🔴የመጀመሪያው እርምጃ || መጋቤ ሃይማኖት መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ || የቤተ-ክርስቲያን ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ኑ የተዋሕዶ ፍሬዎች የጌታን ቃል በምምህራችን ላይ አድሮ የሚያስተምረንን ለጉሮሮዋችን ጣፋጭ የሆነውን የጌታን ቃል እንመገብ😊 ...

    • @Tigist22
      @Tigist22 ปีที่แล้ว

      እሽ መተናል

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት !!! እኛም በቃሉ ጸንተን ፣ የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን!!! ልብን ፍስሃ የሚሰጥ ትምህርት ነው።

  • @tigistfantaye821
    @tigistfantaye821 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @Setna1312
    @Setna1312 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @TegstTegst
    @TegstTegst 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጣና ያቆይልን ፀጋው ያብዛልን ሠላም ለሀገራችን ለህዝባችን ለቤተ ክርስቲያናችን ይሁንልን 🙏

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን🙏

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @meseretyenew
    @meseretyenew ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት የሰማልን🙏🙏🙏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን ኑርልን መምህራኖቻችን የተዋህዶ አባቶች ፍቅርን አንድነትን ነው የሚሰብኩት ለሁሉም እግዚአብሔር ልቦናን ይስጥልን በቃ ይበለን የሞትትን በቅዱሳኑ ጎን ያኑርልን አሜን

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏♥️

  • @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ

    Amene mlkame mesete

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 ปีที่แล้ว

    Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher tsegun yabzaleh memher. Ema amlak tetebekeh edmena tena tarzemeleh kana betesebeh 🙏🙏🙏😢

  • @kidistmuluneh6286
    @kidistmuluneh6286 ปีที่แล้ว +1

    😢 I know

  • @nugusutura2247
    @nugusutura2247 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin 1 tiyake neberegn anekaki nigigir ke betekirstiyan antsar endet yitayal ebakachu lewsane sletechegerku new memhirachin mels bisexu🙏🙏

  • @esromtekeste9134
    @esromtekeste9134 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን, እግዚብሔር ይስጥልን! ሶስትጥያቄዎች አሉኝ, ከ ክርስትና በፊት ኣባቶቻችን የትኛውን እምነት ይከተሉ ነበር? መጽሓፈ ቅዱስ ላይ ኢትዮጵያ ተብሎ የተጠቐሰው ህዝቡን ነው ወይስ ምድሩን? ምድሩን ከሆነ በአሁኑ ጊዜ የትኛውን መሬት ያጠቃልላል?

    • @nunuhulegeb
      @nunuhulegeb 10 หลายเดือนก่อน +1

      ለመጀመሪያው ጥያቄ መልሱ ይህ ነው። ኢትዮጵያ በመጀመሪያ በህገ ልቦና ኖራለች ከዛም የኦሪትን ህግ ተቀብላ በኦሪት ህግ በመኖሯ ዛሬም ድረስ የዛን ቅሪት በእናቶቻችንና በአባቶቻችን በተለይ በገጠሩ አለባበስ ላይ ይታያል። ንግስተ ሳባ የጠቢቡ ሰሎሞንን ጥበብ ለማድነቅ ሄዳ ኦሪትን ይዛ ገብታለች። ኢትዮጵያ ማለት የግብፅ ታችኛው አንስቶ እስከ ሊቢያ፣ ደቡብ የመንን ጨምሮ የኢት ግዛት ነበር።

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን