውሸት እንደ ቀለዳች ሠውዬውም ይህ ሚድያም የሚትቀጡበት ጊዜ ሩቅ አይደለም
@@mergachalla1007 በአማራነቱ መገደሉ ውሸት ነው እያሉ ነው ??
ተው ኣንተ የጫላ ቡችላ ልጅ
ዕፈር የትም አትደርስም,ጅራፉ ሲነሳ የግድ ይገባሀል
ወንጌላዊ ዘውዴን መርዳት ለምትፈልጉ:-
1000167873767 (ንግድ ባንክ)
ወንጌላዊ ዘውዴን ለማግኘት:- 0924261185
ሚዲያችን ላይ መቅረብና ከጌታ የተቀበላችሁትን ራእይ ለወገኖች ማጋራት የምትፈልጉ 0911832784
አብይ ፍፁም ዘረኛና ጨካኝ መሪ ነዉ መርጦትም ከሆነ ለቅጣት የመቐጣ መሪ ነዉ ብዬ ነዉ የማምነዉ
እባካችሁ ክርስቲያኖች ሁላችን በንስሀ ወደእግዚአብሔር እንመለስ
ወ/ዊ እግዚአብሔር ይባርክህ። ዘርህ ይባረክ።
ለወጌላዊ ዘውዴ እንፀልይላቸው።
ለእውነት የቆመ ሁሉ እኝህን ሰው መደገፍ ይገባል።
ቤ/ክ በፖለቲካ መግባት የለባትም ብለዋል ልክ ናቸው ምርጫው ይደረግ ይራዘም ማለት ደግሞ ፖለቲካ ነው ጣልቃ እየገቡ ነው እኮ
ቃለመጠየቁ ባይቆራረጥ ጥሩ ነበር
ተባርኩ አበባ ጌታ እርሶን ስለሰጠኝ አመሰግናአለው
እግዚአብሔር ይባርኮት ህዝባችን እንደሆን ጌታ እራሱ ወርዶ ተመለሱ ቢለን መስሚያ የለንም በጣም ደንዝዘናል ጌታ ልብ ይስጠን በውጭ እንኳን ያለውን ነገር በጥሞና ለታዘበ ሰው ምን እየሆነ እንደሆን ይገባዋል ።።።
እግዚአብሔር ይባርክህ በምን መንገድ ልረዳህ እንደምችል ግራ ገብቶኛል እኔም እንደ አንተ አገሬን በጣም እወዳለሁ እግዚአብሔር ስለሀገሬ እንደሚናገርም አምናለሁ ብቻ ያስጨንቃል ጌታ ይርዳን
ወንጌላዊውን እስከመጨረሻ አዳምጪያቸዋለሁ ከ2002-2004 ባለው ጊዜ በሚያገለግሉበት አከባቢ በአንድ ብሄር ላይ ሲፈፀም የነበረን በደል እንደገለጠላቸው እና ወንጌላዊውም የአከባቢውን ባለስልጣናት በማሳወቅ ንሰሃ እንዲግቡ ማድረጉን ነው ያስተዋልኩት። ነገር ግን ይኽንን ጠምዝዘን አሁን ካለው የዘር ፓለቲካ ትኩሳት ጋር አዛምደን አማራ አማራ ብለን እግ/ርን አማራ ማድረግም አለማድረግም አንችልም እርሱ ለተበደሉት በስማቸው ጠርቶ ግለሰብ ፡ ብሄር፡ እምነት፡ ጾታ ሳይለይ ሳያዳላ በፅድቅ ይፈርዳል ወይም ይቀጣል እንጂ የተበደለ ብሄር ስም ስለተጠራ ለምን እግ/ር ይሄንን ወይም ያንን ብሄር ጠራ አይባልም ስሙ እራሱ እኮ የብሄር አምላክ ወይም እግዚአብሄር ነው ስለዚህ ለእውነት እንጂ ለብሄር ለፓለቲካ ሳንወግን ነገሮችን በቅንንነት እንመልከት ጌታ ማስተዋል ይስጠን።
ወዳጄ ዘረኝነትን አታመናፍሰው ምክንያቱም እግዚአብሔር በነገድ ያውቀናል ኢየሱስ ከይሁዳ ነገድ ነው የመጣው ችግሩ በነገድ ማሰባችን ነዉ
ወንጌላዊ ዘውዴን መርዳት ለምትፈልጉ:-
1000167873767 (ንግድ ባንክ)
ሚዲያችን ላይ መቅረብና ከጌታ የተቀበላችሁትን ራእይ ለወገኖች ማጋራት የምትፈልጉ 0911832784 ደውላችሁ አሳውቁን።
ወንጌላዊ ዘውዴን ማግኘት ለምትፈልጉ:- 0924261185
God bless you my brother! Preach this truth gospel! We will support you brother!
እውነት የስው ገንዘብ የሚወድ ውሽታሞች ጌታ ሳይስጣቸው የስው የሚመኙ እኔ እንደውም የገጠመኝ ብዙ አመት በቤቱ ሆነው የራሳቸው ያልሆነው ነገር ላይ ድርቅ የሚሉ በክርስትና ስም ስው የሚሽውድ ስጋዊ ጥቅማቸው ከጌታ ይልቅ የባስባቸው የስው ገንዘብ የሚክድ እንደውም አህዛቦቹ ከነሱ የሚሻሉ አሉ::
መልካም የእግዚአብሔር ቃል ነው ዘረኞች ብዙ አመት ጥላቻ ሲዘሩ ነበረ ስልጣን ያዙ አሳባቸውን መፈጸም ይዘዋል አይቀጥሉም ።
እግዚአብሔር የህዝቡን ልቦና ይመልስ !! እርስወንም የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይርዳወት !!
Hallelujah preach it brother we need repentance
እግዚአብሔር ስለ ብሔር ሣይሆን ስለ ግለሰብም ይመለከተዋል። ይናገራልም። ይህንን መልእክት የምትቃወሙ ማንነታችሁ የተገለጠ ነው። እንደ እናንተ አይነቶች የሚሰሙት እንደ እነ ሴዴቅያስ ዓይነት ሀሰተኞችን ወዛቸው ያማረውን ፊታቸው የሚያብለጨልጩትን በቪ8 የሚሄዱትን ነው። እንደ ኤርሚያስ አልቃሾችን እንደ ኢሣያስ የከሱትን አያዳምጡም። እነዚህ ውሃ የሌለባቸው ምንጮች; ዝናብ የሌለባቸው ደመናዎች ናቸው። ኢሳ.66:5 በቃሉ የምትንቀጠቀጡ ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ! እንደሚል ወደ ቃሉ ተመለሱ።
እኝን ወንጌላዊ እንዴት መርዳት ይቻላል በምን እናግኛቸው ። አንጀቴን ነው የበሉት 😢😢😢 ከእግዚአብሔር ይዘው የመጡትንም መልእክት ተቀብያለሁ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገሬን ይባርክ አድራሻቸውን. ማግኘት ከተቻለ ብረዳቸው እባካችሁ
ወንጌላዊ ዘውዴን መርዳት ለምትፈልጉ:-
1000167873767 (ንግድ ባንክ)
ሚዲያችን ላይ መቅረብና ከጌታ የተቀበላችሁትን ራእይ ለወገኖች ማጋራት የምትፈልጉ 0911832784 ደውላችሁ አሳውቁን።
በድሮ ጊዜ አማኙ አናሳ መሆኑ ጥራት አለው ብለን አንደምድም እግዚአብሔር ህዝቡን ወደ መንግሰቱ የሚጠራው ጌታ እግዚአብሔር ነው አሁን የእናንተ ሀሳብ በበፊት ቁጥር መቆም እንዳለበት እያወራችው ነው እግዚአብሔር ወደ መንግሰቱ አንድ ሰው እንኳን ሲድን በሰማይ ደሰታ ነው የሰውን እምነት የሚመረምረው እግዚአብሔር ብቻ ነው
ዘረኞች አትንጫጩ ።ይቅር መባባል መቼ ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያዉቀዉ። እኚህ አባት ይዋሻሉ? አረ እግዚየብሔርን ፍሩ ።😢😢😢
በእግዚአብሔር ቃልና በእግዚአብሔር ስም የመጣን ሰው ለመተቼት በደፈር አትሞክር ጸብህ ከሰውየው ሳይሆን ከእግዚአብሔር ይሆናል ይቅርብህ
@@mulugetagebreg8859 እየተቸ ነው እንዴ? እርሱን የተቃወሙትን እኮ ነው ተዉ እያላቸው ያለው።
@@abelermiyas6994 Oh sorry
ልባችሁን አታደንድኑ እዉነት ነው በዘረኝነት ስንት ደም ፈሰሰ ።ነገ ደሞ ልጃቻችን ምን ይጠብቃችሃል ጭንቅላታችሁን አሰሩት በዘረኝነት ማእበል የምትዋኙ እባካችሁ ወገንህን አትብላ
ብዙ አወራህ!!!!
እንኳን የተደራጀ አማኝ አሎንኩኝ ዘንድሮ 👹👹👹👹👹
ምንም በማያውቁት በር ዘግተው ያሉ የተመቱ እረ ጌታ ሖሕ በቃበል በቃቃቃቃ ያማለል,,
ለኢትዮጵያ እና ሕዝቦችዋ የልዩነት ግዜ ይሆናል ። እንዴት ፣ መቼ ፣ ለምን ፣ የት ቦታ ይጀምራል ፣ ከማን ይጀምራል ፣ በማን የሚለውን ሁሉን ያየ ፣ ሁሉን የሚያውቅ ፣ ለሁሉ እንደስራው የሚከፍል በኢትዮጵያ ላይ ሰርቶ እናያለን ። ለእኛ ግን እንደ ቃሉ ፍቃድ ከክፉ ሀሳባችን እና ድርጊታችን መመለስ ይሁንልን ። ሰው እንደሚያይ ጌታ አያይምና !
መልዕክተኛው ወቅታዊ መልዕክትህን ብቻ ብትናገር ጠያቂዋም ልዩየቤ/ክ ጉዳዮችን በዚህ ራዕይ አለኝ ከተባለ ፕሮግራም ጋር አንድላይ ለመስፋት ባትጥሪ ጥሩ ነበር።
ዛሬ ገና እውነተኛ አገልጋይ ከኢትዮጵያ ምድር ተገኘ አገልጋዩም ተገልጋዩም ዘረኛ አመፀኛ ውሸታም ሆነዋል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Bro!
Yebete Kiristanun sim asatirew. Biyatirim yigebaniko. Definition new inde?
በኮሜንት ሰውን አትዝለፉ ነውር ነው ጨዋነታችሁን አታጥፉ
Subscribe and share adregu
የትግራይና የአማራ ህዝብ የክርስቶስን ተከታወችን በማሳደድና ግፍ በመፈፀም ይታወቃሉ።
እግዚአብሔር የአንድ ብሔር ጉዳይ ብቻ አይመለከትም።
እንዴት አይመለከትም ለእውነት መወገን ጥሩነው
የአንድ ነፍስ ጉዳይ ቢሆን እንኳን ግድ ይለዋል እ/ር ፤እንዴት ለአንድብሔር ግድ አይለውም ይባላል።
Ere bakih
አማራ ወደ አግዝአብሄር ተመለሱ
ሁላችንም ንስሃ እንግባ🙏
እየቀለድክ መሆን አለበት መቸም😀 ወደ እግዚአብሔር መመለስ በዘር ሆነ እንዴ?
ደህና ዋልህ ? ደህና አደረህ ? ስትባል እግዚያብሔር ይመስገን እንድትል ማን አስተማረህ ? አማራ እግዚያብሔርን የሚያዉቅ ፈርሀ እግዚያብሔር ያለዉ ህዝብ ነዉ ! ይህ ጥላቻ በጰንጤ ሀይማኖት ዉስጥ ተደብቆ ያለዉ የኦነጋዉያን አስተሳሰብ ነዉ !
አንተስ????
እግዚአብሔር ሰውን በብሔር ማየት ጀመረ እንዴ? እኔ ከሁለት ጎሳ ነዉ የተወለድኩት በየትኛዉ ነዉ የምጎበኘኝ?
“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”
- 2ኛ ቆሮ 5፥17
በክርስቶስ ከሆንክ በአዲስ ፍጥረነትህ ትጎበኛለህ/ሽ።አለዛ አሮጌ ነህ ማለት ነው። ዘረኝነት የአሮጌዎች መገለጫ ነው።
@@selamawitabraham740-gb6bh
ሰው ሲፈጠር አማራ ፣ኦሮሞ ፣ሲዳማ፣ጋሞ፣ወዘተረፈ ተብሎ ነዉ እንዴ የተፈጠረዉ ለአማራ ህዝብ አየሁ የሚለዉ ?
@@Askutezu1977 የቋንቋ መብዛትእና መደበላለቅ የባቢሎን ሀጢያት ውጤት ነው።ሆን ተብሎ የተጨፈጨፉ የህብረተሰብ ክፍሎች አሉ።የራሳቸው ስምና ቋንቋ አላቸው።እውነት ነው ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እኩል ነው ።
Beqa keristanu edi kahone ene muslim ehonalew salaq naw penxe yehonekute enkun bagize negerachun huleteya cherech alehedem
እግዚአብሔር ሰውን በሰውነቱ አንጂ። በአማራነቱ በትግሬነቱ በኦሮሞነቱ በአጠቃላይ በብሔር የሰውን ልጅ አያውቀውም አንደዚህ እያላችሁ ሌላ የፍጅት ቅስቀሳ አታድርጉ አንደዚህ ያለ ነገር ይዛችሁ ሚዲያ ላይ ባትወጡ መልካም ነው
ወደት ትጠበቀዋለህ መቅረት ያለበት መቅረት አለበት በይፋ የሚያጫርስ አይታይህም ወይስ ከዚህ ተጠቃሚ ነህ?
የአጨበርባሪና የእብዶች ስብስብ።
የሄ ደግሞ የአማራ ሁለተኛ የአለም ብርሃን ነው እናንተ ደግሞ ስንከተላቹ አሰስ ገሰሱን ማምጣት ጀመራቹ
ሌቦች
አንተስንጹነህ
የኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል የአማራዉን ብሔር ጭምር፣ ጣኦት አምላኪ ነዉ፣ችግሩም ያለዉ በነዚህ ክፍሎች ነዉ።
ጦርነት፣ርሀብ፣ብጥብጥ፣
እግዚአብሔር የጣኦት አምላኪን ህዝብ ብሶት አያይም። እየሱስ ሰለ ሰጠኽኝ እንጅ ስለ አለም አለምንም ብሉአል።
የባዕድ አምልኮ የሌለበት የኢትዮጵያ ክፍል የለም ከዛር ቃልቻ ጨሌ ዛፍ ማምለከ ድግምት መተት ስለዚህ ላአንድ አካባቢ አይሰጥም 😏
አዲስ አበባ ያለ ጠንቁዋይ ።ምን ትላለህ። መሉ ህዝብ ከጥንቆላ ነዉ ያመለጥነው ጌታ ደረሰልን❤❤❤
ዛፍ ቂቤ የሚለቀልቀዉ እሬቻና ጰንጤነትን የሚሰብኩን እነማን ናቸዉ ? ታሪካችሁን አንብቡ !!
Do not externalize the problem in the church we don’t stand for GOD and the truth
ቅቤ ዛፍ የሚቀባውስ የት አካባቢ ነው የዛፍ አምላኪ ልጅ
አይይይይይ ምነዉ ምንም እንኳ መፅሀፍ ቅዱስ እንኳ የማናነብ አደረጉን
ጠያቂዋስ እግዚሐብሔር ከቃሉ ዉጪ ይናገራልን ምነዉ መሞገት ተሳነሽ ነዉ ወይስ ያዉ በአገልግሎት ስም በሀገርና በጎጥ ተወሸቃችሁ ብላችሁ ብላችሁ
ከዚን በፊት ስለእስራኤል ሞገታችሁ አሁን ያለዉን ጦርነት የፅድቅና የሀጥያን አድርጋችሁ አምባሳደር አቅርባችሁ እስክትሞግቱ ነበር
አሁንስ ደግም በተናገረኝ ስም የሞሳድ ቅጥረኛ በሆነዉ ኢትዮጲያን ክደዉ በሂዱ አይሁድ የሚረዳን ፋኖ ተብዬ ቅጥረኛ መሞገት ጀመራችሁ
ከተቻለ መልስ ስጡኝ ከዚን በፊትም በፍልጢም ዙሪያ ስንፅፍ መልስ አልሰጣችሁም ለአሁኑ ትመልሱ ይሆን ????
እግዚሐብሔር ከተናገረ ከቃሉ ዉጪ ይናነራልን ???
ምነወ ተናገረ ይባል ጌታ ይችላል በሉን እንበል ግን ምነዉ ሸኔ በግብፅ ተልኮ የኦሮሞ ህዝብ ላይ ስላደረሰዉ ስለምን ዝም አለ
ታዲያ ሰዉ ይለያያል ለአንዱ ወዳጅ ለአንዱ ጠላት ነዉን የናንተ እግ/ር
እንደ ብሉይ ኪዳን ልትሉኝ አትሞክሩም ለምን አህዛብ ነበርንንና ደሞ
ወያኔ ካደረሰዉ ይልቅ እዉነትይህ መንግስት አድርጓል ልትሉን እንዳይሆን
ከአርሲ እስከ አምቦ በመንግስት በመንግስት ሲገደል 27ሲሞት ለምን ለኦሮሞ ህዝብ ብሎ አልተናገረም
አባቴ ማይካድራን ምንረሳ ከመሰሎት ተሳስተዋል ሳምሪ ቡድን ያደረገዉ አይረሳም
ተዉ መላላኳትን አቁሙ በእግዚሐብሔርም ስም ለማስፈራራት አይሞክሩ ልጁ ለዓለም ተልኳል ሊሰራበት ሚፈልገዉ ትዉልድ አይኖርም ማለቴ አይደለም
ጋነግ በጋቤላ ህዝብ ያደረገዉ ኦነግ በበሱማሊ ህዝብ ወብን በሲዳማ ህዝብ ...ያደረገዉን እናዉቃለን የነዚህ አባት ወያኔ ነዉ ታዲያ ይህ ሆኖ ሳለ በትንሿ አእምሮ ይህን ካወቅን ሁሉን ሚያዉቅጌታ ስለሚፈሰዉ ደም ሳይገደዉ ስለ አማራ ህዝብ ተናገረ !!! ብቻ ማናቅ ይመስላችኃል
እንደ ሀገር ግን ዋጋ ምንከፍለዉን ለአንድ ብሔር ሰጥተዉ የፖለቲከኞቹ አነሰንንና እንደአርሶ ሚቃዥ ሲመጣ ይገርማል
አፋር ካሊኮማ አብዲ ኢሌ ሱማሌ ባሉት ኦሮሞ ህዝብ የተደረገዉ ዘነጉት ወይስ ሻሸመኔ ያነባንበት ረሱት ነዉ ወይስ ክልል እንሁን ብለዉ ስለጠየኩ ስለተረሸኑ ከሀገር ሽማግሌ እስከ ህፃናት ወያኔ የገደላቸዉ ...እንገሮት
አባባ ጌታ ከተናገረ እንደ ሀገር ስለፈሰሰዉ ደም ቢሉ እምነት ይኖረኛል ጌታን ከሀገር አሳንሰዉ ብሔር ጎጥ ዉስጥ ማስገባቶትን ያሳዝናል
የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድም በሌለው ተሰቃይቷል ነገር ግን አማራ በገደል መወርወር የጀመረው ወያኔ ስልጣን በያዘ ማግስት ነው እግዚአብሔር ለምን ለአማራ ተናገረ ነው ይሄ ሁሉ ?? ማን እንዲህ ይለዋል ?? ሁላችንም ውስጣችንን እንፈትሽ ።
@@beletetigist9830 ወንድሜ ወያኔ ሲመጣ መጀመሪያ የሽጉጡ አፎት የዞረዉ ከጫካ ካመጡት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ነዉ ይህንን ለማወቅ አዲስ አበባ በገቡ ማግስት ለስብሰባ ጠርተዉ የተጀመረዉ በነሱ ነዉ
ይህን ስል ቀጥለዉ አፎቱ ለሁሉ ዞሮአል
ሰዉዬዉ ያለዉን ግን ያለዉ ከፋፈፍለህ ግዛዉ በሚል የወያኔ ስር በእግ/ር ስም መነገዱ ነዉ ያፃፈኝ